ለ200 ዶሮ ስንት ብር ያስፈልጋል ሙሉ መረጃዎች በወር የተጣራ 14,750 ብር እጅግ አዋጭ በትንሽ ካፒታል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 92

  • @getnetkebede7463
    @getnetkebede7463 2 года назад +16

    እንደእናንተ አይነት ወጣቶችን ሳይ ሀገሬ ተስፋ እንዳላት አስባለሁ።በርቱ።

  • @WSMBa
    @WSMBa 2 года назад +41

    ስልጠና እሰጣለሁ ብሎ 2700 ብር እስከሚቀበል ድረስ ትንሽ ደቂቃ ስልጠና ሰጥቶ ስለሚጠፋ ተጠንቀቁ ! ተሸውጃለሁ ከእኔ ተማሩ

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 2 года назад +12

    ቦታ ከሌለን ኬት እናምጣ ደግሞ 200.ዶሮ ለብዙ አመታት እየሰራሁ በጣም ውጤታማ ነኝ ደስተኛ ሆኜ በፍቅር ነው የምሰራው የናንተን ቪዲዮ በደንብ ነው የምከታተለው በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ።
    አሁን አሁን ግን መኖ በጣም ስለተወደደ ብዙም ሞራል የለኝም ከኔ የበለጠ ከ500በላይ ሊሰሩ ፈልገው ሲያማክሩኝ ሪፈር ወደእናንተ ስልጠና እንዲያገኙ ልኬያቸዋለሁ ሁለት ልጆች ስራ ጀምረው ውጤታማ ሆነዋል

    • @poultryfarminethiopia9613
      @poultryfarminethiopia9613  2 года назад

      🙏🙏🙏

    • @رحمةحسن-م9ذ
      @رحمةحسن-م9ذ 2 года назад +2

      ያለሁት ውጪ ነኝ ቢሆንም ሀገር ስገባ ወደዚ ስራ ልገባ እፈልጋለሁ አማክሩኝ

    • @TGyoutube-16
      @TGyoutube-16 Год назад

      @@poultryfarminethiopia9613 አድራሻህን እፈልጋለሁ እባክህ🙏🙏🙏

    • @martha_Alemu
      @martha_Alemu Год назад

      እስቲ ቁጥርህን ላክለኝ ላወራህ ላናግርህ በእዚህ ስራ ላይ

  • @sinamedia6182
    @sinamedia6182 2 года назад +8

    እግዚአብሔር ይባርክህ :: ሁላችንም እንዲህ በቅንነት እውቀት ብንለዋወጥ መልካም ነው::......................

  • @JohnGirmay-g4m
    @JohnGirmay-g4m Месяц назад

    ቦታ አለኝ ጊን ክፍት ነው ቆርቆሮ አረጌ ቢሰራ እካ በትንሹ ሳላሳ ሰባት ሺይ ያወጣል ሰለዚ ወጩ በዙ አይሆንም

  • @Rነኝስደተኛዋ-s7b
    @Rነኝስደተኛዋ-s7b 2 года назад +3

    ጥሩ ስራነው እኔም ስመጣ እጀምራለሁ ኢሻአላህ ግን ቆይ ጥያቄ አለኝ የት ነው አድራሻህ

  • @gym472
    @gym472 Год назад +2

    በጣም አሪፍ ስራ 🥰🙏🏼

  • @fsobrunjemiltube5956
    @fsobrunjemiltube5956 6 месяцев назад

    ጀግና እኮ ነህ

  • @addisabebe2054
    @addisabebe2054 Год назад

    በኬጅ ይሻላል ወይስ በመሬት

  • @TasheHamde
    @TasheHamde Год назад

    ብርዳማ አከባቢ መስራት ይቻላል ?

  • @ascii856
    @ascii856 Год назад +1

    መኖ እንዴት እንደሚመረት ቪዲዎ ስራልን

  • @mekedestadese5698
    @mekedestadese5698 Год назад

    ቦታም አለኝ ምግባቸው እኔ የእርሻመሬት ሥላለኝ ምግባቸውን አልቸገርም ልምድ ነው እሚያሻኝ ገንዘብ መነሻ 200shi ከበቃኝ

  • @abdulazizgirma459
    @abdulazizgirma459 Год назад

    Ok

  • @edfevf4620
    @edfevf4620 Год назад

    እናመስግናለን ጥሩ ትምህርት

  • @bilaldiab8393
    @bilaldiab8393 Год назад

    እሺ ወድማችን እናመሰግናለን እኔዛሬ ነው ወዲዚ ቪዲዮ የመጣውት እናንተን ማግኘት ብንፍልግ እንዴት ነው የምትገኙት ስልካችሁን ላኩልን

  • @ይመርዋጮዋጉራጌዋ
    @ይመርዋጮዋጉራጌዋ 2 года назад +1

    ውድማችን በጣም እናመስግናል እስኪ መኖ አስራረ ንገርን ምንምን

  • @solasstadeyase3990
    @solasstadeyase3990 2 года назад +4

    አስር ሺ ዶሮ ማርባት እፈልጋለሁ ?
    ገንዘብ እስከስንት ድረስ ያስፈልገኛል ?

  • @gebretinsaetesfamariam
    @gebretinsaetesfamariam 10 месяцев назад

    መኖ እንዴት ተው ኣሰራሩ ወንድሜ

  • @habibmohammed7517
    @habibmohammed7517 Год назад

    ማርባት እፈልጋለሁ እስኪ ፕሮፖዛል ካለክ ?

  • @destadosa4099
    @destadosa4099 Год назад

    Le inkulal yederesut doro yet yigegnal sintis nw plse??

  • @hayatsaed7577
    @hayatsaed7577 2 года назад +4

    ተስደት መልስ እሰራለሑ ብያለሑ ባገኛችሑ ደስይለኛል

  • @teyaaziicrumelo1976
    @teyaaziicrumelo1976 2 года назад

    አዲስ አበባ ላለን ስልጠናው እንዴት እናገኛለን

  • @asmasam9733
    @asmasam9733 2 года назад +1

    egezihabieher yesetelen enamesegenalen

  • @hayatsaed7577
    @hayatsaed7577 2 года назад

    ተባረክ

  • @YohanesZewede
    @YohanesZewede 3 месяца назад

    hy

  • @ፈትያሀበሻዊት
    @ፈትያሀበሻዊት Год назад

    የት አከባቢ ነው ለመረከብ ፈለገ ነበር

  • @امكوثر-ع8ذ
    @امكوثر-ع8ذ Год назад

    ወደ ሀለባ ማቅራብ ይቻለል ወይ??

  • @mihretmamo3408
    @mihretmamo3408 Год назад +1

    መኖ ምንድነዉ?

  • @uaeuae2428
    @uaeuae2428 Год назад +6

    ከስደት መልስ እሰራዋለሁ ብየማስበዉ ስራነዉ እግዚአብሄር ከፈቀደ

  • @sanchotube1208
    @sanchotube1208 2 года назад

    Amazing

  • @MilkesaAbeba-f4d
    @MilkesaAbeba-f4d 2 месяца назад

    OK botauw yetnew

  • @mekdealemetub2297
    @mekdealemetub2297 2 года назад +1

    betam Amaseginalew Wandime Baziwu Ketelabate

  • @abrahamwolde8039
    @abrahamwolde8039 2 года назад

    ጤና ይስጥህ።

  • @antenehs.abdissa4952
    @antenehs.abdissa4952 2 года назад

    Le info ameseginalehu. Yal gebegn neger, doro inkulal metal ke jemerech migibuan inante nachihu yemitakerbut ?

  • @ethioyoung2522
    @ethioyoung2522 Год назад

    hulletimechegnalek bro, jazakallah

  • @genettesfaye6703
    @genettesfaye6703 Год назад

    Yetii new ane faligalew?

  • @amooam1320
    @amooam1320 Год назад

    በየት አካባቢ ነው እኔ እፈልጋልሁ

  • @abdussemadjemal111
    @abdussemadjemal111 9 месяцев назад

    Medant lekulgny benetchw

  • @ZaraXari
    @ZaraXari 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤😍

  • @teyaaziicrumelo1976
    @teyaaziicrumelo1976 2 года назад

    ስልጠና ማግኘት እፈልጋለሁ ። ቤት እየፈለኩነው

  • @jamilayesin9844
    @jamilayesin9844 2 года назад

    በሪታወዲሜ

  • @kefalelema7195
    @kefalelema7195 Год назад

    Kumtal nw wayis kilogiram

  • @amooam1320
    @amooam1320 Год назад

    በባህርዳር ዙርያ ነውይ ያላህ የከብትና የዶሮ ስራ

  • @abrahamwolde8039
    @abrahamwolde8039 2 года назад

    በቪዲዮ የሚታዩት ስንት ናቸው ወዳጄ? 200 ናቸው?

  • @waliinifnaantube1660
    @waliinifnaantube1660 2 года назад

    yaada nuuf kennitaniif galatooma mee lukkun ji'a afurii nyaata akkami nyaachuu qabdi maqaa nyaata

  • @hablederesse6387
    @hablederesse6387 2 года назад +2

    እኔ የዶሮ እርባታ የመጀመር ሀሳብ አለኝ

  • @minaleketemaw5208
    @minaleketemaw5208 2 года назад

    what are breeds

  • @mesh8885
    @mesh8885 2 года назад

    Selam wendeme..ke 200 dorowochu mnyakelu wend doro lihonuben yechilal

  • @qarnicusub5339
    @qarnicusub5339 2 года назад +1

    Brother please can you speak English so that we all understand this important information
    Thank you for your time and sharing

  • @amexoro4
    @amexoro4 Год назад

    Wed burayu yihonal ledoro

  • @አሲሁሉምለበጎነው

    ቪድዮው የቆየነው ግንአሪፍነው

  • @saramisrak5150
    @saramisrak5150 Год назад

    ሀይሰላም

  • @Rahma-kf4fe
    @Rahma-kf4fe Год назад

    ኧረዳ ባደ ጭጭ ብለው ሲሞቱ ያስጠላል ያላየ ይሞክር

  • @sarahailu9464
    @sarahailu9464 2 года назад +1

    Be telegram saworah atmelsm melsly

  • @Rosina4758
    @Rosina4758 2 года назад +1

    Eskii be wusx awrany pls

  • @sanchokedir1138
    @sanchokedir1138 2 года назад

    Yena jegina eko nhe

  • @abrahamwolde8039
    @abrahamwolde8039 2 года назад +1

    ደሞ የረሳኸው ካረጁ ወዴት እንደሚሄዱ ረሳህ😂

    • @frealemu5841
      @frealemu5841 2 года назад

      alresam tenagrual be lela video

    • @abrahamwolde8039
      @abrahamwolde8039 2 года назад

      @@frealemu5841 በሌላ ይሆናል በዚህ ግን አልሰማሁም ብዬ ነው

    • @ethiomert1114
      @ethiomert1114 2 года назад +1

      ጡረታ ይወጣሉ

    • @hayuhayu1868
      @hayuhayu1868 2 года назад +1

      መቸም እኔ ሳላረጅ እሷ አታረጅም እጦራታለሁ ክክክክክ

    • @adisadisadisadis6758
      @adisadisadisadis6758 Год назад

      😂😂😂😂

  • @rastube8613
    @rastube8613 2 года назад

    Bro bcage bihons

  • @ኤድን-ተ1ደ
    @ኤድን-ተ1ደ 2 года назад

    ወንድሜ ሻሸመኔ የሚከራይ ቤት አለኝ 👍3 ሺ ና 4 ዶሮ ማርባት

  • @AmeFikre
    @AmeFikre Год назад

    Cacut

  • @tadessetoga6683
    @tadessetoga6683 2 года назад

    pdf neger kale mela belun❣

  • @misrackyoutube9325
    @misrackyoutube9325 2 года назад

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @endrisharon6312
    @endrisharon6312 2 года назад +1

    Ok