GEBEYA: የዶሮ እርባታ ስራ እንደት ይሰራል||በስራው ውጤታማ በሆነው ወጣት አንደቤት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 дек 2024

Комментарии • 413

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  4 года назад +29

    በፈጠራችሁ ይሄንን ቪድዮ ሳታዩ እና ሼር ሳታደርጉ እንዳታልፉ|| በጣም ያሳዝናል ruclips.net/video/QATKxoHuupQ/видео.html

    • @rahmaahmed5116
      @rahmaahmed5116 4 года назад +3

      ሰልክቁጥር ላኩልን ጫጩትየሚከፍፋሉትን

    • @zib8122
      @zib8122 4 года назад +2

      ስልካችሁን አስቀምጡልን

    • @ytube5625
      @ytube5625 4 года назад +1

      አሪፍስራነው እናመሰግናለን ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት አድርጉኝ

    • @wellrt4727
      @wellrt4727 4 года назад

      አረ እስኪ ቁጥሩን ላክልኚ በናትህ

    • @hassenmelaku4558
      @hassenmelaku4558 4 года назад +2

      ጫላ በርታ በጣም ሀሪፍ ነዉ እባክ ለበለጠ መረጃ ሰልክህን ላክልኝ

  • @የእማማጨቤእናትዙፋን
    @የእማማጨቤእናትዙፋን 4 года назад +107

    ዶሮ እርባታ ምኞቴ ነው አላህ የሳከልሽ በሉኝ

  • @MekoTBahta
    @MekoTBahta 4 года назад +18

    ጫላ ሰላም ወንድሜ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ልጁም በጣም ጎበዝ አገላለጹ እና ሁሌ እንደዚህ አይነት ትምህርት ወይም እውቀት ልምድ መለዋወጥ ደስ ይላል

  • @danimenkem5405
    @danimenkem5405 4 года назад +4

    ወንድሜ ጫላ በጣም እናመሰግናለን ሙሴን በአንተ ስም እናመሰግናለን በጣም ከልቡ ነው ያለውን ልምድ ያካፈለን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @Jemila-xr3te
    @Jemila-xr3te 2 года назад +1

    እሚገርም፡ልጅ የውነት ወንድማችን አላህ ስራህን በረካ ያርግልህ ወላሂ ደስ ብሎኝ የተከታተልኩት ፕሮግራም

  • @fነኝየመዳምቅመምዩቱብ
    @fነኝየመዳምቅመምዩቱብ 4 года назад +7

    በጣም አመሰግናለሁ አሁን ባለሁበት ሁኔታ አስፍላጊ መልክትነው ሴትዮየ ጋ አልተስማማንም ምን ይዠ እያልኩ እጨነቅነበረ ቀረ ጭቀት ባለኝ መስራት እችላሁ አልሀምዱሊላህ

  • @ማሬየልደትዬ
    @ማሬየልደትዬ 4 года назад +2

    የእውነት ጥሩ ምክር ነዉ ወንድማችን ለቀና ትብብርክ ከልብ አመሰግናለሁ ተባክ ይሄን ስራ ለመጀመር ለዶሮወቼ ቤት እየሰራሁ ነዉ በቅርብ ከስድስት መልስ እጀምራለሁ እኔም አንድ ቀን እንዳንተ አልፎልኝ ለቃለ መጠይቅ እበቃ ይሆናል ለማንኛውም ፈጣሪ ያሳካልሽ በሉኝ

  • @kidestmekonen531
    @kidestmekonen531 4 года назад +1

    እናመሰግናለን በጣም መስራት የሚፈልገው ስራ ነው

  • @ሰላምሰላም-ጠ7ጰ
    @ሰላምሰላም-ጠ7ጰ 4 года назад +5

    ጫላ ምርጥ ሰው ሁሌ ሰይ ስላ ስደት የሉ እህት ውንድሞች ትክራት ስላምተደርግ ኢናማሰግነላን ቅን ሰው

  • @sadasied6598
    @sadasied6598 3 года назад +3

    ጫላ ወንድማችን እናመሠግናለን እኔ ለጊዜው ዱባይ ነኝ ግን ይሕንን ሥራ ለመሥራት ከልጂነቴ ጀምሮ ፈላጎቴ ነው እና ለበለጠ መረጃ ቁጥረክን ብታሥቀምጥልን ጥሩ ነው ።

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 4 года назад +1

    ተባረክ የሚገርም ትንተናና ማብራሪያ ነው ለወደፊት ልሰራው ወገቤን ታጥቄ ተነስቻለሁ ኢንሻ አላህ
    ወንድሜ ተባረክ በርታ የሰጠኸን መረጃ ለስራው የበለጠ እንዳስብበት እንድጠነክር አድርገኸኛል።

  • @sikosilo1497
    @sikosilo1497 3 года назад +1

    ማታ በትኖጠዋት መስብስብ መስሎኝ ይሄ ጠንካራ ይላል ወንድማችን በርታልን አላህ ይጠብቅህ ቻናልህ ይመቸኛል

  • @Nesrw
    @Nesrw 4 года назад +1

    በጣም ጥሩ ሰው በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ግንዛቤ ሰቶናል

  • @ቤቲየማርያምልጅገብርኤልአ

    ዋዉ ወንድማችን ስለምክርህና ስለ ትህትናህ ከልብ እናመሰግናለ ጫላም እናመሰግናለን ምን እንሁን እያልን ስንጨነት ታስተምረናለህ ትመክረናለህ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ

  • @richyoutub1047
    @richyoutub1047 2 года назад +2

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ሀገር ሰገባ ዶሮ እረባታ ለመስራት እቅድ አለኝ

  • @muludemeke9224
    @muludemeke9224 Год назад

    ውይ ጫላ በጣም አዳኒቂህ ነኝ የምመኘውን ሰራ በደንብ እድወደውና እንዳውቅ እየረዳህኝ ነው ከስደት ስመለስ ዶሮ እና ላሞች ነው እቅዴ የበለጠ ደሞ ባንተ ትምርት ስራውን የበለጠ እንድወደውና እንድናፍቀው እየርክኝ ነው። ጊቢ እያለኝ ነው ግን ትንሽ መስራት ስላለብኝ ነው 2017 ገብቼ በኮፊደንስ ነው የምጀምረው ስርቼ ደሞ ውጤታማ ሆኜ አንተጋ እንደምቀርብ አልጠራጠርም

  • @fggy9104
    @fggy9104 4 года назад +1

    አላህ ጨምሮ ይስጥህ ለሰጠኸን መረጃ ሁሉ እናመሰግናለን በርታ

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 3 года назад +1

    በደምብ ነው የተብራራልኝ ተባረክ በርታ በሰላም ወደ ሀገሬ ከገባሁ አላማዩ ይህው ነው

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 3 года назад +1

    ጫላ ወንድሜ በእውነት ነው የምነግርህ ሰብስክራይብ ከማድረጌ በፊት ፔጆችህን ሁሉ አየሁ:: በጣም ግልፅ በሆነ መንገድና የማስረዳት ችሎታ በመታገዝ ጠቃሚ ዕውቀትና ልምድህን ያካፈልክበት መንገድ ወድጀዋለሁ:: የብዙ ሰውን ጥያቄና ሀሳብ እንዲሁም የመስራት ፍላጎት የሚያነሳሳ ነው:: በርታበት ብዙ ወገኖቻችንን የጠቀመ ነው ብየ አምናለሁ:: በርታበት በግልፅነትህ እግዚአብሄር ባርኮሀል::

  • @mesefanu3513
    @mesefanu3513 4 года назад +5

    ጫላዬ እናመሰግናለን ሙሴ ቅን ወንድማችን አንተን አይቼ ለመስራት እያሰብኩ ነው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ

  • @ራህሙ
    @ራህሙ Год назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @toebatube4067
    @toebatube4067 4 года назад +1

    እናመሰግናለን እኔም በጣም መስራት የምፈልገው ነገር ነው ኢንሻ አላህ

  • @samiyaabubeker6114
    @samiyaabubeker6114 4 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ወድማችን

  • @fndishatube747
    @fndishatube747 4 года назад +2

    በጣም አሪፍ ዩቱዩበር አንተ ነህ በእውነት ጠቃሚ እውቀት ነው እም ይህ ድልን

  • @melatsentyw1458
    @melatsentyw1458 4 года назад +15

    አረ ጌታ እየሱስ ይባርካችው የልጁን ስልክ ወይም የድርጁቱን ስምና አድራሻ አሳውቁን !!!እባክ እባክ

    • @zenabmohammed1155
      @zenabmohammed1155 2 года назад +1

      መልካም ስራ ለነገ ስቅ ነው ልጂም አቅራቢውም አላህ ይስጣችሁ ግን የልጁን ቁጥር ስጡን እስኪ ጥሩ ስራ ያስጀምረናል ምክር ከገዘብ ድጋፍ ይበልጣል

  • @hayetyoutube7841
    @hayetyoutube7841 4 года назад +17

    አብሶ ኒቃብ የምትለብሱእህቶችይሄስራ በጣምአሪፍነው

    • @አይዱኒያ-ረ3ዐ
      @አይዱኒያ-ረ3ዐ 4 года назад

      ማለት

    • @emuhasinet229
      @emuhasinet229 3 года назад +1

      ልብስ ጋ ምን አገናኘው

    • @hawaseid4307
      @hawaseid4307 3 года назад

      ልብስና ስራ ምንያገናኚዋል ጉድኮነው አይ አስተሳስብ

    • @ሶፊውሎ
      @ሶፊውሎ 2 года назад

      @@hawaseid4307 🙄😂😂 ከቤት አያስውጣም ለማለት መሰለኘ በመልካም ተረዱት

  • @ሀገሬክብሬነሽ-ነ2ዘ
    @ሀገሬክብሬነሽ-ነ2ዘ 4 года назад +5

    ኢንሻ አላህ ለሀገሬ በሠላም ያብቃኝ እንጂ ለእርድና ለእንቁላል አረባለሁኝ እንጂ አልገዛም

  • @tsigietsige672
    @tsigietsige672 3 года назад

    በውነት ወድማችንን በጣም እናመሰግናለን

  • @Entertainment__2
    @Entertainment__2 4 года назад +7

    እኔም ዶሮ እርባታነው እሜሠራው ኢንሻአላህ ለሀገሬ ያብቃኝ

  • @lalufk1230
    @lalufk1230 4 года назад +1

    በጣም ያስተምራል ጫላ መልካም ሰው በርታ ወንድማችን

  • @saronayalew9374
    @saronayalew9374 4 года назад

    ተባረክልን ጥሩ ነገር ነው ያሳየህን እኔም እየተመኘሁ ነው ለመስራት።

  • @sarkalmdamise5833
    @sarkalmdamise5833 4 года назад

    ከልብ እናመሰግናለን በጣም መልካም ሰው ነክ አገላለፅህ በጣም ተመችቶኛ የኔ ውድ ወንድም

  • @sinawusinawu8197
    @sinawusinawu8197 4 года назад +50

    ድስ ላይክ የማያደርጉ ሌቦች ናቸው ምክንያቱም ሥራ ስለማይወዱ እና ማነው ከኔ ጋር መስራት የምፈልግ እኔ በቅርቡ ሀገር እሄዳለሁ ገጠር ነው ቦታ አለን እጅ አውጡ የምር

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 4 года назад

    እናመሰግናለን ጫላ'ዬ ይሄን መልካምነትህን ስወድልክ

  • @ምስሪየማርያምልጅ
    @ምስሪየማርያምልጅ 4 года назад

    ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ አቦ በጣም ደስስ እያለኝ ነው ያዳመጥኩህ ሰላሙን ያብዛልህ ሙሴ

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 4 года назад +3

    እናመሠግናለን
    ሌሎች አፍሪካ ሀገሮች በዶሮ ርባታ ሚሊኒየር ሆነዋል እኛ ስደት ብቻ ነው አማራጭ አርገን በየበረሃው ሂወት አሰኪቀጠፍ የተደረሰው
    ሳስበው ዶሮ ስትታመም ልክ ኮረና እንደተያዘ ሰው ለብቻ መቀመጥ አለባት (በሌላ አባቤል ኳራንቲ መግባት አለባት) ለብቻዋ በማስቀመጥም
    በሎሚ
    በዝንጅብል
    በጤናዳም ፈጭቶ ከምግባቸው /ከውሃቸው ጋር ቀላቅሎ በመስጠት ማዳን ይቻላል
    በሌላ አባባል ኮረና ለያዘው ሰውም መድኒቶቹ እነዚህና ሌሎች የለት በእለት ምግቦቻችን ናቸው

  • @tarikwa7467
    @tarikwa7467 4 года назад

    ምርጥ ሰው ነህ ወንድማችን ጫላዬ ስልኩ ብትሰጠኝ አገር ስመጣ ባገኘው ደስ ይለኛል please ጫላዬ

  • @fatimam5231
    @fatimam5231 4 года назад

    በእውነት በጣም ጎበዝ ነህ ከልብህ ነው ልምድህን ያጋራህን

  • @ጪዋታይቱብ
    @ጪዋታይቱብ 4 года назад

    ባባየ ምርጥ ሰው በጣም እናመሰገናለን

  • @fafiye2254
    @fafiye2254 4 года назад

    ጫላየ አመሠግናለሁ በጣም መስራት የምፈልገው ስራ ነው አላህ ያሳካልን

  • @zawdenashtube4123
    @zawdenashtube4123 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ስልካችሁን ብታስቀምጡልን ለበለጠ መርጃ ለመውሰድ

  • @lubababintahmed3638
    @lubababintahmed3638 4 года назад +1

    ማሻ አሏህ

  • @yohannesbiruk6173
    @yohannesbiruk6173 3 года назад

    ዋው ጐበዝ ልጅ ነህ እውነት ግልፅልፅ አርገህ ነው የነገርከን እናመሰግናለን

  • @fdhg6077
    @fdhg6077 4 года назад +4

    ጫላ በጣም እናመሠግነለን የውንት እኔም ከአርብ አገር ሥመለሥ እኔም ምኙቴነው

  • @samiyaabubeker6114
    @samiyaabubeker6114 4 года назад

    ወድማችን ተሞክሮህን ስላካፈልከን እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @አበበ-መ2አ
    @አበበ-መ2አ 4 года назад +1

    ደስ ይላል ጫላ በርታ

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    ስምህ ደስ ሲል ሙሴ ሰለሞን የሚገርም ስም ነው ዋዉ እዉነት በጣም ደስ ያለኝ ስምህ

  • @goldlove7267
    @goldlove7267 4 года назад +19

    ምን ዋጋ አለሁ አገር ገብቸ ዶሮየን ለማርባት ሰፍ ስል አቶ ኮረና አስቀረኝ ለመልካም ያድርገው ጤና እድሜ ይኑረን ኮረና አልፎን ይሂድ እንጅ እንደርስበታለን እንሰራለን አሁንም እየሸቀልን እየተጠገረርን ነው ስራ እንደሆን አያልቅም እህቶቸ ብቻ ጤነኛ ሁኑልኝ ይደርሳል

  • @YouTubeYouTube-jj5bo
    @YouTubeYouTube-jj5bo 4 года назад

    ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ በኢትዮጵያ ያለው ሥራ አይታየንም ትክክል ነህ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 года назад +1

    ኢንሻ አላህ እኔም ምኞቴ ነው በቅርብ ቀን የከብት ወይም የዶሮ እርባታን እጀምራለሁ ይትዳሽ በሉኝ

  • @seyoman1442
    @seyoman1442 3 года назад +1

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቱ

  • @nuralove5362
    @nuralove5362 4 года назад +1

    መሸአለሀ ወንድሜ በረተ በጠም ደስ ይለል

  • @yohannesyajohn5711
    @yohannesyajohn5711 4 года назад +3

    You are smart chalu .
    I also would like to thank your guest my brother musie Solomon his sharing his experience with us ..
    We really need more people to do business in agricultural sectors, because agriculture is the backbone of every country .
    So we need more farmers because the population is increased every year by 10million so that we have to balance the demand and supply

  • @hadiyasisay3956
    @hadiyasisay3956 2 года назад

    በርታ

  • @zainabzainab1810
    @zainabzainab1810 4 года назад +1

    በርታ ውድሞቸ

  • @ስደተኛውነኝ-ቨ3ቐ
    @ስደተኛውነኝ-ቨ3ቐ 4 года назад +18

    ማስፈልፈያ ማሽን ገዝቶ ጫጩት አስፈልፍሎ ከመሸጥ እና ከማርባት ማንኛው አዋጭነት ይኖረዋል እኔ የምገኘው በሳኡዲ አረቢያ ነው ስለተባበርከን ከልብ እናመሰግናል

    • @saficell4709
      @saficell4709 4 года назад

      Cacut kemeshex gezeto masadege yeshalale tolo new yemeyadegut

    • @sammiwodekeffita521
      @sammiwodekeffita521 4 года назад +1

      @@saficell4709 እንዴ ሶፍ ልምድ አለሽ እንደ?

    • @saficell4709
      @saficell4709 4 года назад

      @@sammiwodekeffita521 አዎ በጣም ነው የሚያድጉት

  • @የይፋቷሺቅርቅርካራቆሬ

    ማሻአላህ ወንድም አላህ የልፋትህን ዋጋ በላይ ይስጥህ።

  • @yohannesyajohn5711
    @yohannesyajohn5711 4 года назад +2

    Musie my brother you are so kind man . 100% you gonna bring all diaspora from a broad

  • @uaeuae4865
    @uaeuae4865 4 года назад +1

    በጣም የሚያዋጣ ሲራነዉ ቤጣምጥሩ ስራነዉ እናመሴግናሌን ወዲማችን በርታ

  • @toybahassen2045
    @toybahassen2045 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ወድማችን

    • @fatmafatma8360
      @fatmafatma8360 3 года назад +1

      ወንድሜእኔከስደትመልስክፕጠርየዶሮእርባታመስራትእፈልግነበርይቻላልከጠርመስራትማለቴመብራትየለም

  • @WeLeta8382
    @WeLeta8382 4 года назад

    ዋውበርታ

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 3 года назад

    እግዚሀቤር ይባርክ ቅን ወንድሜ መልካም ሰው

  • @فاطمةحسن-د3ب
    @فاطمةحسن-د3ب 4 года назад

    ጫልዬ በጣም አሪፍ ነው እኔም ዶሮ ማርባት በጣም እመኛለሁ 🙏🙏

  • @tameratabebe3310
    @tameratabebe3310 4 года назад +1

    This is a very good lesson for our.people. you gave a real inspiration to go back to my country. Thank you both brothers.

  • @ydenektube9576
    @ydenektube9576 4 года назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳን ለሀገራችን ያብቃን

  • @ቅድስየኔ
    @ቅድስየኔ 4 года назад

    ጫላ በጣም ነው የማደቅህ የምታቀርባቸው ሁላ ጠቃሚ ፕሮግራም ነው በዚሁ ቀጥል እንዳታቋርጥ 👌

  • @አለምየወርቁጎንደር
    @አለምየወርቁጎንደር 4 года назад

    በጣም ሀሪፍ ነው ከምር ሀገሬን ልግባና ዶሮየን ላረባ ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏

  • @ስብሌስደተኛዋ
    @ስብሌስደተኛዋ 4 года назад

    እናመስግናለን ወንድ ምናልባት ተኮረና ያመለጥን እንደሁ ሀገር ስንገባ እናረባለን ስላምህ ይቦዛልህ ወንድም

  • @danielpaul2233
    @danielpaul2233 4 года назад +6

    በጣም እናመሰግናለን
    የቦታ ሁኔታ እንዴት ነው?
    ስፋቱ 1000 ዶሮ ምን ያክል ነው?

    • @yohannesyajohn5711
      @yohannesyajohn5711 4 года назад

      1m. square 8doro lesga kehone.
      Neger gin chachut kehonu eske 20 band 1m square

  • @ተወለደብርሃን
    @ተወለደብርሃን 4 года назад

    እናመሰግናለን ጫላ ወንድማችን

  • @Tube-qo6cp
    @Tube-qo6cp 2 года назад

    ቅንነታሽሁን ሳላደንቅ ማለፍ አቃተኝ በርቱልን እና መሰግናለን

  • @እግዚአብሄርአረኛየነዉ

    እግዚ እብሄር ይመስገን እሚልሰው እደት ደስ ይላል

  • @susulov1754
    @susulov1754 4 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ ጫላዬ በጣም ምፈልገዉ ስራ ነዉ

  • @ዘይኔሁሴን-ቐ2ዸ
    @ዘይኔሁሴን-ቐ2ዸ 3 года назад

    ትክክል ነው

  • @ክርስቲያንነኝክርስቲያንነ

    በጣም አሪፍ ነው እኔ ወደ ገጠር አከባቢ መሰራት እፈልጋለው

  • @hiruuteesilaassee2560
    @hiruuteesilaassee2560 4 года назад

    Kale heywot yasemalen wedem betam dassss yelal mirt Egzihaber yasadegek 💒✝️🙏🙏🙏

  • @gdgvgdgg6703
    @gdgvgdgg6703 4 года назад +1

    ጫላዬ እድሜና ጤና ላንታ ይሁን እያልኩኝ
    ኢትዮጵያ ካጋባሁኝ ያላሀባትን ድራስ
    ማጥቼ አይሀላው ባጣም እወዳሃላው

  • @ruuhhkkooruuhhkkoo365
    @ruuhhkkooruuhhkkoo365 3 года назад

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ከልብ እናመሰግንአለን

  • @AaAa-wg1of
    @AaAa-wg1of 4 года назад

    Tebareku tesfa adereku, ede egzabher fkad enem eseralo

  • @زلفز
    @زلفز 4 года назад

    ሹኩሪን

  • @aminam7957
    @aminam7957 4 года назад +1

    እናመሠግናለን ወንድም ማሽን ገዝቸ መምጣት እፈልጋለሁ ጫላ በናትህ የዶሮማሽኑ መብራት ሲጠፋ ይበላሻል ወይስ ቢጠፋም አይበላሽም ማለቴ መፈልፈል ይችላልወይ ጠይቀህ ብትነግረኝ

  • @ffss4488
    @ffss4488 4 года назад

    ማሻ አላህ

  • @usmailfadlu511
    @usmailfadlu511 4 года назад

    ሽክረን

  • @meneliksolomon7984
    @meneliksolomon7984 4 года назад +1

    Betam des yemil zigijit nw thank you!

  • @almazabeje92
    @almazabeje92 4 года назад

    Wud wedmoche musina chala betam enamesegnalen slemerjaw kn yehageri ljochi abesa byachiwalehu ketlubet bertu

  • @ሰላምሰላም-ጠ7ጰ
    @ሰላምሰላም-ጠ7ጰ 4 года назад

    ዋውው ሰላም

  • @zainabainab9161
    @zainabainab9161 4 года назад

    ውይ በእግዚአብሄር በጣም ነው ደስየሚለው ወንድሜ ስልክ ቁጥርህን በኮሜትህ ላይ አስቀምጥልን በናትህ ወንድሜ ሰላምህን ያብዛልህ ቸሩ እግዚአብሄር💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሙባሪክየሰሜንሙባሪክየሰሜ

    እንደኔ የሚውዘገበው ሰው ማነው ምን ልስረ እያልኩ♥️ ከብት እና ❤️ፍየል ዶሮ❤️ ብያረበ ድስ ይለኛል ግን በጅጅጋ ገዝቼ ልስረ እላለሁ ግረ ገበኝ ውለህ 🙏🙏🙏😍😍😍

  • @جمالعبدالناصر-غ3ذ
    @جمالعبدالناصر-غ3ذ 4 года назад

    ጡሩምክር

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 4 года назад

    እናመሰግለን ጫለዬ

  • @zaynabdino4956
    @zaynabdino4956 4 года назад +2

    በጣም አሪፍ ነበር ግን ቤት ያስፈልጋል

    • @rahmimehamed8395
      @rahmimehamed8395 4 года назад

      የኔ ሀሳብ እሱነዉ ለምሳሌ ከተማ ያለን ሰዋች ቤት ሳይኖር ሰፊግቢ ሳይኖርሽ ይክብዳል ብዬ አስባለሁ እጂ ብሰራዉ ደስ ይለኝ ነበር

    • @ኢትዩጵያውስጤ
      @ኢትዩጵያውስጤ 4 года назад

      Rahmi Mehamed ወጣ ያሉ ከተሞች ላይ ሙሉ ግቢ መከራየት ይቻላል እኮ እንቁላል የሚጥሉትን ቀጥታ አምጥቶ ለሚጀምር ሰው ገቢያቸው የሚጀምረው በማግስቱ ነው ጥሩ ቦታና ጥሩ ወቅት ላይ ከተጀመረ በተለይ

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 3 года назад

    ጫላዬ ተባረክ 🙏😍

  • @birhaneebirhanee4464
    @birhaneebirhanee4464 4 года назад +1

    ጫልዬ ከልብ እናመሰግናለን እባክህ ስልክህን ላክልኝ ላናግርህ እኔም ይሄን ስራ እፈልገዋለሁ ግን ጥያቄ አለኝ ማወቅ የምፈልገው ብዙ ነገር አለ ወይ የልጁን ስልክ ላክልኝ የራስህንም አንድላይ

  • @hshyydyeyseye1766
    @hshyydyeyseye1766 4 года назад

    Mexam arif temart new geta yibarkachiu hulatachium

  • @ibrahimseyfu6133
    @ibrahimseyfu6133 3 года назад

    smart boy, smart thought, smart interview

  • @bisrybisry1690
    @bisrybisry1690 4 года назад

    እግዚሐቤር ከፈቀደልኝ ምኟቲነው።

  • @aliyechannel3923
    @aliyechannel3923 4 года назад

    Wowww ebifamii kodde kenyaa

  • @wagentube8663
    @wagentube8663 4 года назад

    እናመሰግናለን

  • @yohannesyajohn5711
    @yohannesyajohn5711 4 года назад +1

    For sure CHalu will change our farming method to the modern style in the short time

  • @tumsaag.1395
    @tumsaag.1395 4 года назад

    Galatoomi Caalaa. Hojii akka hojjannuuf nu kakaasaa jirta. Jabaadhuu itti fufi.