የስኬቴን አንዱ ሚስጥር ላካፍላቹ !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 ноя 2024

Комментарии • 151

  • @Muler_tik
    @Muler_tik Год назад +31

    ስኬታማ ሆኘ ካንተ ጋር ቁጭ ብየ ብዙ እንዳስተማርከኝ የማወራበት ቀን ናፈቀኝ❤

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Год назад +20

    ሰላማችሁ ይብዛ የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ ያግዛችሁ💋

  • @ngstiabera1085
    @ngstiabera1085 Год назад +9

    እሼ ወንድማችን ክፉ ኣይንካህ እግዚኣብሔር ይጠብቅህ❤🥰

  • @melkshamedia7320
    @melkshamedia7320 Год назад +6

    ዶ/ር እሼ ካንተ ብዙ ተማርኩ ወደፊትም እማራለሁ 🙏 ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏

  • @ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ

    ግድ ነው. ኮራ ማለት ነው እኔም ዛሬ. ደመዋዝ. አስጨምሪለሁ. እቢ ብሎ ነበር ኮራሁበት 500ሪያል አስጨመርኩ

  • @tadese1114
    @tadese1114 Год назад +6

    የኔ ወንድም እድሜ ይስጥ እግዚአብሔር ❤🙏⛪️🙏

  • @blargatube8811
    @blargatube8811 Год назад +5

    ማነው እንደ እኔ አስገራሚ ህይዎት ለመኖር የተዘጋጀ

  • @woinbelaineh7591
    @woinbelaineh7591 Год назад

    Eshe akwam yalewu sewu fetariwun ayresam fetariwun yaresa demo yelefabetn hulu ykefelewal ycherewal thank you bro

  • @Bariwwonde
    @Bariwwonde Год назад +4

    ተመቸኝ የምር የኛም ህይወት እንዲህ ፈጣሪ ይቀይርልን

  • @aberashyohans
    @aberashyohans Год назад +1

    እሼ ሰለምክ ይብዛ በጣም እኮ ነው ምወድህ አንተን ስያይ ደስ ይለኛል ጭንቀቱ ሁሉ ይረሳል
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
    አንድ ነገር ለከፈልህ በጣም የምወደው ልጅ ነበረ 12አመት በፍቅር የቆየው ፍቅርኛዬ ልገባ ከውጭ ሀገር ስመለስ እሱ በሌላ ተቀየረ
    ሽመግሌ ተልዕኮ ቤተከርስቲያን ሁሉ ከለቃ ቦኃላ 2013ልገባ ስመለስ እሱ የሌላ ሴት አፍቅሮ ጠበቃኝ ከዛን በኃላ ተለየን ከዛን በኃላ ወንድ ያስጠላኛል እሼ እንደ ወንድም ምን ትመክረኛለህ ሁሉ ነገር አስጥለኝ ተንቄሽ ሙች ይለኛል 😢😢😢😢😢😢

    • @aberashyohans
      @aberashyohans Год назад

      እስቲ በእናትህ አንድ ነገር ቢልልኝ

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 Год назад +2

      የሰማይ ቤትሽን እዳታበላሽ ፀሎት አድርጊ የተሻለ ይሰጥሻል ያሰው ለአንች ሰላልተፈቀደ ነው ከ12 አመት በሃላ የሄደው

    • @aberashyohans
      @aberashyohans Год назад

      እሺ ተባረክ

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር Год назад +1

      ​@@aberashyohans ምንም እንኳን ምክርና ቡጢ ለሰጭው ቀላል ነው ቢባልም ግን እህቴ ጎበዝ መሆን አለብሽ በተለይ ወደ ፈጣሪሽ መቅረብ ይጠበቅብሻል ህመምሽ በደንብ ይገባኛል ግን እመኝኝ ጠንካራ ከሆንሽ ከዚህ ስሜት ስትወጭ እሱን እያሰብሽ የተከፋሽበት ቀን እሱን እያሰብሽ ሌላ ወንድ አልፈልግም ብለሽ የምታባክኝው ጊዜ ሁሉ ይቆጭሻል ተሽለሽ ተገኝ ፈጣሪ ለ አንች ያልሆነውን ምናልባትም የማይጠቅምሽን ነገር ከ አንች እንዳራቀልሽ አድርገሽ አስቢ በተረፍ ድንግል ማርያም ትርዳሽ።

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ዋው ምርጥ ምክር እናመሠግናለን እሼ

  • @abbbuabbbu3250
    @abbbuabbbu3250 Год назад +3

    ትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👌👌👌👌

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke Год назад

    እሼ ከልብ አመሠግናለሁ ላንተ አይታወቅም እንጂ በአሁን ስአት ተስፋ ስቆርጥ ተስፈኛ እንደሆን አደረከኝ አልጠቀምም ብየ ሳስብ እንደማስፈልግ እና እንደምጠቅም አስተማርከኝ ብቻ ብዙ ነገር ህይወት ዉስጥ ተለዉጧል የሚገርመው ደሞ አንተ እየተናገርክ በህይወት ላይ እየሆነ ሳየው ወይኔ እግዚአብሔር ይመሰገን

    • @halumialihijabicqueen9969
      @halumialihijabicqueen9969 Год назад

      ለምን አጠቅሚሚ ላአባትሽ ለናትሽ ለህትሽ ለወድምሽ ለሚወድሽ በሙሉ ያንች መኖር ይጠቅማቸዋል አንችም ጀግና ሁነሽ ጥቀሚቸው

  • @ETechMedia1
    @ETechMedia1 Год назад

    > በቦታ፣ በጊዜና በሁኔታ ይወሰናል ማለት ነው። ትምረንበታል አሼ መልካም ሰው

  • @assinoname3608
    @assinoname3608 Год назад +8

    I’m proud of you 👍

  • @rahelzegeye4356
    @rahelzegeye4356 Год назад +4

    now I believe that it is true Ethiopa becomes a world's best country

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 Год назад

    U'r real a hero to our generation be belessed eshea beretalen yedengel maryam leji eyesus crestos kante ga yehun

  • @nadiaharb2412
    @nadiaharb2412 Год назад +5

    እሸዬ ምርጤ 😍😍❤

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr Год назад +6

    እሼ መሌ+በእምነት=Donkey Tube🥰🥰🥰

  • @Samuel-jy7jt
    @Samuel-jy7jt Год назад +1

    እሼ ማኛ ምርጥ ሰው ትለያለህ

  • @ትዱማር
    @ትዱማር Год назад

    ዋዉ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Год назад +4

    በጣም ተማርኩበት አሹዬ❤❤❤

  • @LehaSamfans
    @LehaSamfans Год назад +3

    ከትላንት ወዲያ ሁሉንም አዳምጨዋለሁ ተደጋግሞ ባዳምጥክበየማትሰለች. እሼሼ

  • @Abel-dg9fb
    @Abel-dg9fb Год назад

    Sawu Hager kawusi hogne kerawugni😭😭😭ines inde sawu Hagar bet gabiche ihen sikay liaworw yihun?hayi abate aschelemkagni ikko ihiten bisemawu noro min yaragal💔💔💔💔💔💔😭

  • @saratessema9064
    @saratessema9064 Год назад +1

    Absolutely true

  • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ

    ❤እሺ ምርጥ ሠው

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Год назад +2

    እሼ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @belaynehdetamo8136
    @belaynehdetamo8136 Год назад +1

    አንደኛ ኢኔ ነኝ እሼ we love so much bro

  • @tibkatibka8307
    @tibkatibka8307 Год назад +1

    Fetari yibarikik wendme❤❤❤

  • @NOAs
    @NOAs Год назад +1

    I’m sure that your dream come true and I will be one of them on your dream stage!

  • @ሪች1
    @ሪች1 Год назад

    ሰላም እኳን ሰላም መጣቹ በትክክል ሁሌ እሺ ማለት ጥሩም ነው ጥሩም አይደለም ነው ቁማር እና ቢራ አስተዋውቅ ፎ ዝም በላቸው እሼ ባይሆን የኔ ይቱብ አስተዋውቅ እጂ ሌላው ተወውክክክ

  • @eldanaaschlew7547
    @eldanaaschlew7547 8 месяцев назад

    WoW So Good

  • @sdds7438
    @sdds7438 Год назад +12

    እሼ እኔ እምነረዉ አረብ አገር ነዉ እድሜ 22 ስደት ከወጣዉ 8 አሜቴ ነዉ የ8 አመት ሙሉ ብር በተሰቦቼ አጠፉብኝ በጣም መረረኝ
    ደሞ በህይወቴ እምመጡ ወንዶች ዉሸታም ናቸዉ ጓደኛ ለመያዝ ፈራዉ
    ከዛ ሁሉ እርግፍ አርጌ ትቸ መንፈሳውይ ስጀምር ደሞ ስለ ከፍሽ አደለም መንፈሳዉ መሆን አማራጭ አደለም አሉኝ
    እሼ እኔ ደሞ በጣም ተሰማኝ እማነግርህ ግን ከቡዙ በትንሹ ነዉ
    ለምሳሌ በፍቅር ዝሩያ ብመጣለህ 1 በጣም እመወደዉ ፍቅረኛ ነበረኝ 2 አመት ቆየን በፍቅር ከዛ በተሰብ ለያዩን ከዛዉድ እምመጡ ግን ምንም ለነሱ ስምት አልነበረኝም ከተለያየን 4 አመት ሆነን
    እሼ እስክ አንተ ምን ትለኛ ለህ
    ምክንያቱ አንዳ ንዴ ምርር ይለኛል እና ችግሬ እማዋያየዉ የሴትም የወንድም ጓደኛ የለኝም 😢
    እሼ ምክርህ ያስፈልገኛል
    የእሼ ወዳጆችም ምክራቹ ለግሱኝ🤲🤲🤲

    • @madinahmadinah9515
      @madinahmadinah9515 Год назад +1

      አይዞሽ 😢ጠካራ ሁኒ

    • @enatneshamare
      @enatneshamare Год назад +4

      የኔውድ አይዞሽ አህንሁሉ ነገር ተኩአቁመሽ አንድታልፊው ግን የምታምኝ አምላክ አጠገብሽ አለ

    • @enatneshamare
      @enatneshamare Год назад +1

      አንድናወራ አፈልጋለሁ የኔውድ የት ሀገር ነው የለሺው አኔም በሰው ሀገር ነው ያለሁት የልቤን የናአውራው ጉአደኛ የለኝም አለኝ የምለው አንድ ሰው ነበረ አሱም ዘጋኝ

    • @enatneshamare
      @enatneshamare Год назад +1

      ጠንካራ ነሽ

    • @hayu684
      @hayu684 Год назад +1

      እኔ 10 አመቴን ጨርሸ የሰራሁት የለም የገዛሁትን ቦታ ሁሉ ነው የሸጡብኝ ብቻ ጤናየን ይስጠኝ 😢ደህና ነሽ የት ነሽ ሚለኝ የለም ጨክኘ መላኬን ባቆም ለማንም አትስጭ ክእንግዲህ

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ Год назад +2

    እንኩዋን ደህና መጣህ አሼ 🙏

  • @newapproacheconomics
    @newapproacheconomics Год назад

    "እንቢ ስትይ ከፍታሽ ይጨምራል" 😜😜😜። በርታ God bless you!!

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 Год назад +2

    ድንቅ ምክር በርታ

  • @mesayfeleke4989
    @mesayfeleke4989 Год назад +1

    Eshe ye ene wendm mrt sew gobez berta 🥰🥰🥰

  • @Aemiro789
    @Aemiro789 Год назад

    Eshi mirt sew. Lerasih waga sitset hulum wedanite yimetalu❤

  • @ሪችነኝስደተኛዋ
    @ሪችነኝስደተኛዋ Год назад +1

    አንድ ጥያቄ ልጠይክህ በፈጠረህ መልስልኝ እኔ ውር በማይሞላው ትውውቅ ተዋድጄ አገባሁ እና በዛው ሳምንት ቪዛኤ መጣ እና ወደ አረብ አገር ሄድኩ ልጂ ምንም የለውም ቋሚ ስራ ብር ላኪ እና የሆነ ስራ ከፍቼ እየሰራው ልጠብቅሽ ወይም እኔንም ውሰጂኝ አለኝ ወዲህም ለማምጣት ከባድ ነው ብርም ለመላክ ፈራሁ የወዶች ነገር የሚወራው የሚሰማው ክደት ከባድ ነው ሁሉም ባይሆሁም ማን ላርግ ተጨነኩ እባክህ እሼ ምክርህን እፈልጋለሁ🙏🙏🙏 የእሼ ወዳጆችም ተሳተፉ በዚህ ጥያቀዬ👆

    • @makimaki1326
      @makimaki1326 Год назад +1

      ውጪ ቤት ተከራይታችው አብራችሁ የምትኖሩት ከሆነ አምጩ ካሎነ ከባድ ነው ገንዘብ አትላኪ እህቴ

    • @ሪችነኝስደተኛዋ
      @ሪችነኝስደተኛዋ Год назад

      @@makimaki1326 እሺ የኔ መልካም ግን እኔ ኮትራት ነኝ

  • @short_videos1221
    @short_videos1221 Год назад +2

    📖
    شهرول - التوبة ، 🤲
    شهرول - رحمة 📿
    شهرول - سودكا 🎁
    شهرول - دعاء ...! 🤲📿
    رمضان مبارك!
    أفوين ، 🙏
    الناطقة بلسان هي ليله
    تذكرني في صلاتك! 🤲🙏
    መልካም የፆም እና የዱዓ ጊዜ ይሁንላችሁ ወገኖቻችን

  • @አላህመረጦንግስትአድረጎኛ

    😂ሚስጥሩ የብራሀሀሀሀሀ ጉበዝ💐

  • @fshktahome.
    @fshktahome. Год назад +1

    Edmie na tiana abzto ysth egziabher betam now madeqeh.

  • @tibkatibka8307
    @tibkatibka8307 Год назад +1

    Fetari hegerachinin selam yarigilin

  • @Freepress12
    @Freepress12 Год назад

    እሼ እኮ የተሰበቀች ጉራ አለብሽ አ😂

  • @yasalnani5914
    @yasalnani5914 2 месяца назад

    Selam eshethu yimetakerbashu hulum new yimayiew asetemar azazaign new eshethu bageigk bawerak dies yileign yimenorew dubayi new

  • @danihialu
    @danihialu Год назад

    ❤❤❤እንደተለመደው ህይወቴን ቀየርከው

  • @jkohhii552
    @jkohhii552 Год назад

    ❤❤❤

  • @chamlingdikhupa
    @chamlingdikhupa Год назад

    God

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 Год назад

    😍😍😍😍😍

  • @ሪችነኝስደተኛዋ
    @ሪችነኝስደተኛዋ Год назад

    ሠላም እሼ💐

  • @nabiotmitiku7100
    @nabiotmitiku7100 Год назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tsimawetube
    @Tsimawetube Год назад

    Brand

  • @TV-vh2im
    @TV-vh2im Год назад

    🥰🥰🥰

  • @tiegsttadesemekuanint8793
    @tiegsttadesemekuanint8793 Год назад

    👏👏👏😍😍😍😍

  • @marthagebremichael3545
    @marthagebremichael3545 Год назад

    ❤👏👍

  • @mengstabtesfomfishay8536
    @mengstabtesfomfishay8536 Год назад

    👍👍👍👍👍👍

  • @MmMm-bv2gg
    @MmMm-bv2gg Год назад

    ድቅ ንግግር ድቅንግግርአሽዬ

  • @tadyfekro3870
    @tadyfekro3870 Год назад

    👍👍👍👍🙏

  • @sofyaali6747
    @sofyaali6747 Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍❤️🙏

  • @fhgghg2398
    @fhgghg2398 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👍👍👍

  • @Asterberhanu6712
    @Asterberhanu6712 Год назад

    ትልቅ መልክት!!🙏🙏🙏

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Год назад

    እሼ 🥰🙏❤️🌹

  • @DomaFf-kj4ew
    @DomaFf-kj4ew Год назад

    እሼ ትለያለህ❤

  • @azebtilaye91
    @azebtilaye91 Год назад

    እሼ መፅሐፍ እኮነህ

  • @yod47
    @yod47 Год назад

    Siketi e/ gizhebeher new

  • @betetomass9463
    @betetomass9463 Год назад +1

    እሺ በምነት ሽልማት ይጉባታል

  • @hayu684
    @hayu684 Год назад +1

    2700 ሪያል ነው ደሞዜ ጨምሩኝ እንዳልል ሸም ያዘኝ ምን ትመክሩኛላችሁ😂

    • @ኢያሰላምሸይብዛ
      @ኢያሰላምሸይብዛ Год назад

      😂😂😂😂እረ ይበቃሻል ሆ

    • @pezaagzech9597
      @pezaagzech9597 Год назад

      ማማየ. ይሔን. ይባራክልሽ. ዉዴ

    • @ራሄላጓልኣክሱምይትዬብ
      @ራሄላጓልኣክሱምይትዬብ Год назад

      🤭አረ ተዉን የመዳም ቀመመ ኣተቡዙት ተመስገን በዪ ቡዙ ችግር የደረሳቸው ሃገር ሰውች እኾ ኣሉ ማር ስለዚ ተመስገን በዪ✝️❤

  • @TheGoodNurse95
    @TheGoodNurse95 Год назад

    የአንድ ሀገር መሪ መሆን ራሱ ትችላለህ ደሞም ትሆናለህ

  • @hiberaklilu4787
    @hiberaklilu4787 Год назад

    Eshia anet 2 gize nw yelkekew ene le 3 gize sayeww😂😂😂

  • @God2716
    @God2716 Год назад

    ታላቅ ሰው ነህ

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Год назад

    YENZI HULU TNQARA LEZARAW LEDERSBKET SKAT NACHEW!!!!!!

  • @alemyadengilmaryemliji4936
    @alemyadengilmaryemliji4936 Год назад

    Endet amshechu

  • @ፈፊቲዩብ
    @ፈፊቲዩብ Год назад +1

    እርግጠኛ እሼቱ ሰያገበ በፉት የተቀፃ ነው

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow Год назад

    Gobze

  • @ማሚየኔሒወትማሚየኔሒወት

    እኔም አዲያስ መዳሜን እሮመዳንን ብር ጨምሪኝ ነው የምላት ለምን እደሑ እጃ ጨምሪኝ ልላት ፈራሗት 😁😁😅

    • @jdjdjdid3536
      @jdjdjdid3536 Год назад

      ወሏሂ እኔም ፈርቼ ቀረሁ አይይይ ምን ይሻለናል

    • @madinahmadinah9515
      @madinahmadinah9515 Год назад

      እኔኢትዮጵያ ለረፍት እሄዳለው ከወር ብሃላ ብር ካልጭመርሽ አልመጣም ዱባይ እሄዳለው አልክዋትችግር የለውም እጭምራለሁ ስት ትፍልግያለሽ አለችኝ 😏አትፍሪ ኮስተር በይ ፊት አትስጫት

    • @ማሚየኔሒወትማሚየኔሒወት
      @ማሚየኔሒወትማሚየኔሒወት Год назад

      @@madinahmadinah9515 እሽ እሕቴ አመሰግን አለሑ አንች ግን ጡሩ ምሕኛት አግተሻል 🤗 እፍ ፊታቸው ያስፈራኛል እኔ እጃ

    • @ማሚየኔሒወትማሚየኔሒወት
      @ማሚየኔሒወትማሚየኔሒወት Год назад

      @@jdjdjdid3536 አይዞሽ ፈጣሪ የባረከው ይበቃናል🙏 🤗 ክርክራቸውያስጠላል የምን እዴት ምናምን እዴት እደምንሰራ እነሱ አይረዱም ብር መጨመሩን ነው የሚያዩት ?😢

    • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
      @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ Год назад

      አትፍሩ ጠይቁ እህቶቼ ዛሬና ዛሬ ነው ኮራማከት አለባችሁ

  • @makemehappy5229
    @makemehappy5229 Год назад

    ምርጥ አቋም ገንዘብ ስብእናን አይገዛም value yourself! Thank you

  • @degifeyirga7218
    @degifeyirga7218 Год назад +3

    ይሔኛው አቋምህ አኩርቶኛል

  • @sdds7438
    @sdds7438 Год назад

    እሼ

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 Год назад

    liar

  • @hairme5723
    @hairme5723 Год назад +2

    *እሼን የምትወዱት ብቻ ወደቻናሌ ጎራ በሉ አበረታቱኝ ለጸጉር ጠቃሚ የሚባሉ ነገሮችን ይዤ እቀርባለሁ*

  • @nahomeyene2633
    @nahomeyene2633 Год назад

    ❤❤❤❤