♦️እጅግ የሚያስደንቀው በአዲስ አበባ ውስጥ ያለው ትልቁ የሴቶች ገዳም♦️ምዕራፈ ጻድቃን አቡነ ተክለ ሃይማኖት♦️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • ምዕራፈ ጻድቃን

Комментарии • 80

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 7 дней назад +2

    ድንቅ ነው የአምላክ ሥራው እሱ በፈቀደው ጊዜ የተደበቀው ሚስጥር ሁሉ ይገለጻል ስሙ ይባረክ የድንግል ማርያም ልጅ 🙏
    ሉሌ ልጆችህ ን ስትዳስሳችው አስቀናኸኝ ❤ እግዚአብሔር የአሳድግሌህ 🙏😍

  • @edlamasfaw7880
    @edlamasfaw7880 7 дней назад +8

    እኔ ዛሬ ሔጄ መጣሁ፤ ዛሬ እናንተ ስትለቁት አጋጣሚው እጅግ ይገርማል። የጻድቃን በረከት ይደርብን 🙏💛

  • @AbiyuGetachew-m5h
    @AbiyuGetachew-m5h 7 дней назад +1

    Askalemaryam

  • @tadiyosbeyen1257
    @tadiyosbeyen1257 6 дней назад +4

    ተክልዬ አገራችንን ሰላም አድርጉልን እኛም ሀሳባችንን አሳክተን ደጅህ ያብቃን

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 6 дней назад +3

    የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው ለቦታው ያብቃን 🙏

  • @ZewdeGete
    @ZewdeGete 5 дней назад +1

    ወድማችን..ልዑልሠገድ..እድሜናጤና..ይስጥልንያገልግሉት.ዘመንህን..ይባርክልን🙏🙏🙏🙏

  • @Tsgehaylay-ns8pv
    @Tsgehaylay-ns8pv 5 дней назад +1

    በረከታቸው ይደርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 5 дней назад +1

    የፃድቁ በረከት ረድኤት ይደርብን አሜን❤❤❤

  • @ZewduaTekachew
    @ZewduaTekachew 6 дней назад +2

    ሰፈሬ ነው።ደስ ይላል

  • @tenayemelesse7479
    @tenayemelesse7479 5 дней назад

    የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው
    አቡነ ተክላሂማኖት ለደጅዎ አብቁኝ
    በህመም የምትሰቃየውን እህቴን ማሩልኝ አባቴ
    እኔም ባደባባይ ቁሜ ክብርዎን ልመስክር።

  • @AtsedeGebreselassis
    @AtsedeGebreselassis День назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድንቅ ነው

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 6 дней назад +1

    በእውነቱ ስንት ታሪካዊ ቦታዎች ና ጌዳሞች አሉ በአገራችን ደጃቸው ለመርገጥ ያብቃን በረከታቸው ይደርብን በፀሎታቸው ይማረን።❤

  • @EyobBelayneh-0221
    @EyobBelayneh-0221 7 дней назад +3

    ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 7 дней назад +1

    አቤት መታደል ❤ የአስቀናል ስትጠመቅ መአየቱ❤😍

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 7 дней назад +1

    እውነት ነው ሉሌ ❤ ትልቅ መባረክ ነው
    በፀሎትህ አስበኝ "አሥርተ ማርያም እባላለሁ " አደራ 🙏😍

  • @henimak2727
    @henimak2727 7 дней назад +12

    እደኔ ከስደት ሲመለሰ ለመሄድ የጓጓ ማነው😢😢

  • @asratbelay3637
    @asratbelay3637 7 дней назад +1

    ለደጁ ያብቃን!

  • @elleniokubamichael2254
    @elleniokubamichael2254 7 дней назад +1

    Tege mariam beselotachu astawesuge ❤

  • @Askalebasazenew
    @Askalebasazenew День назад

    የአኔና የልጆቼ አባት ናቸው ልጆቼን ክርስትና ያስነሳሁት አዚህ ቅዱስ ገዳም ነው

  • @abebahochet8566
    @abebahochet8566 6 дней назад +1

    Amen amen amen❤️❤️❤️🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @Xsa-k7f
    @Xsa-k7f 7 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 5 дней назад

    Taklahaymanot abate radi.et barakatachaw yidaribiny ameen ameen ameen 🙏

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 7 дней назад +1

    እውነት ነው ሉሌ ❤ ትልቅ መባረክ ነው
    በፀሎትህ አስበኝ "አሥርተ ማርያም እባላለሁ " አደራ 🙏😍የፀበሉ መጠሪያው እንዴቴ ተአወቀ ?

  • @TesfayeSolomon-cy2cl
    @TesfayeSolomon-cy2cl 6 дней назад +1

    በ6ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተገኘ ማለት እኮ በጣም ጥንታዊ ነው ማለት ነው.

  • @samrawitmengesha6742
    @samrawitmengesha6742 6 дней назад +1

    Ye Emebeten teamere Mariyam lematsafe sent endemikefle betasaweken

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 7 дней назад +1

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @MesrakMezemran
    @MesrakMezemran 6 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aisha-u1l
    @Aisha-u1l 7 дней назад +1

    መጀመርያ፡ሳየው ድብር ሊባኖስ፡መስሎኝ፡ነበር፡ተክለ ሐይ ማኖት፡አባቴ

  • @geneamha7584
    @geneamha7584 6 дней назад +1

    💙💙💙🇪🇷🇪🇷

  • @mahelit
    @mahelit 7 дней назад +1

    አይገርምም ወይኔ ዋሻዉ አልገባሁም እንጅ ቤተ ክርስቲኑ ተሳልሜለሁኮ😢😢ባልታደል ነዉ

    • @mekalawe-xs3tl
      @mekalawe-xs3tl 6 дней назад

      የት ነው እህቴ አድራሻው

    • @mahelit
      @mahelit 6 дней назад +1

      @@mekalawe-xs3tl ቡልቡላ ማርያም ቤተ ክርስቲያኑ ጋ ስትደርሱ ወደታች ትወርዱና የተክለሂማኖትና የአርሴማ ቤተ ክርስቲያን ብላችሁ ጠይቁ

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh 7 дней назад +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏...

  • @liyufisiha
    @liyufisiha 6 дней назад +1

    yet akababie nw botaw pls

  • @MariyamKidusegiberale
    @MariyamKidusegiberale 7 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @HhfBbd-x4x
    @HhfBbd-x4x 7 дней назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏❤️❤️

  • @Spiritual027
    @Spiritual027 7 дней назад +2

    የሴቶች ገዳሙ ለመሔድ ፈልጌ ነው የት አከባቢ ነው

  • @AbiyuGetachew-m5h
    @AbiyuGetachew-m5h 7 дней назад +1

    W/kidan

  • @mekdestaye-h5u
    @mekdestaye-h5u 4 дня назад

    የት ሰፈር ነው

  • @BeminiAlmu
    @BeminiAlmu 6 дней назад +1

    ቦታውን ግልፅ አድርግልን እንድንሄድ።

    • @eyerusm721
      @eyerusm721 3 дня назад

      እዚሁ ከተማ ነው ልዮ ቦታው ቦሌ በልቡላ ማርያም ቤተክርስትያን ጀርባ በእግር ከ 10 ደቂቃ በላይ አይውስድም

  • @YAW-2024
    @YAW-2024 7 дней назад +2

    አድራሻ አስቀምጡልን

    • @BettyGeorge-ud8zu
      @BettyGeorge-ud8zu 6 дней назад

      Bulebula
      Ke saris abo condominium taxi bmyaz mechersha mewerd kezyam be Eger mehed nw

  • @ሎዛ
    @ሎዛ 7 дней назад +1

    ልኡሌ ከ ሰላሰሰዎቹ አንዷ መሆን እፈልጋለሁ በምን ላግኝህ?

  • @Efratameketa
    @Efratameketa 7 дней назад +2

    የት አካባቢ ነው

    • @YohannesDegife
      @YohannesDegife 5 дней назад +1

      ከሳሪስ አቦ ታክሲ ይዛችሁ ቦሌ ቡልቡላ አልፎ ዋሻ አቡነ ተክለሐይማኖት ይባላል ድንቅና ልዩ ቅዱስ ቦታ ነው ሂዳችው ተባረኩ!

  • @SintayehuAssefa-cr1rq
    @SintayehuAssefa-cr1rq 6 дней назад +1

    ቦታዉን ንገሩን እንባረክ እስኪ

    • @YohannesDegife
      @YohannesDegife 5 дней назад

      እህቴ ከቦሌ ቡልቡላ አልፎ ዋሻ አቡነ ተክለሐይማኖት ይባላል ታላቅ ደንቅና ፈንፈሳዊ የፈውስ ቦታ ነው!

  • @DjLove-g5t
    @DjLove-g5t 7 дней назад +1

    ትክክለኛ ቦታውን በደንብ ጠቁመን

  • @abay3517
    @abay3517 7 дней назад +1

    በምታቀርበው ዝግጅት ሁሉ የግድ እኔን ማየት አለባችሁ አትበል ብዙ እዩኝ ባይ የቤተክርስቲያን ልጆች ፍፃሜ አያምርም በሰው ከንቱ ሙገሳ መንፈሳዊ ዋጋህን አትጣ

  • @DubaiCom-m8d
    @DubaiCom-m8d 7 дней назад +2

    ልኡሌየት አካባቢነው ሚገኘው

  • @Abeer-y2r
    @Abeer-y2r 7 дней назад +1

    𝚊𝚖𝚎𝚗 𝚊𝚖𝚎𝚗 𝚊𝚖𝚎𝚗

  • @GelilaDubai-d7q
    @GelilaDubai-d7q 6 дней назад +1

    ሰላም እኔ አለማዊ ሰው ነኝ ግን አለምን ንቄ መመልኮሰ እፈልጋለሁኝ ይቻላል አይደል ???

    • @eyerusm721
      @eyerusm721 3 дня назад

      ምን ጥያቄ አለው እግዚአብሔር እኮ የጠፉትን በጎች ሊሰበስብ እኮ ነው የመጣው

  • @TamruZinash
    @TamruZinash 7 дней назад +1

    የት ነው ሚገኘው አ አ የት ሰፈር ሳስበው ግን አቃቂ ይመስለኛል ግን የት ነው ይነገረን ሰፈሩ

  • @EyeruseEyeruse-t8j
    @EyeruseEyeruse-t8j 7 дней назад +1

    አድራሻየትነዉ

    • @TedTed-r2f
      @TedTed-r2f 7 дней назад +1

      ቦሌ ቡልቡላ ማሪያም ቤቴክርስትያን ሲደርሱ ይጠይቁ

    • @EyeruseEyeruse-t8j
      @EyeruseEyeruse-t8j 7 дней назад

      @TedTed-r2f እሺ

    • @finoteabewbirana-wo1dj
      @finoteabewbirana-wo1dj 7 дней назад

      በላዪ ላይ ባለው ስልክ ደውለ ው ማግኘት ይችላሉ

  • @alemmitku8946
    @alemmitku8946 День назад

    ዋሻውን የገነቡት ማናቸው ብለህ መጠየቅ ነበረብህ ብትጠይቅም አይነግሩህም ምክንያቱም ተባረዋል አንተ እውነት ለቤተክርስቲያን የምታስብ ከሆነ ስለቤተክርስቲያኗ ማጣራት አለብህ ማስተዋወቅ ብቻ ሳይሆን ደህነቷም ሊያሳስብህ ይገባል

  • @benben-dn1ck
    @benben-dn1ck 7 дней назад +1

    ተክልዬ እኮ በ6ተኛዉ መ.ክ.ዘ አልነበሩም።

    • @yn3401
      @yn3401 6 дней назад

      16 lemalet yehonal

    • @ጣፋጭዜና
      @ጣፋጭዜና 2 дня назад

      አንተ ሰው አላዋቂ ነህ መሰል አሁን ስንተኛው ክፍለ ዘመን ለይ ነን 7ኛ ክፍለ ዘመን ለይ ነን 6ኛ ክፍለ ዘመን ማለት ከ1000 ዘመን በፊት ማለት ነው።አንተ ስላላወክ ሌላው የተሳሳተ አይምሰልህ

    • @benben-dn1ck
      @benben-dn1ck 2 дня назад

      @@ጣፋጭዜና ይብራራ እስቲ

    • @benben-dn1ck
      @benben-dn1ck 2 дня назад

      @@ጣፋጭዜና ቪዲዮውን አድምጠሽዋል?አስጎብኝም ምን እንዳለ ሰምተሻል?እስኪ አስተያየት ከመስጠትሽ በፊት መለስ ብለሽ ሰሚዉ።ከዛ ተክሌ መቼ እንደተወለዱ መቼ እንዳረፉ መርምሪ።

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj 7 дней назад +1

    ክክክክክክክክክክክክክክ አስየዳደር ነኝ ሚሎ 1 በግ ብቻወን ይወጣል እዮት ስወየወ አርግዛል ሆዱ ልቡ አይታወቅም እንደ ቄስ ሆዳም ዲያቆን ሆዳም 1 በግ ብቻወን ባንደ ቀን ይወጣሎ ኦርቶዶክስ ከቄስ ወጭ ነወ መኖር ያለበት