የአህባሹና የሁሱ ዱላ ቀረሽ ክርክር||ድቤ ለመምታት አልታደልኩም አላለም😁

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 633

  • @Mozaze
    @Mozaze 24 дня назад +54

    😅😅 ወላሂ በሳቅ ሁሱ አሏህ ይጠብቅህ መስሎችህን ያብዛልን

    • @cgf8399
      @cgf8399 23 дня назад +2

      @@Mozaze ቀላልያስቃል አሏህይጠብቀዉ

    • @Mankiyu-n9t
      @Mankiyu-n9t 7 дней назад

      🎉🎉🎉🎉

  • @seadaMohammed-h4r
    @seadaMohammed-h4r 24 дня назад +38

    ሁሱ ያገሬ ልጅ አላህ ይጠብቅህ አተእና መሰሎችህ ያብዛልን ሀቢቢ ሺአመት ኑርልን

    • @SualihaGetu
      @SualihaGetu 23 дня назад

      አይ ጠጤናውን ቅዋውን ሰጥቶ 😅መቶ ከቆየ ይበቀዋል የነብዩ ኡመት አብዛሀኛው ስልሳ ሰባ ነው

  • @እሙዐብድአልመጅድ
    @እሙዐብድአልመጅድ 23 дня назад +20

    ሁሱ ጀግና ወንደማችን ከአህባሽ ተንኮል ይጠብቅህ

    • @MerwanTube-b1n
      @MerwanTube-b1n 21 день назад

      Ahbash Muslim new

    • @Meram-jd9hp
      @Meram-jd9hp 20 дней назад

      ክክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂አሕበሽምንድነውትርጉሙንታውቂዋለሽነጃሳ፡በክቶች፣የከብትስብስብ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayatdamtew7016
    @hayatdamtew7016 19 дней назад +10

    *_እኔ እሚገርመኝ ሙስሊሞች የትናችሁ ሁሱን እስካሁን100k አልገባም ተው ይህንን ት/ት ሸር እያደረግን ተባብረን እናድገባው እንዳው ሀቂቀተን ይህት/ት ለኛ ለሙስሊሞች እራሱ በካፊሮችም ምክናየት ብዙ እምናዉቀው ነገር አለ በአላህ ይችንን ተቴክስት እምታነቡ ሸርርር_*

  • @SemiraGetahun
    @SemiraGetahun 14 дней назад +7

    አላህ ይጠብቅህ ሁሱ ጀግናው የአህባሾች እራስ ምታት🎉🎉🎉🎉😂😂

  • @GalaxyA13-o8e
    @GalaxyA13-o8e 24 дня назад +24

    ክክክክ ለድቤ አልታደልኩም አላለም😅😅😅ሁሴ አላህ ይጠብቅህ

  • @SofiaAli-r7r
    @SofiaAli-r7r 12 дней назад +6

    ሁሴን አላህ እድሜህን ያስረዝመዉ ያንተ ደእዋ ይመቼኛል የሳዉዲ ኡለማ ነህ

  • @ayshaaysha-zs2cl
    @ayshaaysha-zs2cl 21 день назад +6

    ሁሱ በሳቅ ገደልከኝ አንተ የኢስላም ጀግና

  • @ሉሉሻነኝወሎየዋ
    @ሉሉሻነኝወሎየዋ 15 дней назад +3

    እኔኮ ሁሱን የምወደው በምክንያትነው ሲሰድበውም ይስቃል 😂የኛጀግና ሁሱ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ❤🎉🎉🎉🎉

  • @garuhira1259
    @garuhira1259 16 дней назад +4

    በጣም ያስቸገሩን አንዳንተ በግምት የሚወነጅሉት ነው ለማንኛው ገና ነህ እርጥብ ነህ ሁሲ አላህ ይጠብቅህ እንደነዚህ ሊጥ ሰውን ሙስሊምን አይሁድ ብሎ የሚሰድቡ አላህ የፈለገውን ይምራል።

  • @RahmiYimer
    @RahmiYimer 14 дней назад +4

    ሁሱ አላህ ይጠብቅህ እዳተ አይነቱን አላህ ይጠብቅህ😂😂😂😂😂😂😂😂አህባሽ በጣም ነዉ የሚገርሙት

  • @zaburaahmed3023
    @zaburaahmed3023 11 дней назад +3

    ሁሱ ጀዛካሏህ ኸይር ወንድማችን አሏህ ይጠብቅልን ያረብ

    • @JemalAssen-c5c
      @JemalAssen-c5c 5 дней назад

      አላሁ አክበር አላህ ይጠብቅህ ሁሱ ማሻ አላህ

  • @ከድርሸጋ
    @ከድርሸጋ 10 дней назад +3

    አላህ ይጠብቅህ የመወደው ኡስታዝ❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 24 дня назад +16

    😅😅😅😅😅😅 ድቤ ለመምታት አልታደልኩም አላህ ሆይ ጠሞ አጥማሚን አርቅልኝ ሠው እደት ቁርአን ለመቅራት አልታደልኩም ይላልይ ለድቤ አልታደልኩም 😅😅😅😅😅😅

    • @AminatHusen-rg5su
      @AminatHusen-rg5su 24 дня назад

      😅😅😅😅😅😅

    • @አኢሻሙሀመድ-ጀ5አ
      @አኢሻሙሀመድ-ጀ5አ 6 дней назад

      አጂብነ. እደውምንአለበት. ያላህንቃልአውቂ ባነበብኩቢል. አታሞለመምታትአልታደልኩም. አጂብ

  • @abdelletifMohammed
    @abdelletifMohammed 18 дней назад +1

    ማሻኣላህ ሁሱ ኣላህ ዕድሜና ጤና ይስጥላ እዉቀትህን ኣላህ ይጨምርልህ

  • @MfDktnkgozb
    @MfDktnkgozb 12 дней назад +3

    ሁሱየ በጣምነው ያሳክኝ አላህይጠብቅህ

  • @ter2065
    @ter2065 25 дней назад +31

    የካፍሮችና የአህባሾች እራስ ምታት ሁሱየ ተግና

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA 24 дня назад

      የእስላም አንጃዎች ትምህርት እንደሽንት ቤት እዳሪ የምገማ ነው

    • @JEMALEBRAHIMJEMALEBRAHIM-r6q
      @JEMALEBRAHIMJEMALEBRAHIM-r6q 24 дня назад +3

      ሲጀመር ወሃብያ ከነሳራዎች ምን ትለያላቹሁና 😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ
      @ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ 24 дня назад

      😂😜​@@HubelAl-UZZA

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 24 дня назад

      ​@@HubelAl-UZZAበየሄድሽበት መሳደብ ነው 😂🤣 አንዳዴ ከጥላቻ ወጥተሽ ተማሪ ደሞ የራሳቹ ነገር አምጥታቹ አትንገሩን ከናንተ በላይ ግም የለም 🤣🤣

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA 24 дня назад

      @@Jemila-s4e አእባሽ ሰለፊ ሱፊ ዋሀቢ ማቱሪዲያ አሻሀሪያ ሺዔ ሱኒ አህዋን አላሀዊትስ እስማኤል ሺዔ አቤት የእስላም አንጃ ብዛቱ ወደ 3000 በላይ አሉ የምገርመው እነዝህ ሁሉ የአቂዳ የተውህድ ልዩነታቸው በመገዳደል እርስበርስ በመጠፋፋት ብተዋወቃሉ kkkkkkkk .የእስልምና ጉድ ላስተምርሽ kkkkkk

  • @ZAINABZ-tw9nl
    @ZAINABZ-tw9nl 13 дней назад +3

    ትህትናው ይገርማል ሲሰድበው እኳን ይስቃል❤

  • @zenetali5636
    @zenetali5636 23 дня назад +3

    ያረቢ ትክክለኛውንመገዲምራን. መጨረሻችንንአሳምርልን. ማሻአላህ ሁሴን. የሱናኡስታዞቻችንንአላህይጠብቅልን

  • @JEMALEBRAHIMJEMALEBRAHIM-r6q
    @JEMALEBRAHIMJEMALEBRAHIM-r6q 24 дня назад +9

    አላሁ መውጁዱን ቢላ መካን 🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️

    • @cgf8399
      @cgf8399 24 дня назад

      ❌❌❌❌❌❌❔❔❔❔❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

    • @AbuAbdulnur
      @AbuAbdulnur 24 дня назад +5

      ይሄ እኮ መሰረት የሌለዉ የፈላስፎች አቂዳ ነዉ

    • @muhamedhalid-x1q
      @muhamedhalid-x1q 15 дней назад

      ተዉ ባክ አሏህ በሱረቱል አንከቡት የነገረንስ አሏህ ከፍጥረታት አልፈልግም ያለዉን አልቀራሀዉም ቦታን የፈጠረዉ አሏህ ነወ ከቦታ በፊትም ነበር አሏህ ከፍጥረታት አይፈልግም ​@@AbuAbdulnur

  • @muhammedali-pe8pd
    @muhammedali-pe8pd 17 дней назад +3

    እኔ የተላኩት መልካም ስነምግባርን ላሟላ ነወ ረ/ሰ/ወሰ

  • @AfAfrin-x7t
    @AfAfrin-x7t 12 дней назад +1

    ጀዛከለህ ማሽአለህ አለህ ይጫምሪሊክ አለህይጠብቅህ እንደአንታም አይነት አለህ የብዘልን ሁሱ

  • @ToybaT-i9s
    @ToybaT-i9s 24 дня назад +12

    ወድማችንሁሤን አላህ ይውደድህ አላህ ሂድሀ ይሥጠን ያረብ ጠመው ከሚያጠሙ ሰወች ጠብቀን ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም

  • @AfetaDilebo
    @AfetaDilebo 19 часов назад

    ሁሱ አላህ ይጣብቅህ ❤ረሱን ማን እንዳሆናም አያቅም ተው😂😂😂😂

  • @bushman3946
    @bushman3946 24 дня назад +14

    ሁሱዬ የውነት አሳከኝ😂😂😂😂 አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ

  • @Yaasalaam-l6k
    @Yaasalaam-l6k 20 дней назад +2

    አዑዙ ቢላህ አህባሽ ያለ ማስረጃ ይጨቃጨቃል ጃሂል "አህባሽ ዲን አፊራሽ" አላህ ከኩፊርና ከአህባሽ ፊትና ይጠብቀን

  • @MarifaAedam
    @MarifaAedam 18 дней назад +4

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ምነው ከኛ አገር ላድቀን ያህል መተህ ጫት አላማጭና ድርሱልኝን ባሥቆምክልን ወላሂ ጨንቆኛል ያገራቺን ሰው በማያስከድ ምንገድ መሄዳቸው❓

  • @tkewayuotubeተቅዋየዩቱብ
    @tkewayuotubeተቅዋየዩቱብ 24 дня назад +11

    ከንደዚ አይነት ውርደት አላህ ይጠብቀን መጀመሪያ ተምረህ ናገናይቀርሀል ከሁሱጋር ክርክር ከፈለክ

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq 24 дня назад +7

    😂😂😂😂😂😂 ኡስ ጀገነ በረተ አበሹቸ ኡከ ልብሰቸዉ እረሱ የስተዉቀል ቆሸሸነወ ኲፉየቸዉም ቆሸሸነወ

    • @rahmacv
      @rahmacv 21 день назад

      ምን ቆሻሻ ነው አላልሺም አያበልም እኔ አህባሺነኛ የት ነው ቆሻሻየ እእእ😂😂😂😂

  • @EeEe-q9j
    @EeEe-q9j День назад

    ሁሱ😂😂ስወድህ😊😊የኔወድምአላህ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @SamiraSami-e8m
    @SamiraSami-e8m 24 дня назад +4

    የኛ ጀግና ወድምችን ሁሱሱሱሱሱሱሱሱ ኣላህ ይጠብቅህህህህህህህህህህ ወድፍትትትትትትትትት👍👍👍💪💪💪💪💪💪

  • @AbdulbasitAhmed-zc7he
    @AbdulbasitAhmed-zc7he 14 часов назад

    አህባሽ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ የምራቹ

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 13 дней назад +1

    አላህ ይጠብቅህ ሁሱ ይሄ አህባሽ ጫት ቅሞ መጥቶ በምርቃና የሚናገረውን አያውቀውም😅😅😅

  • @የሷልሕ.ሸጋ.እናት
    @የሷልሕ.ሸጋ.እናት 24 дня назад +6

    ክክክ የአሁድያዎች መፅሀፍ ቀርታ የራሴም አላቅም አላለም ክክክ ዝምታ ማንን ገደለ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 24 дня назад +14

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤🎉🎉🎉😢

  • @AfetaDilebo
    @AfetaDilebo 19 часов назад

    አራ ሁሱ ሰቅ በሰቅ ሆንኩኝ ግን አህባሽ ነኝ ከሆን ቦሀላ ልመላስ አላህ ህድያ እንድሰጣኝ ዱአ አድርጉኝ

  • @zeharaebrahim4793
    @zeharaebrahim4793 24 дня назад +2

    ሁሱዬ የኢስላም ጀግና አላህ ይጨምርልህ በሳቅ ሞትኩ

  • @JamaalAealoo
    @JamaalAealoo День назад +1

    ሀሀሀሀሀሀአታደልኩም አላለም እብሪቂ በደብደብ

  • @Mami-op5my
    @Mami-op5my 24 дня назад +1

    እነዚህ እውቀት የሌላቸው ስማቸውን እንኳን እስኪሪብቶ ይዘው መፃፍ የማይችል ስለሀይማኖት በጭፍን ገብቶ ማንኛውንም መወንጀል ክልክል ሲሆን የአላህን ህግ ጥሰው አማኙንም ወንጅለው በምን ሞራል ነው ጀነት ገቢዎች እኛ ነን የሚሉ ከእውቀት የራቁ አለመማር በጭፍን የሚነዱ አላህ ያብጃቸው ማለት ነው እስልምና ሀይማኖትለማስተማር በእውቀት እንጂ በስሜት አይደለም

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 24 дня назад +4

    ሱበሀን አላህ ወንድም አብሸር ኢንሻ አላህ በርታ❤❤🎉🎉🎉😢😢

  • @tydg5284
    @tydg5284 5 дней назад

    አላህይጠብቅህ ሁሱየ❤

  • @AishaMuhamed-h5w
    @AishaMuhamed-h5w 23 дня назад +1

    አወ አይሁዶችም ሆነ ክርስቲያኖች አባታችን ሆይ በሰማይ የምትኖረው እያሉ ሰላሳ ጊዜ የሚያወረው ምንድነው ልክ እንዳንተ በሰው ሀይማኖት ገብተን የሰውኪታብ ምናገላብጥ ሞኝ መሰለህ ቁርአንን የምናምንበት አለልን ያንም ያንም ያዝ ያዝ አንልንም በቂያችነው ቁርአንና ሀዲስ አላህም ሆነ ነቢየ አልተናገሩም አይሁዶች ናችሁ አላህን ጂስም ፣ነው ትላላችሁ ያው አባቴ ባትሉ አሏህ አንዴ ከሰማይ ሌላጊዜ ከአርሽ አይውሀብዮች መልስ ስለሌለህ እንጂ የምን ምንአገባኝ ነው ደግሞም ታውቃለህ አሏህ ምንም ፈጣሪ ምንም ነገር ሳይፈጥር በፊት አርሽ ፣ሰማይ መሬት ፣ቦታ አቅጣጫ ሳይፈጥር በፊት ያለ መሆኑን ታውቃለህ ግጥም አድርገህ ስለዚህ አትካድ አሏህ አርሽን ሳይፈጥረው በፊት ያለ አርሽ አለ አሁን ከተፈጠረ አርሽ በሆላ አሏህ ካለ አርሽ አለ ካለ ቦታ ካለ አቅጣጫ አለ ምንአገባኝአትብል ውሸት ብቻ

  • @BmdBmfkh
    @BmdBmfkh 18 дней назад +2

    አረ ሁሱ ገናዛሬ ተመቸኸኝ ወረቢ ትንሽም በቪደወ ባትወጣ ጡሩነበር

  • @MeseraDawed
    @MeseraDawed 19 дней назад +1

    ማሻአላ አላህዪጨምርልህ🎉🎉

  • @EbrahimEbrahimebr
    @EbrahimEbrahimebr 6 дней назад +1

    ከአህባሽጥመትባላህእጠበቃለሁዋውሲያናድ

  • @Fir00-py8nq
    @Fir00-py8nq 25 дней назад +10

    ሁሱዬ ቀድመህ አሳበድከዉ😂😂😂😂

  • @RahmaUae-pq6ry
    @RahmaUae-pq6ry 11 дней назад

    ማሻአላህወንድሜአብሸረማሻአላህ❤❤❤

  • @FatumahHussein-zf6fv
    @FatumahHussein-zf6fv 23 дня назад +2

    ወይኔ ሁሡ😂😂😂😅😅😢😢😢 አላህ ይምራቼው ወላሂ አዘኩ ከልቤ

  • @rahmaSultan-y9f
    @rahmaSultan-y9f 18 дней назад +1

    ሌለዉን እንተዉ
    እኘ ምንከተለዉ
    ቁርአን ን
    ሀዲስ እንከተል
    ወሀብየ
    አሀበሽ
    ጀአፊየ የምንለዉን እነቁም
    ጴንጤ እንተገል እጁ ይደብረል

  • @Sitrabintiendris
    @Sitrabintiendris 24 дня назад +1

    አይሁሱ እብሪቅ ኪዉ ከዉ አላለም ይመችሁ በርታልን የኛ ጀግና😂😂😂

  • @Kerimagemal
    @Kerimagemal 24 дня назад +2

    ሁሱዬ አላህ ይጠብቅህ ወላ በሳቅ😂😂😂

  • @AliAli-h1b1x
    @AliAli-h1b1x 19 дней назад +2

    ሁሡ አላህይጠብቅህ😂😂😂😂

  • @KubraAdds
    @KubraAdds 16 дней назад +1

    ኧረ አያሥቅም ወላሂ ያሳዝናል አላህ ይዘንላቸው😢😢

  • @Sofay-f7b
    @Sofay-f7b 10 дней назад

    አላሕ ይጠብቅሕ😍😍😍😍

  • @zedzuzu883
    @zedzuzu883 Час назад

    ❤❤❤❤ አላህ ይጠብቅሆ

  • @AgFc-if7no
    @AgFc-if7no 11 дней назад +2

    አንድ ሁለት ሶስት አራት አላለም ሁሱ በሳቅ ገደልከኝ

  • @meseretdebebelimetameseretdebe
    @meseretdebebelimetameseretdebe 25 дней назад +3

    ሁሱ አላህ ይጠብቅህ እንደዚ አይነት ከአብዶ በረንዳ ያመሀጠ ሰውዬ😂😂😂

  • @AshrekaNuri24
    @AshrekaNuri24 24 дня назад +2

    የሙስሊሞች አቂዳ በቁረአን አሏህ እንድህ ይላል፡-ዘመን በማይቀረው ቁረአኑ(ቃሉ)፡-قل هو الله احد (ቁልሁወሏሁአሀድ)ይህ ማለት አሏህ ብቸኛ አጋር የሌ ለውጌታ ነ ው። የአሏህ እዉነታ የፍጡራንን እውነታ አይመስልም ። የአሏህ ባህሪ ይ የፍጡራንን ባህሪ ይ አይመስልም ።የአሏህ ድርጊት የፍጡራንን ድርጊት አይመስልም ። አሏህ እንድህ አለ ፦ الله صمد (አሏሁሶመድ)ይህማለት ሁሉም ፍጡር ከአሏህ ፈላጊ ሲሆኑ እርሱግን ከፍጡራን ፈፅሞ አይፈልግም።የሠውልጆችንና መለኢኮችን ፣አጋንንትና እንስሳትን የፈጠራቸው አሏህ ስለሆነ ከነርሱ ፈፅሞ ፈላጊ አይደለም።እንድሁም ምድር፣ ሰማይም፣ የአርሽ፣የኩርስይና ሌሎች ቦታወችንም የፈጠረ አሏህ ስለሆነ ከነዚህ ቦታወች አይፈልግም።በራሡ የተብቃቃጌታነው።አሏህ ቦታወችን ሳይፈጥር ያለ ቦታእንደነበረሁሉ ለዘላለሙ ያለ ቦታየሚኖር ጌታነው። አሏህ እንድህ አለ፡-لميلد ولم يولد (ለሚየሊድ ወለሚየወለድ)ይህማለት አባት ለልጅ መሠረት እንደሆነው አሏህ ግን የአንድም ነገር መሠረት ነው አይባልም።እንድሁም ልጅ የባቱ ቅርንጫፍ እንደሆነው አሏህ የአንድም ነገር ቅርንጫፍ ነው አይባልም።ባጠቃላይ አሏህ አልወለደም አልተወለደም።የሚከፋፈል ጌታም አይደለም።አሏህ እንድህ አለ፡-ولم يكن له كفوا احد(ወለሚኩለሁ ኩፍወ አሀድ)ይህማለት አሏህ አንድም አምሳያየለውም።ፊት፣እጅ፣እግር፣ጆሮ፣አይንናየመሣሠሉት የአካል ክፍሎች የጠራጌታነው።እነኝህ አካል ክፍሎች የኛ የፍጡራኖች መገለጫዎች ናቸው።አሏህ በዚህ አካል ክፍሎች አይገልፅም።እንድሁም መቀመጥ፣መደላደል፣መውጣት ናመውረድ የኛየፍጡራን ባህሪይናቸው።አሏህ በነዚህ ባህሪያት አይገልፅም።አሏህ ቅኑ መንገድላይ ፀንተው ከሚሞቱት ያድርገን።

  • @GdDh-p4k
    @GdDh-p4k 2 дня назад

    ወድማችን ጀዘከላህ

  • @cgf8399
    @cgf8399 24 дня назад +2

    አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ አይአህባሹች. ጠመዉስዉንአጠመሞት አኡዙቢላሂ ወንድማችንሁሴን በርታ. አሏህእዉቀትንይጨምረላህ ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉
    ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉
    ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 24 дня назад

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካተሁ አሚን ያረብ

  • @GogDjg
    @GogDjg 10 дней назад

    ወላሂ በጣምነውደስያልኝ ጀዛከሏኸይር

  • @seadamustefa-z2q
    @seadamustefa-z2q 24 дня назад +3

    የሱና እህቶቸ ወንድሞቸ ሰላም ይብዛላችሁ እነሱንም አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራቸው ደምሩኝ የስደት እህታችሁ ነኝ

  • @ፋፊጉራጌዋ
    @ፋፊጉራጌዋ 24 дня назад +8

    ክክክ ወንድማችን ሁሱ አሏህ ይጠብቅህ ረዥም እድሜ ከጤናጋ

    • @Zyadh-zb4cz
      @Zyadh-zb4cz 24 дня назад +1

      አሚን ያረቢ

    • @AshrekaNuri24
      @AshrekaNuri24 24 дня назад +1

      @@ፋፊጉራጌዋ ኮሌራ ጃሂል

  • @JEMALEBRAHIMJEMALEBRAHIM-r6q
    @JEMALEBRAHIMJEMALEBRAHIM-r6q 24 дня назад +2

    መሓመድ አብድልሃብ ይጥላዕ ቀርኑል ሸይጧን ብለውታል ረሱል ሶሎሏህ ወዓለይሂ ወሰለም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌

    • @cgf8399
      @cgf8399 24 дня назад

      ስነስራአትይኖርሺመጀመሪያ

    • @Susu-n9y
      @Susu-n9y 23 дня назад

      ማስረጃ ????

    • @Abdoo-k4o
      @Abdoo-k4o 23 дня назад

      ማሰረጃ አማ አንተ ጃሂል

    • @MmN-ir4rw
      @MmN-ir4rw 17 дней назад

      ከማስረጃ ጋር ጻፊ
      አለዛ እረፊ

  • @semiraibrahim6887
    @semiraibrahim6887 4 дня назад

    የለለ ችግር አትፍጠሩ አንተን ብሎ ኡስታዝ

  • @SaraSara-q8e5o
    @SaraSara-q8e5o 20 дней назад +1

    አሠላም አለይኩም ሁሡ አረ ተደናገረን አላህ ከአሹ በላይ ብለን እንመን

  • @NeimajemalNeima
    @NeimajemalNeima 21 день назад +1

    ሁሱ ወላሂ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @jamile-u3c
    @jamile-u3c 24 дня назад +3

    አላህ ይታብቂህ ሁሱ 💐💐💐💐

  • @AminatHusen-rg5su
    @AminatHusen-rg5su 24 дня назад +3

    ሁሡ የኔጀግናወንድም አላህይጠብቅህ 😅😅😅ግንለድቤ አልታደልኩም ከዛም ማሥረጃዉ የለኝም አልቀራሁም አላነበብኩም አለእናእደት አወቀዉነዉየኔጥያቄ ኢላሂ ያለዉቀት አተዉሩ እደዉ

    • @SamiraSami-e8m
      @SamiraSami-e8m 24 дня назад

      እንየም ያሰቀኝኝኝኝኝኝ😅😅😅😅😅😅

  • @ፎዚነኝጥቅሿ
    @ፎዚነኝጥቅሿ 19 дней назад +1

    😁😁😁እረ ወይኔ በሳቅ😂😂

  • @ስአዳይማምሙሀመድወሎየዋ

    ኧረ ጉድ ሸሁመር ኮበልቻ ቢባል ምንችግርአለው ሰውአደል እንዴ ሙሽሪክ ማለት እኮ ያውካፊርነው ደረቅናቸው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጫት አልቅምም አላለም

  • @ZabibaZabiba-s6w
    @ZabibaZabiba-s6w 24 дня назад +3

    በየቀኑ እምትለቀውን በየትነውእማገኘው❤❤❤ከቻልክ መልስልኝ

  • @SultanAladinan
    @SultanAladinan 24 дня назад +2

    ኡዝታዝ ሁሴን ጋ ቀልድ የለም ሂድ ወደ ጫት ተራ እክክክክክክ በቀን ሶትቴነው የሚቅመው ጀግና በቀን ሶስቴ ከአሏህጋ በሶላት በዚክር ያተቢጤ በጫት አላህየ ወደቀጥተኛው መገድ ምራንን

    • @Meram-jd9hp
      @Meram-jd9hp 20 дней назад +1

      አልቀረብሕምንፍጣም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MuhamedDawd
    @MuhamedDawd 12 дней назад +1

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 በሳቅ ገደለኝ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @AbdulbasitAwel-f4i
    @AbdulbasitAwel-f4i 20 дней назад +1

    ሀቢቢ ማሻአላህ ሁሴን

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia459 14 дней назад +1

    ኧይ ሁሱ 😂😂😂 1 2 3 4

  • @jokimlundel-wg1pj
    @jokimlundel-wg1pj 21 день назад +1

    وَقَالَتِ الْيَهُودُ عُزَيْرٌ ابْنُ اللَّهِ وَقَالَتِ النَّصَارَى الْمَسِيحُ ابْنُ اللَّهِ ۖ ذَٰلِكَ قَوْلُهُم بِأَفْوَاهِهِمْ ۖ يُضَاهِئُونَ قَوْلَ الَّذِينَ كَفَرُوا مِن قَبْلُ ۚ قَاتَلَهُمُ اللَّهُ ۚ أَنَّىٰ يُؤْفَكُونَ

  • @toybaali1412
    @toybaali1412 23 дня назад +2

    😂😂😂አስተክፊሩሏህእንደዛሬ
    ስቄምአላውቀው

  • @TreTree-r6e
    @TreTree-r6e 14 дней назад +1

    አረ. በሳቅሞትኩኝ. ውይ. መርበትበት. ኢናሊላሂ

  • @MuhamedDawd
    @MuhamedDawd 12 дней назад

    ሶሎሏህ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 25 дней назад +8

    አይ ሁሱ ስታፋጥጠው ተሳድቦ ወጣ ይሄ ማሀይም 😂😂🤣

  • @SaideSaide-qc8cr
    @SaideSaide-qc8cr 12 дней назад +1

    በሳቅ

  • @SemiraEe
    @SemiraEe 25 дней назад +2

    ያረቢበእምነቴአፅናኝበራህመትህ

  • @Hነኝከወደወሎ
    @Hነኝከወደወሎ 17 дней назад +1

    ሡብሀን አላህ

  • @ZOZIzozi-x6u
    @ZOZIzozi-x6u 24 дня назад +3

    አህባሽ ለዘላለም ይኑር!!

    • @Feruzagetachew-e3w
      @Feruzagetachew-e3w 24 дня назад +1

      ኧረ

    • @cgf8399
      @cgf8399 24 дня назад

      ከገፀምድርያጥፋችዉአሏህጠመዉየሚጠሙናችዉ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 15 дней назад

      😂አሏህይምራችሁ ሱናውንጥላችሁ ወደሽርክ

  • @NuruAhmed-nl9gu
    @NuruAhmed-nl9gu 19 дней назад +1

    አዎ ወላሂ ኡመር የሚባል ሰውዬ ኮቻን አበላሺቷታል አላሁ መውጁዱ ቢላ መካን ይልሀል ከዬት እንደመጣ የማይታወቅ ቃል ሌላ ጥያቄ የሚፈጥር አላህ ይጠብቀን

    • @mohammedawel7779
      @mohammedawel7779 19 дней назад

      አይ ወሀብያ ተኝታችሁም ሳይቀር ዑመር ዑመር እያላችሁ ነው የምትቃዡት አይደል 😂 ጀግና የኛ ሸይኽ ዑመር 💪💪

  • @Emumubarek
    @Emumubarek 22 часа назад

    ሱበለን አላህ ሁሱ

  • @MmN-ir4rw
    @MmN-ir4rw 17 дней назад +1

    የሱበሀን አላህ ሁሱ ❤አላህ❤ ከፍ ያርክ

  • @Seadaoumer-d7s
    @Seadaoumer-d7s 24 дня назад +1

    ሱለሏሑ አለይሒ ውሰለም ❤❤❤ሁሱ ጀዛከአላሕ እነዚሕን ከላይ ለሰው ብለው ያመኑትን አሳምናቸዉ አላሕ ይስጥህ 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AishaMuhamed-hc7zo
      @AishaMuhamed-hc7zo 23 дня назад

      እኛ የአይሁድን ሀይማኖት ማወቅ አንፈልግም ኢስላም አለልን እውነተኛ ሀይማኖት አለቀ የአይሁድ ሀይማኖት ማወቅ ትተህ የራስክ ሀይማኖት ጥርት አድረገህ ባወቅክ በመጀመሪያ አራም

  • @HayuHossn
    @HayuHossn 21 день назад

    123456አተ በደህና ሰይመህዋል 😂😂😂አልታደልኩም እሱለማለት አላለም😂😂😂😂

  • @alahamdulil
    @alahamdulil 24 дня назад +2

    ብእዝንለህ ያማጃርያ ልጄ እንዳንታ እንዲዮንልኝ ሚኞቴ ነዉ ዋንድማችን አ ለህ ይጨምርልህ

  • @ዝናቡኸጃቱዘይኑ
    @ዝናቡኸጃቱዘይኑ 23 дня назад +1

    እኔ ደስ ያለኝ ሲጠይቀው የራሴንም አላቅም አላለም እንደካሴት የተሞሉትን ሲያወሩ😊

    • @aishamuhamed8951
      @aishamuhamed8951 23 дня назад

      እኛ የአይሁድ ሀይማኖኖት ማውቅ ግዴታችን አለመሆኑን እናውቃለን ማታውቁት ደግሞ በአይሁድ ና በክርስቲያን ሀይማኖት ገብታችሁ ትፈተፍታለህ የራስክን ሀይማኖት ጥርት አደርገህ ባወክ መጀመሪያ የክርስቲያን ና የአሁድ ሀይማኖት በማወቅህ የኢስላም ትልቁ ምሁር የሆንክ መሰለህ ፈስ

  • @KamillaUmer
    @KamillaUmer 22 дня назад +1

    አላህ ሂዲያ ይስጣቸዉ ሰዉ እንደት ካለማስረጃ ይከራከራል

  • @HabibaHasan-i5z
    @HabibaHasan-i5z 24 дня назад +1

    Ajb allah ytebkih husu wedma❤

  • @Semirayesuf-q4t
    @Semirayesuf-q4t 24 дня назад

    ሱብሀን አላህውርደት አለማወቅ እኮ ችግር።የለም መማር።ነው አላህይጠብቀን

  • @WabaRabbi
    @WabaRabbi 17 дней назад

    ቡና ክሱ ዉጥ አርጋዉ እኮ አፍሉት ከይቆለ ምሉ ደደቦች እኮ ነቻዉ😂😂😊

  • @AplApl-vu3nx
    @AplApl-vu3nx 19 дней назад

    መጀመሪያየተጠየከውንአትመልስም አላሁመውጁዱ ቢላመካን አላህያለቦታ ናችሁ ክርክርብቻ

  • @ስአዳይማምሙሀመድወሎየዋ

    አይ አህባሽ😂😂😂😂ደጋባቱ ተናደዴ

  • @Fadeela-e5h
    @Fadeela-e5h 22 дня назад +1

    ሰለላሁኣለይሂወሰልም