Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወይ መምህር እኔ አሁን 32 ዓመቴ ነው ካገባሁኝ 3 ዓመቴ ነው ልጅ የለም የመናፍስት ውጊያ አለብኝ በእናንተ ትምህርት ነቅቼ እንግዲህ ፀሎት ጀምሬአለሁ እመብርሃን ትርዳኝ እናንተም በፀሎት አስቡኝ ቤተሰቦቼ ወለተ ኢየሱስ እባላለሁ።
ኣው ካህናቶችም እየሰማን ነው። እነ ካህን ነኝ፡ ሊይቭ ይሚቀርበውና ይምትመልስላቸው መልስ ብጣም ይደንቃል። ኣምላክ ጸጋው ያብዛልህ። ለኔም ህዝቤ ይምረዳበት ጸጋ ይስጠኝ። ተወልደመድህን ብላቹ በጾሎታቹ ኣስቡኝ።
የ35 ሰዎች ሸረቼ መጣሁ! መምህር በጣም ደሰ የሚል ቆይታ ነበር እግዚአብሄር ይመሰገን የነገው የአቡነ አረጋዊ ዘሚካኤል በረከት ያሳትፍን አሜን፫🤲#መምህረዬ የመጀመሪያ ደዋይዋ ለብቻው ቁረጠህ ብትለቀው ለብዙ ሰው ጥያቂ ነው ❗️❗️
ጎበዝ እኔም እንዳችው
@@ፅጌማርያም-የ6ቨጎበዝ
እኔም የኔ ቆንጆ
የሙሽሪት ልጅ ሼር አረጋልኝ ነው የመጣሁት አዲሰ ገቢ ነኝ መምህር
@@AmeHaAlemu-nf2gu አንኳን ደና መጣህ ወድማችንን
እንዃን ለሊቀ መላእክት ለገናናው ለታላቁ መልአክ ለቅዱስ ሩፋኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን ረቡኒ የነፍስዋጋ ያድርግልህ ማነው እንደኔ ቅዱስ ሩፋኤል ለምኖ ያላፈረ?👏
እንኳን አብሮ አደሰን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
ኤፍታህየ በየትባገኝሁሸ ዉድ ፈለገሸ ነዉ መለሸላኝ
እንኳን አብሮ አደርሰን እህቴ
አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮኡደረሰን
ነገ ፃዲቁ ኣውነ ኣረጋዊ ነው በረከታቸው ይደርብን ኣሜን እናንተ ጨረሳቹ እኔ ደሞ መጀመሬ ነው ቤተሰብ😁
ኣሜን፫
የኔ ተእራ መቼ ንው ታአሪኪ የማአወራው ቅዱስሚካአኤል ያደርገልኝን ቅዱስ እሩፉአኤል ያደርገልኝን አንድቀን ተስፍ አለኝ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏
መምህርዬ ባንተ ምክኒያት ❤የቅዱስ ሩፋኤል እና ❤የፂድቀ አቡነ ሀብተማርያም ፍቅራቸው አድሮብኛል በጣም ወደድኮቸው. በሀይማኖት የፁኑን በረከታቸው ይደረብን😊😊
በጣም ደስ እሚል ግዜ እኔም የቅዱስ ሩፋየል ምስክርነት ነበርኝ እግዚአብሔር ሲፈቅድ እመሰክር ይሆናል መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን እህቶቻችንም ብዙ ተምርናል ሁላችንም ሼር እያደርግን ብዙ ነፍስ ማዳን እንችላለን
በእዉነት የዝች ልጅ ገጠመኝ ጥያቄዋ የኔ ህይወት ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ይገስጥልን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አስተዋይ ልቦና ያድለን አምላኬ ሆይ ተኔላይም የሚፈታተነኝን እርኩስ መንፈስ ቅድስት ድንግልን ማርያም ትገስጥልኝ ወጎኖቼ ተኔ የበረታችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ አጸደ ማርያም እያላችሁ፫❤❤❤
እግዚያብሄር ይመስገን በእውነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ❤❤❤❤
ሶላኒያንን ባገኛት እኔም መምህሬ። ሳዉዲ ነዉ ያለሁት ትምህርትን ስከታተል 4 አመት ሆኖኛል። ፀሎት አስገቡኝ። ከእኔም ጋር ብዙ መእምን ነን።
እውነት ደስ የሚሉ ደዋዮች ናቸው የዛሬው ይለያያል እንቁ መምህራችን እናመሰግናለን የኔ አባት❤❤❤ሺ አመት ኑርልን❤❤❤
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በአንተ ትምህርት ብዙ ነገር አውቄአለው እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ ለኔም ብዙ ነገር አድርጎልኛልቅዱስ ሩፉኤል ዶክተሬ መንፈሳዊ ሐኪሜስምህን እጠራለው ደጋግሜቅዱስ ሩፋኤል ሩፋኤል•••እላለው እስከ ሕይወቴ ፍፃሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት የስመዕልና መምህርተስፋይ ዕድመይስጥህ ❤🎉
ከህቶቻችን ተሞክሮ ተምረንበታል ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር እንደ እናን ያሉ መምህሮች እግዚያብሔር ያብዛልን ፀጋ በረከቱን ያብዛላቹ እመብርሐን ከነ ቤተሰባቹ ጥላ ከለላ ትሁናቹ ።😢 በእዉነት በድን ሆነን ዝም ብለን ነበር የምንኖረዉ ህይወት ዘራቹብን ነቃን ዉስጣችንን ተመለከትን ወደኋላ የመጣንበትን እንድናስተዉል አደረጋቹን ።ኖርማል የመሰሉን ግን በሂወት ከባድ ነገር ሆነዉ በልምድ አብረናቸዉ የኖሩ ብዙ አዉሬዎችን ተመልክተንበታል በናንተ ትምህርት እግዚያብሔር ያቆያቹ።😢😢
Elelelelelelelele amen amen amen zmare mlakti yesmalna wude meharena Emebran Eenta Rejim Edmen ke tenan gre testing ❤❤❤❤❤❤❤❤Yene Abate Enemsgiun sushi amet Neriuni ❤❤❤❤jegaun meharena ❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ እንቁ መ/ር የመጀመሪያ ላይ የደወለችው እህታችን ሙሉ የኔ ታሪክ ነው መ/ር እኔ ግን የመለሰክላትን ሁሉ ተግብሬ ነው ያለሁት ብዙ ክፍ መንስ ተሸነኝቶልኛል ግን ደሞ መ/ር ቅዱስ ቁርባን እቀበላለሁ እግዚብሔር ይመስገን ትዳር እንዳልይዝ የድል መተት በተደጋጋሚ ይታደሳል ቢሆንም ወዳው ይታሠራል በእየሱስ ክርስቶስ ስም ባስተማረከኝ መሰረት ነፋ እድሜ ኑርልኝ መ/ር ጠላታችን ላይ እንድንንነቃ አስተማርከን ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን መ/ር ባለ ውለታዬ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮአደረሰን የሰማነውን በሰነልበናችን ያሳድርብን
Thanks!
አሜን ዝማሪ መላክትን ያሰማልን በእድሜ በፅጋ ያቆየልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚች ቀን ያደረሰን መምህርየ እውነት ነው የሄ በፈርስ የሚታጠቡ ሰዎች እንደማይድኑ የኔ እህቶች በፈርስ ይታጠቡ ነበር አስቃይቶ ነው የገደላቸው ይሄን እንድናቅ እግዚአብሔር እናንተን ስለሰጠን ቸሩ መድሃኒአለም የተመሰገነ ይሁን
በአብዛኛው የመጀመሪያዋ ልጅ ብዙ ነገር አግኝቸበታለሁ በትንሹም የኔ ታሪክ ውስጡ አለበት መምህራችን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ከነ ቤተሰቦችህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ እኛም ለፍሬ ያድርግልን 🤲
በጣም በሃጥያጥ ተጨማሊቄ ሰለ አሰቸገርኩት ነው እግዝአቤሔር በሚወዳት እናቱ እማ ፍቅር የሚረዳኝ (አሰካለ ማርያም)ብለሽ በፀሎት አሰቢኝ እህቴ ከሞት ወደ ሂወት እንድመለሰ
@@ኤፍታህተጠምቀመድህን እኔ ደካማ ነኝ እመአምላክ ታስብሽ እማዬ 👏
ቀላሒዋቲ የሰማንሊ መማረሐቺ👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ የሂወታቸውን ተሞክሮ ስላስተማሩን እናመሰግናለን
የኛ ብርቅየ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እንድሁም የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች እየደወላችሁ ስለምታካፍሉን እና ስለምንማርበት እግዚአብሔር ይስጥልን 🌺🌺👏👏👏❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም አስተማሪ ነው ።
ሰላም የአግዛቤሄረ ሰወች የመምህረ ተሰፍይ ተማሪውች ብማርያም የመምህረ ቴሌግራም ሰለኩ ነገረን😢❤❤❤
መምህር ምርጥ ምርጥ ውይይት ነበር ብዙ ትምህርት ነው የወሰድነው ፈጣሪ ይጠብቅልን ምእምናን እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ሩፋኤል በዐል በሰላም አደርሳችሁ❤❤❤❤❤😍😍😍😍
ያላደመጣችሁ ኑ እናዳምጥ እንማር በመንፈሳዊ ቅናት እኛም ተምረን እንበርታ በንሰሃና በቅዱሰ ቁርባን እንኑር
Amen Amen memhr yemagebet please tebaberegn Betam chiger alebegn
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን አውነት ደስ የሚል ውይይት ነበር አብሶ የመጀመሪያዋ ጠያቂ የሽሬየዋ እህታችን ሙሉ የኔን ላይፍ ነው አውነት አመሰግናለሁ አንቺ በመጠየቅሽ የእኔም ጥያቄ ተመልሶልኛል
እንቁ ትሁት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልህ በእውነት በዚህ ዘመን እንድህ አይነት ጉባኤ ውይይት ያለ ምን ደስስ የሚል ነገር አለ የሁሉ ችግር የሚፈታበት የእግዚአብሔር ቸርነት የቅዱሳንን የመላእክት እርዳታ ጥበቃቸውን የምናይበት ልዩ ፕሮግራም ነው ።እኔም በስለት ነው የዳንኩት ህይወቴ ምስቅልቅል ያለ የወደኩ የረከስኩ ሀጥያተኛ የሆንኩ ሰው ነኝ አሁን አልፋል የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
ወለተ ማርያም መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን በጣም ደስ የሚል መርሐ ግብር ነበር እህቶቻችንን እናመሰግናለን ከናተ ብዙ እየተማርን ነው ጥያቄችንም በዛው እየተመለሰልን ነው እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን 3ዝማሪ መላክትን ያሰማልን በእድሜ በፅጋ ያቆየልን መምህር
በእውነት በጣም የምገርም ነው ቃል ህይወት ያሰማልንእኔ የት ይሁን 😢😢
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ለእህቶቻችን ሁሉ እግዚአብሔር ይሰጥል ብዙ ቁመነገር ነው ያገኘሁበት እህት ወንድሞቼም እንደእነው ይመሰለኛል ሰለሁሉም ነገረ የአባቶቻችን አምላክ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን እናቱ እናታችን እማፍቅር ክበር ምሰጋና ይግብት
መምህር ደስ የሚል ውይይ ነበር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከነ ቤተሰቦችህ ቸር እደሩ ምእመናን
የመጀመሪያዋ ደዋይ የኔን ታሪክ የምታወራ ነበር የመሰለኝ ይገርማል ተፈላጊነት ይመስለኝ ነበር በሄድኩበት ሁሉ ይመኙኛል ቆንጆ የሚባሉ ሴቶች መሀል ሆኜ እንኳ የሚፈልጉት እኔን ነው
እግዚአብሔርይመስገንለዚችቀንያደሪሰንመምህርየ
ደስየሚል መርሀግብርነው መምህር በርታ ብዙነፍሳት እያዳንህነው❤
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ቃል ህይወት ቃልሰናይ የስመዐልና ዝማሬ መላእክት የስመዐልና እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን 🌺🌿🌿🌺🌿💛❤️💚
መምህር እንኳን ደህና መጣክ ። የደጉ ቅዱስ ሩፋኤል በረከቱ ከሀገራችነ ኢትዮጵያ ላይ አይለየን። መምህር ባገኝኽእና በወራህ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ደስ ይለኛል።
Betam ASTEMARI weyeyet neber Kale hiwot yasemalenKEDUS RUFAEL BELEBONACHEN YEDEREBENAMEN AMEN AMEN
አሜን❤ አሜን❤ አሜን❤ ቃል ህይወት ያሰማን👏👏👏👏
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏
አዎን ቅደስ ገብርኤል በንፁ ልቦና ከለመኑት ደራሽ መልኣክ ነው !
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣክልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን እልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህሬ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ቃለህይወት ያሰማልን
የኔ እናት😢❤❤❤❤❤
መምህርእድሜና ጤና ይስጥልን
መምህራችን አካን ደህና መጣህ ቀለህወት ይሰማልን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 3 ❤
ቃለ ሕይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን።
👏👏👏👏እልልልልልልልልልል❤❤❤❤ዝማሬ መላዪክት ያሠማልን መምህር እንኳን ደህናመጣህ
እግዚአብሔር ይመሰገን
እልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ወይኔ አምላኪ የልጅቱ ፁናት 😢 በዚህ ፈተና ሁሉ አስራትኮ አልተወችም እኔግን ደካማ ነኝ እፍ አምላኪ ልቤን መልስልኝ እየሰማሁ እዳልሰማሁ የሚያረገኝ ነገር😢
❤❤❤❤መንህራችንእንኮንደናመጣህልን
መምህር ቤተ ጉባኤ share አድርግልን እንሳተፍ
ወይ ዛሬም አምልጦኛል እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ❤❤❤❤❤❤
ምህራች እድሜ ከጤና ያድሎት ይህየመጀመሪያዬነው ስከታተል በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር ። ቃለህይወት ያሠማልን
የቴሌግራሙን ሊንክ አስቀምጡልን እንዴት ነው የምናገኝው አስገቡኝ መግባት እፈልጋለሁ
ቴሌግራም የለኝን ብሎ ነበርኮ ከዚ ወጪ
የፀሎት ማህበር አለ በቴሌግራም ያንን ነው የጠየኩ
ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ጥሩ ውይይት ነበር እግዚአብሔር ይመስገን⛪❤🙏ውድ እህቶቻችን እናመሰግናለን ከእናተ የህይወት ገጠነኝ ብዙ ነገር ተምረናል❤🌿
የኔ ጣፍጫ አፏ ሲጣፍጥ❤ እንኳን የመላኩ ሆንሽ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን ለሁላቹሁም ደስ የሚል ውይይይት ነበር ብዙ ተምረንበታን እናመስግናለን❤❤❤❤❤
የኔ ትሁት መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ከናንተ ቡዙ ተምረናል
#ሁለት ወይም ሶስት በስሜ የሚሰበሰቡት በዚያ በመካከላቸው እሆናለሁ። ማቲ. 18:20❤#Egzabiher yimsgen memihir kale hiwot yasemalen tsgawin yabezaleh betammm dessss yemil wuyeyet new Egzabiher yimsgen 🤲💚💛❤
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር ምን ዓይነት ሃጥያት ውስጥ እንዳለን !!! እግዚኦ ጌታ ሆይ ምህረትህን ላክልን !!!
እውነት ነው እኔ የማቀው ልጅ አለና ቅዱሥ ቁረባን መቀበል ፈልጎ ግን ከሚሥትህ ጋር ና አሉት እሡ ሚሥት የለውም
Egezaber yemesegen memere enkan adersacu✝️✝️✝️🌻🌻🌻
መምህር ተስፋየ በርታ፣ሌሎች ያንተ አይነት ሰወችንም አፍራ።
Kalehiot yasemalen memher fetari edmena tena yesteh
በጣም ደስ የሚል ነበር መምህርየ ክበርልን
Bemenafst fetena yebezabegn new memhr yemagebet tebaberugn
አሜን
እልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅክ
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏🙏
መ ምኽራችን የእኛ እንቁ ተባረክልን እንወድሀለን እናከብርሀለን❤ ሺ.................❤❤❤... አመት ኑርልን❤❤❤ አስተማሪ ላይቭ ነበር ❤❤❤
Amen Amen Amen egzabher yimasgen zimare melkit yasemalin memirhachin
እግዚአብሔር አምላክ ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ መምህርየ ባካል ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር ከኢትዮ ውጭ ነበርኩ መጣሁ ግን ቤተሰቦቸን ማግኘት አልቻልኩም በጦርነቱ ምክንያት አንተንም ማግኘት አልቻልኩም ዝም ብየ ቁጭ ብያለሁ ጨንቆኝ መላ በለኝ መምህርየ
Ammeen Ammeen Ammeen ❤❤❤❤❤❤
እንኳን.አብሮ.አደረሰን.መምህር.ሰላምህ.ይብዛልኝ
የኒ እንቁ እድሜ የሚሰጥ ከሆን እሰጥሀለሁ የኔ የዋህ !!! ክየሚገርምህ መምህሬ እኔ ከእግዚአብሔር ከመላእክትም ከሰማአታት ከቅዱሳን በታች በአንተ እመካለሁ ምን አልባት ተሳስቼ ይሆን? !!!
ፀልዩለት በፀሎት ማገዝ በጣም መልካም ነው
መንፈሳዊ ፍቅራቹ በፀሎት እና በስዋኤ ግለፁለት
Iive 144 layi tagengalshi ehit sile subayee
Selam memeht ebakah awaragni
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህሬ እናመሰግናለን
Kali hiyot yesamen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Kal Hiwotn yasemalin Desss Yimil Wiyiyit Neber ❤
Memhr pray for me and my son
ቶሎ ቶሎ ቅዱስ ቁርባን ይውሰድ አንቺም ብትቆርቢ ምክንያቱም ካንቺ የመጣ የቤተሰብ ዛር ነው እግዚአብሔር ይማረው።
ቤተ ጉባኤ የለው መምህር በየት ነው የሚገኘው እህቶቸ
መምህርየ አንዳንድ ቀን ቀጥታ መስመር አርግልን T M ማግኘት ለማንችለው🙏🙏🙏❤❤❤
ቃለሕይወትያሰማልንመምሕር
Memrachen like lakulen bezi askemtulen🤲🤲🤲
Amen amen amen 👏👏👏👏🙏❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን።
Benatachu betegubaye minlaye new minkelakelew
ወይ መምህር እኔ አሁን 32 ዓመቴ ነው ካገባሁኝ 3 ዓመቴ ነው ልጅ የለም የመናፍስት ውጊያ አለብኝ በእናንተ ትምህርት ነቅቼ እንግዲህ ፀሎት ጀምሬአለሁ እመብርሃን ትርዳኝ እናንተም በፀሎት አስቡኝ ቤተሰቦቼ ወለተ ኢየሱስ እባላለሁ።
ኣው ካህናቶችም እየሰማን ነው። እነ ካህን ነኝ፡ ሊይቭ ይሚቀርበውና ይምትመልስላቸው መልስ ብጣም ይደንቃል። ኣምላክ ጸጋው ያብዛልህ። ለኔም ህዝቤ ይምረዳበት ጸጋ ይስጠኝ። ተወልደመድህን ብላቹ በጾሎታቹ ኣስቡኝ።
የ35 ሰዎች ሸረቼ መጣሁ! መምህር በጣም ደሰ የሚል ቆይታ ነበር እግዚአብሄር ይመሰገን
የነገው የአቡነ አረጋዊ ዘሚካኤል በረከት ያሳትፍን አሜን፫🤲
#መምህረዬ የመጀመሪያ ደዋይዋ ለብቻው ቁረጠህ ብትለቀው ለብዙ ሰው ጥያቂ ነው ❗️❗️
ጎበዝ እኔም እንዳችው
@@ፅጌማርያም-የ6ቨጎበዝ
እኔም የኔ ቆንጆ
የሙሽሪት ልጅ ሼር አረጋልኝ ነው የመጣሁት አዲሰ ገቢ ነኝ መምህር
@@AmeHaAlemu-nf2gu አንኳን ደና መጣህ ወድማችንን
እንዃን ለሊቀ መላእክት ለገናናው ለታላቁ መልአክ ለቅዱስ ሩፋኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን ረቡኒ የነፍስዋጋ ያድርግልህ ማነው እንደኔ ቅዱስ ሩፋኤል ለምኖ ያላፈረ?👏
እንኳን አብሮ አደሰን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
ኤፍታህየ በየትባገኝሁሸ ዉድ ፈለገሸ ነዉ መለሸላኝ
እንኳን አብሮ አደርሰን እህቴ
አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮኡደረሰን
ነገ ፃዲቁ ኣውነ ኣረጋዊ ነው በረከታቸው ይደርብን ኣሜን
እናንተ ጨረሳቹ እኔ ደሞ መጀመሬ ነው ቤተሰብ😁
ኣሜን፫
የኔ ተእራ መቼ ንው ታአሪኪ የማአወራው ቅዱስሚካአኤል ያደርገልኝን ቅዱስ እሩፉአኤል ያደርገልኝን አንድቀን ተስፍ አለኝ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏
መምህርዬ ባንተ ምክኒያት ❤የቅዱስ ሩፋኤል እና ❤የፂድቀ አቡነ ሀብተማርያም ፍቅራቸው አድሮብኛል በጣም ወደድኮቸው. በሀይማኖት የፁኑን በረከታቸው ይደረብን😊😊
በጣም ደስ እሚል ግዜ እኔም የቅዱስ ሩፋየል ምስክርነት ነበርኝ እግዚአብሔር ሲፈቅድ እመሰክር ይሆናል መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን እህቶቻችንም ብዙ ተምርናል ሁላችንም ሼር እያደርግን ብዙ ነፍስ ማዳን እንችላለን
በእዉነት የዝች ልጅ ገጠመኝ ጥያቄዋ የኔ ህይወት ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ይገስጥልን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አስተዋይ ልቦና ያድለን አምላኬ ሆይ ተኔላይም የሚፈታተነኝን እርኩስ መንፈስ ቅድስት ድንግልን ማርያም ትገስጥልኝ ወጎኖቼ ተኔ የበረታችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ አጸደ ማርያም እያላችሁ፫❤❤❤
እግዚያብሄር ይመስገን በእውነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ❤❤❤❤
ሶላኒያንን ባገኛት እኔም መምህሬ። ሳዉዲ ነዉ ያለሁት ትምህርትን ስከታተል 4 አመት ሆኖኛል። ፀሎት አስገቡኝ። ከእኔም ጋር ብዙ መእምን ነን።
እውነት ደስ የሚሉ ደዋዮች ናቸው የዛሬው ይለያያል እንቁ መምህራችን እናመሰግናለን የኔ አባት❤❤❤ሺ አመት ኑርልን❤❤❤
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በአንተ ትምህርት ብዙ ነገር አውቄአለው እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ ለኔም ብዙ ነገር አድርጎልኛል
ቅዱስ ሩፉኤል ዶክተሬ መንፈሳዊ ሐኪሜ
ስምህን እጠራለው ደጋግሜ
ቅዱስ ሩፋኤል ሩፋኤል•••እላለው እስከ ሕይወቴ ፍፃሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት የስመዕልና መምህርተስፋይ ዕድመይስጥህ ❤🎉
ከህቶቻችን ተሞክሮ ተምረንበታል ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር እንደ እናን ያሉ መምህሮች እግዚያብሔር ያብዛልን ፀጋ በረከቱን ያብዛላቹ እመብርሐን ከነ ቤተሰባቹ ጥላ ከለላ ትሁናቹ ።😢 በእዉነት በድን ሆነን ዝም ብለን ነበር የምንኖረዉ ህይወት ዘራቹብን ነቃን ዉስጣችንን ተመለከትን ወደኋላ የመጣንበትን እንድናስተዉል አደረጋቹን ።ኖርማል የመሰሉን ግን በሂወት ከባድ ነገር ሆነዉ በልምድ አብረናቸዉ የኖሩ ብዙ አዉሬዎችን ተመልክተንበታል በናንተ ትምህርት እግዚያብሔር ያቆያቹ።😢😢
Elelelelelelelele amen amen amen zmare mlakti yesmalna wude meharena Emebran Eenta Rejim Edmen ke tenan gre testing ❤❤❤❤❤❤❤❤Yene Abate Enemsgiun sushi amet Neriuni ❤❤❤❤jegaun meharena ❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ እንቁ መ/ር የመጀመሪያ ላይ የደወለችው እህታችን ሙሉ የኔ ታሪክ ነው መ/ር እኔ ግን የመለሰክላትን ሁሉ ተግብሬ ነው ያለሁት ብዙ ክፍ መንስ ተሸነኝቶልኛል ግን ደሞ መ/ር ቅዱስ ቁርባን እቀበላለሁ እግዚብሔር ይመስገን ትዳር እንዳልይዝ የድል መተት በተደጋጋሚ ይታደሳል ቢሆንም ወዳው ይታሠራል በእየሱስ ክርስቶስ ስም ባስተማረከኝ መሰረት ነፋ እድሜ ኑርልኝ መ/ር ጠላታችን ላይ እንድንንነቃ አስተማርከን ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን መ/ር ባለ ውለታዬ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮአደረሰን የሰማነውን በሰነልበናችን ያሳድርብን
Thanks!
አሜን ዝማሪ መላክትን ያሰማልን በእድሜ በፅጋ ያቆየልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚች ቀን ያደረሰን መምህርየ
እውነት ነው የሄ በፈርስ የሚታጠቡ ሰዎች እንደማይድኑ የኔ እህቶች በፈርስ ይታጠቡ ነበር አስቃይቶ ነው የገደላቸው ይሄን እንድናቅ እግዚአብሔር እናንተን ስለሰጠን ቸሩ መድሃኒአለም የተመሰገነ ይሁን
በአብዛኛው የመጀመሪያዋ ልጅ ብዙ ነገር አግኝቸበታለሁ በትንሹም የኔ ታሪክ ውስጡ አለበት መምህራችን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ከነ ቤተሰቦችህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ እኛም ለፍሬ ያድርግልን 🤲
በጣም በሃጥያጥ ተጨማሊቄ ሰለ አሰቸገርኩት ነው እግዝአቤሔር በሚወዳት እናቱ እማ ፍቅር የሚረዳኝ (አሰካለ ማርያም)ብለሽ በፀሎት አሰቢኝ እህቴ ከሞት ወደ ሂወት እንድመለሰ
@@ኤፍታህተጠምቀመድህን እኔ ደካማ ነኝ እመአምላክ ታስብሽ እማዬ 👏
ቀላሒዋቲ የሰማንሊ መማረሐቺ👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ የሂወታቸውን ተሞክሮ ስላስተማሩን እናመሰግናለን
የኛ ብርቅየ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እንድሁም የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች እየደወላችሁ ስለምታካፍሉን እና ስለምንማርበት እግዚአብሔር ይስጥልን 🌺🌺👏👏👏❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም አስተማሪ ነው ።
ሰላም የአግዛቤሄረ ሰወች የመምህረ ተሰፍይ ተማሪውች ብማርያም የመምህረ ቴሌግራም ሰለኩ ነገረን😢❤❤❤
መምህር ምርጥ ምርጥ ውይይት ነበር ብዙ ትምህርት ነው የወሰድነው ፈጣሪ ይጠብቅልን ምእምናን እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ሩፋኤል በዐል በሰላም አደርሳችሁ❤❤❤❤❤😍😍😍😍
ያላደመጣችሁ ኑ እናዳምጥ እንማር በመንፈሳዊ ቅናት እኛም ተምረን እንበርታ በንሰሃና በቅዱሰ ቁርባን እንኑር
Amen Amen
memhr yemagebet please tebaberegn
Betam chiger alebegn
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን አውነት ደስ የሚል ውይይት ነበር አብሶ የመጀመሪያዋ ጠያቂ የሽሬየዋ እህታችን ሙሉ የኔን ላይፍ ነው አውነት አመሰግናለሁ አንቺ በመጠየቅሽ የእኔም ጥያቄ ተመልሶልኛል
እንቁ ትሁት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልህ በእውነት በዚህ ዘመን እንድህ አይነት ጉባኤ ውይይት ያለ ምን ደስስ የሚል ነገር አለ የሁሉ ችግር የሚፈታበት የእግዚአብሔር ቸርነት የቅዱሳንን የመላእክት እርዳታ ጥበቃቸውን የምናይበት ልዩ ፕሮግራም ነው ።እኔም በስለት ነው የዳንኩት ህይወቴ ምስቅልቅል ያለ የወደኩ የረከስኩ ሀጥያተኛ የሆንኩ ሰው ነኝ አሁን አልፋል የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
ወለተ ማርያም መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን በጣም ደስ የሚል መርሐ ግብር ነበር እህቶቻችንን እናመሰግናለን ከናተ ብዙ እየተማርን ነው ጥያቄችንም በዛው እየተመለሰልን ነው እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን 3ዝማሪ መላክትን ያሰማልን በእድሜ በፅጋ ያቆየልን መምህር
በእውነት በጣም የምገርም ነው ቃል ህይወት ያሰማልን
እኔ የት ይሁን 😢😢
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ለእህቶቻችን ሁሉ እግዚአብሔር ይሰጥል ብዙ ቁመነገር ነው ያገኘሁበት እህት ወንድሞቼም እንደእነው ይመሰለኛል ሰለሁሉም ነገረ የአባቶቻችን አምላክ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን እናቱ እናታችን እማፍቅር ክበር ምሰጋና ይግብት
መምህር ደስ የሚል ውይይ ነበር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከነ ቤተሰቦችህ ቸር እደሩ ምእመናን
የመጀመሪያዋ ደዋይ የኔን ታሪክ የምታወራ ነበር የመሰለኝ ይገርማል ተፈላጊነት ይመስለኝ ነበር በሄድኩበት ሁሉ ይመኙኛል ቆንጆ የሚባሉ ሴቶች መሀል ሆኜ እንኳ የሚፈልጉት እኔን ነው
እግዚአብሔርይመስገንለዚችቀንያደሪሰንመምህርየ
ደስየሚል መርሀግብርነው መምህር በርታ ብዙነፍሳት እያዳንህነው❤
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ቃል ህይወት ቃልሰናይ የስመዐልና ዝማሬ መላእክት የስመዐልና እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን 🌺🌿🌿🌺🌿💛❤️💚
መምህር እንኳን ደህና መጣክ ። የደጉ ቅዱስ ሩፋኤል በረከቱ ከሀገራችነ ኢትዮጵያ ላይ አይለየን። መምህር ባገኝኽእና በወራህ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ደስ ይለኛል።
Betam ASTEMARI weyeyet neber Kale hiwot yasemalen
KEDUS RUFAEL BELEBONACHEN YEDEREBEN
AMEN AMEN AMEN
አሜን❤
አሜን❤
አሜን❤ ቃል ህይወት ያሰማን👏👏👏👏
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏
አዎን ቅደስ ገብርኤል በንፁ ልቦና ከለመኑት ደራሽ መልኣክ ነው !
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣክልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን እልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህሬ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ቃለህይወት ያሰማልን
የኔ እናት😢❤❤❤❤❤
መምህርእድሜና ጤና ይስጥልን
መምህራችን አካን ደህና መጣህ ቀለህወት ይሰማልን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 3 ❤
ቃለ ሕይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን።
👏👏👏👏እልልልልልልልልልል❤❤❤❤ዝማሬ መላዪክት ያሠማልን መምህር እንኳን ደህናመጣህ
እግዚአብሔር ይመሰገን
እልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ወይኔ አምላኪ የልጅቱ ፁናት 😢 በዚህ ፈተና ሁሉ አስራትኮ አልተወችም እኔግን ደካማ ነኝ እፍ አምላኪ ልቤን መልስልኝ እየሰማሁ እዳልሰማሁ የሚያረገኝ ነገር😢
❤❤❤❤መንህራችንእንኮንደናመጣህልን
መምህር ቤተ ጉባኤ share አድርግልን እንሳተፍ
ወይ ዛሬም አምልጦኛል እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ❤❤❤❤❤❤
ምህራች እድሜ ከጤና ያድሎት ይህየመጀመሪያዬነው ስከታተል በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር ። ቃለህይወት ያሠማልን
የቴሌግራሙን ሊንክ አስቀምጡልን እንዴት ነው የምናገኝው አስገቡኝ መግባት እፈልጋለሁ
ቴሌግራም የለኝን ብሎ ነበርኮ ከዚ ወጪ
የፀሎት ማህበር አለ በቴሌግራም ያንን ነው የጠየኩ
ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ጥሩ ውይይት ነበር እግዚአብሔር ይመስገን⛪❤🙏
ውድ እህቶቻችን እናመሰግናለን ከእናተ የህይወት ገጠነኝ ብዙ ነገር ተምረናል❤🌿
የኔ ጣፍጫ አፏ ሲጣፍጥ❤ እንኳን የመላኩ ሆንሽ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን ለሁላቹሁም ደስ የሚል ውይይይት ነበር ብዙ ተምረንበታን እናመስግናለን❤❤❤❤❤
የኔ ትሁት መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ከናንተ ቡዙ ተምረናል
#ሁለት ወይም ሶስት በስሜ የሚሰበሰቡት በዚያ በመካከላቸው እሆናለሁ።
ማቲ. 18:20❤#Egzabiher yimsgen memihir kale hiwot yasemalen tsgawin yabezaleh betammm dessss yemil wuyeyet new Egzabiher yimsgen 🤲💚💛❤
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር ምን ዓይነት ሃጥያት ውስጥ እንዳለን !!! እግዚኦ ጌታ ሆይ ምህረትህን ላክልን !!!
እውነት ነው እኔ የማቀው ልጅ አለና ቅዱሥ ቁረባን መቀበል ፈልጎ ግን ከሚሥትህ ጋር ና አሉት እሡ ሚሥት የለውም
Egezaber yemesegen memere enkan adersacu✝️✝️✝️🌻🌻🌻
መምህር ተስፋየ በርታ፣ሌሎች ያንተ አይነት ሰወችንም አፍራ።
Kalehiot yasemalen memher fetari edmena tena yesteh
በጣም ደስ የሚል ነበር መምህርየ ክበርልን
Bemenafst fetena yebezabegn new memhr yemagebet tebaberugn
አሜን
እልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅክ
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏🙏
መ ምኽራችን የእኛ እንቁ ተባረክልን እንወድሀለን እናከብርሀለን❤ ሺ.................❤❤❤... አመት ኑርልን❤❤❤ አስተማሪ ላይቭ ነበር ❤❤❤
Amen Amen Amen egzabher yimasgen zimare melkit yasemalin memirhachin
እግዚአብሔር አምላክ ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ መምህርየ ባካል ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር ከኢትዮ ውጭ ነበርኩ መጣሁ ግን ቤተሰቦቸን ማግኘት አልቻልኩም በጦርነቱ ምክንያት አንተንም ማግኘት አልቻልኩም ዝም ብየ ቁጭ ብያለሁ ጨንቆኝ መላ በለኝ መምህርየ
Ammeen Ammeen Ammeen ❤❤❤❤❤❤
እንኳን.አብሮ.አደረሰን.መምህር.ሰላምህ.ይብዛልኝ
የኒ እንቁ እድሜ የሚሰጥ ከሆን እሰጥሀለሁ የኔ የዋህ !!! ክየሚገርምህ መምህሬ እኔ ከእግዚአብሔር ከመላእክትም ከሰማአታት ከቅዱሳን በታች በአንተ እመካለሁ ምን አልባት ተሳስቼ ይሆን? !!!
ፀልዩለት በፀሎት ማገዝ በጣም መልካም ነው
መንፈሳዊ ፍቅራቹ በፀሎት እና በስዋኤ ግለፁለት
Iive 144 layi tagengalshi ehit sile subayee
Selam memeht ebakah awaragni
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህሬ እናመሰግናለን
Kali hiyot yesamen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Kal Hiwotn yasemalin
Desss Yimil Wiyiyit Neber ❤