61ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ባለሀብቱ ሰው የጎዳና ልጆቹን ለምን ሰበሰባቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 280

  • @የተዋሕዶልጅነኝ
    @የተዋሕዶልጅነኝ Год назад +10

    መምህርዬ እና የመምር ተማሪዎች ሀገር ልገባ ነው ወለተ ሚካኤል ደካማዋ እህታችሁን በፀሎት አስቡኝ እመብርሃን ፈቅዳ የእኔም የሂወት ታሪክ የእመብርሃን ድንቅ ስራ ወደ አንተ ይዤ እንደምመጣ ባለሙሉ ተስፋነኝ

  • @kidestabraham3771
    @kidestabraham3771 Год назад +24

    ወንድማችን መምህር ተስፋዬ ቅድስ እግዚአብሔር አምላክ አንተን ስለስጠን እናመስግናለን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርልን ❤❤❤❤

  • @አስካለማርያም-ቨ3ቘ
    @አስካለማርያም-ቨ3ቘ Год назад +2

    ተባረክ ወንድማችን ለነሱም ሉቦና ይስጥልን

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ዝማሬ መልአክት ያሰማልን መምህራችን በረከት ይደርብን አሜንንን

  • @rekikaweke5791
    @rekikaweke5791 Год назад +3

    መምህር ተስፉ እኔም ከልጅነቴ ጀምሮ የተቸገሩ ሰዎችን የመርዳት ምኞት ነበረኝ አሁንም አለኝ እግዚአብሄር ይርዳሽ በሉኝ

  • @medi574
    @medi574 Год назад +3

    እናታችን ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶ ይደርብን እኔ የምመኘውን ህይወት ነው ሚኖሩት ታድለዋል 🥰🥰🥰🥰

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 Год назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አንደኛ ነኝ እንካን በሠላም መጣህ መምህሬዬ

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ Год назад +7

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰማዕቷ ለቅድሰት አርሴማ የአመቷ የክርስቶስ ሙሹራ አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏

  • @almazhidru1987
    @almazhidru1987 Год назад +2

    የዛሬ ገጠመኝ እጅግ ገራሚ ነው ይህ ሁሉ ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን የሴትየዋ ነገር እጅግ ይገርማል እግዚአብሔር ይስጣት ፈጣር ይባርካት በእውነት ትምህርቱን ኣዳምጣ በተግባር በመፈፀምዋ

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 Год назад +1

    ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እናታችን በረከቶት ይደርብን መልካም እነት እራሱ መታደል ነው የእግዚአብሔር ፀጋ ነው ደስ ይላል እንዲህ አይነትም ሰው አለ በዘህ በሚያስፈራ አለም ዉስጥ እግዚአብሔር የራሱን ሰው አያጣም ያስቀምጣል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 Год назад +2

    የሚገርም ደግነት ነው እኛ ብዙ ጊዜ ሰዎችን የምናማቸው የምንከሳቸው ገብተን በደንብ ሳናይ ሳንጠይቃቸው ሳናጣራ ነው ንጹህ ነን ከምንለው ቆሻሾች ናቸው ብለን የምናስባቸው እጅግ ልበ ንጹሆች እና የተግባር ሰዎች ሞልተዋል ። መምህር በዚህ ዘመን ወገኖቻችን ያለ ጥፋታቸው በእስር ቤት የሚሰቃዩትም እንዲህ ከሳሹ ባለማስተዋሉ ነው ። ማስተዋልን ያድለን
    ይህ ቤተሰብ ምንኛ የታደለ ነው በዝምታ የተቀደሰ ስራን መስራት በረከታችሁ ይደርብኝ አሜን ፫ !
    መምህር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ያርዝምልን ታላላቅ አባቶቻችን በእድሜ ደከም ሲሉብን አንተ እና አንተን መሰሎች በመተካታችሁ እጅግ ደስስ ይላል ለልጅ ልጆቻችን ኑሩልን !
    "አመተ ማርያም" ነኝ ከሳውዲ አረቢያ ባለቤቴን "ሃይለ ጽዮንን" በጸሎታችሁ አስቡን !
    በትዳሬ ለጊዜው ተራርቀን ብንኖርም ደስተኛ ነበርኩ ሰሞኑን ግን ያለ ምንም ምክንያት ደስተኛ አይደለሁም ይጨንቀኛል ባለቤቴን እራሱ ባላዎራው ደስታዬ ሰፍ ብዬ የምናፍቀውን ሰሞኑን ግን የምን ናፍቆት በስመአብ ደግሞ ደርሶ እንባ ይተናነቀኛል በሥላሴ ስም ብቻ እግዚአብሔር ያቅልልኝ ለበጎም ያድርግልኝ በጸሎታችሁ አስቡን !

  • @ሠናይትአለሙወለተኪዳን

    ውዳሴ ተሰማ በሰማይ በምድርም፪ አሜን አሜን አሜን👏👏
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @RuhamaArebu-p2v
    @RuhamaArebu-p2v Год назад +1

    መምህራተስፋዬ አበራ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Год назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ እንዲ ያሉ እናት ያብዛል ለጎዳና ላሉ ወንድም እህቶች እናትና አባት ያጡት በኤቻይቪ የተነጠቁትም የሚረድ እናት እግዚአብሔር ዘሮቱ ያባርክ ስው ያልወለደ ማሳደግ ከባ ቢሆ እግዚአብሔር የባረከው በረከት በረከት👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @ሠናይትአለሙወለተኪዳን

    አቤት መታደል እኮነው አቤቱ ጌታችን አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኛን ለበረከት እንድንሳተፍ እርዳን
    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ያገሌግሎትን ዘመን ይባርክልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን እከ ቤተሰቦችህ
    እግዚአብሔር አምላክ ዋጋኸን በሰማይ ይክፈልልን
    እናትችን እግዚአብሔር አምላክ በሰማይ ዋጋሺን ይክፈልሺ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    እናታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት መምህርዬእመብረሃን ትጠብቅህ

  • @mariammgtube2112
    @mariammgtube2112 Год назад +2

    በቤተክርስቲያን ጉዞ ላይ አንድ የጎዳና ልጅ ይዞ መሄድ ለበረከት !!!
    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው።

  • @alphaomega6974
    @alphaomega6974 Год назад +5

    የእናታችንን ልብ ለሀገራችን ባለሀብቶችና ለመሪዎች ይስጥልን በረከታቸውም ይደርብን የእናታችን።

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @altudz4055
    @altudz4055 Год назад +10

    ታድለው ምናለ ሁሉም ለጎዳና ልጆች እንደዚ ቢያስብ🥰 እግዚአብሔር ባለው ላይ በረከት በበረከት ያትረፍርፋቸው 🤲

  • @sentayobelay9805
    @sentayobelay9805 Год назад +2

    መልካም ስራ እምነት ከተግባር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት

  • @bettyamen684
    @bettyamen684 Год назад +4

    እናታችን እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን በረከታቸዉን ይብዛልን 🙏🙏 መታደል ነው 💚💛❤️.... ስራ አስኪያጁም በ ቤቱ ያፅናህ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነውእናታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification Год назад +1

    እኔ አንድ ቀን አ አ ላይ የጎዳና ልጆችን የድርጅቱን ስም መናገር ባልፈልግም የውጭ ጉዳይ ፊት ለፊት በመኪና ጭነው ሲወስዷቸው አይቻለሁ ተስፋ አረጋለሁ ልጆቹን ለመልካም ነገር ነው የወሰድዋቸው በያለንበት እመቤቴ ትጠብቀን አሜን

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 Год назад +1

    አሜን በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏 መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🕊🕊🕊

  • @selam801
    @selam801 Год назад +4

    እውነት በጣም ደሰ የሚል ና አሰተማሪ ገጠመኝ ነው የሰማነውን ለበረከት ለፍሬ ያድርግልን ውድ መምህሬ ልዑል እግዚአብሔር ላንተ የሰጠን ክብር ምሰጋና ይድረሰው ጸጋውን ያብዛልህ ከኔ የበረታችሁ በጾሎት አሰቡኝ😥

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Год назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
    በረከትዎ ይድረሰን እናታችን እድሜና ጤናን ያድለዎት

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Год назад +1

    በጣም ደስ ይላል የታሰበው ቀርቶ ያልታሰበው ለጎዳና ልጆች። እንደማማ አይነት ሰዎች ቢበዙልን አንድም ጎዳና ተዳዳሪ አናገኝም ነበር መምህሬ ተባረክ ቅድስት ሰማታ አርሴማ ትጠብቅህ

  • @tegistlebanon1544
    @tegistlebanon1544 Год назад +1

    መምህር በዉነት እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @HD202v
    @HD202v Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁሌ የገንዘብ እርዳታ መጨረሻ የለውም ስራ መፍጠር ግን መሰረታዊ ለውጥ ያመጣል በእውነት እኛም ከነዚህ ቤተሰቦች መማር እንፈልጋለን ስለዚህ ይህ ድርጅት በግልጽ ሚዲያ ላይ ቢወጣ ጥሩ ይመስለኛል እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛላችሁ።

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር Год назад +3

    በእውነት በረከታቸው ይደርብኝ እግዚአብሔር እኛንም ቅን ልቦና ያድለን ምኞት ይሔ ነው እግዚአብሔር ቢያሳካልኝ

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Год назад +3

    ይገርማል ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን የእማማ በረከታችዉ ይደርብን ሁላችንም የወደቀን ብናነሳ የጎዳና ልጅ አይገኝም ነበር አሁን ግን መምህር ባንተ ትምህርት በቻልነዉ መጠን እናግዛለን ፈጣሪ ይርዳን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን!!!✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @hxhhd989
    @hxhhd989 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እናቴ አብዝቶ አብዝቶ ይምላሉት በጣም ደስ የምል ነዉ ከሁሉም ሶዉ ሞሆን ይበልጣል መምህርየ ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን(3)👏🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-አ8ጀ

    እንኳዕ በስላም መፃእካ መምህረይ ቃል ህይወት የስመዐልና🙏

  • @አቤቱአድነን
    @አቤቱአድነን Год назад +6

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህር እንዲህ ያሉ ሰዎች በስራቸው በተግባራቸው በህይወት እያሉ አጉልቶ ማውጣት ጥሩ ነው ምን አለ ሁሉም ድርጅቶች በዘመድ በጎጠኝነት ሰው መቅጠር ቀርቶ እንደነዚህ ድርጅት ሆኖ ቢቀጥሩ ጥሩ ነበር በርታ መምህር ሀገሬ ገብቼ አንድ የጎዳና ልጅ ማሳደግ ካቃተኝ እንኳን የሊስትሮ እቃ ገዝቼ ሰጥቼ እያየሁ ከምበላው እያካፈልኩ እረዳለሁ አምላኬ ሰው አድርገኝና ሰው ልርዳ መንፈሳዊ ቅናት አደረብን መምህር ፀጋው ያብዛልህ በርታ እረጅም እድሜ ይስጥህ መምህር መጀመርያ ጋንጩሩ አንተ እንድጠላ አድርጎ እሄን የመሰለ ትምህርት አምልጦኝ ነበር ገና አሁን ከአንድ ጀምሬ 15 ደርሻለሁ በጣም ጥሩ ፕርግራም ነው ውይይቱም የራሳችን ችግር ነው ብዙኦቹ ደውሎ የሚጠይቁት ቀጥልበት

  • @astertube8785
    @astertube8785 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይውት ያሰማልን የአገለግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤❤💒💒💒

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 Год назад +1

    መምሕሬ እጅግ በጣም አሰተማሪ ፈተና ገጠመኝ ነው እንደው ለብዙ ባለሐብቶች ትምሕርት ነው እውነት ነው የምልሕ መምሐሬ ልብሱ የቆሸሸ ሰው እንክዋን ወደ ሱቃቸው እንዲጠጋ አይፈልጉም እንክዋን ሊረዱ እግዚያብሔር ልቦና ይሰጠን እማማ እናታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @zinp1234
    @zinp1234 Год назад +4

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእውነት እናታችን በርክታቸው ይደርብን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ

    በጣም ደስ ይላል በረከቱን ያብዛላቸው በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ

    እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን በእውነት ስለ ማይ ነገር ስጣትዉ እግዚአብሔር አመላክ ይመስግን እናታችን በፆሎቶት እስብኝ ወለተ ስላሴ በረክቶት ይደረብን አሜን አሜን አሜን🤲🤲

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Год назад +1

    እዴት ደስ ይላን እውነት መምረጥ ነው እናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን

  • @saraT22
    @saraT22 Год назад +80

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @ጓልፅዮንማርያም
    @ጓልፅዮንማርያም Год назад

    የእግዚኣብሄር ስራ ሁሌም ድንቅ ነው በቤቱ ያፅናን

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Год назад +3

    በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነዉ የአማ ፍቅር በልባችን ይደር በዉጭ ያለን የአመቤታችን የፀሎት ተካፍይ ያደረገን
    ሌላዉ ሰዉ በሰዉ ላይ ከመፍረድ ይልቅ ላንተም ሆነ ለመምህራኖች በማሳወቅ ብትተባበሩ የተሻለ ነዉ አነዚህን የጎዳና ተዳዳሪዎች የሰበሰቡትን አናታችንን በረከታቸው ይደርብን አኔም ለሀገሬ አብቅቶኝ አንዲህ የተቀደሰ የተባረከ ደሀን የምረዳበት ንብረት አንዲኖረኝ አምላኬን አለምነዋለሁ ከልጅነቴ የምመኝዉን ስለሆነ አግዚአብሔር ያረገዋል ከአናታችን ይህ ብሩህ ሀሳብ አነድማርበት አንድ ሰማ ስላደረገኝ አምላኬን አመሰግነዋለሁ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ
    መምህራችን አድሜ ጤናዉን ፀጋዉን ከነመላዉ ቤተሰብህ ይስጥህ ቃሉ ምግ ሆነ አጥንት የሚያለምልም ተመስጌን

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 Год назад +4

    ለመምህራችን ቃለ ህወት ያሠማልን አገራችንም ሰላም ያድርግልን 🤲🤲🤲

  • @selamselam8321
    @selamselam8321 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ እንደነዚ እናቶችን ያብዛል የድንግል ማርያም ልጅ

  • @imblessed7396
    @imblessed7396 Год назад +1

    እንደውም ለሰፈር ነዋሪው ሽልማት ይገባል። የሰፈሩን ልጆች እና የጎዳና ወንድሞች እና እህቶቻችንን ለማትረፍ የሄዱበት እርቀት በእውነት ልቤን ነው የነካው። እግዚአብሔር ሁሉንም አብዝቶ ይባርክልን።

  • @fuff9372
    @fuff9372 Год назад +1

    እደለኛ ሰው ነው ባልሰራው ስራ ባሏለበት ቦታ መከሰሱ ለበጎ ሆነለት እግዚአብሔር ይመስገን እውነተኛውን መንገድ አገኝ እግዚአብሔር ቤቤቱ ያፅናው መምህር ላተም የነፍስ ዋጋ ያርግልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Год назад

    ሠላም.መምራችን.እንድሑም.መምራችን.ሠላማችሑ.ይብዛ.መምኸር.በጣም.ደሥ.የሚል.ት.ት.ነዉ.የድንግል.ማርያምልጅ.ይጠብቅሕ.ግን.ተጠንቀቅ.በርግጥ.የሚጠብቅሕ.መላክ.ይጠብቅሐን.ሠዉ.የፀሎት.ቤት.ሥራልን. እያለ.በጐን.ጠላት.እንዳያጠቃኸ.ምክንያቱም.የማይፈልግኸ.ሠዉ.እንደዚኸ.እናገኘዋለን.በማለት.ዝማሬ.መላክት.ያሠማልን.በድሜ.በፀጋ.ኑርልን

  • @ቤቢ-ኰ9ጀ
    @ቤቢ-ኰ9ጀ Год назад +1

    መምህር መሃል ላይ የሚመጣው ማስታወቂያ መሰል ድምፅ በጣም ይረብሻል። ድምፅህን በተመስጦ ከፍ አድርገን ስለምናዳምጥ በመሃል በጣም ያስደነግጣል እባክህን አስተካክልልን ,.🙏🏾

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 Год назад +5

    በእውነት እግዚአብኤር ይመስገን ባንተ ላይ አድሮ የሚሰራ 🤲🤲 ድንቅ የፈተና ገጠመኝ እናታችን በረከታቸው ይደርብን ❤ መምህራችን ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥክ በክርስቶስ ፍቅር እንወድአለን ❤❤ ይህንንም መልካም አስተማሪ ቤተሰብ በበረከትና በሞገስ በጤና ይጠብቅልን አሜን❤❤ ወደ ሆርቶዶክስ ተዋህዶ የመጣው ወንድማችንንም እንኳን ለዚህ አበቃክ በቤቱ ያፅናክ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ Год назад +14

    ለእናታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን በረከቶት ይደርብን ...መምህርዬ አንተም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነመላው ቤተሰብክ እናመሰግናለን ስል ሁሉም ዋጋህን መድኅኔዓለም ይክፈልክ!!!

  • @በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና

    መልካምነት ለራሰህ ነው መልካም ኣርግ ለማን ለማንም በጎነት መልሶ ይከፍላል ኣቤቱ ኣምላኬ መልካም ሰው ኣርገን
    ቃል ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ

  • @lemlemalem7963
    @lemlemalem7963 Год назад +4

    እናታችንን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርብን

  • @የቅዱስጳውሎስፍሬነኝ

    በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው ዲያቢሎስ ሲክስ እግዚአብሔር ያሸንፍል ለፊረድ ከመሮጥር ቀረቦ መረዳት መልካም ነው ዳር ሆኖ ከማየት የሚጠቅመንን መመርጥ የኛ ነው መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ ባንተ ትምሕርት የዳኑ ብዙ ናቸው ካንተ ሳይደረሱ ሙሉ ህይወት የተቀየር አለ ከቤት መውጣት የማትችል ለቅሶ የትም ቦታ የማትሄድ አሁን ግን ሁሉ አልፎ ድና እንደፊለጋት እፊለጋት ቦታ ሄዳ ትመጣለች እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @bezatsegu4310
    @bezatsegu4310 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን ወድ የተዋህዶ ልጆች በውስጥም በውጭም ያላችሁ እኳን ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ አመታዊይ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

  • @alesh647
    @alesh647 Год назад

    መምህር እውነት ስንት አይነት መልካም ስውአለእግዚብሄር እድሜ ይስጣቸው

  • @እናቴህይወቴ-ረ1ጐ
    @እናቴህይወቴ-ረ1ጐ Год назад

    በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ከኔ የበረታችሁ በፅሎት አስቡኝ እህተ ማርያም ብላችሁ

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Год назад +2

    እንካን ደና መጣህ መምህር እረጅም እድሜ ከቴና ይሥትልን

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይደቃል መምህር ብዙ ነብሳትን እያዳንክ ነው በርታልን እመብርሀን ትርዳክ በርታልን እመብርሀን ትጠብቅህ 😍😍😍

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ

    በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ተምረበታለው በረከትዎ ይደርብን እናታችን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞💞

  • @Ngsti123
    @Ngsti123 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ገጠመኝ ነው እናታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎዎት እኛንም በጎ ስራ እንድንሰራ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን አሜን

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 Год назад

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ረጂም እድሜና ጤና የስጥህ ከነቤተሰቦችህ የነፍ ማእድ ስለምትመግበን

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 Год назад +2

    ሰላም መምሕር እንካንአደረሰን ለእናታችን ቅድስት አርሴማ አመታዊ በአል ገጠመኙ በጣም ደስ የሚል ነዉ መልካም ነገር ማድረግ ለራስ ነዉ ፈጣሪ ለሁላችንም መልካም ነገር እንድንሰራ ይፍቀድልን በረከታቸዉ ይደርብን መምሕር ለንተም ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለሰክ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Год назад +2

    አሜን መልካም እድሰራ አምላክ ይርዳን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu Год назад

    መምርዬ በዉነት እጂግ የሚያስደስት ገጠመኝ ነዉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @የመጀመሪያጥበብእግዚ-ጐ5ሐ

    እፍታህ በለኝ ጌታ አይነ ልቦናዬ አብራልኝ
    ሰምቼ የምቀየርበት አድርገኝ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzibher yimsegn amen amen amen 💚💛❤🤲📖 #ለፅንሰትከ ገብረመንፈስቅዱስሆይ በብስራተ መልአክ ለተፀነስከው መፀነስህ እናበወርኃ ታኅሳስ ለተወለድከው ልደትሰላም እላለሁ
    #ለተኃፅኖትከ_~ገብረመንፈ ዱስሆይየቤተክርስቲያንመብራት #የምትሆንየተመረጠች #የክብርት እናትህንጡት#ባለመጥባትበመንፈስ ቅዱስ #እንክብካቤ#ስለአደግኸው #አስተዳደግህሰላም እላለሁ
    *ክቡር አባት ሆይ በጠንካራው#የጽድቅ ክንድህ#ደግፈህ ያዘን
    #ለዝክረ ስምከ#ገብረመንፈስ ቅዱስ ሆይ #በእንጨት ያይደለ #የብርሀኑፀዳልእጅግ #ሚያበራአምደብርሐንለተቀረፀስም #ጠራርህ ሰላም እላለሁ
    #ለስርእተርእስከ #ብረመንፈስ #ቅዱስሆይ፡በቅብዐሃይማኖት፡ለለሰለ*ሰስርእተርእስህናበጠፈረክሣድህላይለሚገኘውርእስህሰላም#እላለሁ
    #የገብረመንፈስቅዱስ አምላክ ሆይ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ሰውረን ለዘለዓለሙም ይቅር በለን አሜንአሜን አሜን🕯🕯🕯💚💛❤🤲🌷🌷🌷🌷🌷

  • @edenedu4580
    @edenedu4580 Год назад +1

    ምገርም ነው ፈጣሪ ይስጡት እማማ

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 Год назад +4

    መምህራችን ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን መምህር ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ!! የኔ እናት በረከቶት ይደርብን!! እናታችን እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ እድሜ እና ጤና አብዝታ ትስጥልን!! የኔ እናት በስደት ነው የምኖረው እና ወለተ አማኑኤል ነኝ እስከ መላ ቤተሰቦቼ በፀሎቶት አስቡኝ አደራ!!

  • @h6ey335
    @h6ey335 Год назад +5

    እድለኛ እናት ናቸው እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቸው🙏 ልጁንም በቤቱ ያፅናልን እግዚአብሔር የምሳነው የለምና☝️ ጥሩ አሳብና ህልና ያለው ሰው ይብዛልን በእውነት🙏

  • @selialmaz6029
    @selialmaz6029 Год назад

    መምህርየ ቸዛሬው እጂግ የማየሰደሰት ነው እንደነዚእ አይነቶችን እናቶች ያብዛልን

  • @ashumekuwaninit2005
    @ashumekuwaninit2005 Год назад +2

    አንተንስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ድንቅ ነገር ነው እናታችን በረከትዎ ይደርብን መምህሬ ደግሞ ተባረክ ኑርልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር Год назад

    ሰማአቷ ቅድስት አርሴማ በረከቷ ይድርብን።
    መምህር እንኳ ደናመጣህልን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Год назад +2

    ኡፍፍ እኔን ሲያዛዝኑ ምናለ ብንረዳዳ የምር እኔ ሚገርመኝ ባገራችን ስንት ሀብታምአለ አለ ምናለ ቢረዳቸዉ መምህር የጎዳና ልጆች የምር አካዉንት ከፍተህ ቢረዱ ከጎዳና ቢነሱ በናትህ እህ

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx Год назад

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር በእውነት ዝም ብየ ሳስበው ሁሉ ነገር ይገርመኛል ወይ ጉድ እደው መስደዴን አመስገንኩት ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @limalima4922
    @limalima4922 Год назад +1

    በጣም የሚገርም ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ መመርጥ ነዉ በርከትወ ይደርብን እማማ

  • @ኤፍታህወለተፃድቃን

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ❤

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Год назад +1

    ሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ግሩም ነው የኛም ታሪክ ይቀይረልን የምንሰማውን ለበረከት ያድረግልን

  • @ወርቅየመንገሻ
    @ወርቅየመንገሻ Год назад

    በጣም ይገርማን መምህርየ ወይ ፈተና ማለት ይሄ ነው ለበጎ ስራ ብሎ ያደረገው ቢያሥከሥሠውም ግን ብዙ ሰው እዲማርበት ሁኗል

  • @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
    @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ Год назад +3

    💚💛♥የነፍሳችን መጋቢ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ 💚💛♥ሁሌም መልካም ነገር ይግጠምህ🌷🌷 በስመአብ ልቤ ተንጠልጥሎ 22ኛው ደቂቃላይ ወረደ በጣም ደስ የሚል መጨረሻ እስታይሉም ለየት ያለ ገጠመኝ ነው ዋው ዋው

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @martafentawe147
    @martafentawe147 Год назад +1

    የዛሬው ደግሞ የተለየ ነው አቤቱ እግዚአብሔር ኦይ ተመስገን

  • @kabtamk7852
    @kabtamk7852 Год назад

    መምህር ይሄ አይሰማም እባክህን መምህራችን ወድማችን አነቃሀን

  • @helenbelay5284
    @helenbelay5284 Год назад +1

    እውነት ነው መምህር እኔ ያለሁበት ሀገር መጥተው ስለ አባቶች አስፈላጊ ያልሆኑ ተናግሮ እሳቸው እና ማህበር እትና እዳደርሱበ ከልክለውናል ፣፣፣ ፣፣፣ መምህር ቃለ ሂወት ይሰማል እናታችን ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @samri23
    @samri23 Год назад +3

    ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችሁምጋ ይሁን ወድ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይበል መምህራችን እንኳን ደና መጡልን🌹💞

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ

    ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ
    በስምአብ
    እንኳን በሰላም መጣህ
    እስክ ላዳምጥ በጌታ ስም

  • @እሙየክርስቶስባሪያ

    በእውነት የሚገርም ነው ቃለይሆትያሰማልንመምህራችን

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Год назад +1

    😇አዎ ቀሲስ መንግስቱን እማውቃቸው ገና የአስር አመት ልጅ እያለው ነው በአንዲት ክፍለ ሐገር የማርያም ቤተ ክርስትያን በ አመት ሁለት ግዜ እየመጡ ሲያስተምሩ የተጣላን በፍቅር ሲያስታርቁ ለኔ በሐገሩ ውስጥ ካሉ አባቶች እሳቸው በደንብ ኮትኩተውን መሰረቴ ን ያስያዙኝ አባት ናቸው ትምህርታቸውን በጣም ነው እምወደው ሁሌም ስለ ትህትና ስለ ጠላታችን ስለ ዲያቢሎስ ሴራ ሰው በሚረዳው መንገድ ያስተምራሉ ሁሌም ስለ ፍቅር ስለ አንድነት ነው እሚሰብኩት አባት ናቸው መቼም አረሳቸውም የናቴ ልጅ የሚሉዋትን እድሜና ጤና ለአባታችን 🙏 መምህር የተናገርከው እውነት ሊሆን ይችላል እኔ ሳውቃቸው ገና በስመአብ ብለው ትምህርት ሲጅምሩ ዲያቢሎስ እንዴት እንደሚንጫጫ አስታውሳለው አሁን በርግጥ ከሐገር ውጪ ስለሆንኩኝ እምከታተላቸው በቋንቋዬነሽ ሚዲያ አንዳንዴ ላይቨ ላይ እማራለው ትምህርታቸውን እናም ያልከው እውነት ነው ።

  • @abc12452
    @abc12452 Год назад +2

    በጣም ደስ ይላል እናታችን በረከትዮት ይደብኝ!!መምህራችን እድሜ በፀጋ ያድልልን

  • @temesgen637
    @temesgen637 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የእናታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ውድ መምህራችን ለእታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤናዎትን ይስጥልን ወንድማችን እንኳን ወደ እውነተኛዋ መንገድ እግዚአብሔር መለሰህ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን።።
    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የነፍሴ መጋቢ😢😢😢😢😢😢😢😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️🏫🏫🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🍁🍁🍀🍀🥀🥀🥀🍃🌷🌷🌷💐💐💐🌿🌿🌿🌿🌿

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Год назад +3

    አንካን ለፃድቁ አቡነ አባታችን በሰላም አደረሳችሁ

  • @girmayemiru5403
    @girmayemiru5403 Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በእውነት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው።

  • @አናንኤልቲዩብ
    @አናንኤልቲዩብ Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን መምህራችን እንኳንም ሰላም መጣችሁልን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @limalima4922
    @limalima4922 Год назад +2

    ምን ላዳምጥ እያልኩ ነበር መምህር እንኳን ደህና መጣህልን