በኢትዮጵያ ውስጥ ኬጅ ያዋጣል?
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- የዶሮ እንቁላል,የዶሮ እርባታ,ስልጠና,አረብ ሀገር የምትኖሩ,ስደት,የዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች,poultry farming in ethiopia,poultry production in ethiopia pdf,poultry production pdf,poultry production business plan pdf,poultry feed formulation pdf,poultry farming to meet,poultry house construction guidelines,poultry litter uses,የዶሮ እርባታ pdf,የዶሮ እርባታ ማንዋል pdf,የዶሮ እርባታ ፕሮጀክት pdf,የዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች,የዶሮ እርባታ መመሪያ,የዶሮ እርባታ ስራ,የዶሮ እርባታ ቤት አሰራር,የዶሮ እርባታ ዘዴ,የዶሮ እርባታ ዘዴ,የዶሮ እርባታ ፕሮጀክት,poultry farm,ዶሮ,እርባታ,ዶሮ እርባታ,chicken,farm in Ethiopian,kebt,በሬ,ላም,doro,erbata,poultry
ሰላም ወንድማችን?
እንኳን ደህና መጣህ
ዛሬም ጠቃሚ እና ጥሩ መረጃ አቀብለኸናል እናማመስግናለን
በርታልን!?
በጣም ጥሩ ነው።
ኬጅ በተለይ ከተማ ውስጥ ለሚሰራ ሰው ከቦታም ከንፅህና አጠባበቅ ጋር የተገናኘው ጠቀሜታው ብዙ ነው።
እስኪ የ ፍሬንድስ ኬጅን እየው ዲዛይኑ በመጠኑም ቢሆን ተፈጥሮአዊ ባህሪያቸውን እንዲገልፁ (እንዲንቀሳቀሱም እንዲንደፋደፉም ) የሚያስችል ነው። ውድነቱ ዋናው ችግሩ ይመስለኛል ግን ሰፊ ቦታ ሳይኖረው በዛ ያለ ዶሮ መያዝ ለሚፈልግ ጠቃሚ ነው
በርታ ጥሩ ስራ ስትሞት ስንቅህ ነዉ ካንተጋር ነን አብሽር🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍
አስቤዋለሁ እምተውው እይመስለንም
እናሙሰግናለን
selam! antegar yalew le700 dero yemihonw cage sent kare bota yifelegal? thanks!
❤""እንኳን ደህና መጣህ ❤
Thanks
Very useful lesson
በርታ ወንድማችን
ጥቅሙንም ጉዳቱንም ተመለከትን ስለዚህ የትኛው ነው ተመራጭ ከምርት አንፃር እንደባለሙያ ?
በየጊዜው ለምነትሰጠን መረጃ በጣም እናመሰግናለን። የዶሮ ኬጅ ለምትፈልጉ የኢምፖርት ደረጃውን የጠበቀ የዶሮ ቤት እዚሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ይሰሩታል። ቴሌግራም ቻናል wire mesh cages
በምን እናግኛቸው? ስልክ የለ ምን የለ
በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን እኔ ብዙ ጥያቄ ነበርኝ ነገር ግን ብዙ ጥያቄ ሌላ ቪዲዮ ላይ ተመልሶልኛል አሁን ግን እያሳሰበኝ ያለው ነገር ተረካቢ የት እናገኛለን ነው በተለይ ወደ ክፍለ ሀገር መስራት የምንፈለግ ከሆነ ይሄ ለኔ በጣም አሳስቦኛል ምክንያቱም እንቁላል እንደሌላው ጥሬ እቃ የሚቆይ አደለም ቶሎ የመበላሸት እድሉ ሰፊ ነው ሰለዚህ ተረካቢ ና አምራች የሚገናኙበት መንገድ ካለ በዛውም ጠቁመን ሌላው ስልጠናው ስንት ቀን ይፈጃል?? ምን ያክል ክፍያ አለው? የምስክር ወረቀት አላችሁ ወይ ይቅርታ ግን ያው ሁሉን ማወቅ ሰላለብኝ ነው
የስለጠናው ቦታ የት ነው ኬጅ ለመግዛት አፈልጋለሁ ለ100 ዶሮ ምን የህል ይሆናል አመሰግናለሁ
baterry cage ethiopia weset ale enda kalese yete enagegalen wagawese eskesinet derese enagegewalen
ሰላም ወንድም ያለሁት አረብ ሀገር ነው እዚህ ሀገር የዶሮ መፈልፈያ ማሽን ይሸጣል አለ እኔ በቅርቡ ወደ ሀገር እመለሳለሁ ይህ የጫጩት መፈልፈያ ማሽን ይዤ ለመምጣት አሰብኩኝ ምን ትመክረኛለህ? እባክህ መልስልኝ
Yezer enkulale yemtagegi kehone amchiw
@@poultryfarminethiopia9613 እሺ ወንድም እኔ የማመጣው 100 እንቁላል ሚፈለፍል ነው ለሱ ደሞ እንቁላል ጣይ ዶሮዎች ከግብርና ጠይቄ እገዛለሁ ብያለሁ
ዋጋው ስንት ነው እህት ?
@@temesgenaddisu5768 እኔ ያለሁት ዱባይ ነው በዱባይ ብር 100 እንቁላል የሚፈለፍለው 950 ድርሃም ነው በኢትዮጵያ ብር ሲመነዘር 14ሺ አከባቢ ነው በጣም ቆንጆ ነው ያለ ማብራትም ይሰራል በሶላር በመኪና ባትሪ እና በማብራት ይሰራል
ስልክ አለህ/አለሽ ማውራት እንችላለን ? ወይም telegram ,whatsapp,imo or Viber
💚💛💓💐💐💪💪💪💪💪💪💪
:ወሬ ታበዛለህ