Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
,ይሄን አይቼ ባለመርዳ ቴ በጣም አዘንኩ አላህ የተቸገረ ሰው አይቼ የምረዳበትን አቅም ስጠኝ አልሃምዱሊላህ ሙሉ ጤና ለሰተሀኘ ጌታ
አይዞሽ በፀሎትሽ አስቢያቸው
አላህ አቂም ይሰጠን🥺 አልሃምዱሊላህ ጤና ሰቶናል 🙏
ትክክል ወሏሂ ኡፍፍፍ 😥😥😥😥
Ename edache malkse becha hone
የኔ እናት በእውነት አንዳንዴ በገንዘብ መርዳት ብቻ አይደለም ይሄ የልብ ደግነትም ከገንዘብ በላይ ነው
ወይ እናት መከራሽ መብዛቱ ኡፍ ፍ ፍ ፍ ቅዱስ ሚካኤል እንባዎትን ያብሰው እናቴ ልጆትንም ይማርሎት
Amen
ወይይይይ እናት እናት እናት
አክባሪህ ነኝ ፡፡ ሁሌም አስተያየትህ አይለየኝ እና ደሞ የተመቹህን ቪድድዎች ለጉዋደኞችህ ሼር ታደርግልኝ ዘንድ በትህትና እየጠቅሀለየኔ ጌታ ስለ አስተያየትህ በጣም ነው እማሰግነው ፡፡ ሁሌም ቪድዮዎቼን ስለምትከታተል በጣም ደስተኛ ነኝ ደሞ ሰብስክራይብ ካላረግህ አሁኑኑ ሰብስክራይብ አድርግ፡፡ በተረፈ በሰለም እና በጤና ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ፡፡ሁ፡፡
😭😭😭😭ውይ የሚያምር ልጅ እግዛብሄር አምላክ ምህረትን ስጠው 😥😥የኔ እናት አይዝዎት. እምባዎት ይታበሳል::
Please God help this family
@@biniamgjormai Amen!
እፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳዎት እኛኮ ጤና ሆነን ፈጣሪን አናመሰግንም ጤናዬን ስለሰጠኸኝ ጌታዬ አመሰግንሃለሁ
እኔሰሞኑንእመጣለሁ፣አያችዋለሁ፣
አይእናት።
እግዚአብሄር።የማርሃሺ።
አሞራይብላኝአባትልጁኑብቻይዳንልኝ።
Weyi yegna skayi
ፈጣሪ ከሱ ቀጥሎ ትልቁን ድርሻ ሰጣቸው ለዛም ነው አላህ ወላጆቻችሁ ኡፍ እኳን አትበሏቸው ጀነት በእናት እግር ስር እደሆነች እስልምና ያስተምራል የወላጆቻችን ሀቅ የምንብቅላቸው አላህ ያርገን
እናት ለምን ትሙት ትሄድ አጎብሣ ቅማል ትገላለች በጨለማ ዳብሳ የናት ፍቅር የማይደመዝዝ ሁለየ አድስ ስማት ያለው ውይ በምን ቃል ልግለፃት የልብ አብል ናት እናተስ እስኪ የምየን ፍቅር በላይግ ግለፁ
እናት እንዴት ትሙት እንደላላው ሰው ከደረቷ ወተት ከጇ ማር ያለው
አውነት ነው አናትን ይምካል ማን አለ አግዚአብሔር ይማራሎቱዋ የኔ አናት
ለእናቴ ቃል የለኝም ለኔ ስትል ብዙ መስዋእት ከፍላለች እናቶች ሺ አመት ኑሩልን
@@sebleseble3010 እውነት ነው ቃል ያሳታል እድሜያቸውን ያርዝምልን
@@ባዩሽየማርያምልጅ አሜን ማር
እዉነት ግን የኢትዮጵያ እናት እኮ ልዩ ነች እማማላክ ትጠብቃቸዉ እናት ሁሌም ትኑር
ውይ የኔ ጌታ እንዴት እንደሚያምር እግዚአብሔር አምላክ ላአንተ የሚሳንህ ነገር የለም እና ፈውሱን ላክለት ለዚህ ብላቴና
እውነት የእናት ፍቅር ጥግ የለውም ፈጣሪ የልባችሁን አይቶእሡቀቸርነቱይመልሠው
Amen amen amen
የኔ እናት እደት አጀቴበላሹ አያ እናት ስቱ ነው የምትችዮ ያርቢ እባክህ ደርሰላችው የኔ አባት ይለቀስልኛ አባት እናት ስያልቅስ እዳት ያማል😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይማርለችሁ
እሼ እግዚአብሄር አብዝቶ ይበሪክ ፣ የ አንተ አይነቱን ለ እትዮጲያ አንድ አስር ብኖር በቅ ነበራ፣ ፕራንክ ሰርተክ ብር የመሰብሰብ አቅሙ እያሌክ አእምሮክን ለእንደዝህ አይነት በጎ አድራጎት ለይ ተውለሌህ ምንም አልልህም ፈጠሪ ዘመንህን ይበርክ
ውይ እኔ አልቻልኩም ጭንቅ አማላጇ እመብርሐን ምኞታቹሕን ታሳካላቹሕ ቸሩመድሐኒያለም ምሕርቱን ያውርድላቹሕ ቆሞ ለመሔድ ያብቃው 🙏🙏🙏🙏🙏
Ayzot enatachn legzabhr menem aysanewm
ዛሬኮ የመልአኩ የቅዱስ ሚካኤል በዓል ነው ቅዱስ ሚካኤል ዋስ ጠበቃችን አንተነህ ከክፉ ሁሉ ስውረን አሜን--
እፍፍፍፍፍ በጣም ያማል 😭😭😭ወይ እናት እኛ እንደ እናት እንሳሳላታለን አላህ የናት አቅ የሚወጣ ሰው ያርገን ያረብ አላህ የዚም እናት ልጇን አላህ አፊያ ያርግላት ያረብ 😭😭😭😭
ወንቅሸት ውሰጂው እናት ፈጣሪ ምህረቱን ይላክለት ሲያምር ደግሞ ቆመህ ስትሄድ ለማየት ያብቃን
በውሰኪ የምትርጭትን ለዝች እናትለዚህ አባት ሰለ እመብርሀን እርዶችውእባችውን አብሱ እህት ወድሞችየ
አይእናቴ ልጁን የያዘውእርኩሥ አጋንት ነው ሥራው ይፍረሥ እኔም ልጄን እደዚ አሞትከአረብ ሀገር ደውለዎ ጠሩኝ ጥቁር አበሣ ገብቷል አሉኝ አይናገር አይጋገር አሉኝ በአሥቸኳይ ቲኬት ቆርጠው ላኩኝ ደረሥኩ በግዜው በጣም ነበር የደነገጥኩት በህክምና ተሥፋ የለውም አሦጡትና በእምነታችሁ ፀሎት አድርጉ አሉኝ ዳነልኝ ተመሥገን እኔም ተሠልሼ እየሠራሁ ነው።
መምህር ግርማ ሚያገለግሉበት ጉባኤ ብትሄድ ጥሩ ነው የአምላክ ፀጋ ሰላላችው ብዙዎች እየተፈወሱ ናቸው እግዚአብሔር ይማረን
እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ የኔ አባት ሙሉ ጤንነት ይስጣችሁ ተደስታችሁ የምናያችሁ ያርገን
ኡፍ መቸ ነው የእናቶች እባ የሚያቆመው ቅዱስ ሚካኤል ጭቀታችሁን ያላቅላችሁየኔ እናት አይዞወት😭😭😭
ውይ የኔ ጌታ ንጉስ የመሰለልጅ ጌታ ይዳብስህ አባቱ ሲያሳዝኑ ኡፍ በጨለማ አስነባችሁኝ 😥😥የኔ እናት እባዎት ይታበሳል💔
Life is always challenging but God have ways to solve our problems. May God almighty bless this family with Graces.
ወንድሜ ከቴ ቃላት የለኝም ፡አምላክ ስራቹን ፡ዘመናቹን ይባርክ ፡ ወገን ወገኑን እንዲህ ሲረዳ ማየት ደስ የሚያሰኝ የመንፈስ እርካታ አለው ፡ክበሩልን ፡፡
አላህ የልጃችሁን አፈያውን ይመልስልሽ እናቴ አብሽሪ ነገ ሌላ ቀን ነው
👍👍👍💚💛💚
የኔ አና አይዞት የነገው ቅዱስ ሚካኤል የሰላም አምላክ እሱ በክንፉ በሮ ፈጥኖ ደራሹ የልጆት በሽታ ግፍፍ አረጎ እደሰው ያረጉሎት ፀበል አስጠምቁት ይድናል
አምላኬ ሆይ ልብ ይንካል እምብዙሃን ምህረቱን ትላክላችሁ የኔ አባት ውይ ልጁም የኔ ጌታ ድንግል ጤናችሁን ትመልስላችሁ እግዚአብሔር ይሚሳነው ነገር የለምና
አላህ ጤናውን ይመልሥልሺ ማማዬእሹ ምርጥ ኢትዩጲያዊ ነክ
1gna nw esha
It's so sad. But God is merciful he will never forget us. Eshye and the people who come to help May God bless you all. (Abzto ystachu)🙏🙏🙏
እግ/ር ምርጥ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አለ በጣም ደስ ይላል ተባረኩ
ወይኔ በአላህ ምርጥ ሀሳብ ነው እስኪ በዝር ከምትባሉ በዚህ ስውይ ትማሩ የምሳውን ግንዝብ ስብስቦ ለድሆች ይስጣል
ያአላህ የእናቶች አምባ አንተአበሰዉ እዉነት እማሳቅሽ ናፈቀኝ አብሽሩ ማዘርዬ አላህ ያሽረዉ እሽቱ ጀዘከላህ ኸይር
እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏 የተደበቁትን ስለምታወጣ በረከትም እሱ የፈጠረክ አምላክ ይዳብስህ የእናትህን እንባ😥 ያብስ🙏
ዛሬ አንደኛ ነኝ እናታችን እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወደ ፀበል ያስገቡት ቅባ ቅዱስ ሁሌ እዲወስድ ያድርጉት አሺየ እንወድሀለን የኛ መልካም አሹየን እምትውዱ👍👍👍👍ገጩኝ
እሼ በጣም ትልቅ ትምህርት እያስተማርከን ነው እናመሰግናለን ። እግዚአብሔር ይማራቸው መቼም እናት እና አባት ለዘላለም ይኑሩ እግዚአብሔር እንባቸውን ያብስ
እሽትየ የኔ መልካም ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድሜ
ያአሏህ የእናት መከራ ማየት እንዴት ያማል የኔ እናት አሏህ አፊያውን ይመልስልሽ
😭😭መንፈስ ነው እንዲህ የሚደረገው የመምህር ግርማ ፐሩግራም ቢከፈት ሁላችንም ጤነኛ እነሆ ነበር እማምላክ ሆይ ህዝቦችሽ ባራኪ እባክሽ 😭😭
እማ አይዞን የድንግል ልጅ የሚሳነው የለም እርሱ ይረዳወታል ይድናል ልጀዎት❤🙏የእርሰዎ እንባ ፈሶ አይቀርም ይታበሳል እምየ ስታለቅስ ይቅር ስታነጥስ እንኳ እኔን እላለሁ አልቅሰው አስለቀሱኝ😢😢😢 የግሸኗ እናቴ ማርያም ትርዳችሁ ❤🙏
በጣም ድንቅ ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ እሽቱ ይህንን ተግባር በርታ አታቋርጥ እግዚአብሔር ብድራቱን ይሰጠሀል ከሰው ባታገኝም።
እናቶች ሲያለቅሱ ማየት እንዴት እንደሚያም ኡፍፍፍፍ
በጣም ልቤን ይሰማኛል እናቶች ሲያለቅሱ ማየት😢
በጣም ወላሂ
ኡፍፍፍ ከምንም በላይ በጣም በጣም
በጣም
ሳርዬ 😭😭😭
የኔናት አይዞት ቅዱስ ሚካኤል አተ ማርልኝ ብለው ይዘውት ፀበለ ይግቡ አፉም ይከፈታል እግሩም ጤነኛ ይሆናል አይዞት
አቤቱ እግዚአቤር ሆይ ላተምንም አይሳንህ እና ምህረቱን ላክላቸው እማ የኔ እባ ይፍሰስ እምየ እማ እባዎት ይታበስ
የቤተሰብ እንባ ታብሶ ወንድማችን ድኖ እንድናይ አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን ለሰጣችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ በወጣ ይተካላችሁ
ለነዚህ ኮሜት አለመፃፍ እደ ንፉግ ይቆጠራል መልካም ሰሪዎች ኑርሩልን
እሽዬ የኔውድ እግዚአብሔር ብድርህን በሰማይ ቤት ይክፈልህ ዝም ማለት እኮ ትችላለህ ስንት ደግ ሰው አለ ይረዳል ብለህ ማቅረብህም የሰጣቹ እግዚአብሔር ይስጣቹ😪
አይይይ እናት ሀገሬ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ 😭😭😭😭😭😭😭የኔ እናት የኔ እንባ ይፍሰስ አምላኬ በዚህ ቤት ምህረትህ ይውረድ 😭😭😭😭ስለናትህ ሰለቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ስለጻድቃን ስለሰማዕታት ብለህ ፈውስን ላክላቸው ወንድማችን እሸቱ የወጣትነት እድሜህ ይባርከው
አቤቱ አምላክ ሆይ እንባቸውን አብስላቸው ልጃቸው ሲቦርቅ አይተው ይረፉ ፣ለሰጣቹ እግዚአብሔር ይጨምርላቹ ፣ እሼ አንተ ድልድይ እንድትሆን የመረጠህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
አይ እናት መከራሽ የሚያምር ውብ ልጅ አባትዬውም ሲያሳዝኑ ጌታ ሆይ በምህረትህ ዳብስው ጤናን የመስለ ነገር የለም እግዚአብሔር አምላክ ጤናችንን ይስጠን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እናቴ አይዞሽ እኛ ገንዘብ የለንም ብለን እንማርራለን የኔ ጌታ የድንግል ልጅ ጤና አለኝ ክብር ምስጋና ይግባ
ልጃችን እሸቱ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ተባረክ ስማቸውን አስተካክለው ዘለቃሽ ጠና ጋሻው ስለሆነ ራሳቸውን ጠይቄ ነው የነገሩኝ አሁንም ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳህ
ጌታ ሆይ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ? ለዚህ ኑሯችን ነው እርስ በርስ የምንጣላው? ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ይርዳቹ! ይማራቹ !
የአለህ እናቶች እድህ ሢሠቃዩ ያሣዝናሉ እኔም በሽተኛ ወድም አለኝ እናቴ ትሠቃያለች ብቻ አልሀምዱሊላህ ሁሉም ለኸይር ነው
ስላደረክልኝ ነገር ሁሉ እግዚሀብሄር ይመሥገን እኛ ሙሉ ጤነኛ ሁነን ወተን እየገባን ሰርተን እያገኘን ተመሥገን ማለት ተስኖናል ሰው ግን በእዚህ አይነት መከራ ውስጥ እየኖረም ተመሥገን ይላል😢😢😢😢😢እግዚሀብሄር መፍትኤ ይሁናቹህ እናቴ አባቶቼ
ኡፍፍፍፍ እናቴ የጭንቅ አማላጂቶአ ድንግል ማርያም ትዳብሰው በጣም ያማል እውነት በጣም ነው ያዘንኩት እናታችን በዚህ እድሚያቸው መጦር ሲገባቸው በተገላቢጦ ሆነ ና ነገሩ ውይ የኔ ጌታ ሲያዛዝን በማሪያም ላይችል አይሰጥ መቼም እስኪ አባ ግርማ ያሉበት አፍላልገው ቢሄዱ እግዚአብሔር በዚ ልጅ ላይም ታአምር ይሰራ ይሆናል ፈጣሪ ይድረስላችሁ ብችልና አቅሙ ቢኖረኝ የሆነ አስተዋፅኦ ባደርግ ምንኛ ደስ ባለኝ
በህይወቴ የሚያስደስተኝ ነገር ቢኖር የተቸግሩትን መርዳት ነው አላህ ያሳካልኝ ያረብ ገንዘብ እንኮ ባይኖረኝ ጤና ስቶኛል በጉልበቴ እደምረዳ ተስፋ አለኝ
እሼ!!!!!እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በእድሜና በጤና ታቆይህ። ትልቅ ቦታ ታድርስህ
እግዚአብሔር ይማራችሁ ሁለታችሁንም እይይ እናት እግዚአብሔር ያበርታሽ እናቴ በእምነት ፀበል ውሰጂው እናቴ ወላዲት አምላክ ትደብሰው የቅዱሳን ምልጃ ፀሎት አይላያችሁ ወንድሜ አሹ እግዚአብሔር ዋጋሀን ይክፈልህ መልካም ሰው
ጋሸ ኣሼቱ እውነትም ኣሼቱ። ምነዋ ጥንቢራየ እስኪዘር ድረስ የኣቦጭን ሽያጭ ኣስመልክቼ ኣመልከቻ ጽፌልህ ዚም ኣልክና ዘጋኸኝ። ተባረክ። ኣይ ያንተ ቅድስና ! ተጽፎም ኣያልቅ ! እግዚኣብሄር ለችግረኞች ባላደራ ኣድርጎ ፈጥሮሃል። የዚህ በጎ ኣድራጎት ተባባሪ እንድሆን እየጸለይኩ ነው። ከዚህ የበለጠ ደስታ ምን ኣለ ኣሼቱየ ! እግዜር መንገዱን ይክፈትልኝ
የእናትን እምባ ማየት እንዴት ያማል የአላህ የእናቶቻችን ደስታ እንጂ ሀዘን አተሰየን 🙏በጣም ያሳዝናል ቃላት የለኝም የሰው ልጅ የማይፈተንበት የለም ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ መልካም ነው እናቴ ፈጣሪ ጥንካሬ ብርታቱን ይስጥሽ አልቅሳ አስለቀሰችኝ እናትን ከፍቷት ማየት አልችልም አላህ አፊያ ያድርገው 🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳቹሁ እናትና አባቴ የተመኛቹሁትን ያይርግላቹሁ
እሽየ ጥሩወንድማችን እሚገርመኝ ብዙም ሰውያላያቸው ፈልጎ ማግኝ አይን ይፈልጋል አይን ሁላችንም አለን ግን ይህን ማየት ይህን የእናቶችን እንባ ማበስ ኢንሻአላህ ልጅሽን ቆሞልሽ ደጋሜ እድናየው
Eshetu you are very nice person I can say only God bless you 🙏
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ናት እግዚአብሔር ይርዳሽ ፈጣሪ እንባሽን ያብስልሽ ኡፍ አረ በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር ይማርህ ምህረቱን ቸርነቱን ይላክልህ 😭😭😭😭😭
ያ አላህ ......... አላህ ወኪል ያብዛላችሁ በመጦሪያችሁ ሌላ ፈተና ከባድድድድ ነዉ
እግዚአብሔር ይማረውበጣም ይከብዳል አይ እናትበሰጣችሁት እጥፍ ይስጣችሁእሸቱ እንዳንተ አይነት ያብዛልንእድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
አቤት የኔ አምላክ አንተው ተመልከተው ፈውሰው እመብረሐን ቅድስት ድግል ማርያም ትዳብስክ ደሞ ሲያምር እኔ አልቻልኩም ወጣሁ አልቻልኩም።
የእኔ አባት ደግሞ እንደት ነው የሚያምረዉ እግዚአብሔር አምላክ ጤናውን መልሦለት ብናይ ያሥደሥታል ደግሞ እግዚአብሔር የሚሣነዉ ነገር የለም
ብዙ ችግረኛ ብዙ እናቶችን አይቻለሁ እደዚች እናት ግን አንጀቴን ያሰፈሰፈኝ የለም ኡፍፍፍፍፍ እናት ስሟ አነሳት😭😭
Me to I can’t stop crying 😭
የእኔ ማር ሲያሳዝን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልክ ፈጣሪ ይህንን ቤተሰብ ይጓብኝንልን
እናቴ እግዝአብሔር የምረት አምላክ ይማርሎት ለውለቱም እሼ ትልቅ ሰው ነክ ተባረክ የአሰብከው ይሳካልክ
የድንግል ማሪያም ልጅ ማሀሪና ይቅር ባይ አምላክ ነው እና እግዚአብሔር ይማረው🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አቤቱ እግዚአብሔር ማነው ተመስገን የሚልህ ስንቴ ስናማርርህ ተመስገን ተመስገን ተመስገን የኔጌታ ክብር ላንተ ይሁን🌺😪እግዚአብሔር ይማርላቹ የአለማቱ ንጉስ
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ በለተ ቀኑ ይዳብስላቹ እማምላክ እንባኦትን ታብስሎት እናቴ
የኔ እናት ፈጣሪ ይርዳሸ አሽየ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
ሚያሳዝን ቤተሰብ ኡፍፍፍፍ አባቱም ያሳዝናሉ እናንተም ሜድያወች ፈጣሪ ያግዛችሁ
እናታችን ከምንም በላይ ባሉትንም ልጁትንም ወንቅሼት /እንጦጦ ማርያም አልያም ዘንዶ አስራ ባታ ማርያም ሞክሩውለቱም ይድናሉ እናቴ አባግርማም አሉ ኤር ፕልስ እናቴ
የኔ እናት ቅዱስ ሚካኤል መፍትሄ ይፈልግላችሁ የኔ እንባ ይፍሰስ
እናት መሆን በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ምረቱን ይላክለት እማ አይዞት እደመሽ አይቀርም ይነጋል መፈተን ለበጎ ነው
እፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት አታልቅሽ እናት ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ወንድሜ
ሰላም እሸቱ ተባረክ ልብ የሚነካ ነው ጓረቤቾቼ ናቸዉ እግዚአብሔር ይርዳኝ እንዳያቸው አንተንም ለማግኘት እሞክራለሁ
ወይ የኔናት ፈጣሪ ልጃችሁ ቁሞ ይህዶ እድናይ ያርገን አይዞአችሁ ይድናል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው በወጣው ይተካላችሁ መቸም ኢትዮጵያኖች በመረዳዳት የታወቅነን ማንነታችን ሊያጠፋና ሊለያየን የመጣውን ሰይጣን ያጥፋልን እሽየ ፈጣሪ ይጠብቅህ አንተንም እስከሙሉ ቤተሰብህ በተለይ ፀበል ቢገባ ይህ ይድናል እጦጦ ማርያም ትውሰደው እሸየ በማርያም ንገራት ፈጣሪ የማይሳነው ታምር የሚያደርግ አምላክ ምን ይሳነዋል ምንም አፍጫ ያልነበረውን ሰው በጨቃ አፍጫ የሰራ አምላክ ነው ያለን እምነት ብቻነው ከኛ የሚፈለግ
የመንፈስ ስራነው ፈጣሪ ይገስፅክ ይሄን የመሰለ ልጅ ያሰርከው ፈጣሪ ይከስፅክ በድንግል ማርያም ስም
አይዞችሁ እግዚአብሔር ሁሉም ነገር ለበጎ ቸሩ መድሐኔ አለም ያድናችሁ አቤ ያለዉን ሰምታችሁ ከሆነ ቁርሳችሁን ወይም ምሳ ሳንበላ አሳልፈን እንረዳዳ ጥሩ ምክር ኘዉ መጸሐፍ መቅደስ ላይም ይላል እኛንም ለዚህ ያብቃን በርታ እሺ ተባረክ።
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ አይይይይይ እማየ እግዚአብሔር ልፉትሽን አይቶ ያሽልልሽ እባባም እግዚአብሔር ይማርህ ሌላ ምን ይባላን አሳዘኑኝ
አይ እናት 😭😭😭 አላህ ጤናውን ይመልስልሽና እንባሽን ይበስልሽ ያርብ
እፍፍ ሲያሳዝን በአላህ አይ እናት መከረኝት ከቶ ምን ብናደርግልሽ ነው ሀቅሽ የሚወጣልን አላህ እድሜሽን ያርዝመው እጂ ወይኔ አባባን ሳያቸው አያቴ ትዝ አለኝ አስለቀሰኝ አያቴ በሂወት የለምና አላህ አይቸግረውም ጢናውን የመልስለት ያረብ ህፃኑ ልጅ
ጌታ ሆይ እባክህ ለዚህ ቤተሰብ ምህረትን ላክ አቤቱ አምላኬ ሆይ በእጅጉ በድዬሃለው ይቅር በለኝ።
ደሞ ሲያምር በፈጣሪ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክለት
እረ ተይይይ እናትዋ ተይ ፀበል ውሰጅው ይድንልሻል ዶክተር አያድነውም ድንግል ማርያም በቤቶ ታድነዋለች
የኔ ወንድም ማሚየ አይዞሽ ወደ ፀበል ይዘሽው ሂጅ እግዛብሄር እንባወትን ይብስለወት
የኔ ዉብ ሲያምር እመብረሀን ትፍታህ ወንድሜ በርግጠኝነት ሰይጣን ቡዳ ነዉ እንዲ ያበላሸው ፀበል ዉሰጂዉ እማ
እንዲህ ውብ አድርጎ የፈጠረ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሎት የኔ እናት እሸ እግዚአብሔር ይባረክ
ጌታሆይ ለዚህ ቤተሠብ ምረት ላክ 🤲🤲🤲 የረዱትንም ልፋት ቁጠርላቸው አሜን 🤲🤲🤲
እግዚያብሄር በምህረቱ ይጎብኛችሁ እመቤቴ በምልጃዋ ታማልዳችሁ
አቤት ፈጣሪዬ መንፈስ ቅዱስ ይግባ በቤታቹ ወገኖቼ።
😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍ ስንት ችግር አለ በጌታ ልብ ይነካል ከልጁ አቦትዮዉ ናቸው ይበልጥ ያሣዘኑኝ
😭😭😭❤
እም አምላክ በረድኤትዋ ትጎኝዎት እናቴ የእውነት በጣም ያማል አይዞት ሁሉም ለበጎ ነው
የአላህ የነት መከራወ ቡዙ አላህ አፊያ የድርግልሽ መመዬ
ያአላህ ስንት ችግር አለ እስታግፍሪላህ ጤነኝ ሁነን ፈጣሪ አናማር ማሮቸ
በጣም አስለቀስሽኝ እናቴ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው ወንቅሸት ገብርኤል ብትሄዱ እኔ ላልቅስልሽ😭😭😭😭😭
እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩምምም አይይይይይ እማዬዬዬ እናት ስታለቅስ ማየት እንደት ያማልልልልልል ረበና አንተ ትችላለህ ፈውሰው እና አስደምማቸው ሁሉም ይቀላል ነው ላንተ😭😭😭😭😭
እሸቱየ ምን እንደምንልህ አላውቅም አላህ ከጤና ጋር እረጅም እድሜ ይስጥህ
እሁ አይድህነት አይኑ ይጥፋ ።የኔናት አይዝዎት እግዚአብሄር በምህረት እጁ ይዳብሠው።
,ይሄን አይቼ ባለመርዳ ቴ በጣም አዘንኩ አላህ የተቸገረ ሰው አይቼ የምረዳበትን አቅም ስጠኝ አልሃምዱሊላህ ሙሉ ጤና ለሰተሀኘ ጌታ
አይዞሽ በፀሎትሽ አስቢያቸው
አላህ አቂም ይሰጠን🥺 አልሃምዱሊላህ ጤና ሰቶናል 🙏
ትክክል ወሏሂ ኡፍፍፍ 😥😥😥😥
Ename edache malkse becha hone
የኔ እናት በእውነት አንዳንዴ በገንዘብ መርዳት ብቻ አይደለም ይሄ የልብ ደግነትም ከገንዘብ በላይ ነው
ወይ እናት መከራሽ መብዛቱ ኡፍ ፍ ፍ ፍ ቅዱስ ሚካኤል እንባዎትን ያብሰው እናቴ ልጆትንም ይማርሎት
Amen
ወይይይይ እናት እናት እናት
አክባሪህ ነኝ ፡፡ ሁሌም አስተያየትህ አይለየኝ እና ደሞ የተመቹህን ቪድድዎች ለጉዋደኞችህ ሼር ታደርግልኝ ዘንድ በትህትና እየጠቅሀለየኔ ጌታ ስለ አስተያየትህ በጣም ነው እማሰግነው ፡፡ ሁሌም ቪድዮዎቼን ስለምትከታተል በጣም ደስተኛ ነኝ ደሞ ሰብስክራይብ ካላረግህ አሁኑኑ ሰብስክራይብ አድርግ፡፡ በተረፈ በሰለም እና በጤና ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ፡፡
ሁ፡፡
😭😭😭😭
ውይ የሚያምር ልጅ እግዛብሄር አምላክ ምህረትን ስጠው 😥😥
የኔ እናት አይዝዎት. እምባዎት ይታበሳል::
Please God help this family
@@biniamgjormai Amen!
እፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳዎት እኛኮ ጤና ሆነን ፈጣሪን አናመሰግንም ጤናዬን ስለሰጠኸኝ ጌታዬ አመሰግንሃለሁ
እኔሰሞኑንእመጣለሁ፣አያችዋለሁ፣
አይእናት።
እግዚአብሄር።የማርሃሺ።
አሞራይብላኝአባትልጁኑብቻይዳንልኝ።
Weyi yegna skayi
ፈጣሪ ከሱ ቀጥሎ ትልቁን ድርሻ ሰጣቸው ለዛም ነው አላህ ወላጆቻችሁ ኡፍ እኳን አትበሏቸው ጀነት በእናት እግር ስር እደሆነች እስልምና ያስተምራል የወላጆቻችን ሀቅ የምንብቅላቸው አላህ ያርገን
እናት ለምን ትሙት ትሄድ አጎብሣ ቅማል ትገላለች በጨለማ ዳብሳ የናት ፍቅር የማይደመዝዝ ሁለየ አድስ ስማት ያለው ውይ በምን ቃል ልግለፃት የልብ አብል ናት እናተስ እስኪ የምየን ፍቅር በላይግ ግለፁ
እናት እንዴት ትሙት እንደላላው ሰው ከደረቷ ወተት ከጇ ማር ያለው
አውነት ነው አናትን ይምካል ማን አለ አግዚአብሔር ይማራሎቱዋ የኔ አናት
ለእናቴ ቃል የለኝም ለኔ ስትል ብዙ መስዋእት ከፍላለች እናቶች ሺ አመት ኑሩልን
@@sebleseble3010 እውነት ነው ቃል ያሳታል እድሜያቸውን ያርዝምልን
@@ባዩሽየማርያምልጅ አሜን ማር
እዉነት ግን የኢትዮጵያ እናት እኮ ልዩ ነች እማማላክ ትጠብቃቸዉ እናት ሁሌም ትኑር
ውይ የኔ ጌታ እንዴት እንደሚያምር እግዚአብሔር አምላክ ላአንተ የሚሳንህ ነገር የለም እና ፈውሱን ላክለት ለዚህ ብላቴና
እውነት የእናት ፍቅር ጥግ የለውም ፈጣሪ የልባችሁን አይቶእሡቀቸርነቱይመልሠው
Amen amen amen
የኔ እናት እደት አጀቴበላሹ አያ እናት ስቱ ነው የምትችዮ ያርቢ እባክህ ደርሰላችው የኔ አባት ይለቀስልኛ አባት እናት ስያልቅስ እዳት ያማል😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይማርለችሁ
እሼ እግዚአብሄር አብዝቶ ይበሪክ ፣ የ አንተ አይነቱን ለ እትዮጲያ አንድ አስር ብኖር በቅ ነበራ፣
ፕራንክ ሰርተክ ብር የመሰብሰብ አቅሙ እያሌክ አእምሮክን ለእንደዝህ አይነት በጎ አድራጎት ለይ ተውለሌህ
ምንም አልልህም ፈጠሪ ዘመንህን ይበርክ
ውይ እኔ አልቻልኩም ጭንቅ አማላጇ እመብርሐን ምኞታቹሕን ታሳካላቹሕ ቸሩመድሐኒያለም ምሕርቱን ያውርድላቹሕ ቆሞ ለመሔድ ያብቃው 🙏🙏🙏🙏🙏
Ayzot enatachn legzabhr menem aysanewm
ዛሬኮ የመልአኩ የቅዱስ ሚካኤል በዓል ነው
ቅዱስ ሚካኤል ዋስ ጠበቃችን አንተነህ ከክፉ ሁሉ ስውረን አሜን--
እፍፍፍፍፍ በጣም ያማል 😭😭😭ወይ እናት እኛ እንደ እናት እንሳሳላታለን አላህ የናት አቅ የሚወጣ ሰው ያርገን ያረብ አላህ የዚም እናት ልጇን አላህ አፊያ ያርግላት ያረብ 😭😭😭😭
ወንቅሸት ውሰጂው እናት ፈጣሪ ምህረቱን ይላክለት ሲያምር ደግሞ ቆመህ ስትሄድ ለማየት ያብቃን
በውሰኪ የምትርጭትን ለዝች እናት
ለዚህ አባት ሰለ እመብርሀን እርዶችው
እባችውን አብሱ እህት ወድሞችየ
አይእናቴ ልጁን የያዘውእርኩሥ አጋንት ነው ሥራው ይፍረሥ እኔም ልጄን እደዚ አሞትከአረብ ሀገር ደውለዎ ጠሩኝ ጥቁር አበሣ ገብቷል አሉኝ አይናገር አይጋገር አሉኝ በአሥቸኳይ ቲኬት ቆርጠው ላኩኝ ደረሥኩ በግዜው በጣም ነበር የደነገጥኩት በህክምና ተሥፋ የለውም አሦጡትና በእምነታችሁ ፀሎት አድርጉ አሉኝ ዳነልኝ ተመሥገን እኔም ተሠልሼ እየሠራሁ ነው።
መምህር ግርማ ሚያገለግሉበት ጉባኤ ብትሄድ ጥሩ ነው የአምላክ ፀጋ ሰላላችው ብዙዎች እየተፈወሱ ናቸው እግዚአብሔር ይማረን
እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ የኔ አባት ሙሉ ጤንነት ይስጣችሁ ተደስታችሁ የምናያችሁ ያርገን
ኡፍ መቸ ነው የእናቶች እባ የሚያቆመው
ቅዱስ ሚካኤል ጭቀታችሁን ያላቅላችሁ
የኔ እናት አይዞወት😭😭😭
ውይ የኔ ጌታ ንጉስ የመሰለልጅ ጌታ ይዳብስህ አባቱ ሲያሳዝኑ ኡፍ በጨለማ አስነባችሁኝ 😥😥የኔ እናት እባዎት ይታበሳል💔
Life is always challenging but God have ways to solve our problems. May God almighty bless this family with Graces.
ወንድሜ ከቴ ቃላት የለኝም ፡አምላክ ስራቹን ፡ዘመናቹን ይባርክ ፡ ወገን ወገኑን እንዲህ ሲረዳ ማየት ደስ የሚያሰኝ የመንፈስ እርካታ አለው ፡ክበሩልን ፡፡
አላህ የልጃችሁን አፈያውን ይመልስልሽ እናቴ አብሽሪ ነገ ሌላ ቀን ነው
👍👍👍💚💛💚
የኔ አና አይዞት የነገው ቅዱስ ሚካኤል የሰላም አምላክ እሱ በክንፉ በሮ ፈጥኖ ደራሹ የልጆት በሽታ ግፍፍ አረጎ እደሰው ያረጉሎት ፀበል አስጠምቁት ይድናል
አምላኬ ሆይ ልብ ይንካል እምብዙሃን ምህረቱን ትላክላችሁ የኔ አባት ውይ ልጁም የኔ ጌታ ድንግል ጤናችሁን ትመልስላችሁ እግዚአብሔር ይሚሳነው ነገር የለምና
አላህ ጤናውን ይመልሥልሺ ማማዬ
እሹ ምርጥ ኢትዩጲያዊ ነክ
1gna nw esha
It's so sad. But God is merciful he will never forget us. Eshye and the people who come to help May God bless you all. (Abzto ystachu)🙏🙏🙏
እግ/ር ምርጥ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አለ በጣም ደስ ይላል ተባረኩ
ወይኔ በአላህ ምርጥ ሀሳብ ነው እስኪ በዝር ከምትባሉ በዚህ ስውይ ትማሩ የምሳውን ግንዝብ ስብስቦ ለድሆች ይስጣል
ያአላህ የእናቶች አምባ አንተአበሰዉ እዉነት እማሳቅሽ ናፈቀኝ አብሽሩ ማዘርዬ አላህ ያሽረዉ እሽቱ ጀዘከላህ ኸይር
እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏 የተደበቁትን ስለምታወጣ በረከትም እሱ የፈጠረክ አምላክ ይዳብስህ የእናትህን እንባ😥 ያብስ🙏
ዛሬ አንደኛ ነኝ እናታችን እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወደ ፀበል ያስገቡት ቅባ ቅዱስ ሁሌ እዲወስድ ያድርጉት አሺየ እንወድሀለን የኛ መልካም አሹየን እምትውዱ👍👍👍👍ገጩኝ
እሼ በጣም ትልቅ ትምህርት እያስተማርከን ነው እናመሰግናለን ። እግዚአብሔር ይማራቸው መቼም እናት እና አባት ለዘላለም ይኑሩ እግዚአብሔር እንባቸውን ያብስ
እሽትየ የኔ መልካም ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድሜ
ያአሏህ የእናት መከራ ማየት እንዴት ያማል የኔ እናት አሏህ አፊያውን ይመልስልሽ
😭😭መንፈስ ነው እንዲህ የሚደረገው የመምህር ግርማ ፐሩግራም ቢከፈት ሁላችንም ጤነኛ እነሆ ነበር እማምላክ ሆይ ህዝቦችሽ ባራኪ እባክሽ 😭😭
እማ አይዞን የድንግል ልጅ የሚሳነው የለም እርሱ ይረዳወታል ይድናል ልጀዎት❤🙏የእርሰዎ እንባ ፈሶ አይቀርም ይታበሳል እምየ ስታለቅስ ይቅር ስታነጥስ እንኳ እኔን እላለሁ አልቅሰው አስለቀሱኝ😢😢😢 የግሸኗ እናቴ ማርያም ትርዳችሁ ❤🙏
በጣም ድንቅ ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ እሽቱ ይህንን ተግባር በርታ አታቋርጥ እግዚአብሔር ብድራቱን ይሰጠሀል ከሰው ባታገኝም።
እናቶች ሲያለቅሱ ማየት እንዴት እንደሚያም ኡፍፍፍፍ
በጣም ልቤን ይሰማኛል እናቶች ሲያለቅሱ ማየት😢
በጣም ወላሂ
ኡፍፍፍ ከምንም በላይ በጣም በጣም
በጣም
ሳርዬ 😭😭😭
የኔናት አይዞት ቅዱስ ሚካኤል አተ ማርልኝ ብለው ይዘውት ፀበለ ይግቡ አፉም ይከፈታል እግሩም ጤነኛ ይሆናል አይዞት
አቤቱ እግዚአቤር ሆይ ላተምንም አይሳንህ እና ምህረቱን ላክላቸው እማ የኔ እባ ይፍሰስ እምየ እማ እባዎት ይታበስ
የቤተሰብ እንባ ታብሶ ወንድማችን ድኖ እንድናይ አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን ለሰጣችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ በወጣ ይተካላችሁ
ለነዚህ ኮሜት አለመፃፍ እደ ንፉግ ይቆጠራል መልካም ሰሪዎች ኑርሩልን
እሽዬ የኔውድ እግዚአብሔር ብድርህን በሰማይ ቤት ይክፈልህ ዝም ማለት እኮ ትችላለህ ስንት ደግ ሰው አለ ይረዳል ብለህ ማቅረብህም የሰጣቹ እግዚአብሔር ይስጣቹ😪
አይይይ እናት ሀገሬ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ 😭😭😭😭😭😭😭የኔ እናት የኔ እንባ ይፍሰስ አምላኬ በዚህ ቤት ምህረትህ ይውረድ 😭😭😭😭ስለናትህ ሰለቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ስለጻድቃን ስለሰማዕታት ብለህ ፈውስን ላክላቸው ወንድማችን እሸቱ የወጣትነት እድሜህ ይባርከው
አቤቱ አምላክ ሆይ እንባቸውን አብስላቸው ልጃቸው ሲቦርቅ አይተው ይረፉ ፣ለሰጣቹ እግዚአብሔር ይጨምርላቹ ፣ እሼ አንተ ድልድይ እንድትሆን የመረጠህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
አይ እናት መከራሽ የሚያምር ውብ ልጅ አባትዬውም ሲያሳዝኑ ጌታ ሆይ በምህረትህ ዳብስው ጤናን የመስለ ነገር የለም እግዚአብሔር አምላክ ጤናችንን ይስጠን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እናቴ አይዞሽ እኛ ገንዘብ የለንም ብለን እንማርራለን የኔ ጌታ የድንግል ልጅ ጤና አለኝ ክብር ምስጋና ይግባ
ልጃችን እሸቱ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ተባረክ ስማቸውን አስተካክለው ዘለቃሽ ጠና ጋሻው ስለሆነ ራሳቸውን ጠይቄ ነው የነገሩኝ አሁንም ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳህ
ጌታ ሆይ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ? ለዚህ ኑሯችን ነው እርስ በርስ የምንጣላው?
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ይርዳቹ!
ይማራቹ !
የአለህ እናቶች እድህ ሢሠቃዩ ያሣዝናሉ እኔም በሽተኛ ወድም አለኝ እናቴ ትሠቃያለች ብቻ አልሀምዱሊላህ ሁሉም ለኸይር ነው
ስላደረክልኝ ነገር ሁሉ እግዚሀብሄር ይመሥገን እኛ ሙሉ ጤነኛ ሁነን ወተን እየገባን ሰርተን እያገኘን ተመሥገን ማለት ተስኖናል ሰው ግን በእዚህ አይነት መከራ ውስጥ እየኖረም ተመሥገን ይላል😢😢😢😢😢እግዚሀብሄር መፍትኤ ይሁናቹህ እናቴ አባቶቼ
ኡፍፍፍፍ እናቴ የጭንቅ አማላጂቶአ ድንግል ማርያም ትዳብሰው በጣም ያማል እውነት በጣም ነው ያዘንኩት እናታችን በዚህ እድሚያቸው መጦር ሲገባቸው በተገላቢጦ ሆነ ና ነገሩ ውይ የኔ ጌታ ሲያዛዝን በማሪያም ላይችል አይሰጥ መቼም እስኪ አባ ግርማ ያሉበት አፍላልገው ቢሄዱ እግዚአብሔር በዚ ልጅ ላይም ታአምር ይሰራ ይሆናል ፈጣሪ ይድረስላችሁ ብችልና አቅሙ ቢኖረኝ የሆነ አስተዋፅኦ ባደርግ ምንኛ ደስ ባለኝ
በህይወቴ የሚያስደስተኝ ነገር ቢኖር የተቸግሩትን መርዳት ነው አላህ ያሳካልኝ ያረብ ገንዘብ እንኮ ባይኖረኝ ጤና ስቶኛል በጉልበቴ እደምረዳ ተስፋ አለኝ
እሼ!!!!!እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በእድሜና በጤና ታቆይህ። ትልቅ ቦታ ታድርስህ
እግዚአብሔር ይማራችሁ ሁለታችሁንም እይይ እናት እግዚአብሔር ያበርታሽ እናቴ በእምነት ፀበል ውሰጂው እናቴ ወላዲት አምላክ ትደብሰው የቅዱሳን ምልጃ ፀሎት አይላያችሁ ወንድሜ አሹ እግዚአብሔር ዋጋሀን ይክፈልህ መልካም ሰው
ጋሸ ኣሼቱ
እውነትም ኣሼቱ።
ምነዋ ጥንቢራየ እስኪዘር ድረስ የኣቦጭን ሽያጭ ኣስመልክቼ ኣመልከቻ ጽፌልህ ዚም ኣልክና ዘጋኸኝ። ተባረክ።
ኣይ ያንተ ቅድስና ! ተጽፎም ኣያልቅ ! እግዚኣብሄር ለችግረኞች ባላደራ ኣድርጎ ፈጥሮሃል። የዚህ በጎ ኣድራጎት ተባባሪ እንድሆን እየጸለይኩ ነው። ከዚህ የበለጠ ደስታ ምን ኣለ ኣሼቱየ ! እግዜር መንገዱን ይክፈትልኝ
የእናትን እምባ ማየት እንዴት ያማል የአላህ የእናቶቻችን ደስታ እንጂ ሀዘን አተሰየን 🙏
በጣም ያሳዝናል ቃላት የለኝም የሰው ልጅ የማይፈተንበት የለም ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ መልካም ነው እናቴ ፈጣሪ ጥንካሬ ብርታቱን ይስጥሽ አልቅሳ አስለቀሰችኝ እናትን ከፍቷት ማየት አልችልም አላህ አፊያ ያድርገው 🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳቹሁ እናትና አባቴ የተመኛቹሁትን ያይርግላቹሁ
እሽየ ጥሩወንድማችን እሚገርመኝ ብዙም ሰውያላያቸው ፈልጎ ማግኝ አይን ይፈልጋል አይን ሁላችንም አለን ግን ይህን ማየት ይህን የእናቶችን እንባ ማበስ ኢንሻአላህ ልጅሽን ቆሞልሽ ደጋሜ እድናየው
Eshetu you are very nice person I can say only God bless you 🙏
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ናት እግዚአብሔር ይርዳሽ ፈጣሪ እንባሽን ያብስልሽ ኡፍ አረ በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር ይማርህ ምህረቱን ቸርነቱን ይላክልህ 😭😭😭😭😭
ያ አላህ ......... አላህ ወኪል ያብዛላችሁ በመጦሪያችሁ ሌላ ፈተና ከባድድድድ ነዉ
እግዚአብሔር ይማረው
በጣም ይከብዳል አይ እናት
በሰጣችሁት እጥፍ ይስጣችሁ
እሸቱ እንዳንተ አይነት ያብዛልን
እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
አቤት የኔ አምላክ አንተው ተመልከተው ፈውሰው
እመብረሐን ቅድስት ድግል ማርያም ትዳብስክ
ደሞ ሲያምር
እኔ አልቻልኩም ወጣሁ አልቻልኩም።
የእኔ አባት ደግሞ እንደት ነው የሚያምረዉ እግዚአብሔር አምላክ ጤናውን መልሦለት ብናይ ያሥደሥታል ደግሞ እግዚአብሔር የሚሣነዉ ነገር የለም
ብዙ ችግረኛ ብዙ እናቶችን አይቻለሁ እደዚች እናት ግን አንጀቴን ያሰፈሰፈኝ የለም ኡፍፍፍፍፍ እናት ስሟ አነሳት😭😭
Me to I can’t stop crying 😭
የእኔ ማር ሲያሳዝን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልክ ፈጣሪ ይህንን ቤተሰብ ይጓብኝንልን
እናቴ እግዝአብሔር የምረት አምላክ ይማርሎት ለውለቱም እሼ ትልቅ ሰው ነክ ተባረክ የአሰብከው ይሳካልክ
የድንግል ማሪያም ልጅ ማሀሪና ይቅር ባይ አምላክ ነው እና እግዚአብሔር ይማረው🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አቤቱ እግዚአብሔር ማነው ተመስገን የሚልህ ስንቴ ስናማርርህ ተመስገን ተመስገን ተመስገን የኔጌታ ክብር ላንተ ይሁን🌺😪እግዚአብሔር ይማርላቹ የአለማቱ ንጉስ
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ በለተ ቀኑ ይዳብስላቹ እማምላክ እንባኦትን ታብስሎት እናቴ
የኔ እናት ፈጣሪ ይርዳሸ አሽየ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
ሚያሳዝን ቤተሰብ ኡፍፍፍፍ አባቱም ያሳዝናሉ እናንተም ሜድያወች ፈጣሪ ያግዛችሁ
እናታችን ከምንም በላይ ባሉትንም ልጁትንም ወንቅሼት /እንጦጦ ማርያም አልያም ዘንዶ አስራ ባታ ማርያም ሞክሩውለቱም ይድናሉ እናቴ አባግርማም አሉ ኤር ፕልስ እናቴ
የኔ እናት ቅዱስ ሚካኤል መፍትሄ ይፈልግላችሁ የኔ እንባ ይፍሰስ
እናት መሆን በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ምረቱን ይላክለት እማ አይዞት እደመሽ አይቀርም ይነጋል መፈተን ለበጎ ነው
እፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት አታልቅሽ እናት ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ወንድሜ
ሰላም እሸቱ ተባረክ ልብ የሚነካ ነው ጓረቤቾቼ ናቸዉ እግዚአብሔር ይርዳኝ እንዳያቸው አንተንም ለማግኘት እሞክራለሁ
ወይ የኔናት ፈጣሪ ልጃችሁ ቁሞ ይህዶ እድናይ ያርገን አይዞአችሁ ይድናል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው በወጣው ይተካላችሁ መቸም ኢትዮጵያኖች በመረዳዳት የታወቅነን ማንነታችን ሊያጠፋና ሊለያየን የመጣውን ሰይጣን ያጥፋልን እሽየ ፈጣሪ ይጠብቅህ አንተንም እስከሙሉ ቤተሰብህ በተለይ ፀበል ቢገባ ይህ ይድናል እጦጦ ማርያም ትውሰደው እሸየ በማርያም ንገራት ፈጣሪ የማይሳነው ታምር የሚያደርግ አምላክ ምን ይሳነዋል ምንም አፍጫ ያልነበረውን ሰው በጨቃ አፍጫ የሰራ አምላክ ነው ያለን እምነት ብቻነው ከኛ የሚፈለግ
የመንፈስ ስራነው ፈጣሪ ይገስፅክ ይሄን የመሰለ ልጅ ያሰርከው ፈጣሪ ይከስፅክ በድንግል ማርያም ስም
አይዞችሁ እግዚአብሔር ሁሉም ነገር ለበጎ ቸሩ መድሐኔ አለም ያድናችሁ አቤ ያለዉን ሰምታችሁ ከሆነ ቁርሳችሁን ወይም ምሳ ሳንበላ አሳልፈን እንረዳዳ ጥሩ ምክር ኘዉ መጸሐፍ መቅደስ ላይም ይላል እኛንም ለዚህ ያብቃን በርታ እሺ ተባረክ።
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ አይይይይይ እማየ እግዚአብሔር ልፉትሽን አይቶ ያሽልልሽ እባባም እግዚአብሔር ይማርህ ሌላ ምን ይባላን አሳዘኑኝ
አይ እናት 😭😭😭 አላህ ጤናውን ይመልስልሽና እንባሽን ይበስልሽ ያርብ
እፍፍ ሲያሳዝን በአላህ አይ እናት መከረኝት ከቶ ምን ብናደርግልሽ ነው ሀቅሽ የሚወጣልን አላህ እድሜሽን ያርዝመው እጂ ወይኔ አባባን ሳያቸው አያቴ ትዝ አለኝ አስለቀሰኝ አያቴ በሂወት የለምና አላህ አይቸግረውም ጢናውን የመልስለት ያረብ ህፃኑ ልጅ
ጌታ ሆይ እባክህ ለዚህ ቤተሰብ ምህረትን ላክ አቤቱ አምላኬ ሆይ በእጅጉ በድዬሃለው ይቅር በለኝ።
ደሞ ሲያምር በፈጣሪ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክለት
እረ ተይይይ እናትዋ ተይ ፀበል ውሰጅው ይድንልሻል ዶክተር አያድነውም ድንግል ማርያም በቤቶ ታድነዋለች
የኔ ወንድም ማሚየ አይዞሽ ወደ ፀበል ይዘሽው ሂጅ እግዛብሄር እንባወትን ይብስለወት
የኔ ዉብ ሲያምር እመብረሀን ትፍታህ ወንድሜ በርግጠኝነት ሰይጣን ቡዳ ነዉ እንዲ ያበላሸው ፀበል ዉሰጂዉ እማ
እንዲህ ውብ አድርጎ የፈጠረ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሎት የኔ እናት እሸ እግዚአብሔር ይባረክ
ጌታሆይ ለዚህ ቤተሠብ ምረት ላክ 🤲🤲🤲 የረዱትንም ልፋት ቁጠርላቸው አሜን 🤲🤲🤲
እግዚያብሄር በምህረቱ ይጎብኛችሁ እመቤቴ በምልጃዋ ታማልዳችሁ
አቤት ፈጣሪዬ መንፈስ ቅዱስ ይግባ በቤታቹ ወገኖቼ።
😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍ ስንት ችግር አለ
በጌታ ልብ ይነካል ከልጁ አቦትዮዉ ናቸው ይበልጥ ያሣዘኑኝ