ያላትን ነገር ትታ ወደኔ መምጣት አትፈልግም...እሼ ምን ትላለህ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • ያላችሁን ሃሳብ ጥያቄ አስተያየት በ google form ላኩልኝ እስካሁን ካሳለፍኩት ብዙ ከባድ የህይወት ውጣ ውረድ ተሞክሮ፣ እውቀት እና ልምድ ተነስቼ ምላሽ የምሰጥበት እና ልምዴን የማካፍላቹበት ዝግጅት ነው።
    Send me your thoughts, questions, and comments through the google form. It is a preparation where I can respond and share my experience based on the many difficult life experiences, knowledge, and experience I have gone through so far.
    ያላችሁን ጥያቄ ከዚህ በታች ባለው google form ይላኩልን
    forms.gle/mUS1...
    በዚህ ስልክ ይደውሉልን | call us
    0903595580
    Subscribe to our Channel: / channel
    Subscribe to Donkey tube: / @comedianeshetu
    ✅follow us on
    Facebook👍🏿: / comedianeshe
    Instagram📸: / comedian.es
    Telegram: t.me/donkeytub...
    TikTok: / comedianeshetu0
    visit our website - www.comedianes...
    ያላትን ነገር ትታ ወደኔ መምጣት አትፈልግም...እሼ ምን ትላለህ?
    #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch
    #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ
    #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS
    #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
    Contact us📞
    +251913610673
    +251938212020
    📧:comedys27@gmail.com

Комментарии • 62

  • @mulu1621
    @mulu1621 Год назад +47

    ሴቶችዬ ለሰው ፍቅር ብላችሁ ዋጋ አትክፈሉ ቤተሰብ አታስቀይሙ ስራችሁን አትጡ እራሳችሁን አትጉዱ መክፈል ያለብን ዋጋ እራሳችን ነገ ችግር ላይ ፀፀት ላይ በማይጥል መሆን አለበት ዛሬ አብረውን የሚያጨበጭቡ ማሬ ማሬ እያሉ ዋጋ የተከፈለላቸው ነገ ምክንያት እያበዙ ልባችን እየሰባበሩ ሊያስቀይሙን ይችላሉ በእግዚአብሔር ብቻ ነው መተማመን የሚቻል

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር Год назад +4

      ​@@abdolgofor6064 እና ዘላ ዘላ ምናልባት ሌላ ሰው ያስተምራል ከ እኔ ተማሩ ብላ ብትመክር ችግሩ ምንድነው

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Год назад +2

      ማራያምን ልክ ነሺ እኔ አች እዱልሺው ብዙ ዋጋ ከፍየ ነበር ማራያምን ነው እምልሺ ቤተሰብ ተይ ሲሉኛ እቢ ብየ እሱን መረጥኩኛ ለሱ ብየ ቤተሰብን ተጥለው ብዙም ብዙም ዋጋ ከፈልኩ እሱ ግን ምንም በማላውቀው ሆኔታ ገዘብ አሰበልጡ ሌላ አገባ ለወንድ ዋጋ አትክፈሉ ከብር አይወድላቸውም😌😌😌

    • @nefisa70
      @nefisa70 Год назад +1

      ​@@abdolgofor6064 በመምከሯ ምን አቃጠለህ ግዴታ ደርሦባቹ አትዩ ተማሩ ከሠዎች ነው ያለችው ይሔ ደሞ በሁላችንም ቤት አለ ያለችው ነገር

  • @Ddfghjkuygbn
    @Ddfghjkuygbn Год назад +13

    የሴት ብር እሚበሉ ወዶች ልክልካቸውን ንገሩልን

  • @oneworld3823
    @oneworld3823 Год назад +2

    ስራህን ምረጥ አባቴ ሰርተህ ስትከብር ይነጠፉልሀል 👌👌

  • @geraratube12
    @geraratube12 Год назад +9

    ማኔ የሚመቻቹ👍

  • @mohannadiyad9554
    @mohannadiyad9554 Год назад +2

    ስራው ፀሀፊ ሀላፊ የማያስፈልገው ከሆነስ አቅም ከሌለውሰ

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Год назад +3

    እሼ በጣመ ነው የምወድህ በርታ

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Год назад +8

    ምላሻችሁ ጥሩ ነው ሁለታችሁም እሼ ከይቅርታ ጋር መንፈሳዊ ነገር ለመጠየቅ መምህራኖችንና አባቶችን አቅርበህ ጠይቅ በተረፈ አሪፍ ነው እናመሰግናለን ።
    ማኔ ትንሽ እንግሊዘኛውን (ብሮ )የሚለውን ቀይር የዱርዬ ቃል ይመስለኛል ሳስበው እራሱ።

  • @yeshbelayal1126
    @yeshbelayal1126 Год назад

    እንዴ ሀሳብ እኔም ይደርሳሉ ለምን ከና ሃያ ሰባት አመቱ ነው ፍቅርቸው እንዳለሁኖ መጀመሪ እራስን ማሸነፍ ነው ለሀግርም ቢሆን ለራሣቸንም ቢሆን የተሻለው እራስን አሼንፎ ወደትዳር መግባት ጡሩ ነው ለሀገርም ሺኸም አንሆንም እኛ በይኮሎም እራሳችንን ካላሼነፍነ ለሀገር ሺኸም ነው የምንሆነው

  • @fresweety4939
    @fresweety4939 Год назад +1

    እህቴ ስራሽን እንዳትለቂ በፍጹም እኔ ስራዬን በመልቀቄ ብዙ ዋጋ ከፍያለሁ

  • @diye2138
    @diye2138 Год назад

    የሚያስጠላ ፕሮግራም አሼ ሳታውቀው ምታቀርበው የወረደ ነው። ምክር ሚያስፈልገው መካሪ ማድረግህ

  • @ቲጅ-ከ7ዠ
    @ቲጅ-ከ7ዠ Год назад +5

    ይመቻችሁ ውዶች

  • @rahelmedia1965
    @rahelmedia1965 Год назад

    Mane ad Ashe. anamasaganalan ❤❤❤❤❤Talaqa makar nawa lanyi

  • @Suls65850
    @Suls65850 Год назад +3

    ተመስገን ምርጥ መካሪ ቅን አስተማሪ ስለሰጠህን

  • @kaletube5216
    @kaletube5216 Год назад

    Awo mejemriya sera yekdmal genzeb kala menem Marg yochilalu😘🙏

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 Год назад +2

    ዋውውውውውውውው እሼዬ ስወድህ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @hiwot5255
    @hiwot5255 Год назад +1

    ማኔ ውድድድ ሰው ጠመደህ እኔ እወድሀለው አሼንም

  • @hanatekle3410
    @hanatekle3410 Год назад

    ሰታወራለምንትጮሀለህ አሽዬ ፍፅምለምንአታቀም

  • @fisehamaryam5983
    @fisehamaryam5983 Год назад

    ማኔ አትነ ብቻ ተናገር😍

  • @temesgenworkie3306
    @temesgenworkie3306 Год назад +1

    ኮሚዲያን እሸቱን ማግኘት የሚፈልግ ሰው አለ ስለዚህ ስልክ እንድትነግሩኝ እፈልጋለሁ

    • @selamselam9188
      @selamselam9188 Год назад

      ይኖራል በድንቅ ልጆች ሚደውልበት ገብተክ እየው

  • @CakeChef7
    @CakeChef7 Год назад +1

    I love your show with the kids😊😍 & what about asking Google , you have all the answers for everything !!

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Год назад

    ምርጥ ንግግር ማኜ

  • @ሚሚየናቴናፋቂ
    @ሚሚየናቴናፋቂ Год назад

    ማኔ ገባ ዛሬ የውነት ተናገርክ ለኔ ማለት ነው ምርጥምክር

  • @mekdestsegaye9825
    @mekdestsegaye9825 Год назад

    👏👏

  • @abraralhrbi9131
    @abraralhrbi9131 Год назад

    እኔም ግራ ገብቶኛን ባለቤቴ ካገረቤትነው እኔደሞ አረብ ሀገረ ነኝ ወደአገረ እዳልገባምንም የለኝም ቦታ ብቻነው የገዛሁት አሁን እቁብእየጣልኩነው ባሌን ደውየለት እቁቤን ልጨረስና ወዳገረቤትልገባአልኩት እሱግን ፍቃደኛአደለም ወዳገረቤትእድገባ ከዚህ ገዘብ ከለለሽ ማነም አይወድሽም አለኝ እሱእደዛሲለኝ እሽ ናቶለ በበሀረ አነሳሀለሁ አልኩት እሱግን አልመጣም አለኝ እኔም ልግባስለው እቢአለ ናም ስለው እቢአለኝ አሁላይምን እደማደረግ ግራገብቶኛን ደሞሌላሴቶችጋረ በጣም ያወራን እናኔም በጣም እቀናለሁ ለዛምነው ወዳገረ ልግባያልኩት ጨቆኛን ምክረስጡኝ 😢😢😢

    • @hayatabdu212
      @hayatabdu212 Год назад

      ሌላ ህይወት ጀምሮ ቢሆንስ ለማንኛውም ብር ያዢራስሽን ቻይ ከዚያ ፈልጎ ይመጣል ጠንክሪ ብር እንዳትልኪ አጠራቅሚ አይዞሽ😊

    • @medinayenus4215
      @medinayenus4215 Год назад

      Anyways birr lesu endatlki,madreg yalebshin lerasish adrgi lela set emiyawera kehone ayastemamnm yesu tidar bihonm bayhonm anchi ematgojibetn neger mirech

  • @yeshbelayal1126
    @yeshbelayal1126 Год назад

    እሼ ምን ላርግህ

  • @portagal9073
    @portagal9073 Год назад

    eshe

  • @Idelawitbekele
    @Idelawitbekele Год назад +1

    Ere yenenm melsulgnnnnnnnnnn

  • @TAS27483
    @TAS27483 Год назад

    አሼ ማኔ ለወጣቶች ጥሩ ትምህርት ነው

  • @Ddfghjkuygbn
    @Ddfghjkuygbn Год назад +1

    ትክክል ምላሺ ጀግና

  • @argwaabi6189
    @argwaabi6189 Год назад

    ትክክክላኛማልሢ❤❤👍👍👍🙏🙏አሽዬዋ፡እንዋድሀላን

  • @sebleasnakew6039
    @sebleasnakew6039 Год назад +1

    ዋውውው

  • @talaage22
    @talaage22 Год назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💪👍

  • @kedesrzegene1704
    @kedesrzegene1704 Год назад

    ለኛ ለወጣቶች ምርጥ ትምህርት እሼ ማኔ ምርጥ ሰው❤❤❤

  • @nejatahmed5434
    @nejatahmed5434 Год назад

    Selam fekreshen belesh serashen tetash kahedesh nega fekreshem tetosh yehedal .tetenkake serashen areas sere naw yemlaw beserash dahna bota sedaresh hulum nager bota yeyezal serashen tetayena bawhala hulum nager tetosh yehadal adera arefash serash lay tenkere serash rasun chelo eskekom

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Год назад +7

    ማን ያዘዋል ንግግርህ ብዙወቹን ይቀይራል ክበርልን

  • @optionscell2630
    @optionscell2630 Год назад

    እባካቹ የእሸቱ ስልኪ ስጡኝ😭😭

  • @MariaMaria-wj1zc
    @MariaMaria-wj1zc Год назад

    👍👍👍👍👍

  • @ሁሉበእርሱሆነተመስገን

    ስራክን

  • @مكيةال
    @مكيةال Год назад

    ትክክል በሚዘው

  • @uaesharjah4586
    @uaesharjah4586 Год назад

    👌👌👌👌👍👍👍🙏🌹🌹🌹

  • @MariaMaria-wj1zc
    @MariaMaria-wj1zc Год назад

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @weserstrae2360
    @weserstrae2360 Год назад

    KING

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Год назад

    ❤❤❤😍👍👌

  • @seniyutube4468
    @seniyutube4468 Год назад

    Wowuu betam deniknw enamesgenalen🙏

  • @MariaMaria-wj1zc
    @MariaMaria-wj1zc Год назад

    👍👍👍👍

  • @samisweet9581
    @samisweet9581 Год назад

    Welcome eshe

  • @millyonalikedir-yr9co
    @millyonalikedir-yr9co Год назад

    ስራህን ምረጥ

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 Год назад

    😍😍😘

  • @genetkassa8394
    @genetkassa8394 Год назад

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Год назад

    💚💛❤

  • @zeenatzinat4234
    @zeenatzinat4234 Год назад

    ✅✅✅✅✅

  • @MariaMaria-wj1zc
    @MariaMaria-wj1zc Год назад

    👍👍👍👍👍

  • @ረዴትዩቱብ
    @ረዴትዩቱብ Год назад

    😍😍😍😍❤