በእጅ የተጠለፈው የ17,000 ብር ቀሚስ | ቅዳሜ ገበያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 май 2024
  • እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዛሬው የበዓል ዋዜማ የቅዳሜ ገበያ ፕሮግራማችን በዳጊ ሽፎን ተገኝተን የፋሲካ በዓል እንደመሆኑ መጠን የባህል አልባሳት ዋጋ በተለይም የሽፎን እና የጥበብ ቀሚሶች ዋጋ የምናስቃኛችሁ ሲሆን ከዛም በተጨማሪ ዮድ አቢሲንያ ባህላዊ ምግብ ቤት ተገኝተን ለየት ያሉ ባህላዊ ምግቦች እና መጠጦች ምን እንደሆኑ የምናስቃኛችሁ ይሆናል:: መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላችሁ::
    #dress #culturaldress #fasika #entertainment
    Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWorldTelegram
    #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash #tesfahun_kebede_frash_adash #Dereje_Haile
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 14

  • @kebe7097
    @kebe7097 2 месяца назад +1

    ከዘመኑ ብልጭልጥ የአገር ባህሉ አልባሳት ምንያህል እንደሚያምር መግለፅ ያዳግተኛል ሥታምሩ ❤❤❤

  • @ShetuMulate
    @ShetuMulate Месяц назад

    በጣም ነው የሚያምረው ታዲያ እንዲት ነእው የማገኝሽ ስልካችሁንና እድራሻ እባካችሁ እስትዋዋቂዋም ሆነች ባለቤቷ በጥሩ አገላለጥ ነው የያቅርቡት
    Good. Job’s ??🙏

  • @TegAmare
    @TegAmare 2 месяца назад

    Woww😍😍😍✅👍👍✅

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 2 месяца назад +1

    የሰሜኑ ባህል ልብስ ነው 😊🎉😊🎉

    • @Wowe348
      @Wowe348 2 месяца назад +1

      Amhara tradition

  • @user-sd6wr9sc7c
    @user-sd6wr9sc7c 2 месяца назад +2

    Ke Amara belay nifas new Dil Le Amara hizb

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @sdwrscc

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 2 месяца назад

    ስልኳስ

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 2 месяца назад +4

    ባሩድ ለአማራ የማንነቱ ማነቃቂያው ነው!

    • @user-zh1vf2pi4k
      @user-zh1vf2pi4k 2 месяца назад

      😂 ምን አገናኘው ከፈትልጋ papa

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s 2 месяца назад

      ​@@user-zh1vf2pi4kአዳሜ ከአማራ ኮርጃችሁ ነው የሀበሻ ቀሚስ ትግሬንም ይጨምራል ሀበሻ ወይም አቢሲኒያ ባህላቸውን ጫኑብን እያላችሁ ትገላላችሁ ባህሉን ግን ትዘርፋላችሁ የሰሜኑ ባህል ልብስ ነው የሀበሻ ቀሚስ 100%

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 2 месяца назад

      በጣም ይገናኛል ያለምክንያት አይወጣም ሀቢቲ ​@@user-zh1vf2pi4k

  • @user-vp3cp2po5l
    @user-vp3cp2po5l 2 месяца назад

    Adires lakilin tele

    • @user-vj4zo8mt9s
      @user-vj4zo8mt9s 2 месяца назад

      ተናግራለች ስሚው ከደገና ስልክም አላት