JR ካፕል ከ ጃሞ ጋር ተፋጠጡ-Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 июн 2024
  • "ተወዳዳሪዎች ፊደላትን እና ሰዕሎችን በማገጣጠም መልሶችን ለመመለስ የሚያደርጉት አዝናንኝ ጌም ሾው ሰዕሎች ለመግባቢያነት ያላቸው ጥቅም የሚያሳይ ልዩ ፕሮግራም!
    ዘወትር እሁድ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በዓባይ ቲቪ ይጠብቁን።
    A fun game show that encourages players to swiftly and actively use their brains by connecting letters and images to get answers helps viewers understand the usefulness of graphics for communication beyond their looks. Every Sunday at 11:00 (LT) only on Abbay Tv.
    Follow us on:
    Subscribe: bit.ly/abbay_tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: bit.ly/abbayTv
    TikTok: bit.ly/Abbaytv
    Telegram t.me/AbbayNews
    Website: abbaytv.com/
    #Abbaytv #guramayle #ethiopiangameshow #Ethiopia #habesha #infotainment
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
    "

Комментарии • 45

  • @firaolmulugetaa1922
    @firaolmulugetaa1922 29 дней назад +5

    Jr beautiful couple batame naw mewadachu ❤

  • @berrytar1754
    @berrytar1754 19 дней назад +1

    JAM FAMILY is the best couple ❤

  • @user-yj8gr3eu7o
    @user-yj8gr3eu7o Месяц назад +10

    ኧረ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ጉራማይሌ ሾው...እኔንም አሳትፉኝ Please

    • @zgetahun
      @zgetahun Месяц назад

      The host is pretty

  • @MarthaSouri
    @MarthaSouri Месяц назад +8

    ሆ ምን አይነት ጥያቄ ነዉ tiktok እንዴት በረከት ይሆናል ጉድ እኮ ነዉ 😂

    • @sabo8756
      @sabo8756 Месяц назад

      😂😂😂😂

  • @user-df4dm6df2c
    @user-df4dm6df2c Месяц назад +3

    መድረክ መሪዋ አድናቂ ሆኛለሁ 👌🏾✨

  • @Rohbot_worship
    @Rohbot_worship Месяц назад +27

    ግን ትኩረቱዋ ሁላ ወደ JR couples ነው እንደዚህ መሆን የለበትም

  • @seniyemrtua
    @seniyemrtua 20 дней назад +1

    Jr tleyalachu❤❤❤❤❤

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Месяц назад +1

    LOVE YOU

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Месяц назад

    WOW

  • @mahitabeke
    @mahitabeke 25 дней назад

    ጵኑዬ የኔ ጓደኛ ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ ❤

  • @user-lw7qy2rz1m
    @user-lw7qy2rz1m Месяц назад

    እራሷ ጠይቃ እራሷ ትመልሳ😂😂❤

  • @genetdurbe8445
    @genetdurbe8445 28 дней назад

    Amane betam yetrgagak sew new dese setelu

  • @kalkidancl6493
    @kalkidancl6493 Месяц назад +2

    እነ አብርሻ አልነበሩ ብታጅራ ከመቼው ሸገር ተመስገን ኢትዮጵያ ሰላም ናት ማለት ነው!!! በነካ እጃችሁ ሰብስክራይብ ወገኖቼ😢

  • @ObsineGemechu
    @ObsineGemechu 28 дней назад +1

    Ere Lik aydeleshim tedayalesh

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h Месяц назад

    እኔም አፈወርቅ የሚለውን መልሻለሁ
    ካርድ ይሞላልኝ
    ክክክ

  • @MeronSirak-x8t
    @MeronSirak-x8t 29 дней назад

    jr yeleyalu mrt nachu kehulum

  • @yabsrasami-ze1pd
    @yabsrasami-ze1pd Месяц назад +4

    ውይ ብሮግራም አቅራቢው ግን ስታምሪኝ እናቲ ይቅርታና ድፍረት ካልሆነብኝ በስልክ አገንች ሰላም ባልኩሽ ደስ ይለያል ውጭ ነው እምኖረው

    • @FikiretAbere
      @FikiretAbere Месяц назад +3

      😂😂😂

    • @user-df4dm6df2c
      @user-df4dm6df2c Месяц назад

      ያው መቸስ የፈረደበት ወይ ሱዳን ወይ ዱባይ ስትሆኑ ነው ውጭ ነው እምኖረው ምናምን የምታበዙና...
      ቋንቋችሁንም ትንሽ ወደእግሊሽ የሚለወጠው🤣

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo Месяц назад

    👍👍👍👍

  • @net8360
    @net8360 Месяц назад

    ሸልማት ቢኖረ ደሰይላል

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 29 дней назад

    አቅራቢዋ ፈታያለች

  • @mekdasmulatu1912
    @mekdasmulatu1912 Месяц назад

    tyakewa erasu mtyke albate edat hono nw tiktok brkte nw bla metetykw fara

  • @user-zv2il4so3d
    @user-zv2il4so3d Месяц назад

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @MarryMarry-tz2ze
    @MarryMarry-tz2ze 23 дня назад

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤

  • @AnshaAdem-oe4es
    @AnshaAdem-oe4es Месяц назад +1

    የዛሬውኳ ዝብሎነው😂😂😂😂

  • @TruthEz
    @TruthEz Месяц назад +1

    ኩባያ ፦ 10:45

    • @TruthEz
      @TruthEz Месяц назад

      [ሃኒሙን] ፦ 13:26

    • @TruthEz
      @TruthEz Месяц назад

      ቅስም ፦ 23:58

    • @TruthEz
      @TruthEz Месяц назад

      ልጅ ሲስቁለት ፥ ውሻ ሲሮጡለት ፤ 42:52

  • @adis1152
    @adis1152 Месяц назад +1

    ታዋቂ ነን ብላችሁ ታዋቂ ትቭ ሚዲያ ላይ ስትቀርቡ አብዛኛው ለምንድነው መለያዉን አዉልቆ የሚቀርቡት 🤔የምታፍሩበት ከሆነ ከባድ ነው በራሳችን ዩቱብ ላይ ብዙ ግዜ አያችሆለዉ ማህተበሽን ታረጊአለሽ ይቅርታ ስሞኑ ማሪ ነው መሰለኝ እኔ ግርም ይሉኛል ማርያም 🙄

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Месяц назад

      😂😂😮😮😮ሢያስጠላባቸዉ

  • @zeharn-uw9td
    @zeharn-uw9td Месяц назад

    25 ጫማ

  • @AbitiJamal
    @AbitiJamal 2 дня назад

    😂😂😂

  • @user-lk2lg3xm4t
    @user-lk2lg3xm4t 27 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @user-yj8gr3eu7o
    @user-yj8gr3eu7o Месяц назад

    ደረቅ ወደብ

  • @RahelRahel-zy1km
    @RahelRahel-zy1km Месяц назад

    ጫማ

  • @mimishu690
    @mimishu690 Месяц назад

    ሲጀመር ኦራንጅ ስሙ ም ከለሩም ኦሬንጅ ብርቱካን🤭

  • @zubest7326
    @zubest7326 Месяц назад

    ጫማ