ዶሮዎች የለመዱትን መኖ መቀየር ይቻላል?ዶሮዎች በስንት ቀን ውስጥ ቫይታሚን ማግኘት አለባቸው? ሙሉ መረጃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 43

  • @yabayaba6809
    @yabayaba6809 Год назад +3

    አዲስ አበባ ክረምት ክረምት በጣም ዝናባማ ስለሚሆን ብረት ደግሞ በተፈጥሮ ቅዝቃዜ ስለሚስብ እና ዶሮዎቹ ቅዝቃዜ የማይችሉ ከሆነ ይሞቱብኛል ብዬ ፈራሁ....ሌላ ደግሞ የ ቪታሚን ክትባት እንዲሁም ሌሎች ግባቶችን አዲሳባ ላይ የት ሊገኙ እንደሚችሉ ጠቆም ብታደርገን ደስ ይለናል.።በተረፈው በጣም ጀግና ነህ በርታልን!!

  • @BantyMesfin
    @BantyMesfin 9 месяцев назад +2

    ደስ ይላል። በርታ። እናቲት ዶሮዎችን የስጋ ማድረግ ይቻላል?

  • @mulugetaanteneh3287
    @mulugetaanteneh3287 9 месяцев назад +1

    ለእኔ የሚመቸኝ አይባልም ለዶሮዎች የሚመች ቫይታሚን ብትል መልካም ነው ።

  • @BesufkadfelekeWeldeamlak
    @BesufkadfelekeWeldeamlak 7 месяцев назад

    ወንድም እግዝአብሄር ጥብቡን አብዝት ይግለጥልህ በርት

  • @hailekassaye434
    @hailekassaye434 Год назад +3

    የምትሰራውን ስራ ለረጅም ግዜ እከታተላለው በጣም ጥሩ ነው።አመሰግናለው።የ45 ቀን የስጋ ዶሮ እንደገና ብትሰራልን ወይም Telgram lay ብትለቅልን።

  • @EnkutatashAseffa
    @EnkutatashAseffa 10 месяцев назад +1

    በጣም በጣምአመሰግና

  • @AdaneHailu-bb8vh
    @AdaneHailu-bb8vh 10 месяцев назад +1

    ደስ ይላል አንደኛ

  • @berketassfaw8026
    @berketassfaw8026 Год назад +1

    በጣም ጀግና ወጣት ነህ !! ስለ መረጃዉ ከልብ አመሰግናለሁ 👏🙏

  • @melesebalcha7121
    @melesebalcha7121 Год назад

    ሰለ መኖ ዝግጅት በዝርዝር አሰረዳን።

  • @henokatalelegn5343
    @henokatalelegn5343 Год назад

    ዋጋውን በደንብ ንገረን እና አሁን የዶሮ ዋጋ ከነወጪው አውን ባለው ዋጋ

  • @Zinashhurisa
    @Zinashhurisa 8 месяцев назад

    ይመች አነተጎበዝ

  • @እውነትን
    @እውነትን Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባረክህ

  • @fereassefa
    @fereassefa Год назад

    ዶሮዎች በአመት አንድ ጊዜ ላባቸውን አራግፈዉ አዲስ ላባ ያወጣሉ በዚያ ወቅት እንቁላል ያቆማሉ ይባላል ይህ ነገር 1ኛ መቼ ይከሰታል 2ኛደሞ ምን ያህል ጊዜ ያቋርጣሉ በተጨማሪ በርታ ቀጥልበት ማለት እፈልጋለሁ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ

    እግዚአብሔር በሰላም ሀገሬ ከመለሰኝ እመጣለሁ እናንተጋር

  • @TemesgenShirko
    @TemesgenShirko Год назад

    ዶሮዎቼ አሁን እንቁላል መጣል ከጀመሩ 6 ወራቸው ነው እስካሁን መቁርጣቸው አልተቆረጠም አሁን ብቆረጥ ችግር አለው?አመሰግናለሁ ።

  • @HASENTUBE262
    @HASENTUBE262 Год назад

    አዲስ አበባ ቫይታሚን የለም ጠፋ ስጠይቅ ምን ይሻላል

  • @mitikutadesse3404
    @mitikutadesse3404 5 месяцев назад

    ያስትማርክው ነገር በጣም ጥሩ ነው ግን ለራስህ ሙሉ ልብስ ልብስህ ስራተኛህ ግን በሽባቶ ጫማ ኖርማ ሱሪ ነው ያልው አንድ ሁኑ

  • @Agafarimelak
    @Agafarimelak Год назад

    Enkulale ye jemru dorowochi menkure bikoret chiger alew

  • @TsionYemane-rj8mc
    @TsionYemane-rj8mc Год назад

    20 ዶሮ ለማርባት በተንቀሳቃሽ ቤት አይቻልም እንዴ? አስተያየትህን ፃፍልን እናመሰግናለን

  • @Hailuvet
    @Hailuvet Год назад

    ሰላም እንዴት ነህ መጥቼ ሰራህን አይቼ በጣም ወድጀዋለሁ
    ካንተ ተምርያለሁ እሁድ ከሰወች ጋር መጥቼ ነበረ

  • @yabayaba6809
    @yabayaba6809 Год назад

    በ ብረት ሰለሚሰሩ ተደራራቢ ኬጆች መን ትለናለህ?? እኔ 2 ሜትር ቁመት በ 2.50 በተለምዶ 160 ዶሮ ይይዛል ሚባለውን ነው ያሰራሁት...ወደ 65 ሺህ ብር ነው ያወጣሁበት..ይሄን ያደረኩት ካለኝ የቦታ ጥበት እና መነሻ ካፒታል ነው....በጣም የፈራሁት ይሄ የ ብረት ኬጅ ማደሪያቸውም ስለሆነ በ ሻተር ነው ሚዘጋው ....ሰጋቴ ክረምት ላይ አዲስ አበባ በጣም ዝናባማ ሰ

  • @AdmikewZikarge
    @AdmikewZikarge 29 дней назад

    timechegnaleh

  • @nesiryajafar7898
    @nesiryajafar7898 Год назад

    ስለ መኖ አራራ

  • @g.k4495
    @g.k4495 Год назад

    👌👌👌

  • @RomiSiyum
    @RomiSiyum 10 месяцев назад

    እባክህን በጣም ተሳስቻለህ ነገር ግን ስልጠናው ወደ ክፍላገር ይውረድልን በመንግስት በኩል አመቻችተን ቢቻል በአካል ተገኝተህ ባይቻል በፕላዝማ ተባብረን ለአሰላ ህዝብ እንድረስለት

  • @jilaluazmach7153
    @jilaluazmach7153 Год назад

    10Qu