ምርጥ የዱባ ወጥ አሰራር ||EthioTastyFood

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 янв 2025

Комментарии • 54

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 9 месяцев назад +2

    ምርጥ አሠራር ነው

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    ጎበዝ ነሽ እህቴ በርቺ ዱባ በዚህ አጋጣሚ ለኮሎስትሮል መጥፋት ዋነኛ መፍትሄ ነው ሞኩሩት ወገኖቼ ውጤቱን ታያላችሁ።

  • @seliseli3822
    @seliseli3822 6 лет назад +5

    ጎበዝ በርቺ ማር 😘😘😘እጅሽ ይባረክ

  • @nshjdjb5731
    @nshjdjb5731 6 лет назад +4

    በጣም ያምራል ቆንጆ

  • @user-sz6wj9ru7t12
    @user-sz6wj9ru7t12 Год назад +2

    ሰላም ላንቺ ይሁን ሰላምሽ ይብዛልኝ እኔ መልካም እህት በጣም ደስ የሚል የዱባወጥ አሰራር ነው ያሳየሽን በርቼ የተሻለ ሰርተሽ እንደምታሳያን ተስፋ እናረጋለን❤

  • @jemilaalishkurujemilaalish1694
    @jemilaalishkurujemilaalish1694 6 лет назад +1

    በጣም አሪፍ በርገሽ ነው የሰራሽው እህት ቀጥትበት በርች

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ለ6በ

    ጤና ይስጠኝ እጂ ሙያ ከይቶብ እማራለሁ በርቺ ጎበዝ

  • @dho9034
    @dho9034 6 лет назад +1

    እናመሠግናለን አምላክ እጅሽን ይባርከው

  • @hfhfhfjff1364
    @hfhfhfjff1364 6 лет назад +1

    ጎበዝ እጂሺ ይባርክ

  • @jemilaahmed3506
    @jemilaahmed3506 6 лет назад +1

    ዋው በጣም ያምራል እኔም ገዝቺ እንዴት አድረጌ ልሰራነው ብዬ ሰጨነቅ ከች አልሸ ማረረረረረ 👍👍👍👌👌👌

  • @allahkeremallahkerem9574
    @allahkeremallahkerem9574 6 лет назад +1

    ማሻ አላህ ያምራል

  • @azamitrussom9519
    @azamitrussom9519 6 лет назад +1

    Duba yale weha sisera betam qonjo new duba sitseri wiha aysfelgewum yerasu ybeqwal
    Any way thanks enamsgnalen geta Eyesus ybarksh ❤

  • @ዉደብለክጥራኝ
    @ዉደብለክጥራኝ 6 лет назад +1

    በጣም ጎበዝ

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 2 года назад +1

    ዎው ሲምር በርች

  • @orthodoxfikernat3157
    @orthodoxfikernat3157 6 лет назад +2

    wowww arif new berchi

  • @iddrisadam4828
    @iddrisadam4828 6 лет назад +4

    በርግጠኝነት ወድጀዋለሁ አጂሽን አይቆርጥመው አሁን እኳን አረቤት ነኝ ለጎጆየ ይጠቅመኛል ።

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 6 лет назад +1

    ባለሙያ ጎበዝ ልጅ ተባረኪ

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 2 года назад +1

    Bexami konijo new ijshi yibareki

  • @hfjhjj8641
    @hfjhjj8641 5 лет назад

    ዋው እናመሰግናለን

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 9 месяцев назад +2

    በሰመአብ ምራቄን ዋጥኩ,ጌታን ነገ ሰርቼ አበላለዉ

  • @helentekle4736
    @helentekle4736 6 лет назад +1

    እኔ ዱባ አልወድም ግን ስራሽ ያምራል

  • @zenathussen3804
    @zenathussen3804 6 лет назад +1

    በርቺ ጥሩ ነው

  • @yeneworkyalew1374
    @yeneworkyalew1374 6 лет назад +1

    የኔ ባለሙያ በርቺ

  • @hawamohammed5391
    @hawamohammed5391 5 лет назад

    ጥሩ ነው ቀጥይበት

  • @እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ

    ❤❤❤

  • @milatuhayalu4212
    @milatuhayalu4212 6 лет назад

    በጣምጎበዝልጅ

  • @رحمةمحمد-ض1ذ
    @رحمةمحمد-ض1ذ 6 лет назад +1

    ጎበዝ፡እህታች፡በርቺ

  • @zedshambel8187
    @zedshambel8187 5 лет назад

    ጎበዝ በርች

  • @ያራህማንባሪያየረሡልወዳች

    ባገኘሁት

  • @zulfa2392
    @zulfa2392 3 года назад +1

    መከለሻው ከምን ከምድነዉ የተፈጨዉ

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 года назад

      ruclips.net/video/2MJAlDFA9CY/видео.html የመከለሻ ቅመም አዘገጃጀት

  • @አዲቲነኝየጎንደርልጂ

    ወይኔ ዱባው ስያምር

  • @kitawtadesse2679
    @kitawtadesse2679 4 года назад

    ሁሉም አይነት ዱባዎች የስኳርነት (በትንሹ) ጣእም አላቸው?? ወጥ ውስጥ ያን ጣእም ብዙም ስለማልወደው ነው:: አመሰግናለሁ::

  • @najata.medeya2225
    @najata.medeya2225 4 года назад +1

    Eheta ebakesha yamakalasha kemama alakema kachalashe negarega

  • @jemilaalishkurujemilaalish1694
    @jemilaalishkurujemilaalish1694 6 лет назад +1

    እህት እስኪ ካላቸገርኩሽ የመከለሻ ቅመሙን ምን ምን አርገሽ እደምታዘጋጅው ብታሳይኝ ከቻልሽ

  • @zd5125
    @zd5125 2 года назад +1

    ድባ በደቡ አልውድም ግን እራሴ ድቡናረጌ አቁላልቼ ከሰራሁት በጣም በላዋለሁ😁

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 лет назад

    ማሬ ጣፋሽ ልበል ጠፋሁ ልበል ሰብስክራዬ አርጌሻለሁ ግን እኔ ጋ አይመጣልኝ ለምን?? ስወድሽ እኮ ጥሎብኝ ዋዉ እጅሽ ይባረክ ቆንጆ ነዉ ዱባዉ ግን ይበልጥ ቢደርቅ ይጣፍጣል ዉዴ

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 лет назад

      አመሰግናለው!! ሰሞኑን ብዙም ቪዲዮ ፖስት አላደረኩም አገር እየቀየርኩ ስለሆነ ነገሮች እስኪስተካከሉ ነው እንጂ አልጠፋም:: ስለዱባው አመሰግናለው አድርቄ ሞክሬው አላውቅም በቅርቡ እሞክረዋለው::

  • @jamesblack6324
    @jamesblack6324 3 года назад

    መከለሻ ምንድን ነው ?

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 года назад

      የሃገራችን ባህላዊ ቅመም አዘገጃጀቱን ለማየት ሊንኩን ይጫኑት ruclips.net/video/2MJAlDFA9CY/видео.html

  • @solomontesema9201
    @solomontesema9201 Год назад +1

    እግብተሻል?

  • @zohabazohaba3980
    @zohabazohaba3980 Год назад +1

    አ👍🏻👍🏻☕🍫🥪🍔🍔

  • @ፈዲነኝከርተተዎእነቴንነፈ

    ዱበ ሠርቼ እበለ ነበር ግን ዱበ ከረገኝ ዋ

  • @hhlamahlam3908
    @hhlamahlam3908 5 лет назад +1

    ክክክክ እኔ ህፃን ሁኝ ክክክ
    እቤት ውሥጥ ዱባ ከተሰራ አኮርፉለሁ

  • @የአብስራእናትእሙ
    @የአብስራእናትእሙ 5 лет назад

    ቲማቲም አይደረግም

  • @hpldfghs9273
    @hpldfghs9273 5 лет назад

    ስርቼውምንምአይጥም