Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
"በኀዘን በደስታ በማግኘት በማጣት በህመም በጤና አብሬሽ እሆናለሁ" ብለህ የገባኸውን ቃልኪዳን ያላፈረስክ ሰው አንተን አየሁ! እግዚአብሔር ይስጥህ! 🙏
በትክክል
ሁሌ ይገርመኛል ከስንት አአመትበዋላ ሳየው አስለቀሰኝ እንደ ጌታ ፈቃድ የኖረ ትዳሩን እክባሪ
ato germa selayhtu dase belogale
አሜን አሜን አሜን መጨረሳቸውን እግዚአብሔር ያሣምርላችሁ
አሜን አሜን አሜን በእውነት
የአለማችን ምርጥ ባል ❤❤❤❤❤❤
በቅንነት ስብስክራይብ
አንተም. ከእነዚህ. ከማይረቡ. ወንዶች ጋር. ወንድ. ትባላለክ. ጀግና. ነክ. ባለቤትክንም. አላህ. ጨርሶ. ይማርክ. የኔ. ጌታ ሌላ. ምንም. ቃላት. የለኝም.
ትክክል 😭😭😭😭
እውነትሽነው እህትአሁንይሄወንድናአባቶቻችንአያቶቻችንከአሁን ወንድጋርወንድተብለውይደመራሉ ሱብሀናሏህብቻአሏህያሽራት
@@emanew9988 እኮ
ሳህ
አንቺም ከንደዚች አይነት ፍቅር የሆነች ሴት መሀል ትመደቢያለሽ ገረድ
ምርጥ ባል በእውነት ጀግና ነህ የተማር እኮ ሁሌም ብሩህ አስተሳሰብ አለው
የተማረው ሁሉ ብሩህ ነው ማለት እንኳን ይከብዳል መርቀህ ስጠኝ ነው
@@hadiyawerku8564 ልክ ነሽ ውደ ግን የተማር ሰው በይበልጥ አስተሳሰብ አለው
@@suzana-c5l አባቶቻችን ሳይማሩ ነው እምነታቸውን ጠብቀው የኖሩት
የተማረ ብለን ልንጠቐልለው ኣንችልም ስንት የተማሩ ደንቆሮች ኣይቻለው ፡ የኔ ኣመለካከት ግን እግዚኣቢሄርን በእውነት የሚፈረ ብለው የሚመጥነው ይመስለኛል፡ ምክንያቱም ሰው እግዚኣቢሄር ከፈራ ሰውም ኣይጎዳም
Yetemarew new enji nift eras !Esachew yewistachew tamagninetina bahiri new !Belive me ke timihirt gar minim ginignunet yelewim!!!Timihirt bahirin aykeyirim!!!.....
አቶ ግርማ መልካም ባል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የክብር አክሊል ይሰጥህ ዘንድ የታመነ ነው ጀግና ታማኝ ቃልኪዳን አክባሬ ❤️❤️🙏
አላዛርን ከሞት ያስነሳ አምላክ የእህታችንን አይን ማብራት አያቅተውም።ለሀኪሞች ያስቸገረው ለጌታ አይሳነውም ፀልዩ። ተባረኩ
ገናባአል
አላህይማሪሽ።
ለባለቤትዎ ለአቶ ግርማ ትልቅ ክብር አለኝ እግዚአብሔር ለአቶ ግርማ የሚፈልጉትን ሁሉ ይስጥልን:: ለሁላችንም ጥሩ አርያ ናቸው::
በጣም
ሰላምየ ደምሪኝ ስወድሽ
በእውነት ቃል ኪዳነኛ ሰው ነህ ። ከአሁን በፊትም በሌላ ፕሮግራም ላይ አይቸው ነበር ። በሲስተር ላይ ትልቅ ለውጥ በማየቴ ደስ ብሎኛል ።የልጆቻችሁ ለዚህ ደረጃ መብቃት የእናንተ መፋቀር ነው።
በቅንነት ደምሩኝ
የዛሬ ስንት አመት አይቻት ነበር በጣም ለውጥ አላት ጌታ ይባረክ ባልዋ ታማኝ ባል ብዬካለው እውነት ጌታ የሰጠህን ትዳር ሚስትክን ስለተንከባከብክ ተባረክ አንተ ትለያለክ
እግዚአብሔር ይማራት ጥሩ ነው ያለችዉ እህቶችና ልጆች አሉላት ቤቱ የራሳቸዉ ከሆነ ምንም ችግር የለም ተጨማሪ ሰራተኛ ቀጥሮላት ወጥቶ መስራት ይችላል ፡፡በየምክኒያቱ ለልመና እየወጣችሁ ህዝቡንም አታሠላቹ እኛንም አታሣፍሩን
@@marthabekele4453 do you know how much medical expenses cost ? You better watch your mouth what goes around it comes around.
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@@marthabekele4453 መርዳት ካልቻል ዝም በይ ዘሎ ሰው ላይ አስትያየት መስጠት አይከብድም ከዚህ ብዙ መማር እንችላለን ቢያንስ ስለ ፍቅር ፅናት
አንችንም አላህ ያሺርሺ ሴቶችየ እንደሱ አይነት ባል ይስጠን አሚን በሉ
አሚንንን አሏሁመ አሚንን
አሜን 🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen
Amen
ታድለሽ አንተም ታድለህ ኡፍ ደስ የሚለው ነገር ደግሞ ልጆች አሏችሁ
ለባለቤትህ ምርጥ ባል ለልጆችህ ምርጥ አባት።የአሁን ጊዜ ሰው ስሜቱን ነው የሚያዳምጠው ፈጣሪን የሚፈራ የለም።
የአምላክ እጅ ለዛ ቤት ይምጣ የቃል ኪዳን አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ
የተባረክ ነህ በዚህ ግዜ ባለቤትህ እንኳን ታማ የታመመ ልጅ ሲወልዱ ይጠፋሉ ያንተ ጀግንነት ጥንካሬህ እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው ለብዙ ወንዶች ትምህርት ትሆናለህ እ/ር ይርዳህ በጣም ነው ልቤን የነካኸው
ፍቅር ማለት ይሄ ነው.
Edeme abzto yestachu
በቅንነት ስብስክራይ እንደራርግ
Egizabhre eske mchershahuyanurachuyehnewfiker
ተባረክ
እደአተ፤yለወን፤yብዛልን
እንደዚህ አይነት ባል መቸም አናይም የመጀመሪያም የመጨረሻም ምርጥ ባል አባት መልካም ሰዉ አደራ ግን ቤቱን ቀሪዉን እንዳሸጡ አላህ ይማራት ባለቤትህን
ሂመገጁ
ፀሎት አድርጉ ሀኪሞች የማያውቁት እግዚአብሄር ይፈተዋል የኔ ጀግና ጀግና ነህ ::ግን ፀበል ብትወሰዳት ድንግል የምትፈታት ተሎ ነው
ያውም በነፃ!!!!
Eyesus yemisanew yelem geta yifewisatal eyesus yadinal
ፀልዩ ፀበል ውሰዷት ትድናለች
@@tsinegne3166 አሜን ፫ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ የአለም መድሀኒት ነው ❤❤❤
አቦ ዘርህ ይብዛ ሌላ ምን እላሁ ቃላት የለኝም ከዚህ በላይ መልካምነት የለም ጥሩ ሰው ማለት ለባለቤቱ ምርጥ የሆነ ነው ይላሉ ውዱ ነቢያችን ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ስ.አ.ወ
ሰ አ ወ
ምረጥ ባለቤትነወት አለሕ ያሺሮለዉት ሁሉንም አላሕ ያሦትካክልለወት
በስመአብ መታደል ነው እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያብዛላችሁ 💝💞
Amlake yebarekehe gen ya awandem endasetawalkute kahona yamanefase tekate nawe emnatehen alawekemgen. Mameher germa gar wesadate baentarnatetakatatale baregetagenate tedenakahe
ወንድሜ እመነኝ ይሕ መንፈሰ ስለሆነ በጽናት ጸልዩ ቅ ገብረኤል ይምራታል እኔ በስደት አለም የምኖር ቅ ገብረኤል ብዙ ብዙ ታእምር ስለአደረግልኝ ነው።ጽናትሕ ብዙ ነው በርታ ♥
እውነት ነው የሱን ስም ጠርቶ የሚያፍር የለም 🙏❤
_ከዚህ በፊት እርቅ ማድ ላይ አቶ ግርማ ቀረበው ታሪኩ በጣም አስለቅሶኛል በውነት ምርጥ ሰው ነውአላህ አፊያዋን ይመልስላት_
ወንዶች ብላችሁ አትሳደቡ አትዉቀሱ የምንለዉ ለዚህ ነዉ አሉ ምርጥ ምርጥ አባቶች🌷
ውይይይ የኔ አባት እድሜና ጸጋ ያድልህ ምናይነት ባል ነህ እንደ አንተ አይነቱ ያብዛልን
የገባህዉን ቃል ፈፅመሃል እረጅም እድሜ ያድለህ ለሳም ምረቱን ይላክላት አሜን
የዘመናችን ምርጥና ቃሉን ፍቅሩን ጠባቂ ባል ነክ ባልም ብቻ ያንስሀል ሌላ ቃል ቢኖር ብቻ ጀግና ብዬሀለሁ አምላክ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር
እግዚአብሔር ይመስገን🙌😍 ዛሬ ስትቀሰቅስ አየው በፊት አይቻቸው ነበረ ጀግና ነው ባሏ እግዚአብሔር ለኔም እንደአንተ አይነት ትዳሩን የሚያከብር ይሰጠኝ 🙇♀️
እናቴ ፈጣሪ ይማርሽ ድግል ትዳብስሽ የተባረ ባል አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥ
መታደል ነው በእንደዚህ አይነት እውንተኛ ፍቅር አብሮ መኖር😘❤️❤️❤️❤️ እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቹ .. እግዚአብሔር ይፈውስሽ እማ😘😘
በእውነት አንተ ጀግና ባል ነህ እሷ ትድናልች ፀበል አስገብዋት እንጦጦ ማርያም ውሰድዋት
እርቅ ማዕድ ላይ ቀርቦ ሠምቼው ነበር፡ከአመት በፊት፡ እንደዚህ አይነት ፍቅር ከፅናት ጋር አላየውም መጨረሻችሁ እንዲያምር ምኞቴ ነው
ለካ እንዲህም አይነት ወንድ አለ ለካ ወይኔ😭ማመን አቃተኝ
እኔ አከበርኩህ, እኔ ምን ማለት እንደምችል አላቅም በስመ አብ ታድለህ በሰማይ ቤት ቀናሁብህ ከሞት በሆላ አባቴ ''ፈጣሪ አምላክ ''ይባርክህ አሜን
😭 መምህር ግርማ ጋ ወሰዳቸው ናቸው ይጠመቁ ይሆናሉ እዉነት ይሞክሩት😰😘💪
የእግዚአብሔር ሰላም ለእናንተ ይሁን አዲስ ዩቱበር ነኝ ኦረቶዶክሳዊ ትረካዎች እና የመዝሙር ግጥሞች በቪዲዮ መልክ እያዘጋጀው የምለቅበት ቻናል ነው በኦርቶዶክሳዊ ደግነት እና መልካምነት orthodoxawi mezmuroch ሊንከ ከታች አስቀምጫለው subscribe ያድሩጉልኝ…ስለ መልካምነቶ ክርስቶስ በመንግሱቱ በደግነት ይክፈላቹ !!!አሜን የቻናሌ ሊነክ:- 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ruclips.net/channel/UCeGea50J71owVMJp4FHZQww
@@damenechafaroayanadamenech7678 kikiki germa erasu be Amlak Kale Ezi Sewye Gare Meto dokawen Telo Yetmek
@@bmherthebezatfiteheekomale621 አንዳንዴ እርሱ ለስም አጠራሩ ክብር ና ምስጋና ይሁንና የድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ ሊምርሽ ከፈለገ አንድ ምክንያት ብቻ በቂ ነው ግን ፈጣሪ የሰጣቸውን ስጦታ ማናናቅ እራሱ ሀጥያት ነው 🙏🙏🙏👍👍👍❤❤❤
አይዞክ በጌታ ተስፋ አይቆረጥም እየሱስ ይችላል ትድናለች የምታምኑት ጌታ ጀግና ነው ማዳን ይችላል
Amen.
ለሱ ምን ይሳነዋል። አሜን
አሜን ኢየሱስ ያድናል እኔ ምስክር ነኝ🙏
Amenn
በእውነት ከልቤ ጌታ ይባርክህ። መልካምነትህ አይቶ በጒዳችሁ ያለውን ጎዶሎ ይሙላላችሁ አሜን ።
No words የገባከውን ቃል ኪዳን አክባሪ ነህ ጀግና ባል እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር በሰማይ ዋጋህን ይክፈልህ
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ብርሃኗን ታብራላት አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏
እንዳዝ አይነትም ባል አለ ኢትዮጵያዉስጥ እዴት ደስ ይላል ሚስት ለበሏ ዘውድ ናት የሚባለው ነገር ለካእውነትነው እናቴ እግዚአብሔር ይማርሽ
ኡፍ እኔ ቃላት ያሰኛል እግዚአቤር ይማርሽ ለብዙወች ተምሳሌት እግዚአቤር ፀናትን ይስጥህ እምየ በጣም የተማረ ምንም ቢሆን ኡፍፍፍፍፍፍ እግዚአቤር ይጠብቃችሁ የደስታ ሂወት ታይ ዘድ ምኞቴ ነው ግን አባ ግርማጋ ር ብትሄዱ ደስ ይለኛል
@@sarhalharbe6994 ከምር በጣም ጃግና ባልነው የታማር ሰው ይግደላኝ ታላቅ እህቴ ዱሮ እንዳታጋቡ በጣም ይወዳዳሉ እሷም በጣም ትወዳለችበቅርብ ጊዜ የታላዩ ህመም እየታሳቃየች የሱካር ህመምታኛ ናት እናዛ የምወዳት ከሷ በፊት እኔን ያስቀድመኝ የሚላትን በሏጥሎት ጠፋ ከምር እንደዉም ሌላ ሚስትአገባ በአሁን ስዓት
በጣም ነው የሚገርመው በተለይ ላሁን ጊዜ ባለትዳሮች ጥሩ ትምህርት ነው ፈጣሪ አይለያችሁ👍👍👍👍
እንደዚህም አይነት ሰው አለ እ/ር ከእናንተ ጋር ይሁን የዘመኑ ምርጥ ሰው ነህ እ/ር ያስብህ
ፀበል አጠጣት በቀን በቀን ...ተስፋ አትቁረጥ በቀን በቀን በርታጀግና ነህ ''ፈጣሪ'' ይባርካቹ
Batekikle tsabele betetameke endaweme ya mamere geram video betaye tedenalche beya asebalu kasawa baleya yatemamute sedanu ayechawelu fater yerdashele
👍👍👍
Eyesus Yadenal
Eyesus yadinatal::
@@tsinegne3166 አዎ ልክ ነህ/ሽ ጌታችን መድሀኒታችን የድንግል ማርያም ልጅ በትክክል
ሱብሀን አላህ የኛ ነገር ትናት እንዴት ነበሩ ዛሬ ስ አላህ ካልነበረበት አስገኘን እንዳልነበርንም ያደርገናል ለዚችው ብለን አንባላ ባለቤታቸው ግን መልካም ሰው
አቶ ግርማ ሀይሌ እግዚአብሄር በጤናና በእድሜ ይባርክህ ባለቤትህንም ቸርነቱ የማያልቅ አምላክ ይማርልህ ቃልኪዳን እንዲህ ነው ❤️🙏🏾
ጀግና ባል ነህ በርታ ማንም ይሄ መልካም ስብናህን እንዳይቀይርብህ ሽልማት ይገባሀል👍👍👍👏👏👏
ጅግናታባረክ
እደዚ አይነት ባል አይቼም አላቅም በጣም ምርጥ ባልነህ ወላሂ ጀግና ነህ ቃል ኪዳን ምን አደሆነ የገባህ ጀግና አላህ አፍያውን ይስጥልክ
Amazing Testimony you are blessed!!
በጣም በጣም ጎበዝ ነህ ቃል የማይገልጸው ነው እዳተ አይነቶቹን ያብዛልን
በጌታ እንዴት ፈጣሪ የባረከው ሰው ነው
What a wonderful husband God bless you
😂😂
የናትና ያባቶቼችንእን ፍቅር እሩብዋን ብንወስድ የዚህ ዘመን ባል ቢሆን እንካን ስርቶ ሊያበላ ጥንት ሄዶ ነበር እረጅም እድሜ ለአባቶች ዋጋው ከላይ ነው ተባረክ
ሰው በትክከል ሀይመኖቱን ሴኖረው እደዚህ ነው የእውነት የሚኖረው
አውነት ጠቆርሽ ነጣሽ ከሚል ወንድ ጋር አንተም እኩል ወንድ ትባላለክ የሰው ማኛ ነክ ብድርህን በልጆች ተደተሰተሰ ሌላ ቃላት የለኛም ዘመንክ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም የሚመሰገን ባል ነው እድሜና ጤና ይስጣችው የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ ያውቃል ፈጣሪ ምኽረቱን ይላክልሽ
ከአመታት በፊት ይሄን ታሪክ ሰምቼዋለሁ ይገርማል እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝልህ
በእዉነት ይህ ነገር በእምነት ብቻ ነዉ የምድነዉ፡፡ ወንድሜ ሙስሊምም ሁን ክርስቲያን ዋናዉ ነገር ዱዓ/ጸሎት ነዉ፡፡ ምናልባት እኔ ክርስቲያን ስለሆንኩኝ ጸበል ቦታ ብትሄድ ደስ ይለኛል፡፡ ጻድቃኔ ማርያም ይዘሃት ሂድ፡፡ እሱ የሚሳነዉ ነገር የለም፡፡ በረተፈ ፈጣሪ ይቅርባይ ነዉ ምህረቱን ይላክላት፡፡
በትክክል መንፈስ ነው
Eyesus yadinatal yegeta liji nat
ከረጅም አመት በዋላ በድጋሚ ስላየዋቹ በጣም ደስ ብሎኛል አቶ ግርማ ስትታይ ይህ ሁሉ መከራ የደረሰብክ አትመስልም የእግዚአብሔር ሞገስ ከአንተጋ ነው ተባረክ በብዙ ችግር ያልፈታው ትዳር ነው
ሰው ሆን በምድር ላይ ባለህ ሀብት አትመካ በእግዚአብሔር ተመካ በተሰጠህ ጤናማ ህይወት በትክክል ኑር እነዚህ ሰዎች ተምሳሊት ናቸው ፀጋ ይብዛልሽ ወንድሜ ሽልማትህን ጌታ ታገኛለህ
ምን ብየ ልግለፆህ ጀግና ባል ነህ ፈጣሬ ሙሉ ጤናዋን ይመልስላት
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ጌታ እየሱስ ባለቤትህን ይፈውስ
እውነት ነው ወንድሜ ከንተ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር አሁንም መልካም ነው የዳዊት ልጅ ዛሬም ፈዋሽ ነው አሜን እግዚአብሔር ያክብርህ
ጀግና በእውነት ጀግና ነህ እግዚአብሔር መጨርሻህን ያሳመርው እርግጠኛ ነኛ በሰማይ ትልቅ ዋጋ አለህ
ምርጥ አባት ምርጥ ወድም ምርጥ ልጅ ምርጥ ባል ነህ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ሰው ማለት ይኸ ነው ጤና ሁኖ ብቻ አይደለም መቅረብ ሳምም ከጎን የሚያስፈልግ ሰው ይላል
ወንዶች ከዚህ ጀግና ከ አቶ ግርማ ትምህርት ውሰዱ ህይወት በጣም ነች አይዟችሁ
ሲስተር ሀረገወይን እግዚአብሄር በፍፁም ምህረት ይዳብስሽ ቸርነቱን ይላክልሽየትዳር አጋር ከእግዝእብሄር የሚሰጥ ትልቅ ስጦታ ነው ። ግርማ ባለቤትሽ ቃልኪዳኑን ጥብቅ በምንም ነገር ክጎንሽ ቆሞ ስላለ እጅግ በጣም ሊመሰገን ይገባዋል። እውነት የጽናት ተምሳሌት ነው
ክብር ለአቶ ግርማ ለውድች ምስል ናችው
ዋው ስንት ባለሃይማኖት ሰው አለ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏾 የኔ ከሃዲ እጮኛ ግን ስታመም ተለየኝ ያላንች ሂወቴ ባዶ ናት ሲል እንዳልነበር እግዚአብሔር ግን ቸር ነው እኔም ድኜ ወደዱሮ ማንነቴ ተመልሻለክ ክብር ለናት እና ልጁ🙏🏾
ፈጣሪሆይ የመጨረሻየን አሳምርልኝ
ጀግና ነክ እውነት እግዚአብሔር ሙሉ ጤናውን ከዕድሜ ጋር ይስጥህ ።ባለቤትህንም የድንግል ማርያም ልጅ ይዳብሳት። 🙏🙏🙏🙏
የድሮ ፍቅር እኮ የእዉነት ነዉ አለ ያሁን ፍቅር ገለባ በችግር ሰዓት ፍቅርም የሚቆም
Aba grema gar ywsadwat tdnalch
@@nouraviri4903 kkkkk erasun yaladane sew yigerimal sijemer enesu ye kirisitos lijoche nachew eyesus yadinatal
እኔ ማመን አልችልም ዳነች የሚገርም ታምር ከዛሬ አራት አመት በፊት እከታተላቸዉ ነበር ድንቅ ነዉ ምናይነት ጀግና ባል ነህ።
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እናቴ አይዞሽ ትድኛለሽ እግዚአብሔር ሚሳነው ነገር የለም መልካም ባል ነህ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥህ
ወንድሜ ስለአንተ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ዉለታህን ይክፈልህ በጣም አድናቂህ ነኝ ይህ ቀን ያልፍል ።
አቶ ግርማ ትልቅ እና አርአያ የሚሆኑ አባት ነዎት በእዉነት የማያልቀዉን ፀጋ ያብዛለዎ። ገራሚ ሰዉ 🌿
እንዴት የተባረክ እግዚአብሔር የወደደክ ሰው ነክ በጣም ነው የገረመኝ የደነቀኝም ለሰው ሁሉ አርአያ ነው ማንም እማይችለው ነው የቻልከው እግዚአብሔርን ለማይችል አይፈትንም ፈጣሪ በታምሩ በፍጥነቱ ይርዳክ አሜንንንን
ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ አቶ ግርማ ምንም ቃላት የለኝም የምገልፅበት
የተባረክ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ለሌሎቺ ባሎቺ አስተማሪ ሰው ነህ ።
የተማር ይግደለኝ ይባላል ደስ ይላል አላህ የረጨምርለት
የአምላክ እናት ድነግል ደርሳ ይሄንን ኩፉ ጊዜ እንዳልነበር ታድርገው። አቤት ወነጌልን እንደዚህ እየኖረው ያለ ሰው ማየት በዚህ ዘመን እነዴት ድንቅ ነው እረ አሁንም ብርታትና የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ አይለይህ ለህታችን የእግዚአብሔር ምህረት በተሎ ያግኛት።እናንተ ፃድቁ እነደአባታችን እዬብ ያለ ፅናትን አየሁባችሁ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ሁሉንም እንዳመጣጡ መቀበል ዋጋው ትልቅ ነው እግዚአብሔር ታሪካችሁን ይቀይር አሜን
ጀግና ባል እድሜና ጤና ይስጥህ ክብር ይገባሀል
እስከመጨረሻ የጸናከው ባለቤትህን ያልጣልካት ተባረክ!! ጸጋ ይብዛልህ ሌላ ምን እላለሁ :: ይህን አይቶ እግዚሃብሄር ይፈውስልህ !!
አንተ ጀግና ባል ነህ አላህ እድሜ ጤና ይስጥህ
የኔ ወንድም እድሜህ ከፍ ይበል ሌሎች እድሜን እና አለመውለድን ምክንያት አርገው ጥለው ይጠፋሉአንተ ግን እውነት የፈጣሪ ስጦታ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ
What an amazing personality He has OMG🤔God Bless you 🙏🙏This is the Definition of "humanity" which is We lost Long Long Long Time🤔
ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ አንተ እውነተኛ ሰው ነህ የእውነትም አስተማሪ ነህ ሁላችንም ከአንተ መማር እንችላለን::
የኔ አባትም እናቴን 25አመት እታሟታል የድሮ ፍቅር ፍፁም ነበር በኛ ግዜ መቀለጃ አደረግነው እግዚአብሔር ጤናዋን ይመልስላት
ጋሼ ግርማ ፅኑ ስው ነህ እግዛብሄር የጎደለውን ይሙላልህ አሜን ይሄ ውልህ ብዙ ስው የሚድንበት አለ, መምህር መክራት ግርማ ወንድሙ ጋር ውስዳት ከእሶ የባስ ስው ሁሉ ድኖአል እባክህን በእግዛብሄር የምታምን ከሆነ, ይሄንን ሳትሞክር አትለፍ አማኖኤል ካንተ ጋር ይሆን አሜን 🙏🏾
ከዚህ በላይ እግዚኣብሄር ኣምላክ ኣብዝቶ ይባርክ...ለ እናታችንም እግዚኣብሄር ኣምላክ ኣብዝቶ ይማርልን.....ሙሉ እደሜ ከ ቴናጋ እግዝብሄር ኣምላክ ይስትልን
በጣም. አሳዛኝ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ. አቶ ግርማ ክብር ይገባሃል
እውነት ነው በመጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት እንደ አንተ አይነተን ያብዛልን ፈጣረ ይባርክ
እውነት የፅናት ተምሳሌት ነህ አባቴ የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ጠብቀህ መቆየትህ የእውነት ሰው ነህ ማግኝት እንዳለ ማጣትም አለ ውበትም ይርግፍል ሀብትም ይጠግል መልካም ነት ግን ከእግዚአብሔር መልካምን ይከግላል ፍጣሪ መጨርሻችሁን ያሳምርው
አይዞችሑ አባቴ አሁንም በርቱ ፀበል ዉሠዱዋቸዉ መድሀኒአለም ከናተ ይሁን የድግል ማርያም ልጅ
ሀረግዬ አንቺን ለማፅናናት ስመጣ እራሴን አበርትተሽ ትልኪኛለሽ ። አንቺ የጥንቃሬ ተምሳሌት ነሽ ። ጋሽ ግርማ የአንተ ፅናት ደግሞ የተለየ ነው ። አምላክ ይህንን ፍቅራችሁን ይጠብቅልን። አሜን
በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ትልቅ ሰው አቶ ግርማ መድኃኒአለም ዋጋህን ይክፈልህ አሁንም ወደ ፀበሎ ይዘሐት ሂድ እግዚአብሔር ይማራት ወላዲት አምላክ ትዳብሳት
እግዚአብሔር ርጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እመቤቴ ሙሉ ጤናሽን ትመልስልሽ 🙏
እጅግ በጣም ደግ ስው ነህ እግዚአብሄር መልካም ነው ባለቤትህን ይምርልህ ይሆናል በእግዚአብሄር ተስፋ አለህና አታፍርም ግን ልዩ ስው ነህ በጣምልዩ እንዳንተ መፈጠር መታደል ነው ተባረክ ዕድሜና ጤና ይስጥህ
ባል ወይም የትዳር አጋር ማለት ከእግዚያብሔር ነው ሚሰጥ ሚባለው ለዚ ነው እርሶ ትልቅ መማርያ ኖት ❤️🙏🙏🙏🙏
ኤረ እኔ በምነቴ ደካማ ነኝ ግን ከጀሮዬ አይኔን አስቀድማለሁ እና ባይኔ ያየሁት ብዙ ፀበል ቦታዎች አሉ ግን ዘንዶ አስራ ማሪያም ትለያለች ብዞዎቹ ሲመሰክሩ አይቻለሁ ከብዞቹ መካከል እኔ ሃፃተኛዋ አንዱዋ ምስክር ነኝ እባካችሁ ብዙ ፀበል ቦታ ሄዳችሁ መፍቴ አታችሁ ግራለገባችሁ ወደዞንዶ አስራ ማሪያም ሂዱ እኔ 13አመት ትዳሬ በሊጅ ማጣት ሊፈርስ ሲል ከስደት4ወር እረፍት ወስጄ ወደአገሬ ሄጄ ወድያዉ ወደፀበልዉ ሄጄ ፀበልዋን 3ቀን ብቻ ነዉ የተጠመኩት የጠጣሁት ይሄዉ 2ወሬ አረገዝኩ ክብሩይስፋ ለፈጣሬ አሁን3ወር እርጉዝ ነኝ እደነገርኳችሁ እኔ በምነቴ ፃሚም አስቀዳሽም አይደለሁም ግን የልብ ንፅህናን ነዉ ፈጣሪ የሚያየዉ ምን ለማለት ፈልጌ ነዉ ስለዚህ ፀበል ስመሰክር አክራሪ ኦርቶዶክስ ሁኜ እዳይመስላችሁ ግን ስለእዉነት መመስከር በየትኛዉም እምነት አፃት አይደለም
የኔ ወንድም አንተ ለእሷ ታላቅ መስዋእትነት ከፍለሀል እግዚአብሔር ይባርክህ
ወይኔ እንዳንተ አይነቱን ባል ስላጣን አላገባንም አቦ ምቺት ይበልክ እግዚያብሄር ስለፍቅርህ ስለድካምህ ብሎ የድሮዋን ባለቤትክ አያሉ እግዚያብሄር ምህረቱን ንብረትክን ይመልስልክ 😭😭😭😭 ለምን ፀበል አትወስዳትም እኔም አይኔ ጠፍቶ ፀበል ሄጄ ነው የበራልኝ ያልሄድኩበት ህክም የለም አይዞህ በርታ
ጋሽ ግርማ ፈጣሪ ይባርክህ ለሐረግየም ጤናዋን ይመልስላት ልጆቻችሁ ይባረኩ
"በኀዘን በደስታ በማግኘት በማጣት በህመም በጤና አብሬሽ እሆናለሁ" ብለህ የገባኸውን ቃልኪዳን ያላፈረስክ ሰው አንተን አየሁ! እግዚአብሔር ይስጥህ! 🙏
በትክክል
ሁሌ ይገርመኛል ከስንት አአመትበዋላ ሳየው አስለቀሰኝ እንደ ጌታ ፈቃድ የኖረ ትዳሩን እክባሪ
ato germa selayhtu dase belogale
አሜን አሜን አሜን መጨረሳቸውን እግዚአብሔር ያሣምርላችሁ
አሜን አሜን አሜን በእውነት
የአለማችን ምርጥ ባል ❤❤❤❤❤❤
በቅንነት ስብስክራይብ
አንተም. ከእነዚህ. ከማይረቡ. ወንዶች ጋር. ወንድ. ትባላለክ. ጀግና. ነክ. ባለቤትክንም. አላህ. ጨርሶ. ይማርክ. የኔ. ጌታ ሌላ. ምንም. ቃላት. የለኝም.
ትክክል 😭😭😭😭
እውነትሽነው እህትአሁንይሄወንድናአባቶቻችንአያቶቻችንከአሁን ወንድጋርወንድተብለውይደመራሉ ሱብሀናሏህብቻአሏህያሽራት
@@emanew9988 እኮ
ሳህ
አንቺም ከንደዚች አይነት ፍቅር የሆነች ሴት መሀል ትመደቢያለሽ ገረድ
ምርጥ ባል በእውነት ጀግና ነህ የተማር እኮ ሁሌም ብሩህ አስተሳሰብ አለው
የተማረው ሁሉ ብሩህ ነው ማለት እንኳን ይከብዳል መርቀህ ስጠኝ ነው
@@hadiyawerku8564 ልክ ነሽ ውደ ግን የተማር ሰው በይበልጥ አስተሳሰብ አለው
@@suzana-c5l አባቶቻችን ሳይማሩ ነው እምነታቸውን ጠብቀው የኖሩት
የተማረ ብለን ልንጠቐልለው ኣንችልም ስንት የተማሩ ደንቆሮች ኣይቻለው ፡ የኔ ኣመለካከት ግን እግዚኣቢሄርን በእውነት የሚፈረ ብለው የሚመጥነው ይመስለኛል፡ ምክንያቱም ሰው እግዚኣቢሄር ከፈራ ሰውም ኣይጎዳም
Yetemarew new enji nift eras !
Esachew yewistachew tamagninetina bahiri new !
Belive me ke timihirt gar minim ginignunet yelewim!!!
Timihirt bahirin aykeyirim!!!.....
አቶ ግርማ መልካም ባል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የክብር አክሊል ይሰጥህ ዘንድ የታመነ ነው ጀግና ታማኝ ቃልኪዳን አክባሬ ❤️❤️🙏
አላዛርን ከሞት ያስነሳ አምላክ የእህታችንን አይን ማብራት አያቅተውም።ለሀኪሞች ያስቸገረው ለጌታ አይሳነውም ፀልዩ። ተባረኩ
ገናባአል
አላህይማሪሽ።
ለባለቤትዎ ለአቶ ግርማ ትልቅ ክብር አለኝ እግዚአብሔር ለአቶ ግርማ የሚፈልጉትን ሁሉ ይስጥልን:: ለሁላችንም ጥሩ አርያ ናቸው::
በቅንነት ስብስክራይብ
በጣም
ሰላምየ ደምሪኝ ስወድሽ
በእውነት ቃል ኪዳነኛ ሰው ነህ ። ከአሁን በፊትም በሌላ ፕሮግራም ላይ አይቸው ነበር ። በሲስተር ላይ ትልቅ ለውጥ በማየቴ ደስ ብሎኛል ።የልጆቻችሁ ለዚህ ደረጃ መብቃት የእናንተ መፋቀር ነው።
በቅንነት ደምሩኝ
የዛሬ ስንት አመት አይቻት ነበር በጣም ለውጥ አላት ጌታ ይባረክ ባልዋ ታማኝ ባል ብዬካለው እውነት ጌታ የሰጠህን ትዳር ሚስትክን ስለተንከባከብክ ተባረክ አንተ ትለያለክ
እግዚአብሔር ይማራት ጥሩ ነው ያለችዉ እህቶችና ልጆች አሉላት ቤቱ የራሳቸዉ ከሆነ ምንም ችግር የለም ተጨማሪ ሰራተኛ ቀጥሮላት ወጥቶ መስራት ይችላል ፡፡በየምክኒያቱ ለልመና እየወጣችሁ ህዝቡንም አታሠላቹ እኛንም አታሣፍሩን
@@marthabekele4453 do you know how much medical expenses cost ? You better watch your mouth what goes around it comes around.
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@@marthabekele4453 መርዳት ካልቻል ዝም በይ ዘሎ ሰው ላይ አስትያየት መስጠት አይከብድም ከዚህ ብዙ መማር እንችላለን ቢያንስ ስለ ፍቅር ፅናት
አንችንም አላህ ያሺርሺ ሴቶችየ እንደሱ አይነት ባል ይስጠን አሚን በሉ
አሚንንን አሏሁመ አሚንን
አሜን 🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen
Amen
ታድለሽ አንተም ታድለህ ኡፍ ደስ የሚለው ነገር ደግሞ ልጆች አሏችሁ
ለባለቤትህ ምርጥ ባል ለልጆችህ ምርጥ አባት።የአሁን ጊዜ ሰው ስሜቱን ነው የሚያዳምጠው ፈጣሪን የሚፈራ የለም።
የአምላክ እጅ ለዛ ቤት ይምጣ የቃል ኪዳን አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ
የተባረክ ነህ በዚህ ግዜ ባለቤትህ እንኳን ታማ የታመመ ልጅ ሲወልዱ ይጠፋሉ ያንተ ጀግንነት ጥንካሬህ እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው ለብዙ ወንዶች ትምህርት ትሆናለህ እ/ር ይርዳህ በጣም ነው ልቤን የነካኸው
ፍቅር ማለት ይሄ ነው.
Edeme abzto yestachu
በቅንነት ስብስክራይ እንደራርግ
Egizabhre eske mchershahuyanurachuyehnewfiker
ተባረክ
እደአተ፤yለወን፤yብዛልን
እንደዚህ አይነት ባል መቸም አናይም የመጀመሪያም የመጨረሻም ምርጥ ባል አባት መልካም ሰዉ አደራ ግን ቤቱን ቀሪዉን እንዳሸጡ አላህ ይማራት ባለቤትህን
ሂመገጁ
ፀሎት አድርጉ ሀኪሞች የማያውቁት እግዚአብሄር ይፈተዋል የኔ ጀግና ጀግና ነህ ::
ግን ፀበል ብትወሰዳት ድንግል የምትፈታት ተሎ ነው
ያውም በነፃ!!!!
በትክክል
Eyesus yemisanew yelem geta yifewisatal eyesus yadinal
ፀልዩ ፀበል ውሰዷት ትድናለች
@@tsinegne3166 አሜን ፫ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ የአለም መድሀኒት ነው ❤❤❤
አቦ ዘርህ ይብዛ ሌላ ምን እላሁ ቃላት የለኝም ከዚህ በላይ መልካምነት የለም ጥሩ ሰው ማለት ለባለቤቱ ምርጥ የሆነ ነው ይላሉ ውዱ ነቢያችን ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ስ.አ.ወ
ሰ አ ወ
ምረጥ ባለቤትነወት አለሕ ያሺሮለዉት ሁሉንም አላሕ ያሦትካክልለወት
በስመአብ መታደል ነው እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያብዛላችሁ 💝💞
Amlake yebarekehe gen ya awandem endasetawalkute kahona yamanefase tekate nawe emnatehen alawekemgen. Mameher germa gar wesadate baentarnatetakatatale baregetagenate tedenakahe
ወንድሜ እመነኝ ይሕ መንፈሰ ስለሆነ በጽናት ጸልዩ ቅ ገብረኤል ይምራታል እኔ በስደት አለም የምኖር ቅ ገብረኤል ብዙ ብዙ ታእምር ስለአደረግልኝ ነው።ጽናትሕ ብዙ ነው በርታ ♥
እውነት ነው የሱን ስም ጠርቶ የሚያፍር የለም 🙏❤
_ከዚህ በፊት እርቅ ማድ ላይ አቶ ግርማ ቀረበው ታሪኩ በጣም አስለቅሶኛል በውነት ምርጥ ሰው ነውአላህ አፊያዋን ይመልስላት_
ወንዶች ብላችሁ አትሳደቡ አትዉቀሱ የምንለዉ ለዚህ ነዉ አሉ ምርጥ ምርጥ አባቶች🌷
ውይይይ የኔ አባት እድሜና ጸጋ ያድልህ ምናይነት ባል ነህ እንደ አንተ አይነቱ ያብዛልን
የገባህዉን ቃል ፈፅመሃል እረጅም እድሜ ያድለህ ለሳም ምረቱን ይላክላት አሜን
የዘመናችን ምርጥና ቃሉን ፍቅሩን ጠባቂ ባል ነክ ባልም ብቻ ያንስሀል ሌላ ቃል ቢኖር ብቻ ጀግና ብዬሀለሁ አምላክ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር
እግዚአብሔር ይመስገን🙌😍 ዛሬ ስትቀሰቅስ አየው በፊት አይቻቸው ነበረ ጀግና ነው ባሏ እግዚአብሔር ለኔም እንደአንተ አይነት ትዳሩን የሚያከብር ይሰጠኝ 🙇♀️
እናቴ ፈጣሪ ይማርሽ ድግል ትዳብስሽ የተባረ ባል አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥ
መታደል ነው በእንደዚህ አይነት እውንተኛ ፍቅር አብሮ መኖር😘❤️❤️❤️❤️ እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቹ .. እግዚአብሔር ይፈውስሽ እማ😘😘
በእውነት አንተ ጀግና ባል ነህ እሷ ትድናልች ፀበል አስገብዋት እንጦጦ ማርያም ውሰድዋት
እርቅ ማዕድ ላይ ቀርቦ ሠምቼው ነበር፡ከአመት በፊት፡ እንደዚህ አይነት ፍቅር ከፅናት ጋር አላየውም መጨረሻችሁ እንዲያምር ምኞቴ ነው
ለካ እንዲህም አይነት ወንድ አለ ለካ ወይኔ😭ማመን አቃተኝ
በቅንነት ስብስክራይብ
እኔ አከበርኩህ, እኔ ምን ማለት እንደምችል አላቅም በስመ አብ ታድለህ በሰማይ ቤት ቀናሁብህ ከሞት በሆላ አባቴ ''ፈጣሪ አምላክ ''ይባርክህ አሜን
😭 መምህር ግርማ ጋ ወሰዳቸው ናቸው ይጠመቁ ይሆናሉ እዉነት ይሞክሩት😰😘💪
የእግዚአብሔር ሰላም ለእናንተ ይሁን አዲስ ዩቱበር ነኝ ኦረቶዶክሳዊ ትረካዎች እና የመዝሙር ግጥሞች በቪዲዮ መልክ እያዘጋጀው የምለቅበት ቻናል ነው በኦርቶዶክሳዊ ደግነት እና መልካምነት orthodoxawi mezmuroch ሊንከ ከታች አስቀምጫለው subscribe ያድሩጉልኝ…ስለ መልካምነቶ ክርስቶስ በመንግሱቱ በደግነት ይክፈላቹ !!!አሜን የቻናሌ ሊነክ:- 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/channel/UCeGea50J71owVMJp4FHZQww
@@damenechafaroayanadamenech7678 kikiki germa erasu be Amlak Kale Ezi Sewye Gare Meto dokawen Telo Yetmek
@@bmherthebezatfiteheekomale621 አንዳንዴ እርሱ ለስም አጠራሩ ክብር ና ምስጋና ይሁንና የድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ ሊምርሽ ከፈለገ አንድ ምክንያት ብቻ በቂ ነው ግን ፈጣሪ የሰጣቸውን ስጦታ ማናናቅ እራሱ ሀጥያት ነው 🙏🙏🙏👍👍👍❤❤❤
አይዞክ በጌታ ተስፋ አይቆረጥም እየሱስ ይችላል ትድናለች የምታምኑት ጌታ ጀግና ነው ማዳን ይችላል
Amen.
ለሱ ምን ይሳነዋል። አሜን
አሜን ኢየሱስ ያድናል እኔ ምስክር ነኝ🙏
Amenn
በእውነት ከልቤ ጌታ ይባርክህ። መልካምነትህ አይቶ በጒዳችሁ ያለውን ጎዶሎ ይሙላላችሁ አሜን ።
No words የገባከውን ቃል ኪዳን አክባሪ ነህ ጀግና ባል እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር በሰማይ ዋጋህን ይክፈልህ
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ብርሃኗን ታብራላት አሜን አሜን አሜን
🙏🙏🙏 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏
እንዳዝ አይነትም ባል አለ ኢትዮጵያዉስጥ እዴት ደስ ይላል ሚስት ለበሏ ዘውድ ናት የሚባለው ነገር ለካእውነትነው እናቴ እግዚአብሔር ይማርሽ
ኡፍ እኔ ቃላት ያሰኛል እግዚአቤር ይማርሽ ለብዙወች ተምሳሌት እግዚአቤር ፀናትን ይስጥህ እምየ በጣም የተማረ ምንም ቢሆን ኡፍፍፍፍፍፍ እግዚአቤር ይጠብቃችሁ የደስታ ሂወት ታይ ዘድ ምኞቴ ነው ግን አባ ግርማጋ ር ብትሄዱ ደስ ይለኛል
@@sarhalharbe6994 ከምር በጣም ጃግና ባልነው የታማር ሰው ይግደላኝ ታላቅ እህቴ ዱሮ እንዳታጋቡ በጣም ይወዳዳሉ እሷም በጣም ትወዳለች
በቅርብ ጊዜ የታላዩ ህመም እየታሳቃየች የሱካር ህመምታኛ ናት እናዛ የምወዳት ከሷ በፊት እኔን ያስቀድመኝ የሚላትን በሏጥሎት ጠፋ ከምር እንደዉም ሌላ ሚስትአገባ በአሁን ስዓት
በጣም ነው የሚገርመው በተለይ ላሁን ጊዜ ባለትዳሮች ጥሩ ትምህርት ነው ፈጣሪ አይለያችሁ👍👍👍👍
እንደዚህም አይነት ሰው አለ እ/ር ከእናንተ ጋር ይሁን የዘመኑ ምርጥ ሰው ነህ እ/ር ያስብህ
ፀበል አጠጣት በቀን በቀን ...ተስፋ አትቁረጥ በቀን በቀን በርታጀግና ነህ ''ፈጣሪ'' ይባርካቹ
Batekikle tsabele betetameke endaweme ya mamere geram video betaye tedenalche beya asebalu kasawa baleya yatemamute sedanu ayechawelu fater yerdashele
👍👍👍
Eyesus Yadenal
Eyesus yadinatal::
@@tsinegne3166 አዎ ልክ ነህ/ሽ ጌታችን መድሀኒታችን የድንግል ማርያም ልጅ በትክክል
ሱብሀን አላህ የኛ ነገር ትናት እንዴት ነበሩ ዛሬ ስ አላህ ካልነበረበት አስገኘን እንዳልነበርንም ያደርገናል ለዚችው ብለን አንባላ ባለቤታቸው ግን መልካም ሰው
አቶ ግርማ ሀይሌ እግዚአብሄር በጤናና በእድሜ ይባርክህ ባለቤትህንም ቸርነቱ የማያልቅ አምላክ ይማርልህ ቃልኪዳን እንዲህ ነው ❤️🙏🏾
ጀግና ባል ነህ በርታ
ማንም ይሄ መልካም ስብናህን እንዳይቀይርብህ ሽልማት ይገባሀል👍👍👍👏👏👏
ጅግናታባረክ
እደዚ አይነት ባል አይቼም አላቅም በጣም ምርጥ ባልነህ ወላሂ ጀግና ነህ ቃል ኪዳን ምን አደሆነ የገባህ ጀግና አላህ አፍያውን ይስጥልክ
Amazing Testimony you are blessed!!
በጣም በጣም ጎበዝ ነህ ቃል የማይገልጸው ነው እዳተ አይነቶቹን ያብዛልን
በጌታ እንዴት ፈጣሪ የባረከው ሰው ነው
What a wonderful husband God bless you
😂😂
የናትና ያባቶቼችንእን ፍቅር እሩብዋን ብንወስድ የዚህ ዘመን ባል ቢሆን እንካን ስርቶ ሊያበላ ጥንት ሄዶ ነበር እረጅም እድሜ ለአባቶች ዋጋው ከላይ ነው ተባረክ
ሰው በትክከል ሀይመኖቱን ሴኖረው እደዚህ ነው የእውነት የሚኖረው
በትክክል
አውነት ጠቆርሽ ነጣሽ ከሚል ወንድ ጋር አንተም እኩል ወንድ ትባላለክ የሰው ማኛ ነክ ብድርህን በልጆች ተደተሰተሰ ሌላ ቃላት የለኛም ዘመንክ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም የሚመሰገን ባል ነው እድሜና ጤና ይስጣችው የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ ያውቃል ፈጣሪ ምኽረቱን ይላክልሽ
ከአመታት በፊት ይሄን ታሪክ ሰምቼዋለሁ ይገርማል እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝልህ
በእዉነት ይህ ነገር በእምነት ብቻ ነዉ የምድነዉ፡፡ ወንድሜ ሙስሊምም ሁን ክርስቲያን ዋናዉ ነገር ዱዓ/ጸሎት ነዉ፡፡ ምናልባት እኔ ክርስቲያን ስለሆንኩኝ ጸበል ቦታ ብትሄድ ደስ ይለኛል፡፡ ጻድቃኔ ማርያም ይዘሃት ሂድ፡፡ እሱ የሚሳነዉ ነገር የለም፡፡ በረተፈ ፈጣሪ ይቅርባይ ነዉ ምህረቱን ይላክላት፡፡
በትክክል መንፈስ ነው
Eyesus yadinatal yegeta liji nat
ከረጅም አመት በዋላ በድጋሚ ስላየዋቹ በጣም ደስ ብሎኛል አቶ ግርማ ስትታይ ይህ ሁሉ መከራ የደረሰብክ አትመስልም የእግዚአብሔር ሞገስ ከአንተጋ ነው ተባረክ በብዙ ችግር ያልፈታው ትዳር ነው
ሰው ሆን በምድር ላይ ባለህ ሀብት አትመካ በእግዚአብሔር ተመካ በተሰጠህ ጤናማ ህይወት በትክክል ኑር እነዚህ ሰዎች ተምሳሊት ናቸው ፀጋ ይብዛልሽ ወንድሜ ሽልማትህን ጌታ ታገኛለህ
ምን ብየ ልግለፆህ ጀግና ባል ነህ ፈጣሬ ሙሉ ጤናዋን ይመልስላት
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ጌታ እየሱስ ባለቤትህን ይፈውስ
Amen.
እውነት ነው ወንድሜ ከንተ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር አሁንም መልካም ነው የዳዊት ልጅ ዛሬም ፈዋሽ ነው
አሜን እግዚአብሔር ያክብርህ
ጀግና በእውነት ጀግና ነህ እግዚአብሔር መጨርሻህን ያሳመርው እርግጠኛ ነኛ በሰማይ ትልቅ ዋጋ አለህ
ምርጥ አባት ምርጥ ወድም ምርጥ ልጅ ምርጥ ባል ነህ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ሰው ማለት ይኸ ነው ጤና ሁኖ ብቻ አይደለም መቅረብ ሳምም ከጎን የሚያስፈልግ ሰው ይላል
ወንዶች ከዚህ ጀግና ከ አቶ ግርማ ትምህርት ውሰዱ ህይወት በጣም ነች አይዟችሁ
ሲስተር ሀረገወይን እግዚአብሄር በፍፁም ምህረት ይዳብስሽ ቸርነቱን ይላክልሽ
የትዳር አጋር ከእግዝእብሄር የሚሰጥ ትልቅ ስጦታ ነው ። ግርማ ባለቤትሽ ቃልኪዳኑን ጥብቅ በምንም ነገር ክጎንሽ ቆሞ ስላለ እጅግ በጣም ሊመሰገን ይገባዋል። እውነት የጽናት ተምሳሌት ነው
ክብር ለአቶ ግርማ ለውድች ምስል ናችው
ዋው ስንት ባለሃይማኖት ሰው አለ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏾 የኔ ከሃዲ እጮኛ ግን ስታመም ተለየኝ ያላንች ሂወቴ ባዶ ናት ሲል እንዳልነበር እግዚአብሔር ግን ቸር ነው እኔም ድኜ ወደዱሮ ማንነቴ ተመልሻለክ ክብር ለናት እና ልጁ🙏🏾
ፈጣሪሆይ የመጨረሻየን አሳምርልኝ
ጀግና ነክ እውነት
እግዚአብሔር ሙሉ ጤናውን ከዕድሜ ጋር ይስጥህ ።ባለቤትህንም የድንግል ማርያም ልጅ ይዳብሳት። 🙏🙏🙏🙏
የድሮ ፍቅር እኮ የእዉነት ነዉ አለ ያሁን ፍቅር ገለባ በችግር ሰዓት ፍቅርም የሚቆም
Aba grema gar ywsadwat tdnalch
@@nouraviri4903 kkkkk erasun yaladane sew yigerimal sijemer enesu ye kirisitos lijoche nachew eyesus yadinatal
እኔ ማመን አልችልም ዳነች የሚገርም ታምር ከዛሬ አራት አመት በፊት እከታተላቸዉ ነበር ድንቅ ነዉ ምናይነት ጀግና ባል ነህ።
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እናቴ አይዞሽ ትድኛለሽ እግዚአብሔር ሚሳነው ነገር የለም መልካም ባል ነህ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥህ
ወንድሜ ስለአንተ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ዉለታህን ይክፈልህ በጣም አድናቂህ ነኝ ይህ ቀን ያልፍል ።
አቶ ግርማ ትልቅ እና አርአያ የሚሆኑ አባት ነዎት በእዉነት የማያልቀዉን ፀጋ ያብዛለዎ። ገራሚ ሰዉ 🌿
እንዴት የተባረክ እግዚአብሔር የወደደክ ሰው ነክ በጣም ነው የገረመኝ የደነቀኝም ለሰው ሁሉ አርአያ ነው ማንም እማይችለው ነው የቻልከው እግዚአብሔርን ለማይችል አይፈትንም ፈጣሪ በታምሩ በፍጥነቱ ይርዳክ አሜንንንን
ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ አቶ ግርማ ምንም ቃላት የለኝም የምገልፅበት
የተባረክ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ለሌሎቺ ባሎቺ አስተማሪ ሰው ነህ ።
የተማር ይግደለኝ ይባላል ደስ ይላል አላህ የረጨምርለት
የአምላክ እናት ድነግል ደርሳ ይሄንን ኩፉ ጊዜ እንዳልነበር ታድርገው።
አቤት ወነጌልን እንደዚህ እየኖረው ያለ ሰው ማየት በዚህ ዘመን እነዴት ድንቅ ነው እረ አሁንም ብርታትና የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ አይለይህ ለህታችን የእግዚአብሔር ምህረት በተሎ ያግኛት።
እናንተ ፃድቁ እነደአባታችን እዬብ ያለ ፅናትን አየሁባችሁ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ሁሉንም እንዳመጣጡ መቀበል ዋጋው ትልቅ ነው እግዚአብሔር ታሪካችሁን ይቀይር አሜን
ጀግና ባል እድሜና ጤና ይስጥህ ክብር ይገባሀል
እስከመጨረሻ የጸናከው ባለቤትህን ያልጣልካት ተባረክ!! ጸጋ ይብዛልህ ሌላ ምን እላለሁ :: ይህን አይቶ እግዚሃብሄር ይፈውስልህ !!
አንተ ጀግና ባል ነህ አላህ እድሜ ጤና ይስጥህ
የኔ ወንድም እድሜህ ከፍ ይበል ሌሎች እድሜን እና አለመውለድን ምክንያት አርገው ጥለው ይጠፋሉ
አንተ ግን እውነት የፈጣሪ ስጦታ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ
What an amazing personality He has OMG🤔God Bless you 🙏🙏
This is the Definition of "humanity" which is We lost Long Long Long Time🤔
ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ አንተ እውነተኛ ሰው ነህ የእውነትም አስተማሪ ነህ ሁላችንም ከአንተ መማር እንችላለን::
የኔ አባትም እናቴን 25አመት እታሟታል የድሮ ፍቅር ፍፁም ነበር በኛ ግዜ መቀለጃ አደረግነው እግዚአብሔር ጤናዋን ይመልስላት
ጋሼ ግርማ ፅኑ ስው ነህ እግዛብሄር የጎደለውን ይሙላልህ አሜን ይሄ ውልህ ብዙ ስው የሚድንበት አለ, መምህር መክራት ግርማ ወንድሙ ጋር ውስዳት ከእሶ የባስ ስው ሁሉ ድኖአል እባክህን በእግዛብሄር የምታምን ከሆነ, ይሄንን ሳትሞክር አትለፍ አማኖኤል ካንተ ጋር ይሆን አሜን 🙏🏾
ከዚህ በላይ እግዚኣብሄር ኣምላክ ኣብዝቶ ይባርክ...ለ እናታችንም እግዚኣብሄር ኣምላክ ኣብዝቶ ይማርልን.....ሙሉ እደሜ ከ ቴናጋ እግዝብሄር ኣምላክ ይስትልን
በጣም. አሳዛኝ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ. አቶ ግርማ ክብር ይገባሃል
እውነት ነው በመጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት እንደ አንተ አይነተን ያብዛልን ፈጣረ ይባርክ
እውነት የፅናት ተምሳሌት ነህ አባቴ የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ጠብቀህ መቆየትህ የእውነት ሰው ነህ ማግኝት እንዳለ ማጣትም አለ ውበትም ይርግፍል ሀብትም ይጠግል መልካም ነት ግን ከእግዚአብሔር መልካምን ይከግላል ፍጣሪ መጨርሻችሁን ያሳምርው
አይዞችሑ አባቴ አሁንም በርቱ ፀበል ዉሠዱዋቸዉ መድሀኒአለም ከናተ ይሁን የድግል ማርያም ልጅ
ሀረግዬ አንቺን ለማፅናናት ስመጣ እራሴን አበርትተሽ ትልኪኛለሽ ። አንቺ የጥንቃሬ ተምሳሌት ነሽ ።
ጋሽ ግርማ የአንተ ፅናት ደግሞ የተለየ ነው ። አምላክ ይህንን ፍቅራችሁን ይጠብቅልን። አሜን