🔴 አነጋጋሪው ዓለም በቃኝ ያለው ወጣት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 34

  • @NitsuhGetachewu
    @NitsuhGetachewu 4 часа назад +7

    ሰላም ወንድሜ የመጀመሪያ ነኝ like አድርጉኝ

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 27 минут назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳው

  • @genetwude1198
    @genetwude1198 36 минут назад

    ደጋግ አባቶቻቻንን እግዚአብሔር እየወሰደ ነው ክፉን እንዳያዩ በረከቶት ይደርብን

  • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
    @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ 2 часа назад +3

    መሰናከያ ባንሆናቸው ጥሩ ነው ሞሎክ ሳቶችን ፎቶ ማንሳት Vido መቅረፅ በኋላ ተጠያቂ ነን ምን የሚሉት ነው ገዳም ተኬ ዶ ቃለመጠይቅ ማድረግ እናስተውል አባቶችን እንጠይቅ ሰልክ ስላለን ብቻ እየተነሱ ገዳማትን መቅርፅ ዋሻቸውን መቅረፅበጣም ነው የማዝነው ነውርም ነው ፈጣሪ አምላክ ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን🤲

  • @yeneneshassen2749
    @yeneneshassen2749 Час назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ኦርቶዶክስ በመሆናችን ተመስገን

  • @Eskedar-bw9ox
    @Eskedar-bw9ox 3 часа назад +7

    መነኩሳትን እየሄዱ መረበሽ እና ፍቶ ማንሳት ይቁም ለነሱ የምንጠይቃቸው ጥያቄ ፈተና እዳንሆንባቸው በረከት ለመካፈል ሂዳቹህ አባቶችን ፈቶ ማንሳት ነውር ነው❤

    • @asefashnegussienegussie9934
      @asefashnegussienegussie9934 2 часа назад +1

      ሰላም፡ ልክ፡ ነው፡ የነውር፡ ነውር፡ ነው። አሁንማ፡ ጠግበው፡ ዲያብሎስ፡ ሳንቲም፡ እየሰጠ፡ ወደ፡ ገዳም፡ እየላካቸው፡ ነው። አመሰግናለሁ።

    • @frehiwothailu2329
      @frehiwothailu2329 2 часа назад

      አንተ ሀገር ቤት እምትሆን ከሆነ ለምን ለተቸገሩ በገጠር ላሉ ቤቴክርስቲያን አትሰጥም

  • @masterben7571
    @masterben7571 Час назад

    ከአይን ይጠብቅህ ፈጣሪ

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 4 часа назад +3

    የጻድቅ ሞት በ እግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው ።
    እኔስ ለ ራሴ አዘንኩኝ እግዚአብሔር አምላክ ለንስሓ ሞት ያብቃን።

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 3 часа назад

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @masterben7571
    @masterben7571 Час назад

    ነብስ ይማር

  • @SaraAA-k9y
    @SaraAA-k9y 4 часа назад +10

    እኔ ከቤተ የተሻለ አላቅም ግን አንድ ነገር ለምንድነው እየሄዳችሁ እየቀረፃችሁ የምታወጧቸው ይሄልጅ ህፃን ነው እኳን እኛ ኦርቶዶክሳውያን ይቅር እና አለም ያቃል ብዙ መነኩሳን እዳሉ አረ ተው ወገን እግዚአብሄር እንፍራ ተው ባሉበት ሰላም ሆነው ቢኖሩ ምናለ

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu Час назад

    ❤❤❤❤

  • @yeneneshassen2749
    @yeneneshassen2749 Час назад +1

    በየገዳማት እየሄዳችሁ አባቶቻችንን ፎቶ አታንሱ መናፍቃንም እየሄዱ ሊያነሷቸው ይችላል እባካችሁ የገዳም አባቶቻችንን ወደሚዲያ አታምጡብን በረከታቸው ይደርብን

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 часа назад

    እግዚአብሔር፡ ይማርህ፡ የአብ፡ ስራ!

  • @besttube8710
    @besttube8710 2 часа назад +3

    ወጣት መነኮሳትን በቪድዮ አትቅረጹ። ፈተና ነው የምንሆንባቸው ተዉ አትድገሙት።

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu Час назад

    በአስራ ስምት ኣመታቸው የገቡ ወጣቶች ኣሉ እማውቃቸው ኣሁን ግን ወደ 30 ኣመት ሁኗቸዋል እግዚኣብሔር ይመስገን❤።

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 Час назад

    አወቅንእያላቹ መነኮሳትን አጠይቁ መሰናክልአትሁንባቸው

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 3 часа назад +5

    ልጅነው ከልሉት ሸፍኑት እባካችሁ

  • @እሞድሽ
    @እሞድሽ 3 часа назад +1

    ያብስራ እስኪ አንዳንዴ መዝሙር ጋብዘን👉👈👈👈👈👈👈👈

  • @AmsalBarga
    @AmsalBarga 4 часа назад

    Berktachew ederben

  • @yeneneshassen2749
    @yeneneshassen2749 Час назад

    አባ ማፍቀሬን በሪሁን የሚባል የጴንጤዎች አለቃ ሁሌ እራይድ ይሰጣቸዋል እና ከመናፈሻ መድሃኒአለም እያደረሳቸው ፒያሳ ላይ ሲደርሱ አባ ማፍቀሬ ማርያም አታማልድም አላቸው እንግዳው የበሪሁን እናት ናት የምታማልደው አሉት በረከታቸው አይለየን

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 37 минут назад +1

    ወንድሜ ስለ ንስሃ አናግረክ ነበር ግን ጠፋክ

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 часа назад

    አፄ፡ ዋሻ፡ የሚኖረው፡ ወጣት፡ መነኩሴ አንድም፡ መጽሐፍ፡ ቅዱስ፡ ሲያወራ፡ አልሰማሁም?? ከፖለቲካ፡ ረብሻ፡ ሽሽት፡ ነው/ወይስ፡ እውነተኛ፡ ጥሪ?

    • @sisayaba9184
      @sisayaba9184 3 часа назад +2

      ለምሰሌ ዮሐንስ
      ዬኔ መናፍቅ አይዞ

    • @Tigist-o1y
      @Tigist-o1y 2 часа назад +2

      አቤት ቅናት ሻሽመኔ ምን አይነት የሚያስመንን ፖለቲካ ኑሮ ነዉ አማራ ክልል ቢሆን ምንልትሉ ነበር ሲጀመር በፈለገ ሳይሆን በተመረጠ ነዉ😊😊😊😊

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 часа назад

    እኔ፡ እኮ፡ የሚገርመኝ፤ ክርስትያኖች፡ እከሌ፤ ሕግ፡ ፊት፡ ይቅረብልን፡ ሲሉ! እናንተ፡ ስትሳደቡ፥ ስታሳድዱ፥ ከእድር፡ ስታባርሩ፥ መቃብር፡ ስትከለክሉ፡ ሕጉ፡ ለእናንተ፡ ብቻ፡ ነው? ማነው፡ ኢየሱስን፡ የታዘዘው? ይቅር፡ የሚሉ፡ ሲበደሉ!!!