🔴 በህልም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 36

  • @كونفيكون-ك1ص
    @كونفيكون-ك1ص 3 месяца назад

    የኔ ውድ ያንች ይለያል ❤❤ በደንብ ይገባል የኔ በህልሜ ጥቁር ሂና ስቀባ አደርኩ ከዛ አሮጌ ብርድ ልብስ ለብሽ ምግብ ቤት ሂጀ እንጀራ በስጋ በላሁ ከዛ ትራፊየን አንዱን አውቀዋለሁ ሁለት ሁነው በሉት ሂሳቡ ግን ስላሳ አምስት ብር ነው ትለኛለች እየመዘገበች ፋት ነኝ መልሽልኝ❤❤❤❤

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад

      አንድ ሰው በህልም ሂና በእጁ ላይ ሲጭን ቢያይ ምንም እንኳን ብልሹ እና ከባድ ህመም ቢያስከትልበትም ፣ ይህ ማለት በእሱ ላይ የሚደርሰውን ማንኛውንም ሸክም መሸከም የሚችል ጠንካራ እና የስነ-ልቦና ጤናማ ሰው ነው ማለት ነው ። በማንኛውም ዓይነት ሕይወት ውስጥ።

  • @EseteEndale-ii9os
    @EseteEndale-ii9os Месяц назад +1

    Thank you. ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @ጋልውቅሮ
    @ጋልውቅሮ 3 месяца назад +1

    ተመልሶልናል በርችልን እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ 3 месяца назад +2

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህቴ❤❤❤❤❤

  • @SadiaAbata-ge2nl
    @SadiaAbata-ge2nl 3 месяца назад +2

    አህለን ሁቢ አላህይጨምርልሽ

  • @aminaamina1307
    @aminaamina1307 2 месяца назад +1

    መሻላህበረችጠክሪዉዶ

  • @FasikaHailu-s2k
    @FasikaHailu-s2k Месяц назад +3

    በህልም ከልስብስ ላይ ነጭ ቅማል እያነሱ መግደል

  • @Burtukanjihad
    @Burtukanjihad 3 месяца назад +2

    ❤️❤️❤️

  • @fayinefayine4161
    @fayinefayine4161 3 месяца назад +1

    አሉ እንደ ት ነሽ በርች

  • @salihtemarufe-xy7wh
    @salihtemarufe-xy7wh 3 месяца назад +2

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ❤❤❤❤❤

  • @RozaGhiwote
    @RozaGhiwote 22 часа назад

    ቀይ ቀለም ክህደት ነው ብለሻል Did walking cyclingብታብራሪል Yoga Yoga for lunchን

  • @MagnVideos
    @MagnVideos 3 месяца назад +1

    ዋሊይኩምእሰላም🎉እህት

  • @Tirimiyaa
    @Tirimiyaa Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 3 месяца назад +1

    👍👍👍👍❤️❤️

  • @madey56
    @madey56 3 месяца назад +2

    እሻአላህ ኢነበረታታሻለን አብሽ ሀሊማዬ ግን ቁጥረሽ ማሬ

  • @MagnVideos
    @MagnVideos 3 месяца назад +1

    እህትህልሜን ፈቸልኝ በዝኝዉኢቱበሺ

  • @NigstiBrhana
    @NigstiBrhana 2 месяца назад

    ሰላም ከልጅ ቀይ ቅማል አወጠሁለት እና ጭንቅላቱ ቅሰል ብለዋል በጣም አዝኝ አየሁ

  • @NafisSeid
    @NafisSeid 18 дней назад

    As wr wb ጁመአ ቀን ይመስለኛል መስጊድ ልሄድሂጃብ ለብሼ ባጃጅ ለይ ልወጣስል ጉፍታ አለበስኩም ከንደገና ቤት ተመልሼ ጉፍታ ለብሼ ሄድኩ ምንድነው ጨንቆኛል በናትሽ ንገሪኝ😮

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  18 дней назад

      ጥሩ ነው ruclips.net/video/eucjpJJTj0M/видео.htmlsi=jt3ENaOBAadfefWX 👈
      ወደ አርብ ሰላት መሄድ ከምስራች ነገሮች ውስጥ አንዱ ነው ፣በተለይም ችግረኛ እና ድህነት ለሚሰማው ሰው ፣ምክንያቱም አላህ ሱበሀነወተአላ የደስታ መንገዶችን ይከፍታል እና ወደ ብዙ ቁሳዊ ጥቅሞች ያቀራርበዋል

  • @NafisSeid
    @NafisSeid 18 дней назад

    በህልሜ ሸሚዜን አዉልቄ አየሁ ጓደኛዬ ጋር

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  18 дней назад

      ማውለቅ ማስወገድ ነው ለጥንዶች መራራቅ ወይም መለያየት

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ 3 месяца назад

    እህቴ ልጀ ህፃነው እና ሢጠዳዳነው ያየሁት ደጋግሞነው የመጠዳዳው ከዛ እኔ እየተረኩ የተቆጣሁት ነበር እና እወዝዳርምይመስለኛል እግር ቆስሎበትም አየሁ ያለሁት ስደትነው ግን ሀገርገብቸነው የሚመስለኝ የሰራው እደማንኛውምነው እኔ እርቦሀል ብየም እጠይቀዋለሁ አራበኝም ይለኛል የፈታሁነኝ ፈችልኝ በጣም እየሰብኩነው

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад

      ruclips.net/video/endF3Lqm0R0/видео.htmlsi=6dOfLfagJTFf2uOW ,👈

    • @ሂክማ-ለ8ደ
      @ሂክማ-ለ8ደ 3 месяца назад

      @@HalimaTube-hs8dw አይቸዋለሁ የኔ ህልም ይለያል ለዛነው በዚህ የፃፍኩልሺ

  • @Habiba-x4i9x
    @Habiba-x4i9x 3 месяца назад

    አአወወ ፈት ነኝ አጎቴ ጫት ,በገንጩ ወጥሮ .እና ቀይ ወጥ ቅባት የበዛበት እንጀራ እየበላ ጫትህን የዋጥከው ይሄን ለመብላት ነው እለዋለለሁ. እና ሰራተኛሺን አባሪያት ይለኛል ማባረር በጣም ጨነቀኝ ሻንጣየን አስተካክየ በትልቁ በር ወጥቸ ሰራተኛዋና እኔ በሩ ጋፊት ለፊት ተቀምጨ እናቴ መጥታ አንች ግቢ ሰራተኛዋን ሸኛት ትለኛለች .ማባረር በጣም ጨንቆኝ ነበር ሁሉንም ትቸ ወራጅ ውሃ ንፁህ ተሻግሬ ሄድኩ...ፈት ነኘ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад

      ruclips.net/video/GZ-fzFZAWpo/видео.htmlsi=3I63nQwDkFhWLMuw 👈
      ruclips.net/video/gRgkd-SYmrs/видео.htmlsi=6ZIWg_6UwdUCeqAt 👈
      ruclips.net/video/rJMnByWGkJw/видео.htmlsi=6VvdJMUMMjUD_knO 👈

  • @DelightfulBus-tp9lw
    @DelightfulBus-tp9lw 3 месяца назад

    ወዴ ሰላም ነሽ በህልሜ ከሆነ ሰው ጋ የፍቅር ስሜት ውስጥ ነን ሁለታችንም እንዋደዳለን የሆነ ቦታ ቆመን እሱ በህክምና መርፌ ግራ ጎኑን ይወጋል ከዛ እንሂድ ሲለኝ 10 ደቂቃ እንቆይ ስለው አሁን እንሂድ ሲለኝ እሺ አልኩት

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад +1

      ruclips.net/video/r_fhf-B-sLI/видео.htmlsi=GbtZ5J0r9hriPjAW 👈

    • @DelightfulBus-tp9lw
      @DelightfulBus-tp9lw 3 месяца назад

      @@HalimaTube-hs8dw የኔን መልስ አላገኘውም ውዴ

  • @Hayu4376N
    @Hayu4376N 3 месяца назад

    እኔማ ሰለቼኝ ወላሂ የጬነቀኚን ህልም ብዙ ጊዜ ፅፌልሽ ሳትፈቺልኝ ቀረሽ ግን አታዳይ እውቀትሺን ለመልካም ተጠቀሚው 😢😢😢

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад

      ወላሂ አዳልቸ አይደለም አላየሁም ደሞ ቪዲዮ ሲለቀቅ ወድያው ከፃፍሽ አይታለፈም

  • @zayinbaahemd6327
    @zayinbaahemd6327 3 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @KemilaAwol
    @KemilaAwol 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @AlamzGezu
    @AlamzGezu 20 дней назад +1

    ❤❤❤❤