bermel Georgis ሰማዕቱ ባሌን አሳይቶ ሰርጌንም ባረከልኝ አልተጠበቀ የደመቀ ፕሮግራም ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 499

  • @elshadayorthodoxmedia
    @elshadayorthodoxmedia  11 дней назад +156

    ስትጀምሩ ላይክ አድርጉት

  • @ወለተማርያምTube
    @ወለተማርያምTube 11 дней назад +175

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ሁሉም በእሱ ሆነ

    • @Enat2721
      @Enat2721 11 дней назад +1

      አንቺን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን እግዚአብሔር በእውነት በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ሰንበት እያልሽ😢🙏

    • @ህይወትአስካለማርያም21
      @ህይወትአስካለማርያም21 10 дней назад +1

      እንኳንም ደስ አለሽ ውድ እህታችን❤❤❤❤

    • @Engudaytube21
      @Engudaytube21 10 дней назад +1

      እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

    • @hsb712
      @hsb712 10 дней назад

      እኳንደሥ አለሽ እህት እኛም ለዚክ ክብር ያብቃን

    • @ሽታአለማየሁ
      @ሽታአለማየሁ 10 дней назад

      እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ወለተማሪያም ከነባለቤትሽ በፍሬ ይጓብኛችሁ❤🕊✝️

  • @RahelTesfa.
    @RahelTesfa. 11 дней назад +89

    ማነው እንደ እኔ መምህር ተስፋዬን ባየ ቁጥር ሀሴት የሚሰማው

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 11 дней назад +71

    የኔ ቆንጆ እህት እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ መምህርዬ የአንተ ፍሬዎች እኮ ብዙ ነን እኔ ደግሞ ለፋሲካ በዚህ መልኩ አገባለሁ እንኳንም ተገኜህ በሰርጓ ቀን እድሜና ጤና ይስጥህ ዘማሪ ዳዊት በቃልህ ስለተገኜህ እናመሰግናለን

  • @asedMariyame
    @asedMariyame 11 дней назад +56

    እልልልልል ተመስገን የመምህር ፍሬዎች የት ናችሁ ❤❤❤❤

    • @ፍርወይኒ-ወ1ፀ
      @ፍርወይኒ-ወ1ፀ 10 дней назад

      አለን

    • @eftah21
      @eftah21 9 дней назад

      አለን የኔዋ❤❤😢

    • @HayimanotHayilu
      @HayimanotHayilu 8 дней назад

      እልልልልል እልልልልል እልልልልል ደስ የሚያሰኝ ከዚህ በላይ ምን አለ ከመጠራት በላይ መመርጥ እንደዚህ ነው የተሰጠሽ ፀጋ የዘመናችን ቅድስት ነሽ መምህርዬ እኛ ያንተ ልጆች መጨርሻችን የሁላችንም እንደዚህ ያሳምርልን አምላከ ቅዱሳን

    • @HayimanotHayilu
      @HayimanotHayilu 8 дней назад

      መጀመሪያ ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ላይ ነበር ያየውሽ እህቴ ተከታትዬ እሄው ለዚህ በቅተሽ አየው ለዚህ የበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን ያአብርሀም የሳራ ይሁን ጋብቻቹ

    • @HayimanotHayilu
      @HayimanotHayilu 8 дней назад

      እኔ ግን ኮሜንት ፅፍ አላውቅም የመምህር ተማሪ ነኝ ዝም ብዬ ነው የማዳምጠው እሄው ሰንት አመት እሷን ሳይ ግን ኮሜንት ለመፃፍ በቃው

  • @ኣዙጓልትግራይ
    @ኣዙጓልትግራይ 11 дней назад +47

    ኣቤት መታደል እውነት ኣንቺ ጅግና ሴት ነሽ የስደት መምህር እኔስ ካንቺ ብዙ ተምሬለው ለካ ሃይማኖት እግዚኣብሔር ማመስገን ሃገር ኣይገድቦዎም ኣምለከ ቅዱስ ጊዮርግስ ላንቺ የረዳ ያገዘ ለኛም ስደኛች ይርዳን ❤❤❤

    • @Channel-qe9mn
      @Channel-qe9mn 11 дней назад

      አነ ሓፍትኪማ ኩሉ ናፈለጥኩ ደከማ እየ ስለ መናፍስቲኳ ከመይ ከም ዝገብሩ ናፈለጥኩ ፈዚዘ ንቤተሰበይ ዘይኮነስ ንባዕለይ ምኳን ስኢነ❤😢

    • @ኣዙጓልትግራይ
      @ኣዙጓልትግራይ 11 дней назад +2

      @Channel-qe9mn ኣጆኪ ፅሪቲዋይ ንጎቦዝ ዳኣ ተተበጊስካ እግዚኣብሔር ኣምለክ ቅዱሳን መላእክት ቅዱሳን ፃድቃናት እናተማህፀና ንስገድ ንፀሊ ሰይጣን ሓይሊ የቡሉን❤ዝሓፍተይ ጓል ዓደይፅሪቲ

    • @Rahelkidu
      @Rahelkidu 10 дней назад

      ኣነ ሓፍትክን እኒሀኩ ዝጣፋእኩ 😢😢😢

    • @Channel-qe9mn
      @Channel-qe9mn 10 дней назад +1

      @@ኣዙጓልትግራይ ቅዱስ ፍቃዱ ይኩን ብፀሎትኪ ዘክርኒ ናይ 5ተ ወርሒ ዘይሃቡኒ አብ ፈተና አለኩ🙏

    • @ኣዙጓልትግራይ
      @ኣዙጓልትግራይ 10 дней назад

      @Channel-qe9mn ኣምለክ ቅዱስ ጊዮርግስ ቅድስቲ ድንግል ማርያም ባዕልቶ ናይ ድካምካ ዓስቢ ኣይጥፍኡልኪ ኣጆኪ ፅሪተይ ናተማህፀንኪ ሃቡኒ በልዮም ኣበይ ዲኪ እንየኪ ኣነ ደማም

  • @SggFfg-nm5cf
    @SggFfg-nm5cf 9 дней назад +7

    መምህር ተስፋዬ በጣም ነው የምንወድህ
    እኔ ግን መቀየር አቃተኝ የመምህርን ትምህርት ተከታታይ ነኝ አምስት ዓመት 5
    ምንም አልተለወጥኩም እርኩስ መንፈስ ብቸኝነት ተስፋ መቁረጥ አቅም ማውጣት
    እነዚህ ሁሉ ያመጣብኛል ከዚህ በፊት በጣም ጎበዝ ነበርኩ አሁን ግን በስደት ነኝ በጸሎታችሁ አስብኝ ወለተ ኪዳ

  • @Mekanintzeblom
    @Mekanintzeblom 11 дней назад +25

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ የኔ አባት

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة 10 дней назад +19

    የፈጣሪ ፍቃድ ነዉ እኔም በሥደት ሁኜ ባሌን በርሚሉ ለመላክ ዝግጅት ላይ ነኝ ፀልዩልኝ ሂዎቴ ተመሠቃቅሏል

  • @AtakltiAbadi-z5n
    @AtakltiAbadi-z5n 10 дней назад +17

    ገብረ ማርያያም + ወለተ ማርያም እመ ብርሃን የኣብርሃም ና ሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ደስስስስስስስ ይላል መምህራችንም ኑርልን እንዲህ ነው ሃወርያዊነት,እማ ፍቅር ትባርክልን

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ 10 дней назад +20

    እፁብ እፁብ እፁብ ከማለት ምንም ልፃፍ በቃ
    ኣምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብርና ምስጋና ይድረሰው

    • @Sameera-fk3ho
      @Sameera-fk3ho 10 дней назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @mulukenzeleke6525
      @mulukenzeleke6525 10 дней назад +1

      አማላጄ ጊወርጊስ ሰማአቱ ጊወርጊስ ፈጥኖ ደራሹ ብላችሁ ብታመሰግኑ ጥሩ ይመስለኛል አምላከ ጊወርጊስ እይባልም እምላክ አንድ እግዚአቤር ብቻ ነው

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 10 дней назад +13

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር የኔ ውድ እህት እንኳን እግዚአብሔር እርዳሽ በቤቱ ያፅናሽ ከዚህ በላይ ያበርታሽ በቤቱ ያፅናችሁ ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ የመምህር ፍሬ ይህው በተግባር ባንተ. ትምህርት ማን ያልተቀየር ያልተማር አለ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እመብርሀን ትጠብቅልን ውድ መምህራችን

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 10 дней назад +11

    የሚገርም ነዉ እኔ ሙንኩስና ብዬ ግን ፀጋዬ ጋብቻ እደሆነ አሳይቶኝ በቅዱስ ቁርባን አግብቼ ወንድ ልጅ ወልጄ ነዉ ያለሁት በስደት ሀገር መምህሬ እድሜክን ያርዝምልን እኔንም ለፍሬ አብቅተህኛል ሙሹሮች እግዚአብሔር በፍሬ ይባርካቹህ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል😊

  • @senaitwelda
    @senaitwelda 11 дней назад +19

    እንዴት ደስ እንዳለኝ በደስታ እያነባሁ ነው የጨረስኩት ውይይይ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ቃላት አጠረኝ እንካን ደስ አላችሁ ሙሽራው እና ሙሽሪት የአብርሐም እና የሷራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ያሁሉ ፈተና አልፎ እዚህ ስለደረስሽ በጣም ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @اااا-ص7ف7ر
      @اااا-ص7ف7ر 10 дней назад +2

      ዉይ በጣም እኔም እያለቀስኩ ነዉ የሠመሗቸዉ እግዚአብሔር ትዳራቸዉን ይባርክላቸዉ🙏🙏🙏😘

  • @EmebetMabre
    @EmebetMabre 11 дней назад +17

    ፍፃሜችሁን ያሳምርላችሁ የአብረሀም የሠሀራ ትዳር ያድርግልችሁ

  • @tmesegenthreaten1249
    @tmesegenthreaten1249 10 дней назад +14

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እማ ፍቅር ትዳራቹ ትባርክላቹ🎉❤ መምህር የማያውቅ ህወቱ የሚያውቅ ነው እና መምህር ተስፋይ አበራ ከነቤተሰቡ እንወድሃለን እድመን ጠናን ይስጥህ ❤❤🎉🎉🎉

  • @fgggfhhu
    @fgggfhhu 10 дней назад +11

    ይችን ቀን በጣም እናፍቃታለሁ እግዚአብሔር ፍቃድህ ይሁን😢😢😢

  • @ወለተኪዳን-ፀ4ከ
    @ወለተኪዳን-ፀ4ከ 10 дней назад +16

    መታደል መመርጥ እህታችን ❤❤❤❤❤እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @asratekinde
    @asratekinde 10 дней назад +6

    እግዚያብሄር የመስገን እንዴት ደስ እንዳለኝ እኔም በስደት ሀገር የማምሬ ትምህርት ሰምቼው ንስሃ ገብቼ ለቅዱስ ቁርባን ከበቀዉ 3ዓመት ሆነኝ የኔ አባት ተመስገን አምላኬ አሁም በቤቱ እንድ ሞሸረ ፀልሉል እማ ብርሃን ትርዳሽ ብላችሁ

  • @Gaur-df7zp
    @Gaur-df7zp 11 дней назад +12

    እኔማ ሰውደስተኛሲሆን በቃ እደደስ እደሚለኝ መዳም ስጠራኝ እኝኝ እያልሁ ብቅ ወይኔ ሴትየየማ ቂል ሳትለኝ አቀርም ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላችኩ❤❤❤❤❤

  • @elatesfakiros6196
    @elatesfakiros6196 11 дней назад +10

    አቤት መታደል እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ያስቀናል ፣

  • @Sewemehon12
    @Sewemehon12 10 дней назад +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ሙሽሮች።የአብርሃም የሰራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @Mekanintzeblom
    @Mekanintzeblom 11 дней назад +9

    ወላጀቼ ለደጅህ አብቃልኝ ሰማእቱ እኔ መጥቼ እመስክራለሁ 🥹🥹🥹🥹🥹🥹

  • @SalamaHaftom
    @SalamaHaftom 10 дней назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ ለዚ ክብር የረዳ አመላከ ለኛም ይርዳን❤❤❤❤❤ዉለድ ክበደ❤❤❤❤በፈረ ይባረካቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fanatube196
    @fanatube196 11 дней назад +9

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ያብረሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ መምህራችን ቃለህወት ያሠማልን

  • @Baiyenis
    @Baiyenis 11 дней назад +10

    በእወነት በጉጉቴ ነው ይጠብቅክቱ እና እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @DemisLamrote
    @DemisLamrote 10 дней назад +6

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር ያበቃችሁ መመረጥ ነዉ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ የንስሀ አባታችሁ በጣም አስገርመዉኛል በእዉነት ቀና ብለዉኳን አላዩም አቤት ትህትና መምህርዬ በሙሽሮቹ ሰርግ ላይ አክበረህ ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎናል ፍሬ አፍርተሀል ኤልሻዳይ ወንድሞቻችን ከልብ እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን የአግልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AzanuAragaw
    @AzanuAragaw 10 дней назад +9

    አሚን እህታችን ወለተ ማርያም ሁላቸነንም ለንስሃ ህይወት ያብቃን

  • @DgyfdtCyyf
    @DgyfdtCyyf 11 дней назад +7

    እስይ እልልልልልልልልልልልልል ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ ይላል በስደት ያለነው ለዚ ክብር ያብቃን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @destayemeriyamlijj8786
    @destayemeriyamlijj8786 11 дней назад +8

    አሜንንን አሜን አሜን
    አግዚአብሔር ይማስገን ✝️
    Uuuufffff አባቴ አንተ ላዛ ክብር አብቃንይ እንስ ያት ሙሽራ እንዳሆነ ፍቃድልንይ ✝️😭

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 10 дней назад +9

    ጀግና ናት ቤተሰቧን ከዛ ጉድ ያወጣች, እኔ ወንድሜን ከሱስ እንኳን ማስጣል አልቻልኩም

    • @mulukuwait6886
      @mulukuwait6886 10 дней назад

      የፈጣሪ እገዛ ሲኖረነዉ እኛን እደእርሷ ለሰዉ መዳን መክንያት ያርገን😢🙏

  • @SaraHadis-pw5hg
    @SaraHadis-pw5hg 10 дней назад +8

    የአብራሃም ና የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ ምኘታቹ እንደተሳካ የኛም እመብርሃን ታሳካልን❤❤❤

  • @አብቃል
    @አብቃል 10 дней назад +5

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሺ ወለተ ማርያም ምንም ቃል የነኝ ደስታሺ ደስታቺን ነዉ ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ አመሰግናለሁኝ በርከታቺሁ ይደርብን

  • @HuggTh
    @HuggTh 10 дней назад +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እኔ ከአንቺ ብዙ ተምሪያለሁ የኔ ውድ እህት እንኳን ደስ አላችሁ እናቴ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ትዳራችሁን ትባርክላችሁ❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤ መምህር ተስፋዬ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል መምህሬ አንተንም አባቴ ቅዱስ ሚካኤል እድሜህን ያርምልን እንወድሃለን❤❤❤❤❤❤

  • @የእማፍቅርወዳጅ
    @የእማፍቅርወዳጅ 11 дней назад +7

    እግዚአብሔር ይመሰገን ብቻ ነው ቃላት የለኝም እኛነም ለዝች ቀን ያብቃን

  • @Mekides-u7e
    @Mekides-u7e 11 дней назад +7

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ሰለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ በሎናል ሰማቱ አንችን ይሰማሽ እናንም ይሰማን እዬን ክብር ለናም ያበቃን እንኳን ሰደ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitata8291
    @dawitata8291 11 дней назад +9

    ኤልሻዳይ ማህበር መመስገን ይገባቸዋል ።

  • @Abebou-x7n
    @Abebou-x7n 10 дней назад +7

    ሙሽሮች መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ ኤልሻዳዮች እናመሰግናለን

  • @MariamMohammed-bv8ht
    @MariamMohammed-bv8ht 10 дней назад +7

    የአብረሐምና የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ መዳኒአለም ይባርካቹ❤❤❤እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @Saraguta-zn9md
    @Saraguta-zn9md 11 дней назад +11

    ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ይህ ትምህርት የገባዉ ሰዉ ብትሰጠኝ አባቴ ሁሉ ይቻልሀል እኮ❤❤❤

  • @mulu1270
    @mulu1270 11 дней назад +10

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 10 дней назад +9

    እልልልልል ክበር ለመገበዉ ክበረሰጡ ያላል ቅዱስ ቃሎ❤❤❤❤

  • @Mekanintzeblom
    @Mekanintzeblom 11 дней назад +12

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል

  • @edenfikir4867
    @edenfikir4867 10 дней назад +4

    በጣም ነው የምታምሩት የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹህ ተባረኩ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 11 дней назад +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ ደስ ሲል ቃልኪዳንቹ ይባርክላቹ መድሃኔአለም

  • @ሠማእቷ
    @ሠማእቷ 10 дней назад +4

    እንኳን ደስ አላችሁ
    የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ
    ሁላችን ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን

  • @EhteGbrial
    @EhteGbrial 11 дней назад +7

    እንኳን ደስ አለሽ።እመቤቴ ታፅናሽ።እህቴ በፀሎት አስቢኝ።ወለተ ገብርኤል ብለሽ።

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 11 дней назад +6

    እንካን ለዚ ክብር አበቃችሁ የአርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ 🌹🌹🌹

  • @samssung3465k
    @samssung3465k 10 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ የአብርሃም ሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ለኛም ከስደት በሰላም መልሶ ለዚህ ቅዱስ ጋብቻ ያብቃን እንደ ቸርነቱ ይጠብቀን አሜን

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 10 дней назад +5

    እኔ የሚገርመኝ እንዲህ ያለ መንፈሳዊ ሚዲያ ላይክ ሰበስክራይብ ሼር እንዳናደርግ ምን አይነት አዚም ይዞናል እስኪ ሁላችንም ላይክ እናድርግ አይከፈልበትም መልኳምነት ለራስ ነው እኅታችን ወለተ ማርያም እንኴን ለዚህ ክብር አበቃችሁ መልኳም ትዳር ይሁንላችሁ❤❤❤

  • @Serkalem-s6s
    @Serkalem-s6s 11 дней назад +5

    ያብርሃም የሳራ ያርግላቺሁ በዛላዪ መመህርን እንኮን ደስ አለህ እፉ መታደል ነው ሰማአቱ እኛንም ለዚህ አብቃን

  • @Ggg-f4w
    @Ggg-f4w 10 дней назад +5

    ይህን ያደረገ የፈቀደ እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @RamTechh-d9c
    @RamTechh-d9c 10 дней назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ያበቃቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SMeNemoli-hi1ll
    @SMeNemoli-hi1ll 10 дней назад +6

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በልጅይቦርኮላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የአማኑኤልልጅነኝ-ረ9ሐ
    @የአማኑኤልልጅነኝ-ረ9ሐ 10 дней назад +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እሰይይይይይይይይይ ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደስስስ አላቹ የእኛ ጅግኖች❤❤❤

  • @Tube-wb5id
    @Tube-wb5id 11 дней назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ያብረሀም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ

  • @DhasthaDhastha-l7q
    @DhasthaDhastha-l7q 11 дней назад +6

    እስይ እልልልልልልልልልልልልእንኳን ለዚህክብር አበቃሽ እህታችእና ወንድሜችን❤❤❤❤❤

  • @KaaKsa-h9b
    @KaaKsa-h9b 10 дней назад +6

    በፀሎት አስቡኝ ወለተ አማኑኤል እያላቺሁ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 10 дней назад +4

    እናመሰግናለን ዳዉትዬ ኑሩልን 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @edlawitgezahegn6022
    @edlawitgezahegn6022 10 дней назад +3

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ጋብቻቹን እግዚአብሔር ይባርክ መምህር ጤና ሰላም ፍቅር ደስታ እድሜ ይስጥልን ልጆችህንም እግዚአብሔር ይባርካቸው ይጠብቃቸው❤❤❤

  • @hglh8910
    @hglh8910 10 дней назад +2

    ተመስገን እግዚአብሔር ይመስይመስገን ኳንንደስ አላቹሁ መታድል❤ልዑል እግዚአብሔር እኔንም ከስደት መልሰህ ለዚህክብር አብቃኝ ያችን ምኞት የሰማ እግዚአብሔር የኛንምይሰማ በእውነት እኔም ለክ እደዚህነው ምኞቴ ከስደትመልስ ወይኩን ፍቃድክ በፆሎታቹሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ውድ የእግዚአብሔርን ቤተሰቦች🙏❤❤

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 10 дней назад +5

    እኔም ሰማይቱ ይርዳኝ ከደጁ ደርሻለሁ ልክ እዳች ስደተኛ ነኝ ፈጣሪ አምላክ ቤፈቅድ በተክሊል ነዉ ማግባት የምፈልገዉ

  • @SurafelababaSurafelababa
    @SurafelababaSurafelababa 11 дней назад +6

    እልልልልልልልልልልልልል ይህን ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን እኔም አግብቻለው ግን በጉጉት ስጠብቅ ለጓደኞቼ ስነግራቸው ልክ እዳገባሽው ነው አታካብጂ ሲሉኝ እኔግን የሰው ደስታ ደስታዬ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እመአምላክዬ የኔንም የነሱንም እስከመጨረሻው አድርጊልን

  • @Sghs-bx8gm
    @Sghs-bx8gm 10 дней назад +4

    የኔ እንቁ እህት ይሄ ክብር ይገባሻል
    እግዚአብሔር ፍፃሚችሁን ያሣምርላችሁ❤❤❤

  • @AliiKhan-o2d
    @AliiKhan-o2d 10 дней назад +2

    እልልልልልልልልልልልልል ደስብሎኛን ለሁላችሁም ቃለህይወትን ያሰማልን የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ 👏👏👏👏👏

  • @ዕሴተገብርኤል
    @ዕሴተገብርኤል 10 дней назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሃም እና የሳራን ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @azebhabtezghi3092
    @azebhabtezghi3092 10 дней назад +3

    እልልልልልልል የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @WalatmadhinBgashaw
    @WalatmadhinBgashaw 10 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን ለእርሡ ምን ይከፈለዋል ተመሥገን ብቻ ነው ❤ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እህቴ እንኳን ደሥ አላችሁ ትዳራችሁን የአብረሀምና የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ❤❤❤

  • @tedaddis8146
    @tedaddis8146 10 дней назад +3

    ዘመኑን፡የዋጀ፡ለእውነት፡የቆመ፡እውነትን፡የሚመሰክር፡የተግባር፡መምህር፡ ከምስኪኖች፡ጎን፡የቆመ፡ድንቅ፡መምህር፡፡መምህር፡ተስፋዬ፡አበራ፡፡

  • @Abebech-12
    @Abebech-12 11 дней назад +5

    ፍጣሪ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset4814 10 дней назад +3

    እንኳን.ለዚህ.ቀን.አደረሳችሁያብርሃምና.የሳራ.ጋብቻ.ያድርግላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MisaratElene
    @MisaratElene 10 дней назад +2

    ዋውውውው እውነት ለመነገረ መታደል ነው በጣም ነው የምታሰቀኑት ፈጣሪ ትዳራቹሁን እሰከ መጨረሻው ያሳምረላቹሁ❤❤❤

  • @desta-t9y
    @desta-t9y 10 дней назад +5

    በፀሎት አስቡኝ እት ወንድሞች

  • @abayneshhassen976
    @abayneshhassen976 11 дней назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃችሁ ❤❤❤❤❤

  • @salmeyeg
    @salmeyeg 11 дней назад +5

    እግዝኣቢሄር ይመስገን መታደል ነው❤❤❤

  • @AhmedDubai-i5y
    @AhmedDubai-i5y 11 дней назад +5

    አሜንአሜን

  • @ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ

    እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልል የአብርሀም የስራ. ጋብቻ ያግላቹ❤❤❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 11 дней назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምራቺን እግዚአብሔር ይጣብቂልን እልሽአድይ ምዳም እናመሰግናለን 🙏🥰🥰

  • @AtakltiAbadi-z5n
    @AtakltiAbadi-z5n 10 дней назад +2

    እንኳን ለዚህ ክብር ኣበቃችሁ ልዑል እግዚኣብሔር ትዳራችሁ ይባርክ እመብርሃን ትባርካችሁ የእማ ፍቅር ልጆች

  • @MlakS-l9d
    @MlakS-l9d 11 дней назад +2

    ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር❤❤❤❤

  • @ZuriHamad
    @ZuriHamad 11 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳንለዝህ ክብር አበቃሽእህታችን❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    እልልልልልልልልልልልልልል የአብርሃም እና የሳራን ትዳር የባረከ እግዚአብሔር እዳራችሁን ይባርከው የኛ እንቁ መምህር ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልን ከነ መላ ቤተሰብህ

  • @አለኸኝ-ቐ5ኘ
    @አለኸኝ-ቐ5ኘ 11 дней назад +6

    እንኳን ደሰየለሽ እህቴ

  • @fgggfhhu
    @fgggfhhu 10 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 10 дней назад +1

    የኛ እንቁ አባት መምራችን ሺ አመት ኑርልን የኛ አባት የኛ አባት መምህር ይለያል እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅልን መምራችንን

  • @فاطمهسالم-ش3ك
    @فاطمهسالم-ش3ك 10 дней назад +1

    እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ከስደት ተመልሼ ለደጁ ለቅዱስ ቁርባን እንድበቃ😢😢😢😢😢

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ 11 дней назад +4

    ዕልልልልልልልል በጉጉት ስጠብቅ ነበርኩኝ❤❤❤

  • @makerma3853
    @makerma3853 11 дней назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 10 дней назад +1

    ሙሽሮች:መልካምዠጋብቻዘን:የኔውድእኳለዚህአበቃሽ:እኛምከስደትመልስ:መጀመሪያለንሰሀያብቃን:ቀጥሎምለዚህክብር:ያብቃን:አሜን❤❤❤

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 10 дней назад +3

    የአብረሀም የሳራ ያድርግላችሁ ❤❤❤

  • @የሺዬነኝየድግልልጅ
    @የሺዬነኝየድግልልጅ 10 дней назад +1

    ልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እካን ለዚህ አበቃችሁ ያብርሀምና የሳ ያርግላችሁ ውይ እዴት ደስ እዳለኝ የምር እያለቀስሁ ነው ያየሁት የኛንም ለዚህ ያብቃን በፀሎትሽ አትርሺኝ እህቴ

  • @TenyeBernu
    @TenyeBernu 11 дней назад +4

    እግዛብሔር መጨረሻቹሁን ያሳምርላቹ

  • @yemisrachtesema312
    @yemisrachtesema312 11 дней назад +4

    እንኳን ደስ ያላችሁ ያብራሃም የሳራ ጋብቻ ያርጋላችሁ❤❤❤

  • @AbebechNoName
    @AbebechNoName 4 дня назад

    አንቺን የርዳ ሰማእቱ ቅዱሰ ጊወርጊሰ እኛንም የልባችን መሻት ይፈጽምልን
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል❤❤❤

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي 10 дней назад +1

    የቅዱስ አባታችን አብርሃም የቅዱስ እናታችን ሰራ ጋብቻ ይሁላችሁ በረከታችሁ ይደርብን

  • @MarrySharou
    @MarrySharou 10 дней назад +1

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን ❤ የአብረሀም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ ዘመናችሁ ይባረክ🤲🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰✝️✝️✝️✝️✝️

  • @hiwanKaliay
    @hiwanKaliay 11 дней назад +6

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    💐💐🌸🌸💐💐🌸🌸
    💐💐🌸🌸💐💐🌸🌸
    💐💐🌸🌸💐💐🌸🌸

  • @እፍታህወለተመድህንእማፍቅ

    ትዳራቹ የኣብርሃም የስራ ትዳር ያድርግባቹ እግዚአብሔር ይባርኳቹ

  • @ሚሚዩቱብ-ፀ4የ
    @ሚሚዩቱብ-ፀ4የ 9 дней назад

    መምህራችን የኛ እቁ መምህር አተን በማግኘታችን እዴት ደስ እዳለን❤❤❤❤እኛም ከዚህ ጭቅ ከዚህ መከራ አውጦ ለሀገሬ አብቅቶ ለምስክርነት ያብቃኝ

  • @ወለተስላሴ-ተ8ፈ
    @ወለተስላሴ-ተ8ፈ 10 дней назад +1

    እልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚ ክብር አበቃቹ የትዳር ዘመናቹ እመብርሃን ትባርክላቹ🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💐💐💐💐💐💐💐