Wow wow Dr Gemechis what a blessed man of God he is ¡ both spritual and academic accompanied with wealth.May the blood of Jesus Christ of Nazereth covers you from all evil work against your vision I pray. Pr Sofoniyas thank you .
Pastor Sofi For the first time I listen your show repeatedly, Dr , kes Gemechs God bless you! I believe it helps many people to have a clear direction and avoid false teachings. Bless you both
Dr. Gemetchese , with all respect man is a sprit it has soul living in the body or container , man is the sprit is not anti christ teaching mohamedian only they're antichrist i am not antichrist
ቄስ ገመች የምከታተለው ወንድም ነው የዛሪ 6 አመት አትላንታ ዶክተር ፡ ቶሎሳ ጋር እየሰበከ ከዛች ቀን ጀምሮ ብሪን መቆጠብ ጀመርኩ አስኮ ቦታ ገዝቼ ቤት ሰራሁ ቀጥየ ሁለት ገዛሁ አሁንም እያየሁት እየተማርኩበት ጌታ ኢየሱስ ከዜሮ ከባዶ አንስቶ ባርኮኛል ገና ለቤተክርስታን በርከት እሆናለሁ ❤❤
1:24:19 አልልልልል ዛሬ ገና ሶፈኒያስ ፕሮግራም አስተማሪ ሠራህ በዙሁ ቀጥል ከማይመጥኑሁ ተሳዳቢዎች ጋር ጊዜህን አታሣልፍ
እጅግ አስተማሪ ነው ይህ ትምህርት ተባረክ
ዶክተር ባለ ምጡቅ አይምሮ ተባረክ በጥበብና እውቀት ያደለህ ጌታ የተባረከ ይሁን እንደዚህ ለትውልድ የሚጠቅሙ በሳል ሰዎችን ማቅረብ ተገቢ ነው
ክቡር ዶክተር ቄስ ገመቺ ዘመንህ ይባረክ ረጅም ዕድሜ ጤና እመኝልሀለሁኝ፣ በጭንቅ ጊዜ 1998 ሰሜን ኤርትራ🇪🇷 እያለሁኝ በሳተላይት በመንፈሳዊ ቻነል እመለከትህ እማር ነበር❤💙🙏
ዶክተር ገመቺስ በጣም በጣም ትልቅ ሰው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክ ህ አንድን ቤተክርስቲያን ያላት የጌታን ቃል መርህ አድረጎ የሚከተል ጠፍቶ ነው ሁሉም ከሳሽ የሆነው በጣም በሳል የሆነ መልስ ነው ተባረክ
!-
ቄስ ዶክተር ገመቺስ አንተም ቤተሰብህም በጣም የታደላችሁ የተባረካችሁ ናችሁ። እግዚአብሔር ለእንደዚህ መመረጥና መታደል ያበቃችሁ መጀመሪያ ጽድቁን ስለፈለጋችሁ ነው። ይህ ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው። አሁንም ጨምሮ ይባርካችሁ!
በጣም የሚያንጽና ገንቢ ትምህርት።እግዚኣብሄር ይባርካቹ የተባረካ ወንድሞች። ወንድማቹ ክርስትያን - ኤርትራዊ። ተባረኩ።❤❤❤
wow Pastot Sofi today officially you are born again. welcome to the real world. dr.Gemechis big love and respect. 🙏🏽🙌🏽👏🏽👏🏽👏🏽
Dr.Gemechis is my hero and exemplary person for all of us to become self reliant.no more words" Absolutely Brilliant".
Thank you Dr Gemechs for your wisdom and powerful inspiration
ሶፊ ፦ ዛሬ ገና ፕሮግራም ሠራህ !
ዶ/ር ቄስ ገመቺስ በተገኘበት ቦታ ሁሉ ትምህርት አለ ። ደግሞም ቀለል ብሎ የሚገኝ ሰው ። ተባረክ !!!
👍🏻👍🏻👍🏻በትክክል
Wow wow Dr Gemechis what a blessed man of God he is ¡ both spritual and academic accompanied with wealth.May the blood of Jesus Christ of Nazereth covers you from all evil work against your vision I pray.
Pr Sofoniyas thank you .
ዶ/ር ገመችስ እግዚአብሔር ይባርክህ❤
ጥብብን የሰጠህ እግዚአብሔር ይባረክ ፓ/ር ሶፎኒያስ ልብ እየገዛህ ነው
I could listen to this man for hours without getting bored.
Luba Dr.Gammaachiis waaqayyoo bara kessaan haa Eebbisuu ❤️❤️❤️❤️. Isiin nuuf Eebbaa keenya waaqayyoo Kan Akka kessaani nuuf haa bayyaasu!!!
❤❤❤God bless you❤❤❤❤ you are our Blessings and may God bless us with more like you!!!!!!!
❤Dr ገመቺስ። የበሰለ አመለካከት ያለዉ ሰዉ። ሀገር መሪ መሆን የነበረበት እሱ ነበረ። ለትዉልድ የሚያስብ ፍሬን የሚያፈራ ዋዉ ይሄ ጭንቅላት ብልፅግናዎች ዉስጥ ቢገባ እንዴት አይነት ትዉልድና ሀገር እናተርፍ ነበር። ተባረክ አሁንም እግዚአብሄርን እንደምታከብር ትዉልዱንም በሚመጥነዉና በሰለጠነዉ አካሄድ ስለምታሳድገዉ ተባረክ። ፖስተር ሶፎንያስ እንደዚህ ለትዉልዱ የሚያስቡ ሞደርን አስተሳሰብ ያላቸዉን ሁሌም አቅርብ ለ ሌሎችም መ ማርያ ስለሚሆኑ እናመሰግናለን።
He is 0ne of the members
Ebakachihu b geta pastor atibelut
ተው ወንድሜ ሜዳው ይለያያል ሁሉም ከፖለቲካ ዉጪ ጥሩ ናቸው
@@temesgenissac2131
OK i don’t know may be that’s why all this happened.
ዶ/ር እና ፓ/ር ጋማቺስ ከአንደበት የምወጣ ቃል ሁሌም ለእኔ ከማርምና ከዚያም በላይ ነው ያውም የእግዚአብሔር ቃል። ለበረከት ሁን ።ሆናህልናልም።
Pastor Gammachisa I have no words just God bless you and your ministry
እኔ የሚገርመኝ ኢትዮጵያዊያን ድህነትን እንደ ፅድቅ አድርጎ እስካቆጥር ድረስ የተሻሻለ ባደረጉት አገራት ያዩትን የተማሩትን አገራችንንም እናሳድግ ብለው ሲጀምሩ እንኳን ድህነታችን ለምን ተነካችብን የሚሉ ይመስለኛል ዶክተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሙሉውን ጥያቄ የመለስክበት ጥበብ በእውቀት እና በማስተዋል እንደሆነ ይናገሬል መልስክ በተለይ የተሳሳተውን ለማቅናት ያለህ ቁርጠኝነት በጣም ደስ ይላል በሚዲያ የመጣውን በሚድያ እንውገረው የክርስቶስ ልብ ስላልሆነ ትክክል መልሰክለታል ተባረክ
ወይ ዶክተርዬ ተባረክልኝ መብሰልህ መረጋጋትህ ደስ ይላል።
,,
እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ፣ ሶፊ እንደዚህ አይነት አቅርብልኝ እንጅ እብድ እብዶችን ብተዋቸው
ዶ/ር እኔ ጉረቤትህ ነኝ፣ቤተስብህን አውቃለሁ፣እ/ር ይመስገን ስላደረገው ሁሉ ክብር ለስሙ ይሁን፣
ጠያቂና ተጠያቂ ነገሮችን የሚገነዘቡበት እይታ የተራራቀ ነው። ጠያቂ ችኩል ነህ ፣ግዜህን ተጠቀም ለመብሰል! ብዙ ይጠይቃል ሙሉ ለመሆን በርታ!
ምርጥ ማብራሪያና ትምህርት ነዉ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዶ/ር!!
ሶፊ በጣም አስፈላጊና ከዶክተ ገመቺስ የተገባ ጠያቄ ነው ጌታ ይባርካችሁ።
Pastor Sofi
For the first time I listen your show repeatedly, Dr , kes Gemechs God bless you! I believe it helps many people to have a clear direction and avoid false teachings.
Bless you both
ፖሰተር ዶክተር ገመቺስ እግዚአብሔር ይባርክህ!!! በሐገርም በትውልድም ላይ በመንፈሳዊውም (በስብከቱም) በቀለም ትምህርትም በአነቃቂ ንግግሩም በአጠቃላይ በብዙ ነገሮች አየሠራ ያለውን ነገር ስመለከት በእውነቱ እግዚአብሔር ፀጋ ያበዛለት ለሐገርም ለህዝብም የሚተርፍ ሰው ነው ብዬ አምናለሁ። አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ።
ፓ/ር ሶፊ በጣም ኣመሰግናለሁ ስላቀረብከው መሰረታዊ የክርስትና ት/ት ተጠብቆ እንዲሄድ በዚህ ቪው ስላደረግከው ስራ ኣመሰግናለሁ፣ እባክህን በዚህ መሰረታዊ የክርስትና ትምህርት እንዲናድና እንዲፈርስ የተደበላላቀ እንዲሆን በረቀቀ መንገድ ክፉ እየሰራ ነው ብየ ኣስባለሁ፣ ትልቅ ቦታ ቤ/ን የምንሰጣቸው ኣንዳዶቹ ምንም እንኳን ከቃሉ በላይ ባይሆኑ እዚህ ቦታ ላነሳሃዉ የስህተት ኣስተምህሮና ልምምድ ማስተካከል ላይ ከጎን የተተወ ይመስለኛልና ብትቀጥልበት የቦኩልህን እንደዚሁ ብታቀርብልን እላለሁ ተባረክልኝ
ቄስ ዶ/ር ገመቺስ በጣም በሳል እና የተረጋጋ የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ!
ዶክተር ሰለልጂህ የገለፀክበት ቃል ይገዛል ጌታ እየሱሰ ዘመንህ ይባረክ ተባረክ አሜን አሜን አሜን
እግዚያብሄር እንደ ዶ/ር ገመቺስ አይነት ሰዎችን ያብዛልን
ዶር ገመችስ በጣም በሳል ሰዉ ነህ ጸጋ ይብዛልህ!
በህልሜ ነው በለኝ ሶፈኒያስ ጤነኛ ሰው ማቅረብ የጀመረው።
😂😂😂😂እኔም almenkum
😂😂😂
እኮ😂😂😂😂
ዶ/ር ገመቺስ የቀረበለት እንዳው ቢሻለው ብሎ ነው😂😂😂
Inem gera gebtognal
የወንገል አባትና ትልቅ ሰው ተባረክ
እንኳንም ለኢንተርቪ ፍቃደኛ ሆነህ መጣህ የሶፎንያስ ጉዱን ገለጥክለት
It is very educative interview. May God bless Rev. Dr. Gemechis Desta and you.
Very very good interview & preaching so God bless u Dr.
በጣም በሳል ሰው ዶክተር ገመቺስ. እግዚአብሔር ይባርክህ
Dr. R Geta lezelalem yibarkih kezih belay beewket yigletih pastor sofoniyas sham on you
Lesson learnt. Keep it presenting such wonderful persons like Dr. Gemechis.
ፓ/ር ሶፊ ይኼ ኢንተርቪዉ ለትውልድ በጣም አስተማሪ ነው ተባረክ ! ዶ/ር ገመቺስ በጣም በሳል አገልጋይ ተባረክ!
እግዚአብሔር ይመስገን በ ጌታ ሁሎም ተስቶናል !
አባታችን ባለ ፀጋ ነዉ !
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እሁንም ፀጋው ይብዛልህ ።
❤❤❤ድህነቴ ይግደለኝ የሚለው ክፉው የሠይጣን ሴራው እንዲህ በአይምሮም በመንፈስም በተባረኩ ሠዎች ይመታል ትውልድ ይባረካል በሚታይ በተጨበጠ ስራ የሚያሳዩ ሠዎች❤❤❤
ሶፊ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እንዲሁም ቄስ ዶ/ር ገመቺስ ደስታ ጥሩ ትምህርት ስላካፈልከን አመሰግናለሁ::🎉🎉🎉
Dr. Gamachis Great man. I love you❤❤❤
ዶክተር ጌታ ይባርክ ዘመንህ ይባረክ ህይወትህ እራሱ ከስብከትህም በላይ አስተመሪ ክርስቶስን ገላጭ እንዲሁም የሚያሳይ ነው ተባረክ ኢተርቢ ሚያርግህን ጨምሮ ለዘመኑ አስመሳይ የክርስትና መልክ ይዘው ወንጌልን እየሸቀጡ ለጊዜው ለሚበሉ ትበለጽጋለህ እያሉ ምመኑን ለሚያራቁቱ ቄስ ገመችስ ደስታ ከምን በላይ ለጌታ ያለህ ፍቅር አቋም የሚስደንቅ ነው ለወንጌል የጨከነ ጌታ ባሪያ አለምን የሚዞር ጀግና ዘርማዘርህ ይባረክ ግን የቀረብክበት ሚዲያ አይመጥንህም በዚ አጋጣሚ ለሶፎኒያስ ምክርም ጸሎትም ብታደርግለት እኔ ወንጌል አማኝ እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ቃል መጋቢ አልለውም የምለው ገንዘብ ሰብሳቢ ነው ክርስትና ስለማይታይበት የወንጌል እንቅፋት ስለሆነ ስለዚህ የዶክተር ህይወት ምስክርነቱ ላንተም ነው ተመለስ
ዋው..እንዴት ደስ የምትል መምህር ነህ ዶክተር በብዙ መልክትህን ተጠቅሜበታለው ዶክተርዬ ይሄ ቅልብልብንም ልብ እንዲገዛ በመልስህ አስተምረህዋል በብዙ ተባረክ ዶክተርዬ።
Such a person is a blessing for the nation and beyond!
ዶ/ር ገመቹ ጀግና ጎበዝ ስው ነክ❤❤
ሶፊዬ ተባረክ እግ/ር አምላክ ስራህን ያስፋልህ፡፡ በተረፈ ቄስ ዶ/ር ገመችስ በሚቀርቡባቸው ኘሮግራሞች ላይ በእውነት ትልቅ ክብር በመስጠት ነው የማዳምጣቸው፡፡ በተለይ ስለእናታቸው ሲናገሩ እኔም የ3 ልጆች እናት ስለሆንሁ አንዳንዴ እራሴን በእሳቸ ውስጥ አስገብቼ እገመግመዋለሁ፡፡ ስራቸውን ጌታ አምላክ ለምድራችን እረፍት ያድርግ፡፡ በተረፈ ወንድሜ ሆይ በርታ፡፡
Pastor Dawit Molalign be ketay akerbln please ,Big respect Dr Gemechis
Wow what an amazing program & the berivef 100% answer many people can learn his principle God bless your family & preaching
❤❤❤❤❤❤
ዶክተር ገመቺሳ ምርጥ መምህር ውሽት ማጭበርበር የሰው ልጅ እንቅፋት ትልቅ መልዕክት❤❤❤
Phenxe aydelewm gn DR Gemechis betam ewedalew❤ mikinatum tikikilegna astanari new kehafu miwata rasu power alew dr long life
Waw GOD bless you DR you are right ❤
ሶፊ ዛሬ ከሰራቸዉ ቃለምልልስ የጎላ ነዉ ::ትልቅም አስተማሪም ትርፋማ ነዉ ::ትርፋማ ያልኩት የባከነ ጊዜ አልነበረም ተምሬበታለሁ እና ሶፊ ይልመድብህ ጊዜ ከሚበሉ ምንም ከማንማርባቸዉ አንተም ከማትማርባቸዉ ስትርቅ የኛንም ጊዜ ትቆጥባለህ ::ቄስ ዶ/ር ስለማይጠገቡ ሀሳቦችህ እግዛብሄር ይመስገን ያብዛልህ ሁላችሁም ተባረኩ !!!
I appreciate you taking the time for the teachable interview. Doctor, I need your guidance, especially on the topic that humans are not only spirit.
What a wisdom !??!! God Bless You Dr. Gemechis
ፓስተር ዶክተር ገመቺስ፡ የረዳህና ያከናወነህ እግዚአብሔር ይመስገን። ለአጭር ጊዜም ቢሆን በቅርብ አውቅሃለሁ፡ በቤቴም ማዕድ ቆርሰህ ታውቃለህ። ዕውነትም ፓስቶራል ጸጋ ስላልነበረህ ባየንህ ያዘንንብህ ነበርን። ትምህርትህ ግን የማይወቀስ ነው። ይበልጥም ተባረክ።
Doctor Great man❤❤❤❤. I love you.
ፓስተር ትልቅ ሰው ነህ የእግዚአብሔር አገልጋይ❤
ቄስ ገመቺስ ድሮ ከ20 አመት በፊት በብርሀነ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን በቃል አገልግሎቱ ተባርኬያለሁ መንፈስ ቅዱስ በአገልግሎቱ ሲሰራ አይቻለሁ እንዲሁም አንዴ በአሜሪካ ኦሀዬ በአገልግሎቱ ተካፍያለሁ በዚህ ሁሉ መንፈስ ቅዱስ በደንብ ተመልክቻለሁ የእግዚአብሄርን ቃል በልዪ ፀጋ የሚገልፅ ትሁት ወንድም ነው አንዳንድ ሶፊ የጠየቅካቸው የስህት አሰራር ትምህርት ውስጥ ይገባል ብዬ አላምንም ።
ከመንፈስ የተወለደ መንፈስ ነው ከስጋ የተወለደ ስጋ ነው ደግሞ ስለመንፈስ ማሰብ ሕይወት ነው ስለስጋ ማስብ ግን ሞት ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል ታድያ ዶክተር ገመችስ አንተ ስጋዊነትን እያስተማርክ ነው ስለዚህ ስለስጋ ማሰብ ከእግዚአብሔር ጋር ጥል ነውና ሕዝቡን ወደ መንፈሳዊነት የምመራ ሳይሆን ወደ ስጋዊነት የምመራ ትምህርትን በማስተማርህ ከእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለቀነስክ እግዚአብሔር በትምህርትህ ስለጠፉት ነፍሳት ደም ከእጅህ ይጠይቃሃል።
ሶፎንያስ ጥሩ አቀራረብ ነው :ቀጥልበት ኘሊስጭቅጭቅ የሚመስል ኘሮግራም ባታቀርብ ደስ አይልም በተረፈ በርታ❤ ❤
It is a good interview, Thank you
What a blessed mind! Dr.Gemechis Please preach more and more and more
ትክክል ብለሃል ዶክተር ተባረክ ሰው ሁለንተናው የተቀደሰ መሆን አለበት ለስህተታቸው ጥቅስ እየፈለጉ ሐጢያትን የተለማመዱ ናቸው እዚህ ትምህርት ላይ ችክ የሚሉት ለምን ኢየሱስ በመሥቀል ላይ የሠራውን ስራ አናወራም አንሰብክም ኢየሱስ መንፈስ ነኝ ተከተሉኝ አላለም መንፈስም ነፍስም ሥጋም አንድ ሆነው መጠበቅ አለባቸው ቅዱስ መሆን አለባቸው ሌላው ሶፎኒያስ የሚያወራው ለማጣላት እንጂ ለማስታረቅ አይደለም እላዩ ላይ ወንድማማችን የሚያጣላ መንፈስ አለበት በዚህ ላይ ሐሠተኛ ነብያቶችን ይደግፋል አውቆ ነው የሚያቀርባቸው ዶክተር ገመቺስ እዚህ መቅረብህ በጣም ይገርማል ደስ የሚለው ትምህርቱን ሼር አደረከን ተባረክ
A True humble man of God..may the Almighty bless him his family and his ministry plus his vision..The one and only dr Geme..Gbu love from usa Abel
በጣም ወድድኮት ቄስ ገመቺሳ መዝሙሩን እኛም ቤቴል ቸርች እንዘምረው ነበር ስለዘመሩልን እናመስግኖታለን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቆት በጣም ነው ያስድስቱን ተባረኩ ❤❤❤
Man is a Spirit has a Soul and lives in a Body. Man is a spirit like Poul is now a spirit in heaven yet he is a man with no body.❤
Dr Gemechs thank you God bless you
Pastor Sofi, Pastor Gemeches established the best school for the new generation! Ethiopian is Shinning!
Dr Gammachuu Nagaan waqayyoo siinf ha Bayatuu Bakka jirtaantii Eebbifamaa❤
God is always able to do mighty things through those who have faith and believe in him. Thanks a lot Dr. Gemechis and Divine show.
❤❤❤❤Ylmedibih Pastor Sophy,Ahun wedemesmerih eytemelesk new!Ejig yesatu Sewochin eyegabezk Simachin enditekur tederg neber.Tebarek.Geta Ybarkwot Dr,Gemechis Strong Man of God!Wishing Long life!
የሶፎንያስ ጥያቄ ልክ እንደ እሱ እንጭጭ ነዉ ጌታ ያሳድግህ በሉልኝ
ተባረክ ዶ/ር እውነት ትልቅ ሰው ነህ
ፓ/ር ሶፊ አመሰግናለሁ እ/ር ይባርክህ ። እስካሁን ድረስ ብዙ ቃለመጠይቅ አድርገሀል አንዱንም በስርአቱ አላየሁም እጠቀምበተለሁ ብዬ ስለማላስብ።
እንደንዚ አይነት አስተማሪ የሚያንፁ ሰዎችን አቅርብ አመሰግናለሁ። በዚህ ቀጥል እ/ር ይባርክህ።
In your life for the first time you done great interview,,,Dr washed your past experience cleanly ❤❤❤
ሶፍዬ ተባረክ👍👍👍👍👍❤❤❤
Wase Dr. Gemrchis Desta we love you!!!
ዶ/ር ገመቺስ ደስታ ካወኩት ጊዜ ጀምሮ ወድጄዋለሁ
Dr. Gemetchese , with all respect man is a sprit it has soul living in the body or container , man is the sprit is not anti christ teaching mohamedian only they're antichrist i am not antichrist
Wow! Dr. Gemechis is so cool and brilliant!! So proud of him!
Beloved man of God
You're my ticher blessing
Dr.Gemechis god bless you
Amazing person ❤
Thanks Dr you are so muchuar God bless you 🎉
ዶር ጌመቺስ ደስታ እና ቤተሰቡን ሥራውን አገልግሎቱን ትዳሩን ጌታ ይባርክ።
አሁንም ያስፋህ።ለዓለም አቀፍ በረከት ያድርግህ።
ፓስተር ሴፎንያስን ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ትዳርህን ይባርክህ።ማብራሪያ የሚያስፈልጋቸውን በጥልቀት እንዲብራሩ በጥያቄ ስላቀረብከው ጌታ ይባርክህ ከዚይ ብዙ ተምረናል በተለይ ሰው በሚድያ ላይ የሚናገረውን እጅግ በጣም መጠንቀቅ አለበት።
DR such a powerful and posetive and a hard working person
ዶር/ፓር ገመቺሳ ሰላም ላንተ ይሁን እንደምን አለህ የተባረክህ የ እግዚአብሔር ስው 2013 ኢትዮጵያ እያለሁ በ ebs መፅሀፍ ቅዱስ ዘፍጥረት "1 :3 እግዚአብሔርብርሃን ይሁን አለ ብርህንም ሆነ " ብለህ ያስተማርክው በጣም ከቡዙ ነገር ነው ያወጣኝ ብዙ ይጨለሙ ይሚመስሉ ነገሮቼ በርተዋል USA 🇺🇸 ስልክህን ማግኘት ፈልጌ ነበር ማግኘት አልቻልኩም አግኝቼ ምስክርነት ብነግርህ ደስ ይለኝ ነበር እሁንም
Please ለእኔ እና ቤተሰቦቼ ፀልይልን? ተባረክልን🙏
Doctor Le Zelalem Tebareklgn Geta Yitebikh Ahunim Yichemaribkh Wuddddddd❤❤❤❤sofiye Ante Biruk Geta Abizito Yibarikh Nurilin❤❤❤❤
Dr gemechu betam brilliant yehone sewnw tlku sihtetu bye masbew yezi dekama sewuye showlay mekrebunw
እባክህ እንደዚህ ያለዉን ቁምነገር ይልመድብህ ተባረክ
ሶፊዬ ተባረክ በጣም ደስ ብሎኛል በደንብ ተምሪበታለሁ ዶክተር ገመቺስ ተባረክልኝ!!!!!🎉🎉🎉🎉🎉
Reverand Dr.Gamachis Desta,a wonderful man.The man God is making still!
Luba Dr Gammeekoo isinan jaalladha❤❤❤ Gaaffiif deebii ajaa'ibaati.
Really God bless you doctor, i thank God for having most educated and humble brother like you.
Dr Gamachis you can explain Bible well ! God bless you
በህልሜ ነው በለኝ ሶፈኒያስ ጤነኛ ሰው ማቅረብ የጀመረው። I like it----bro it is good beginning! keep it up👏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ገመቺስ ለሁሉም ሰው ስላለህ ቦታ ተባረክ ለልጆቼ እስኮላር ሽፕ ባገኝ ደስ ይለኛል
God is good