ስለ አሌክስ ፈርጉሰን ስንብት የቀድሞ ተጫዋቾች ምላሽ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • ማንችስተር ዩናይትድ ሰር አሌክስ ፈርጉሰንን ከአምባሳደርነታቸው አንስቷል።
    በውሳኔው የተፈጠሩ ስሜቶች እና የተሰጡ አስተያየቶች ምን ይመስላሉ?

Комментарии • 10

  • @BenjaminArsenal-s2c
    @BenjaminArsenal-s2c 4 дня назад +2

    ትክክኛ ነዉ ገፁ

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 4 дня назад

    ፈርጌ ጀግና ሰዉ❤❤❤

  • @YaredB21
    @YaredB21 4 дня назад

    ካልተሳሳትኩኝ ፈርጉሰን አሁን በሚሰሩት ስራ(contribution)የሚዳኙ እንጂ በነበራቸው ዝና ዛሬም መቀጠል አለባቸው ብዬ አላስብም

  • @danieldebebe9729
    @danieldebebe9729 4 дня назад

    Selam

  • @DAKODI2825
    @DAKODI2825 4 дня назад

    ለመጀመሪያ ጊዜ አለቀስኩኝ ዩናይትድን የፈጠረውን ሰው አባረሩት ቀድሞውንም ተኝቶ ሲያጣጥር የነበረው ክለብ በአሳዛኝ እና በአሳፋሪ ሁኔታ ስርዓተ ቀብሩ ተፈፀመ ግሌዘሮች የጀመሩትን ራትክሊፍ አጠናቀቀው።

  • @medahaddera553
    @medahaddera553 4 дня назад

    በዚህ መንገድ ፈርጊ መሰናበት ይደብራል
    gunners for ever
    አቤና ሳምሪ የመጀመርያ ተሳታፊ ነኝና እባካቹ
    በአርሴ ማልያ አበራቱኝ::ሰላማቹ ይብዛ ቻው ቻው

  • @WendesunNiguse
    @WendesunNiguse 4 дня назад

    ለክለቡ ካበረከተው አንፃር በዚህ መልኩ መሰናበት አልነበረበትም ! ኤሪክ ካንቶና በሚገባ ገልጾታል።
    የታላቅ እሩጫ ማልያን ጀባ በሉኝ አቤና ሳምሪ 🙏

  • @mitikutebabal-tz8fi
    @mitikutebabal-tz8fi 3 дня назад

    ታዲያ ለዚህ አሰልጣኝ እየከፈሉ የውም ለአሻጉሊት ለሆነ ሠው

  • @NebiyuTesfaye-o1s
    @NebiyuTesfaye-o1s 4 дня назад

    ምንም እንኳን የአርሰናል ደጋፊ ብሆንም በቃ ሰውየው ይችላሉ

  • @mitikutebabal-tz8fi
    @mitikutebabal-tz8fi 3 дня назад

    እስፖርቱ አና ሰውየወን አልገባህም ይክለብ እኮ በአሳቸው ነወ የታወቀው እሳቸው እኮ ክለብናቸው ማን