@@abiy1997 Our Master and Leader is Only Jesus Christ The Son Of Almighty God that Set. ..!!! Martin Luther who is Preist and follower of Jesus Christ He is Just Human being As Every.....
GOD bless you again and again. Even if it is passed by 2 years, we can listen it as a new, one day when we come back home from abroad. I would like to attend your church even though I am an orthodox church follower 🙏 GOD bless your family 🙏 🙏 🙏
What a message! This’s a kind of message the body of Christ needs. I’m sick and tired of the so called prosperity Gospel which doesn’t impact a life. Thank you for being a TRUE messenger of Christ🙏
የአገልግሎት ቀናቶች
እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
Ename ortodokesie nahoe genie yeantanie sebketie betamie nawe yemwedawie care
እኔ እኮ የፓስተር ቸሬን ስብከት በጣም ነው የምከታተለው በአይኔ ባየውና ባገኝው ደስ ይለኛል ግን ያለሁበት አገር ሩቅ ነው
እግዚሀብሄር በነገር ሁሉ ይባርክህ ያብዛልህ🇪🇹🇸🇪
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ያንተን ስብከት መስማት ይባርከኛል በጣም ነው የማመሰግንህ እውነት ስላለው ትምህርቶችህ አንድ ቀን ፊት ለፊት ስብከትህን የምሰማበት ቀን ይምጣ ፓስተር ቸርዬ
ከኦርቶዶክስ ወደ ፕሮቴስታንት ለመቀየር የወሰደብኝ ግዜ አንድ ሰዓት ብቻ ነበር፣ ወደ ኦርቶዶክስ ለመመለስ ገና 23 ዓመት በላይ ወሰደብኝ ፣ወንድሜ የማርቲን ሉተር የሀሰት ትምህርትን ተጠንቀቅ። በማርቲን ሉተር ላይ ጥናት አድርግ፣ የዳቢሎስ ደቀመዝሙር እንደሆነ ትረዳለህ።
@@abiy1997 ማን ስለሃይማኖት አወራ? እስራኤል በቅንነት ነው ሀሳቡን የገለጸው።
እንተም አመለካከትህን አጣራ! ኢየሱስ ብቻ ያድናል! ይሄው ነው እውነቱ! Read the Holy Bible carefully ! good night!!!
@@abiy1997 Our Master and Leader is Only Jesus Christ The Son Of Almighty God that Set. ..!!!
Martin Luther who is Preist and follower of Jesus Christ He is Just Human being As Every.....
@@abiy1997 የአንተ ችግር የሚጀምረው ሃይማኖት መቀያየር ስትጀምር ነው! እናም ከፃፍከው ነገር ክርስቶስ እየሱስን በፍፁም እንደ ማታውቀው ያስታውቃል! ማታውቀው ስልህ በእውቀት ደረጃ አይደለም! በእውቀት ደረጃ በፈጣሪ መኖር የማያምኑ atheistዎችም ያውቁታል! በግልህ በመንፈስህ ክርስቶስ እየሱስን ስታውቀው ፣ መንፈስ ቅዱስ በአንተ ውስጥ ሲያደር ሃይማኖት ምንም እንዳልሆነ ይገባሃል! እይታህን አስተካክል ወንድሜ ወደ ውጪ ሳይሆን ወደ ውስጥ ተመልከት! በውስጥህ ክርስቶስ እየሱስን አንግስ! ሰላምህን ያዝ! እግዚአብሔር ጋር በግልህ ያለህን ህብረት አጠንክር! እራስህን ዝቅ አድርገህ ከልብህ ከፍለግከው እግዚአብሔር እውነቱን ያስተምርሃል! በማያልቀው ፍቅሩ ልብህን ይሞላዋል! ሃይማኖት ብዙ ኮተት አለው! Perfect የሆነ ቤተክርስቲያንም የለም! በሰው እጅ ሳይሆን በእግዚአብሔር እጅ የተሰራ የእግዚአብሔር ማደርያ ቤት የአንተ ሰውነት ነው! "እግዚአብሔርን የሚያስደስትና ህያው መስዋእት አድርጋችሁ ሰውነታችሁን አቅርቡ" እንደሚል ሐዋርያው ጳውሎስ በሮሜ 12 የእግዚአብሔር ማደርያ የአንተ ሰውነት ነው! ሰውነትህን ቀድስ! በትጋት ፀልይ እግዚአብሔር እውነቱን ያሳውቅሃል! እውነቱ ሲገለጥልህ አንተ ራሱ ይገባሃል! ያኔ የሚመስሉህን ወንድሞች ፈልገህ አብረህ ሕብረት አድርግ ፣ መጽሐፍ ቅዱስ አብረህ አጥና ፣ ፀልይ ፣ አመስግን!
ማርቲን ሉተር እንደ ማንኛውም ሰው ነው! የራሱ የሆነ ድካም ይኖራዋል! ማን ድካም የሌለው አለ? "እንደ ልቤ" የተባለው ዳዊት እንኳን ስንት ድካም አለው! እይታህን ከማርቲን ሉተር አንስተህ ክርስቶስ ላይ አድርግ! ፍፁም እሱ ብቻ ነው! በርግጥም ማርቲን ሉተር ክርስቶስ እንዳይታይ እንዳይታወቅ አድርጋ ሰውን ወደ ጨለማ እየመራች የነበረችው የካቶሊክ "ቤተክርስቲያን" መንገዷን እንድታስተካክል ፣ የቀደመውን መንገድ እንድትይዝ ፣ ቆሻሻዋን እንድታራግፍ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ ታህድስ እንድታደርግ ጠይቆ እሱን አልቀበልም ብላ ስታወግዘው እውነተኛውን ወንጌል ከሚመስሉት ጋር ሁኖ ተቀጥሏል! ታሕድሶ ደግሞ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው! እንደ ግላችን ዕለት ዕለት በቃሉ መታደስ አለብን! እንደ ቤተክርስቲያንም ትክክለኛ ያልሆነውን መንገድ ስንከተል መታደስ አለብን! የገላትያ መልዕክት በሙሉ ስለታህድሶ ነው! የገላትያ ቤተክርስቲያን የተጣመመ መንገድ ይዛ ነበርን እንድትታደስ ሐዋርያው ጳውሎስ ፃፈላት!
ከሃይማኖት ውጣና ወደ ክርስቶስ ግባ ወንድሜ? ሃይማኖት ድካም ነው! እንዲሁ ሲያደክምህ ኑሮ እረፍትም ሰላምም ሳይሰጥህ እውነቱም ሳይገለጥልህ እንዲሁ ስትዋጅቅ እንድትኖር ነው የሚያደርግህ! የብርታቱ ጉልበት የክርስቶስ እየሱስ ጸጋ ይብዛልህ!
@@abiy1997 bro selamih bizt yibelilgn enam protestant bicha mehon christosn yemiyasay kemeseleh tesastehal eyesus silante edemote degimom edetenesa belibih emen bafih meskir.......... zarem eyesus yifelghal temeles ke eyesus wuchi adagn yelem eyesus yiwedhal
ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ነገር ግን የዚ ሰው ትምህርት የትኛውም ዕምነት ተከታይ ሁን ዓለማዊውን ህይወት ከመንፈሳዊው ጋር አዋህዶ የሚያነቃ እጅግ በጣም አስተማሪ ወቅታዊ ትምህርት ነው ። ብዙ ሰው ያነቃል ትምህርትህ በርታ
እንዳይገሉህ ፈራሁ ውሸተኛ ነብይ በሞላበት ያንተ መገኘት ይገርማል ዘመንክ ይባረክ
tabarak tabarak anta tabarak
በነገራችን ላይ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን የእሱ ትምህርቶች ደስ ይሉኛል
አይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !! ይሄን ቃል በጣም እወደዋለሁ ጌታ እንዴት እኮ እንደሚወደን በጣም ይገርመኛል ያስተምረናል ይመክረናል የኔ እረኛዬ ስምህ ይባረክ ኢየሱሴ እኔ በጣም እድለኛ ሰው ነኝ ታድዬ በጌታ እነ ፓስተር ቸሬን የሰጠኝ ጌታ ይባረክ በብዙ እየተሰራሁ ነው በጣምምም ይታወቀኛል ክብር ለጌታ ይሁንለት
ተባረክ ፓስተር ቸሬ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን🙏
ቸሬ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ ስብከትህ ቸመችቶኛል
በእግዚአብሔር ልጅ ይተካ
እውነትም "ፀጋ ይበዛለት"። እግዚአብሔር ይባርክህ። ጆሮ ያለው ይስማ እራሱንም ከዘመኑ አጭበርባሪዎች ይጠብቅ። ፓስተር አንተ ሃላፊነትህ በአግባቡ ተወጥተሀል።
ፖስተርዬ ተባረክ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይብርክ ፓስተር ቸሬ🙏🙏🙏🥰🥰
ጌታ አንተና ቤትህን አግልግሎትህን አብዝቶ ይባርክ ፀጋው እለት እለት ይጨምርልህ
ትምህርትህ በጣም አስተማሪ ነው ለሁሉም እምነት ተከታይ ይሆናል ብየ አምናለሁ!
ኣዎ ፓስተሪዬ ቀልፍ ትምሀርት ነዉ፣ካልከዉ ዉስጥ ሰዉ እግዚአብሔር ን ከሌላዉ የመጨረሻ ደሃ !!!ተባረክልን።
እውነት ነው ማስተዋል ይስጠን ::መምህር ቸሬ ተባረክ🙏 በቃሉ እንድንጓዝ ይርዳን::
ፓስተር ሱስ ሆነህብኛል ሁልጊዜ ትምህርትህን መስማት እናፍቃለሁ ተባረክልን ፀጋ የበዛልህ ነህ
የሆነ ጊዜ በፓስተር ሄኖክ መንግስቱ(ሲንገሌ) ትምህርቶች ስባረክ ነበር (አሁንም ድረስ); ከዛ በፊት በወንጌላዊ አለምነህ ጀምበሩ ; ሰሞኑን ደግሞ በፓስተር ቸሬ ,, እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ሰው አለው!! ተባረክ; ፀጋውንም ያብዛልህ!!
ፓሰተር በጣም ተመችተሄኛል ዘመን በእዬሱሰ ሰም የተባረከ ይሁን በጣም ነው የምወድ አባተነህ አንድ ቀን እግዚአብሔር ፈቃድ ብሆንና ብንገናኝ እንድለኛነኝ
አሜን ብዙብዙ ነገር አለፈ ባንተ መጨከኔ መወሰኔ ጠቀመኝ ያስጨነከኝ ለመልካም ሆነልኝ መከራዬ እኔኑ ጠቀመኝ አመሰግንሀለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
ፓስተርየ ተባረክልኝ ነጭነጩን ጌታ ያብዛልህ
I'm orthodox but I like ur teaching..it works for any Christian ✝️..keep up the Good work 👏 🙌
ዝም ብዬ መስማት ብቻ ድንቅ ስብከት ነው
Amen Amen Amen Qalhiwot Yasamalin Pastor Cheriye ❤ignanim Egzihaber yabartan❤❤️🙏✝️💒❤️
ፀጋው በእጥፍ ይብዛልክ ፊትክ ያብራ
ፓስተር ቸሩ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ
እግዚአብሔር ይባርክህ አሁንም እውነት እውነቱን እንድትናገር የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏
ተባረክ ቃልሕ እሰው ልብውስጥ ገብቶ ፍሬ ያፍራልሕ የእግዚሐብሔር የልቡን ሐሳብሰለኆነ ተከናወን
አሜን አሜን ጌታ እንዲህ ሚያስተምሩን ሚመልሱን እሹሩሩ የማይሉን ይብዙልን
tebark pasiteri cheri anite yesxeyini igzayberi yimesgenii♥️♥️♥️♥️♥️💯
ሳትባርከኘ አለቅሕም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
ክብር ለጌታ ይሁንለት በጣም ደስስስስ ብሎኛል
Bekeberena liyu nxu yeYesus Dem na be Holy Ghost 🔥🔥 🔥🔥🔥🔥🔥 qeterkuh
GOD bless you again and again. Even if it is passed by 2 years, we can listen it as a new, one day when we come back home from abroad. I would like to attend your church even though I am an orthodox church follower 🙏
GOD bless your family 🙏 🙏 🙏
ሻሎም ሻሎም እንዴት አደራችሁ እዝም እዚም ያላችሁ አሜንንንንን ተባርክ ቸሬ እግዚኣብሔር በታመኝ እንዲን ኖር እርስ ይርዳን📖🙋💚🌷🌹🇪🇹🏃👂👈
አሁንም ፀጋውን ያብዛለህ ለኛም ተርፈኽናል አሜን
የተባረክህ ነኝ ዘመን ይለምልም
Amen Amen Igezabheri yimesgen ye Qalu🕊🕊🕊 balebeti bante Alfo leyign yetenageri issu yimesgen lezelalem🙌🙌 pasterye tbarekilgn🙌🙌🙌🙌❤❤❤
ጌታ ይባርክ ፓሰተርዬ አሜን አሜን ጌታ ይርዳን ታማኝ እና ትጉ እንድንሆን
እንዲህ አይነት ትምህርቶች ይናፍቁ ነበር ፓሰተረ ተባረክ🙏🙏
ይብዛብህ ቸርዬ
ቸርዬ ብሩክ ትምህርትህ እውነት ነው
ተባረክ የጌታ ባሪያ
Betam konjo timihirt new lehulum haymanot teketay…meseretawi timihirt new 🙏🙏🙏😍😍egziabher yibarkih Pastor Chere!!!
amen amen amen amen amen amen keber legata leysuse ehuni amen amen tebarki qaseter gata ysuse ebarkihi tebarki
Minim Minimm Mastekakeya mayisexibet temiheret new le zelalem tebarek hulamm yanagirik Chere
የተባረክ ነህ ፖስተር ቸሬ አንተን የሰጠን ጌታ ክብር ይሁንለት 🙏🥰🥰
ፓስተር ቸሬ በትምህርትህ በጣም ተጠቅሜአለሁ ፡፡ እግዚአብሄር አገልግሎትክን ይባርከው !!!
ጌታእየሱስ ክርስቶስ ይባርክሕ የእግዚአብሔር ሰው
እግዚአብሔር ይስጥልን
ተባረክ ፓስተር ዘመንህ ይባረክ ::
እውነት እውነቷን 😯 አይ ቸሬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ
ቸርዬ ጌታ እየሱስ ብርክ ያርግህ: ያንተ የሆነ ሁሉ የተባረከ ይሁን::
ጌታ ይበርኪ
AMEEN pastor chere tabarkilgn🙏🙏
Wooooowwww gita zamanine ybarikie👏👏👏👏❤❤❤🍇🍇🍇🍇
Iniye Orthodox negn yesu Tmhrt gn betam new des yemilegn Igziabiher Yibarkh. 🙏🙏🙏
My favorite preacher ❤️
እውነት ተግቶ በመስራት መባረክን የሚፈልግ ትውልድ ያብዛልን
Amen tebarek paster cherry
ሻሎም ሻሎም አሜን አሜን እውነት ነው በትክክል ተባረኩ📖🤝📖🙏📖🙏📖👍
I love you paster chara you are blessed
Amennnnn.paster chere tsegawn.yabzalik
ፓስተርዬ ጸጋው ይብዛልክ እውነትን ሳታደባብስ ግልጽ አድርገ ስለምታስተምር በጣም ነው እምወድ ለምልምልኝ አምላኬ ዳርቻክን ያስፋው።❤❤👏👏
JESUS! My heart desire! Iwnetegna Haylegna arami tmhrti! Tebareklign
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏
What a message! This’s a kind of message the body of Christ needs. I’m sick and tired of the so called prosperity Gospel which doesn’t impact a life.
Thank you for being a TRUE messenger of Christ🙏
Yesema Amilak yibarek Tebarek Tebarek paster cher tikikiln timirt new Tebarek Tebarek ❤❤❤😆😆😆😆😆
ተባርክፓስተርቸሬ
Cherye sewedek eko tebarek
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
Pasterye tebarekelen
Geta yebarkey Pr Chereye!
tebark paster chere amesegenalhu
We all need u.keep going!!pastor chere
አሜን አሜን አሜንንንንንንንንን እውነት ጌታ እግዚአብሔር አቅም ይስጥን 🙏🙏🙏ቸር ብይሱስም ትባርክህ ❤️❤️❤️
Geta abezato abzeto yebarkeh yamesatew yemayelqebat geta Hullun yabezaleh tebarek thank you
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
egziabeher yibarikh !tilk bereket astemirehinyal.
Amen amen amen tabaraki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባሪክጌታነው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Wey Inieye mnew Pastor be Germenga besebeku snt SEW yidn never👌👌👌👌👌
እናመሰግናለን የተባረክ ነህ ዘመንህ ይለምልም🙏❤️
እውነት ነው ዘመኔ የትጋት ይሁንኝ እግዚአብሔር ይባርክህ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን! አመሰግናለሁ ወንድሜ
እወነት ተባርከ ወደም ቸራየ ዊወ የምትገርም ሰወ ንህ
አሜን አሜን
God bless you pastor
ተባርክ የእግዚአብሔር ስው አሜን
Amen.. Thank you
አሜን አሜን እንኳን መጣህ ቸርዬ🥰❤
እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ብሩክ ሁን ቸርዬ
Egzbiher yibarek tsegawen yabizalek paster chere
Amen Amen eyesuse geta naw Amen pastorye tebareki geta eyesuse yebareki Amen
Geta yibarkh😘😘😘😘❤
Pastor u are blessed 4ever❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏🙏
Pastor cheryewaaaa....I'm learning...you are our blessing 🙌
ውይ ምን ላድርግልህ ውስጤ እረሰረሰ ተባረክልኝ
Wendimachin chere tebarek temeretek lemanignawum emnet teketayi yisebkal