Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ከወለዲኩ ገና አንዲ ወሬ ዛሬ። የአላህ ልጀን ሷሊህ አርግልኝ
ማሻ አላህ እንኮን ድስ አለሽ እህት አላህ ሶሊህ የኢስላም ተቆርቆሪ ያርግልሽ
ማሻ አለሀ
ልጅሽን አለህ ያሰድግሽ የሙስልም እህቴ
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሽ
አላህ ያሣድግልሽ አላህ የሚወደው ልጅ ያርግልሽ
*እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ለሙስሊሞች ትልቅ ክብር አልኝ እንኳን አድርሳችሁ ሙሲሌም እምነት ተክታዪች በሙሎ በዓሎ የስላም ይሁንላችሁ ለአምቱ እናንተንም እኛንም በስላም ያድርስን አላህ አሜንث🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹!*
Enqon abro adresn
Alah yakbrlng Enama enwedshalen
አሚንያኡምሪ👆👍👍
እንኩዋን አብሮ አደረሰን ማማየ እናመሰግናለን አላህ ያክብርልን
@@rhmetahmed6147 ውዴ በፍቃደኝነት ብቻ ሠብስክራይብ አርጊኝ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ☀️ ☀️ ☀️ ☀️ ☀️ በዓሉ የሰላም የደስታ ይሁን 🌹
አሚን
እኳንአብሮአደረሠንማር😘😘😘💋💋💋❤
አሚን እህት
@robbi rob 😘😘😘😘
@@zinetuyimerhassen7042 😘😘
ሙስሊሞች ታማኝና ቅን ሰዎች ናቸው ለዚያ ወዳቸዋሉ በአለችሁ የኛም የአርቶዶክሶች ነው እንኳን አደረሳችሁ ልንባል ይገባል
ሳላመሰግንህ አላልፍም እኖዳችኋለን እናንተንም
አይሻ የተመቸችው ላይክ
ማሻ አላህ
ማሻአላህ
የኔ ልዩ
ማሻአላህ አላህያሳድጋችሁ
ማሻአላህ የኔ ቅመም እድግ በይልኝ
እኔ ኦክቶዶክስ ነኝ ለሙስልሞች ትልቅ ክብር አለኝ እንኳን አደረሳችሁ የሙስሊም ተከታዮች በሙሉ በእውነት ደስ ስትሉ ፈጣር የልባችሁን ይፈፅምላሽሁ❤❤❤❤❤
damrnyi yene widdi
እንኳን አደረሣችሁ የሀቢበና ሙሀመድ ሠ አ ወ ኡመቶች በስደት ያላችሁ ከልቤ ሠላም ብያለሁ ሙስሊም ክሪስቲያኑ አላህ ለአገራችን ያብቃን ኢትዮ ለዘላለም ትኑር
አሚን ሀያቲ
እኳንአብሮአደረሰን
አሚን ያርብ እኳን አብሮአደረሠን
የነሀይደር አድናቂ ነኝ የኡስታዛችን ልጅ ሀቢቢ አሏህ ያሳድግህ♥
Ñéímá ነኝ የኮሚቴው
አላህያሳድግልንምርጥልጅነውማሻአላህ
የኡስታዝ ልጅ አይደለም ምን ነካሽ ሀይደር ሳዲቅ ነው ስሙ
@@solihabesha722ኡስዝታዝ አቡ ሀይደርኮ ዋና ስሙ ዷዲቅ ሙሀመድ ነው ልጁ ሀይደር ሷዲቅ ነው ስሙ
አይሻን እና ሀይድር እሚመሰለ ልጅ አላህ እንድውፍቅኝ ምኞቴነው
አሚን አሏሁመ አሚን
Alahumi amen
እኔስ ሀይደርን የመሰለ ወንድ ልጅ
የኔም ምኞቴ ነው አላህ ይወፍቅሽ ውዴ ለሁላችንም
አላህ ይስጥሽ
እግዚአብሔር ፍቅራችንን ያብዛው እንኳን አደረሰቹ ውዶቼ እድ ሙባረክ
ያባቱ ተከተይ ሀይደር ጎበዝ ንግግሩ እራሱ ማሻአላህ ነው አላህ ያሳድጋችሁ
የኡስታዝአቡ ሃይደር ልጅነው ደ አንድጊዜ በድናችንሪድዎ ቀረቦ ማንን መሆንተፈልጋልህሲባል ኻሊድቢን ወሊድን አለ የኔወድም አላህ ያሳድግህ በጣም የሚያኮሩልጆች አላህ ያሳድጋቸው ያረብ
የማነውልጅ
@@zuzu3561 የ ኡስታዝ አቡ ሀይደር ወይም ሶድቅ መሀመድ
@@ሀዉለትሀበሻዊት ደስ ስትሉ
ቁረአን ለቀራችው ልጅ አላህ ይጠምርልሽ ሀቢበቲ ማሻአላህ አለይኪ
፣መሻአላእድግበሉ
ሀይደርና ጎደኞቹ❤️🥰ጎበዝ እጅግ በጣምአላህ ያሳድጋቹ unlike ያደረጋቹት ቅናታቹን ንደታቹን አሳያቹን ተቃጠሉ እስልምና በህፃናቶቻችን ይስርፃል ቁረአንን ማጥፋት አይቻልም በህፃናት አእምሮ ተፅፏል🤷♀️
ኩራቴ ኢትዮጵያዊነት የኡስታዝ ልጅ ነው ?አላወኩትም ነበር
endezih aynat ya hetsan commentochen bntawesa??
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁchat.whatsapp.com/JbzqveiAqaRCHmiex1rlXIኸይረ ፈላጊወች በሙሉ ይህ መስጅድ የሚሰራበት ወሎ በቁ 19ኝ ገጠራማ አጫራ የሚባል አካባቢ የሚገኝ ነው ኢሻአላህ በጥሪሩ ኒያ ከሰራን አጅረ አለን የአካባቢው ሰወች በሽረክና እና በቢዳአ ላይ ናቸው እና ይህን መስጅድ በመስራት እንታደጋቸው ▶ኑ ወደ ኸይረ ስራ ለነገ ስቃችን እንያዝ የተከበረውን የአላህን ቤት በጋራ እንስራ ለሌሎች ሸረ እናድረግ የኸይረ ስራ ትንሽ የለውይህን በመጫን ወደ እንግዳ መቀበያው ይግቡ
👍👍👍
ደምሩኘ
አቦ የሀገሬ ሰው እንደት ደስስስስ እንደሚል የእውነት የክርስትና እምነት ተከታዮች የምትሰጡት ኮመንት እንደት ደስ እንደሚልና እንደት ልብን በፍቅር እንደሚያሰጥም አጠይቁኝ እስከ አለም ፍፃሜ እንዳማረብን በፍቅር የምንኖር ያድርገን አሚን
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኩዋን አደረሳችሁ 🙏እድ ሙባርክ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏
Thank you, so much
💚💛❤️
እካን አብሮ አደረሰን እህቴ አማንንንንን
damrnyi 🙏
😍😍😍😍😍😍
በውጭም በውስጥም ላላችሁ እህት ወንድሞቸ እንኳን ለአረፋ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁበአሉን በሰላም በደስታ ብፍቅር ሰወችን በመርዳት በመተሳሰብ እንድታሳልፉት ፈጣሪ ይርዳችሁ
አሜን
አሚን👆👍💚💛❤
Yohannes Bishaw Amen
አሚንንንንን
አሜንንንንንንንን
ኢድ አል አረፋ ብያለሁ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ለኛ ደሞ መልካም እለተ ሰንበት ስንዋደድ ያምርብናል 💚💛❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏😘😘😘
😘😘😘😘😘👈
@@እሙየየነቴነፍቂ ውዴ በፍቃደኝነት ብቻ ሠብስክራይብ አርጊኝ
❤❤❤❤😍😍😍😍😍
ማሻ አላህ የአቡ ሀይድር ልጆችን የወደደ ላይክ ግጩኝ!!
መሸአላ አለሀ ይጨምርለቹ የሰድገቹሁም ውድ ለነጌ ብርሀኖች ውድ ተመልከቾች ሱራቱል ራሀመን የቀራቹሁን ልጅ የወዳዳቹ ለይክ ግጩኝ እንዳ እሷ አይነት ልጅ እንዲ ሰጤኝም ዱአ አደርጉሊኝ
መሻ
ሁላችው ማሻአላህ። ነው ግን ናሽዳ ግን
ለመላው እስልምና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን አደረሳቹ ብያለው መልካም አውዳመት ይሁንላቹ 👌
😍😍😍😍👈👈👈
እንኳን አብሮ አደራሰን
♥♥♥
ሀይማኖት የድንግል ልጅ
ሀይድየ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ ምትፈልገው ደርጃ አላህ ያድርስህ ኡስታዝየ አቡ ሀይደር እንኩዋን ደስ ያለክ
የኡዝታዝ አቡ ሀይደረ ልጅ ነው እንደ
@@አሚናስደተኛዋ አወ ልጁ ነው
Amin
አይሻዬ የኔ ቆጆ እንኳን አብሮ አደረሰን እሰይ እድግ በይልኝ
እሚን
ነፂ እናመሰግናለን አንተ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነክ ልጆቹን ራሱ በስስት ስታየቸው ነበረ
የአቡ ሀይደር ልጅ ሆነህ ድሮስ ጎበዝ ላትሆን ነው አላህ ያሳድጋችሁ ውዶቸ
የኔ ማር የአቡሀይደርልጅነውዴ
የትኛው ነው ያቡሀይደር ልጅ
ሱረቱል ሙደሲር የቀራው የውዱ ኡስታዛችን ልጅ እንደሆነ ነው የሰማሁት
መሽ አላህ የኡስታዝ ልጅ ነውደ?
@@elhamkbret7198 ማሻአላህ. ደስ ሲሉ አላህ ያሳድጋቸው
እነ ሀይደር ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ነሽዳ ከመማር ይልቅ በላጩ ቁርአን መቅራት ነው ለሁላችንም አላህ ያግራልን ኢድ ሙባረክ እህት ወንድሞች ebs እናመሰግናለን
😘😘😘😘😘
እቺን ምርጥ ሃገር ኢትዮጵያ ክርስቲያኑም ሙስሊሙም በፍቅር የኖርባት ገና የሚኖርባ ቅድስት ሃገራችን ለማክፍፍል ለማጣላት የምትሮጡ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ሙስሊም ወገኖቻችን እንኴን አደርሳችሁ
እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሠግናለን
እንኳን አብሮ አደረሰን አሚን አገራቺን ሰላም ያብዛልን ያርብ
@@ማርየአባቴንናፍቂ አላህ ያሳዲጋችሁ የኔማሮ ነጻነት እድሜን ጤና
የኔ ማሮች እኳን አብሮ አደረሰን ስታምሩ ማሻ አላህ ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እኳን አደረሳችሁ
ቁረአን ሂፍዝ የምቀሩት እነ ሀይደር ቀጥሉበት የኔ ማሮች እናተም ነሽዳውን ተውት እና ቂረአትን ቅሩ😘😘
እኔም ነሽዳ አሎድም
ሠህ
በትክክል
ሣህ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳ ለአረፋ በአል አደረሳችሁ
💚
ዒድ ሙባረክ! 💚💛❤ ለኢትዮጵያችን ለሰላማችንለፍቅራችን ዱአ አርጉልን የመጣብን የዘመኑ ሰይጣን ብሄርተኝነትን ስገዱበት በፀሎት አባሩልን 😉 እንኩዋን አደረሳቹ ዘረኝነት ጥንብ ናትአርቀህ ጣላት ይላቹሀል ተዋህዶው ወድማቹ
ኢንሻአላህዘረኝነትይጠፋልእናመሰግናለንወንድሜ
Beteseb enhun
መላው የእስልምና ተከታይ እንኳን ለዒደል አል አደሀ / አረፍ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እድግ በሉ አላህ ካሰባችሁበት ያድርሳችሁ "" ማሻአላህ ናችሁ አናሻ ማሻአላህ ተባረክ አላህ መሪም መስኡድን ይመስልል ድምፅሽ
መሻአላህ ቁራአን የቀራው ልጂ ኢማኑ እራሱ የርቢ እንዲህ አይነት ልጂ ወፍ ቀኝ
የኡስታዝ አቡ ሀይደር ልጅ ነው እኮ
እኔ መች እውቄ የእሱታዝ ልጂ ሆኖ ነው
የማንልጅነውና
አሚሚሚን
አይሾ ዬኔ ሁቢ ልጆቼን ሁሉ ምናለ እንዳች አላህ ቢወፍቀኝ ያርህመራሂሚ ቢራህመትክ
በአለም ላይ የምትገኙ ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንኳን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ በአሉ የሰላም የፍቅር ሙስሊም ፍትህ የሚገኝበት ያድርግልን
የኔ ሀይደር ጉሩፕ ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ የኔ አኢሻ ጉሩፕ ነሺዳ ወላሂ ምንም አይጠቅማቹም የአሏህ ቃል ቁርዓን ሀፊዝ ያርጋቹ ያረብ እድግ በሉ ሲቀሩ እዴት እዳስቀኑኝ 💚💚💚
ትክክል የሃይደርቤተሰቦች አላሁአክበር አላህ ያሳድጋቸው ባለነሽዳዎቹአላህ ሂድያይሰጣቸው
@@زهرايمام አሚንንን
እንኳን ለእስልምና እምነት ተካታይ በሰላም አደረሳችሁ መልካም ባአል ተመኘውላችሁ ።አንድ ስንሆን ሲያምርብን ምርጥ እንደምየ አገሬ ያለ አገር እግር እስኪነቃ ቢሄድም አይገኝም ለሁሉም ክብር ያላት ሁሉንም አቻችላ በእኩል የምታኖር ፈጣሪ አገርስችን ሰላም ያድርግልን እንዲህ በመተሳሰብ በመከባበር በፍቅር ለሞኖር ያብቃን
እናመሰግናለን ማሬ
አሚንንንንንን
አሚን ያረብ እናመሰግናለን
አሚንንንን ማሬ ያርግልን
እናመሠግናለን
ያረብ ቁረአን ያግራልሸ በሉኝ💔💔💔
የገረመኝ ነገር ነሺዳ ት/ቤት ብሎ የከፈተው ሰው ነው በልጆቹ ሂወት ለምን ይጫወታል አላህ ሂዳያ ሰቶህ ቁርአን የምታስቀራቸው ያርግህ
ደስ ብሎኛል እስላም ወገኖቼ እንኳን ለ1440ኛው ለኢድ አል ኣድሐ ኣረፋ በሰላም ኣደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ ብያለው@ስፕስክራይብ @ኣርጉኝ በኢዳቹ ቀን
ለመላው የእስልምና ተከታይዎች እንኳን ለ 1440ኛው የአረፋ በአል አደረሳቹ መልካም በአል ይሁንላቹ
እንኮን አብሮ አዳረሰን
ለመላዉ ለሙሰሊም እምነት ተከታዮች ለኢደል አደሀ እንኳን በሰላም አደረሳቹ
የቁርን ቀሪዎች ማሻላህ አላህ ይጨምርላቹ እድግ በሉልኝ ማሮቼ
መሻላህአላህይሣድጋችሁማሮች
አላህ የኸዲኩም ዑሰታዝ እድሪስ ልጆቹን ቁርሀን ያቅሯቸው እባከወ ለአላህ ብለው
ደብሮኛል እያለቀስኩ ነው ዘንድሮ ኢድን ሳኡድ እውላለሁ ብየ አላሰብኩም ነበር የአላህ ፍቃድ ሆነና ለሰባተኛ ጊዜ እዚሁ እያከበርኩ ነው እንኳን አደረሳችሁ ኡመተል ሙሀመድ
Enami liki endace nge walllhye ufffff
እኔም እዳችው እያለቀስኩ ነው
Abshri ena.iden..la.15.amate.arabgre.asalfeku.insshallh.lmiktelaw.agra
እኮንአብሮአደረሰንእህቴዋአብሽሪ እኔም አላልኩም ነበርውዴ ግንምንታርጊውአለሽ
አብሺሪ ማማዬ
ኢድ ሙባረክ ውዶች ነፂ ምርጥ እናመስግናለን
ኒፂ ተባረክ እኳን አብሮ አደረሠን ታዳጊዎቹ እደጉ ተመደጉ ዘረኚነት 2012እዳይራመድ እዝሁ ተረት ሁኖ ይቅር
አብሮ አደረሰን ሣይሆን አመሠግናለሁ
Amiiiiiiìiiine yarbe
አሚንንንንን ያረብ
❤
እውነትሸንነው፣ሀይማኖት፣የፈለገውንመያዝይችላል፣የሰውእምነት፣ሳያንቋሸሹ፣ዘረኝነትን፣አላህ፣ያጥፋልን
ማሻአላህ ያገሬ ጀግኖች አርታስቲችን ስወድህ አንተሕ ያለህበት ቦታ ሳቅ እና ደስታ ብቻ ነው እልህ ይጠብቅህ
አይሻ አላህ ያሳድግሽ ማሻአላህ ሱረቱል ረህማን የምወደው አንቀፅ ነው
Shess so cute
እሏህ ያሳድጋችሁ ማሮች ለመላው የእስልምና ተከታወችበሙሉ እኳን 1440 ለኢደን አድሀ በሰላም አደረሳችሁ
እደጉ ተመደጉ አንድነታችን ኢትዮጵያዊ ነታችን ተዋዶ ተሥማምቶ የሚኖርባት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ነፃነት ስለእውነት መልካም ሰው ነህ አከብርሁለሁ ኢትዮጵያ ሀገሬ ክፉሽን ያርቅልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
የኛ የኢስላም እቁዎች አላህ ለኢስላም የምትጠቅሙ ያድርጋችሁ ደስ ትላላችሁ
ዛሬነው ማየው ማሻአላህ የኡስታዝ አቡሀይደርን ልጅስላየሁትደስብሎኛል ማሻላህ ደስሚሉልጆች አላህ ያሳድጋቹ
الله يحفظكم ربي يكثر امثالكم جميعا تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال كل عام وانتم بالف خير 👏👏💚💛💛
ሀይዴርዬ የኔ ማር ማሻ አሏህ እዳባትህ በንፅፅር እዴምትተካ ተስፋ አዴርጋለሁ
የኡስታዝ ሶድቅ ሙሀመድ ልጅ ነው ደ ? ?
@@thurayamajaz7095 አዎ
ውድየኢስላም ልጁች እንኮን አደርሳችሁ
ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላሉ አላህ ያሳድጋቹህ ለኛም እውቀት ይጨምርልን ኢሽአላህ ልጂ ስወልድ የአፍ መፍቻ የማደርግለት ቁርአን ነው አላህ ለዛ ያብቃን ሁላችንም
እኳን ሙስሊም አደረከኝ አላህ እዋ ❤❤❤ላቅ የለምስጋና እና ክብር የገባህ 🌷
ወይኔ ሲያምሩ እፃናቶች እዴዉ ህፃን ሁነን በቀረን ይሻላል እደነዚህ ህፃናቶች አደበታችን ክፉ ቃል ሳይወጣን እንኖር ነበር
ቢሆን ጥሩ ነበር አይ
ለመላው የእስልምና ተከታዪች እንኴን ለኢድአል አረፍ በአል በሰላም አደረሰችሁ
Mashallah የውድ ኡስታዛችን የሀቡ ሀይደር ልጅ እንደ ሀባቱ ጀግና
ነውደ
@@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ አዎ የመጀመሪያ ልጁ
አስለን ሁለም አድ አይነት ናቸው ሀይደር ጋር ያሉት ማሻአላህ
@@kfkfjdixndj9300 አወን ማሻ አላህ አላህ ያሳድጋቸው
ማሻ አላህ ይደግልን የሁላችንም ነው
ሀቢቢ ሀይደር ሳዲቅ (የኡስታዝ አቡ ሀይደር ልጅ )እስከዛሬ በስም ብቻ ነበር የምናዉቅህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በዛ ላይ አል አፊያ ነዉ የምትማረዉ ምናለ እኔ እዛ እሰራ በነበረበት ሰአት ብትኖር ብዬ ተመኘሁ
የአለህ አለህ ከበሌም በሰለም የገነኜን እንሻላህ በቅሪብ መንገናኜዉ አላህ ሰለሐ የሆኑ ሊጆቼ እንድወፍቃኝ ለኡማ የምጣቅም ወለጆቼ የምየከብሩ ልጆች እንድ ወፍቃኝ ድዓ አድሪጉሊኝ
ማሻአላህ ተባረክ ረህማን አላህ ይጨምርላችሁ ታዳጊዎች እንዃን 1440 አረፋ ባአል በሰላም አደረሳችሁ ኩልአምቱ ቢልኸይር
የነ ሀይደር ግሩፕ ማሻዓላህ አለይኩም አላህ እውቀትን ይጨምርላችሁ
ውድ የተከበራችሁ እህት ወንድሞቸ እንኳን ለ1440ኛ የኢደል አልአድሀ በአል በሰላም አደረሳችሁ ኢደል ሙባረክ አለይና ወአለይኩም ተቀበሏለሰህ ሚና ወሚንኩም ሷሊኸልአዕማን ብያለሁ ለዚህ ያደረሰን አላህ ሱበሀንሁ ታአላ አልሀምዱሊላህ
ለመላው የኢስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ እኳን ለአረፉ በአል በሠላም አደረሳችሁ ኩሉ ሠና አቱም ጠይቢን ማሻአላህ ደስ ሲሉ አላህ የኔንም ልጆች ሀፊዚ ያርግልኝ
ማሻአላህ የእነ ሀይደር ግሩፕ አድናቂ ነኝ አላህ ይጨምርላቹ ጋዜጠኛ ስወደው
አቡ ሀይደረ ልጅ ዋው የኡስታዝ ሳድቅ ልጅ
Aselam und, ehite bedenb semtesh kehone, ye liju Sim newenji HAYDER. De sadiq lij ayidelem. Madamet weym manbeb yimedibin ebakachihu
ሀይደር ያቡ ሀይደር ልጅ ነውደ ማሻአላህ
@@ፋፊየነኢማእናትየብዱየእህ አወ
@@semiraabdu5732 ምን ማለት ነው እሷኮ አባቱ ሳድቅ ልጁ. ሀይደር. ነው ያለችው.
እድሜ ለአብይ አህመድ አልሀምዱሊላህ ሳንሞት ይሄን አየን አላህ ምስጋና ይገባው
ምን አገባው አብይ 😂😂😂
ብርቅ ነውዴ
ወይ ኢትዬጵያዊነት ስናምር ልዬነታችን ልዬ ውበታችን ሀገሬ በሰላም ውለሽ በሰላም እድሪሊኝ
አሠለቀሰኝ ወላሂ ሡራዉ በጣም የምወደዉ ሡራ ነዉ ያረብ ቁራን ላሰተነተነዉ እኮ በጣም ፈቅር ይጨምራል ኡፏፏ አላህ ይሐፈዝክ የኡምሪ
ማሻአላህ ተባረከላህ ሁላችሁንም አላህ ይህፈዛችሁ አላህ ቤተሰቦቻችሁ ይጨምርላቸው በዚህ እድሜ ይሄን ካወቃችሁ እያደጋችሁ ኡማውን እንምጠቅሙ አልጠራጠርም የጀግናየ የኡስታዝ ሳዲቅ ልጅ አላህ ይጠብቅህ እንዳባታህ ጥይት ነህ ልጆቼን እንደናንተ አላህ ያድርግልን ነፂ ሀይደር የቀራውን የመጨረሻውን አያ ትርጉሙን ብታቅ እንኳን ዛሬ ዘላለምም አታጨበጭብም ነበረ ለማንኛውም እናመሰግናለን ኢቢኤሶች
ሀይደር ያወራውን ያክል እኔ አላቅም ወላሂ አላህ ያሳድጋችሁ
መድርሳው ምርጥነው አል አፍያ
Lik nesh ene rasu garamany damo liju batam yamral
የጀግና ልጁ ነው እኮ የኡስታዛ አቡ ሀይደር
Tg Tg amiin amiin
@@fatumayimam5133 አባቱ ሀይደር ልጂ ሀይደር ናቸው እደ እ
ለመላው እሲልምና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ
እንኳን አደረሳቹ ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች እና ለ ፖሮግራሙ አዘጋጆች 🙏🙏🙏🙏
ኢድ ሙባረክ ውድ የኢስላም ልጆች ማሻ አላህ እንድህ ነው ልጅ አስተዳደግ በተለይ ቁርአን የሚቀሩት ነፂ ምርጥ ሰው አድናቂህ ነኝ።
ነሽዳ ከማስተማር ቁርዓአንን ማስተማር ያለውን ልዩነት ከነዚህ ልጆች አይተን እንማር
ሳህ
ትክክል
እንኮን አደረሳችዉ የእስልምና እምነት ተከታይወች በጣም ታምራላችዉ እደጉ ተመደጉ እዉነት ኢትዮጵያዊ መሆን መታደልነዉ የሙስሊም የክረስትያን ባአል ሲከበረ በቃ ሁሉም ነገረ ደስ ይላል
ሲያወሩ አንጀት ይበላሉ:: ተባረኩ🙏 እንዲህ ለምስኪን ወንድምና እህቶቻችን ጥሩ ነገሮችን አስተምረን እንለፍ::
ማሻአላህ እደጉ የኔማሮች እኮን አደረሳችሁ ውድ የሙስሊም እምነት ተከታይወች በሙሉ
Love the program!! Thanks❤🤗
ሃያቲ ሀይደር ሷዲቅ አላህ ያሳድግህ የወደፊቱ የዲን አርበኛ ማን ወልዶ ማን አሳደገህ ጀግናችን ኡስታዙና እኮ ነው ማሻ አላህ ወላሂ ሳየው እንባ ተናነቀኝ ለምን እንደሆነ ባላውቅም አላህ ለዲን ጠቃሚ ያድርግህ ለኔም እንደ አንተ አይነቱ ልጅ ይወፍቀኝ ያረብ
ሀይደር ማሻ አላህ ልክ እንደ አባቱ ጀግና አላህ ያሳድግህ
@امام الحبشي አዎን
ውድ የኢሥላም ልጆቸ እንካን አደረሣቸሁ ማነው እደኔ ተደብሮ የዋለ ውይይ ሣለቅሥ ነው የዋልኩት ከምር😢😢በአል በሠው ሀገረ ወገኖቸ 😢😢😢😢😢
ሌሽ ሁቢ አብሽሪ አትከፊ ሁሉም ያልፋል ኢንሻ አላህ
ለመላው ሙስሊም ወንድም እህቶቼ እንኳን ለ1440ኛው ለኢደል አድሀ በአል በሰላም አደረሳቹ ማሻ አላህ እነሀይደር ድምፃቸው ሲያምር በአላህ
ሀቢቢ የኝ ጀግና አላህ ያስድግህ እንኮን አብሮ አደረሰን የኔ ወንድም እደግልኝ ማሻ አላህ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ልጆች እደጉ ለኡማው የምጠቅሙ ያድርጋችሁ ያረቢ ከሴትም ከወንድም ልጆችን ወፍ ቀኝ ልጆቼን ለኡማው የሚጠቅሙ አድርጋቸው
የኡስታዝ አቡ ሀይደር ልጅ የጀግና ልጅ ጀግና ሀይድር 👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ሀይደር ሰዲቅ ነው ስሙ የኡስታዝ ልጅ ነው እንዴ ሆ
ዘንድሮ በጣም ደስ አለኝ!! ሙስሊም ወንድሞቻችን በደስታ በእኩልነት ስላሳለፉ!!! ዶ/ር አብይ ሁሉን አይማኖት እኩል አደረገዉ
እድሜ ለ ዶክተር አብይ በፊትማ እንኳን ሙስሊሙን ሊያሳትፉ እያሳደዱ ነበር የሚያስሩን ብቻ አልሀምዱሊላ ያአላህ ሙስሊሙን በድኑ ጠንካራ አድርገው ያረብ
I miss you All Ethiopian
አብይ አይደለም አላህ ነው እስልምናን የሚጠብቀው የሚያስደስተው ኢንሻ አላ አላህ ሙስሊሞችን ይጠብቅ
*ውድ የኢስላም ልጆች ኢድ ሙባረክ እንኮን አደረሳችሁ እስኪ ኢድን እንደ እኔ በስደት እሚያሳልፍ ላይክ ይግጨኝ ኢንሻ አላህ የዛሬ አመት ከቤተሰቦቻችን ጋ አብረን በሀገራችን እምናከብር ያድርገን*
ሂክማ ነኝ እማ ስደቴ ላች ነው Muhammed Insah Allha
ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን ሀይደር የጀግና ኡስታዛችን ልጅ አላህ ይጨምርልህ
ማአሻ አላህ አላህ ያሳድጋችሁ አላችሁት ያድርሳችሁ ያረብ ትውልድ ተረካቢ ናችሁ ግባችሁን አላህ ያሳካው ነፂም ፈገግታህ ሁኔም ቢከፋኚኳ አንተን ስሰማ ደስ ይለኛል እስቃለሁ ኑርልን ቅን ሰው ነህ
ነጺ ፍልቅልቅ እንካን ደህና መጣህ ለሙስሊም ወገኖቻችን መልካም በዓል ይሁንላችሁ
ቤተሰብ መሆን ይፈልጋሉ? እንገዳውስ ወደ Channal ጎራ ይበሉና የደወል ምልክቷን ይጫኑ You want to be family? So come with our channel & billing the sign of Subscribe, Lke & Comment
@@merimayene3605 Thank you, so much
ለመላው እስልምና አምነት ተከታዮች በሙሉ በሰላም አደረሳችሁ። በመቀጠል ማሻአሏህ እድግ በሉ በጣም ስታምሩ አላህ ይጨምርላችሁ
ማሻ አላህ የኔ ውቦች አላህ ያሳድጋቹ ማሻ አላህ አለባበሳቹ እራሱ ደስ ሲል
ማሻአሏሕ ሐይደር።።የጀግናው።ኡስታዛችን።ብርቅየ።ልጂ።አሏሕ።ያሳዲግህ።ያረብ።አሏሕ።የበለጠ።ቅውቀት።ይጨምርልሕ።የአበሳ።ልጂ።አንበሳ።የሙሕር።ልጂ።ሙህር።ያአሏሕ።የኔንም።ልጂ።እደሀይደር።አዲርግልኝ።ያረብ።አሚን።
አይ ነሽዳ እሡን ከምታስተምሩ ቁረዓን አስቀሯቸዉ ህፃኖቹን አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ
ማሻ አላህ እድግ በሉ ሀይደር ሳዲቅ የዛሬ አራት አመት በድምፅህ ነበር የሰማውህ ዘሬ በአከል አየሁ እድግ በሉ ነገ ፍሬዎች የዛሬ አበባዎች
የዛሬ አራትአመት ሆነውደ እኔም ሰምቸው ያረቢሳድቅንቶለአሳድገው እያልኩዱአ አደርኩ ምኞቱ ማሻአላህ ሳድግ እደኻሊድቢንወሊድመሆንእፈልጋለሀሲል አላህ ያሳድገው
ማሽ አላህ ሀይደር አላህ ያሣድግህ እንደአንተ ያለውን ልጆች አላህ ይወፍቀን ያረብ
ከወለዲኩ ገና አንዲ ወሬ ዛሬ። የአላህ ልጀን ሷሊህ አርግልኝ
ማሻ አላህ እንኮን ድስ አለሽ እህት አላህ ሶሊህ የኢስላም ተቆርቆሪ ያርግልሽ
ማሻ አለሀ
ልጅሽን አለህ ያሰድግሽ የሙስልም እህቴ
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሽ
አላህ ያሣድግልሽ አላህ የሚወደው ልጅ ያርግልሽ
*እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ለሙስሊሞች ትልቅ ክብር አልኝ እንኳን አድርሳችሁ ሙሲሌም እምነት ተክታዪች በሙሎ በዓሎ የስላም ይሁንላችሁ ለአምቱ እናንተንም እኛንም በስላም ያድርስን አላህ አሜንث🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹!*
Enqon abro adresn
Alah yakbrlng Enama enwedshalen
አሚንያኡምሪ👆👍👍
እንኩዋን አብሮ አደረሰን ማማየ እናመሰግናለን አላህ ያክብርልን
@@rhmetahmed6147 ውዴ በፍቃደኝነት ብቻ ሠብስክራይብ አርጊኝ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ☀️ ☀️ ☀️ ☀️ ☀️ በዓሉ የሰላም የደስታ ይሁን 🌹
አሚን
እኳንአብሮአደረሠንማር
😘😘😘💋💋💋❤
አሚን እህት
@robbi rob 😘😘😘😘
@@zinetuyimerhassen7042 😘😘
ሙስሊሞች ታማኝና ቅን ሰዎች ናቸው ለዚያ ወዳቸዋሉ በአለችሁ የኛም የአርቶዶክሶች ነው እንኳን አደረሳችሁ ልንባል ይገባል
ሳላመሰግንህ አላልፍም እኖዳችኋለን እናንተንም
አይሻ የተመቸችው ላይክ
ማሻ አላህ
ማሻአላህ
የኔ ልዩ
ማሻአላህ አላህያሳድጋችሁ
ማሻአላህ የኔ ቅመም እድግ በይልኝ
እኔ ኦክቶዶክስ ነኝ ለሙስልሞች ትልቅ ክብር አለኝ እንኳን አደረሳችሁ የሙስሊም ተከታዮች በሙሉ በእውነት ደስ ስትሉ ፈጣር የልባችሁን ይፈፅምላሽሁ❤❤❤❤❤
damrnyi yene widdi
እንኳን አደረሣችሁ የሀቢበና ሙሀመድ ሠ አ ወ ኡመቶች በስደት ያላችሁ ከልቤ ሠላም ብያለሁ ሙስሊም ክሪስቲያኑ አላህ ለአገራችን ያብቃን ኢትዮ ለዘላለም ትኑር
አሚን ሀያቲ
እኳንአብሮአደረሰን
አሚን
አሚን ያርብ እኳን አብሮአደረሠን
አሚን
የነሀይደር አድናቂ ነኝ የኡስታዛችን ልጅ ሀቢቢ አሏህ ያሳድግህ♥
Ñéímá ነኝ የኮሚቴው
አላህያሳድግልንምርጥልጅነውማሻአላህ
የኡስታዝ ልጅ አይደለም ምን ነካሽ ሀይደር ሳዲቅ ነው ስሙ
@@solihabesha722ኡስዝታዝ አቡ ሀይደርኮ ዋና ስሙ ዷዲቅ ሙሀመድ ነው ልጁ ሀይደር ሷዲቅ ነው ስሙ
አይሻን እና ሀይድር እሚመሰለ ልጅ አላህ እንድውፍቅኝ ምኞቴነው
አሚን አሏሁመ አሚን
Alahumi amen
እኔስ ሀይደርን የመሰለ ወንድ ልጅ
የኔም ምኞቴ ነው አላህ ይወፍቅሽ ውዴ ለሁላችንም
አላህ ይስጥሽ
እግዚአብሔር ፍቅራችንን ያብዛው እንኳን አደረሰቹ ውዶቼ እድ ሙባረክ
ያባቱ ተከተይ ሀይደር ጎበዝ ንግግሩ እራሱ ማሻአላህ ነው አላህ ያሳድጋችሁ
ማሻአላህ
የኡስታዝአቡ ሃይደር ልጅነው ደ አንድጊዜ በድናችንሪድዎ ቀረቦ ማንን መሆንተፈልጋልህሲባል ኻሊድቢን ወሊድን አለ የኔወድም አላህ ያሳድግህ በጣም የሚያኮሩልጆች አላህ ያሳድጋቸው ያረብ
የማነውልጅ
@@zuzu3561 የ ኡስታዝ አቡ ሀይደር ወይም ሶድቅ መሀመድ
@@ሀዉለትሀበሻዊት ደስ ስትሉ
ቁረአን ለቀራችው ልጅ አላህ ይጠምርልሽ ሀቢበቲ ማሻአላህ አለይኪ
፣መሻአላእድግበሉ
ሀይደርና ጎደኞቹ❤️🥰ጎበዝ እጅግ በጣምአላህ ያሳድጋቹ unlike ያደረጋቹት ቅናታቹን ንደታቹን አሳያቹን ተቃጠሉ እስልምና በህፃናቶቻችን ይስርፃል ቁረአንን ማጥፋት አይቻልም በህፃናት አእምሮ ተፅፏል🤷♀️
ኩራቴ ኢትዮጵያዊነት የኡስታዝ ልጅ ነው ?አላወኩትም ነበር
endezih aynat ya hetsan commentochen bntawesa??
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
chat.whatsapp.com/JbzqveiAqaRCHmiex1rlXI
ኸይረ ፈላጊወች በሙሉ
ይህ መስጅድ የሚሰራበት ወሎ በቁ 19ኝ ገጠራማ አጫራ የሚባል አካባቢ የሚገኝ ነው
ኢሻአላህ በጥሪሩ ኒያ ከሰራን አጅረ አለን
የአካባቢው ሰወች በሽረክና እና በቢዳአ ላይ ናቸው እና ይህን መስጅድ በመስራት እንታደጋቸው
▶ኑ ወደ ኸይረ ስራ ለነገ ስቃችን እንያዝ
የተከበረውን የአላህን ቤት በጋራ እንስራ
ለሌሎች ሸረ እናድረግ የኸይረ ስራ ትንሽ የለው
ይህን በመጫን ወደ እንግዳ መቀበያው ይግቡ
👍👍👍
ደምሩኘ
አቦ የሀገሬ ሰው እንደት ደስስስስ እንደሚል የእውነት የክርስትና እምነት ተከታዮች የምትሰጡት ኮመንት እንደት ደስ እንደሚልና እንደት ልብን በፍቅር እንደሚያሰጥም አጠይቁኝ እስከ አለም ፍፃሜ እንዳማረብን በፍቅር የምንኖር ያድርገን አሚን
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኩዋን አደረሳችሁ 🙏እድ ሙባርክ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏
Thank you, so much
💚💛❤️
እካን አብሮ አደረሰን እህቴ አማንንንንን
damrnyi 🙏
😍😍😍😍😍😍
በውጭም በውስጥም ላላችሁ እህት ወንድሞቸ እንኳን ለአረፋ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ
በአሉን በሰላም በደስታ ብፍቅር ሰወችን በመርዳት በመተሳሰብ እንድታሳልፉት ፈጣሪ ይርዳችሁ
አሜን
አሚን👆👍💚💛❤
Yohannes Bishaw Amen
አሚንንንንን
አሜንንንንንንንን
ኢድ አል አረፋ ብያለሁ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ለኛ ደሞ መልካም እለተ ሰንበት
ስንዋደድ ያምርብናል 💚💛❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏😘😘😘
😘😘😘😘😘👈
@@እሙየየነቴነፍቂ ውዴ በፍቃደኝነት ብቻ ሠብስክራይብ አርጊኝ
❤❤❤❤😍😍😍😍😍
ማሻ አላህ የአቡ ሀይድር ልጆችን የወደደ ላይክ ግጩኝ!!
መሸአላ አለሀ ይጨምርለቹ የሰድገቹሁም ውድ ለነጌ ብርሀኖች
ውድ ተመልከቾች ሱራቱል ራሀመን የቀራቹሁን ልጅ የወዳዳቹ ለይክ ግጩኝ እንዳ እሷ አይነት ልጅ እንዲ ሰጤኝም ዱአ አደርጉሊኝ
መሻ
ሁላችው ማሻአላህ። ነው ግን ናሽዳ ግን
ለመላው እስልምና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን አደረሳቹ ብያለው መልካም አውዳመት ይሁንላቹ 👌
😍😍😍😍👈👈👈
እንኳን አብሮ አደራሰን
Thank you, so much
♥♥♥
ሀይማኖት የድንግል ልጅ
ሀይድየ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ ምትፈልገው ደርጃ አላህ ያድርስህ ኡስታዝየ አቡ ሀይደር እንኩዋን ደስ ያለክ
የኡዝታዝ አቡ ሀይደረ ልጅ ነው እንደ
@@አሚናስደተኛዋ አወ ልጁ ነው
Amin
አይሻዬ የኔ ቆጆ እንኳን አብሮ አደረሰን እሰይ እድግ በይልኝ
እሚን
ነፂ እናመሰግናለን አንተ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነክ ልጆቹን ራሱ በስስት ስታየቸው ነበረ
የአቡ ሀይደር ልጅ ሆነህ ድሮስ ጎበዝ ላትሆን ነው አላህ ያሳድጋችሁ ውዶቸ
የኔ ማር የአቡሀይደርልጅነውዴ
የትኛው ነው ያቡሀይደር ልጅ
ሱረቱል ሙደሲር የቀራው የውዱ ኡስታዛችን ልጅ እንደሆነ ነው የሰማሁት
መሽ አላህ የኡስታዝ ልጅ ነውደ?
@@elhamkbret7198 ማሻአላህ. ደስ ሲሉ አላህ ያሳድጋቸው
እነ ሀይደር ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ነሽዳ ከመማር ይልቅ በላጩ ቁርአን መቅራት ነው ለሁላችንም አላህ ያግራልን ኢድ ሙባረክ እህት ወንድሞች ebs እናመሰግናለን
😘😘😘😘😘
እቺን ምርጥ ሃገር ኢትዮጵያ ክርስቲያኑም ሙስሊሙም በፍቅር የኖርባት ገና የሚኖርባ ቅድስት ሃገራችን ለማክፍፍል ለማጣላት የምትሮጡ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ሙስሊም ወገኖቻችን እንኴን አደርሳችሁ
እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሠግናለን
እንኳን አብሮ አደረሰን አሚን አገራቺን ሰላም ያብዛልን ያርብ
@@ማርየአባቴንናፍቂ አላህ ያሳዲጋችሁ የኔማሮ ነጻነት እድሜን ጤና
የኔ ማሮች እኳን አብሮ አደረሰን ስታምሩ ማሻ አላህ ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እኳን አደረሳችሁ
ቁረአን ሂፍዝ የምቀሩት እነ ሀይደር ቀጥሉበት የኔ ማሮች እናተም ነሽዳውን ተውት እና ቂረአትን ቅሩ😘😘
እኔም ነሽዳ አሎድም
ሠህ
በትክክል
damrnyi yene widdi
ሣህ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳ ለአረፋ በአል አደረሳችሁ
💚
ዒድ ሙባረክ! 💚💛❤ ለኢትዮጵያችን ለሰላማችንለፍቅራችን ዱአ አርጉልን የመጣብን የዘመኑ ሰይጣን ብሄርተኝነትን ስገዱበት በፀሎት አባሩልን 😉 እንኩዋን አደረሳቹ
ዘረኝነት ጥንብ ናት
አርቀህ ጣላት
ይላቹሀል ተዋህዶው ወድማቹ
ኢንሻአላህዘረኝነትይጠፋልእናመሰግናለንወንድሜ
Beteseb enhun
መላው የእስልምና ተከታይ እንኳን ለዒደል አል አደሀ / አረፍ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
እድግ በሉ አላህ ካሰባችሁበት ያድርሳችሁ
"" ማሻአላህ ናችሁ አናሻ ማሻአላህ ተባረክ አላህ መሪም መስኡድን ይመስልል ድምፅሽ
መሻአላህ ቁራአን የቀራው ልጂ ኢማኑ እራሱ የርቢ እንዲህ አይነት ልጂ ወፍ ቀኝ
የኡስታዝ አቡ ሀይደር ልጅ ነው እኮ
እኔ መች እውቄ የእሱታዝ ልጂ ሆኖ ነው
አሚን
የማንልጅነውና
አሚሚሚን
አይሾ ዬኔ ሁቢ ልጆቼን ሁሉ ምናለ እንዳች አላህ ቢወፍቀኝ ያርህመራሂሚ ቢራህመትክ
በአለም ላይ የምትገኙ ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንኳን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ በአሉ የሰላም የፍቅር ሙስሊም ፍትህ የሚገኝበት ያድርግልን
የኔ ሀይደር ጉሩፕ ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ የኔ አኢሻ ጉሩፕ ነሺዳ ወላሂ ምንም አይጠቅማቹም የአሏህ ቃል ቁርዓን ሀፊዝ ያርጋቹ ያረብ እድግ በሉ ሲቀሩ እዴት እዳስቀኑኝ 💚💚💚
ትክክል የሃይደርቤተሰቦች አላሁአክበር አላህ ያሳድጋቸው ባለነሽዳዎቹአላህ ሂድያይሰጣቸው
@@زهرايمام አሚንንን
እንኳን ለእስልምና እምነት ተካታይ በሰላም አደረሳችሁ መልካም ባአል ተመኘውላችሁ ።አንድ ስንሆን ሲያምርብን ምርጥ እንደምየ አገሬ ያለ አገር እግር እስኪነቃ ቢሄድም አይገኝም ለሁሉም ክብር ያላት ሁሉንም አቻችላ በእኩል የምታኖር ፈጣሪ አገርስችን ሰላም ያድርግልን እንዲህ በመተሳሰብ በመከባበር በፍቅር ለሞኖር ያብቃን
እናመሰግናለን ማሬ
አሚንንንንንን
አሚን ያረብ እናመሰግናለን
አሚንንንን ማሬ ያርግልን
እናመሠግናለን
ያረብ ቁረአን ያግራልሸ በሉኝ💔💔💔
የገረመኝ ነገር ነሺዳ ት/ቤት ብሎ የከፈተው ሰው ነው በልጆቹ ሂወት ለምን ይጫወታል አላህ ሂዳያ ሰቶህ ቁርአን የምታስቀራቸው ያርግህ
ደስ ብሎኛል እስላም ወገኖቼ እንኳን ለ1440ኛው ለኢድ አል ኣድሐ ኣረፋ በሰላም ኣደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ ብያለው
@ስፕስክራይብ @ኣርጉኝ በኢዳቹ ቀን
ለመላው የእስልምና ተከታይዎች እንኳን ለ 1440ኛው የአረፋ በአል አደረሳቹ መልካም በአል ይሁንላቹ
እንኮን አብሮ አዳረሰን
ለመላዉ ለሙሰሊም እምነት ተከታዮች ለኢደል አደሀ እንኳን በሰላም አደረሳቹ
የቁርን ቀሪዎች ማሻላህ አላህ ይጨምርላቹ እድግ በሉልኝ ማሮቼ
መሻላህአላህይሣድጋችሁማሮች
አላህ የኸዲኩም ዑሰታዝ እድሪስ ልጆቹን ቁርሀን ያቅሯቸው እባከወ ለአላህ ብለው
ደብሮኛል እያለቀስኩ ነው ዘንድሮ ኢድን ሳኡድ እውላለሁ ብየ አላሰብኩም ነበር የአላህ ፍቃድ ሆነና ለሰባተኛ ጊዜ እዚሁ እያከበርኩ ነው እንኳን አደረሳችሁ ኡመተል ሙሀመድ
Enami liki endace nge walllhye ufffff
እኔም እዳችው እያለቀስኩ ነው
Abshri ena.iden..la.15.amate.arabgre.asalfeku.insshallh.lmiktelaw.agra
እኮንአብሮአደረሰን
እህቴዋ
አብሽሪ እኔም አላልኩም ነበርውዴ ግንምንታርጊውአለሽ
አብሺሪ ማማዬ
ኢድ ሙባረክ ውዶች ነፂ ምርጥ እናመስግናለን
ኒፂ ተባረክ እኳን አብሮ አደረሠን ታዳጊዎቹ እደጉ ተመደጉ
ዘረኚነት 2012እዳይራመድ እዝሁ ተረት ሁኖ ይቅር
አብሮ አደረሰን ሣይሆን አመሠግናለሁ
Amiiiiiiìiiine yarbe
አሚንንንንን ያረብ
❤
እውነትሸንነው፣ሀይማኖት፣የፈለገውንመያዝይችላል፣የሰውእምነት፣ሳያንቋሸሹ፣ዘረኝነትን፣አላህ፣ያጥፋልን
ማሻአላህ ያገሬ ጀግኖች አርታስቲችን ስወድህ አንተሕ ያለህበት ቦታ ሳቅ እና ደስታ ብቻ ነው እልህ ይጠብቅህ
አይሻ አላህ ያሳድግሽ ማሻአላህ ሱረቱል ረህማን የምወደው አንቀፅ ነው
Shess so cute
እሏህ ያሳድጋችሁ ማሮች ለመላው የእስልምና ተከታወችበሙሉ እኳን 1440 ለኢደን አድሀ በሰላም አደረሳችሁ
እደጉ ተመደጉ አንድነታችን ኢትዮጵያዊ ነታችን ተዋዶ ተሥማምቶ የሚኖርባት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ነፃነት ስለእውነት መልካም ሰው ነህ አከብርሁለሁ ኢትዮጵያ ሀገሬ ክፉሽን ያርቅልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
የኛ የኢስላም እቁዎች አላህ ለኢስላም የምትጠቅሙ ያድርጋችሁ ደስ ትላላችሁ
ዛሬነው ማየው ማሻአላህ የኡስታዝ አቡሀይደርን ልጅስላየሁትደስብሎኛል ማሻላህ ደስሚሉልጆች አላህ ያሳድጋቹ
الله يحفظكم ربي يكثر امثالكم جميعا
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال كل عام وانتم بالف خير 👏👏💚💛💛
ሀይዴርዬ የኔ ማር ማሻ አሏህ እዳባትህ በንፅፅር እዴምትተካ ተስፋ አዴርጋለሁ
የኡስታዝ ሶድቅ ሙሀመድ ልጅ ነው ደ ? ?
@@thurayamajaz7095 አዎ
ውድየኢስላም ልጁች እንኮን አደርሳችሁ
💚
ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላሉ አላህ ያሳድጋቹህ ለኛም እውቀት ይጨምርልን ኢሽአላህ ልጂ ስወልድ የአፍ መፍቻ የማደርግለት ቁርአን ነው አላህ ለዛ ያብቃን ሁላችንም
እኳን ሙስሊም አደረከኝ አላህ እዋ ❤❤❤ላቅ የለምስጋና እና ክብር የገባህ 🌷
ወይኔ ሲያምሩ እፃናቶች እዴዉ ህፃን ሁነን በቀረን ይሻላል እደነዚህ ህፃናቶች አደበታችን ክፉ ቃል ሳይወጣን እንኖር ነበር
ቢሆን ጥሩ ነበር አይ
ለመላው የእስልምና ተከታዪች እንኴን ለኢድአል አረፍ በአል በሰላም አደረሰችሁ
Mashallah የውድ ኡስታዛችን የሀቡ ሀይደር ልጅ እንደ ሀባቱ ጀግና
ነውደ
@@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ አዎ የመጀመሪያ ልጁ
አስለን ሁለም አድ አይነት ናቸው ሀይደር ጋር ያሉት ማሻአላህ
@@kfkfjdixndj9300 አወን ማሻ አላህ አላህ ያሳድጋቸው
ማሻ አላህ ይደግልን የሁላችንም ነው
ሀቢቢ ሀይደር ሳዲቅ (የኡስታዝ አቡ ሀይደር ልጅ )እስከዛሬ በስም ብቻ ነበር የምናዉቅህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
በዛ ላይ አል አፊያ ነዉ የምትማረዉ ምናለ እኔ እዛ እሰራ በነበረበት ሰአት ብትኖር ብዬ ተመኘሁ
የአለህ አለህ ከበሌም በሰለም የገነኜን እንሻላህ በቅሪብ መንገናኜዉ አላህ ሰለሐ የሆኑ ሊጆቼ እንድወፍቃኝ ለኡማ የምጣቅም ወለጆቼ የምየከብሩ ልጆች እንድ ወፍቃኝ ድዓ አድሪጉሊኝ
ማሻአላህ ተባረክ ረህማን አላህ ይጨምርላችሁ ታዳጊዎች እንዃን 1440 አረፋ ባአል በሰላም አደረሳችሁ ኩልአምቱ ቢልኸይር
የነ ሀይደር ግሩፕ ማሻዓላህ አለይኩም አላህ እውቀትን ይጨምርላችሁ
ውድ የተከበራችሁ እህት ወንድሞቸ እንኳን ለ1440ኛ የኢደል አልአድሀ በአል በሰላም አደረሳችሁ ኢደል ሙባረክ አለይና ወአለይኩም ተቀበሏለሰህ ሚና ወሚንኩም ሷሊኸልአዕማን ብያለሁ ለዚህ ያደረሰን አላህ ሱበሀንሁ ታአላ አልሀምዱሊላህ
ለመላው የኢስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ እኳን ለአረፉ በአል በሠላም አደረሳችሁ ኩሉ ሠና አቱም ጠይቢን ማሻአላህ ደስ ሲሉ አላህ የኔንም ልጆች ሀፊዚ ያርግልኝ
ማሻአላህ የእነ ሀይደር ግሩፕ አድናቂ ነኝ አላህ ይጨምርላቹ
ጋዜጠኛ ስወደው
አቡ ሀይደረ ልጅ ዋው የኡስታዝ ሳድቅ ልጅ
Aselam und, ehite bedenb semtesh kehone, ye liju Sim newenji HAYDER. De sadiq lij ayidelem. Madamet weym manbeb yimedibin ebakachihu
ሀይደር ያቡ ሀይደር ልጅ ነውደ ማሻአላህ
@@ፋፊየነኢማእናትየብዱየእህ አወ
@@semiraabdu5732 ምን ማለት ነው እሷኮ አባቱ ሳድቅ ልጁ. ሀይደር. ነው ያለችው.
እድሜ ለአብይ አህመድ አልሀምዱሊላህ ሳንሞት ይሄን አየን አላህ ምስጋና ይገባው
ምን አገባው አብይ 😂😂😂
ብርቅ ነውዴ
ወይ
ኢትዬጵያዊነት ስናምር
ልዬነታችን
ልዬ ውበታችን
ሀገሬ በሰላም ውለሽ
በሰላም እድሪሊኝ
ማሻአላህ
አሠለቀሰኝ ወላሂ ሡራዉ በጣም የምወደዉ ሡራ ነዉ ያረብ ቁራን ላሰተነተነዉ እኮ በጣም ፈቅር ይጨምራል ኡፏፏ አላህ ይሐፈዝክ የኡምሪ
ማሻአላህ ተባረከላህ ሁላችሁንም አላህ ይህፈዛችሁ አላህ ቤተሰቦቻችሁ ይጨምርላቸው በዚህ እድሜ ይሄን ካወቃችሁ እያደጋችሁ ኡማውን እንምጠቅሙ አልጠራጠርም የጀግናየ የኡስታዝ ሳዲቅ ልጅ አላህ ይጠብቅህ እንዳባታህ ጥይት ነህ ልጆቼን እንደናንተ አላህ ያድርግልን ነፂ ሀይደር የቀራውን የመጨረሻውን አያ ትርጉሙን ብታቅ እንኳን ዛሬ ዘላለምም አታጨበጭብም ነበረ ለማንኛውም እናመሰግናለን ኢቢኤሶች
ሀይደር ያወራውን ያክል እኔ አላቅም ወላሂ አላህ ያሳድጋችሁ
መድርሳው ምርጥነው አል አፍያ
Lik nesh ene rasu garamany damo liju batam yamral
የጀግና ልጁ ነው እኮ የኡስታዛ አቡ ሀይደር
Tg Tg amiin amiin
@@fatumayimam5133 አባቱ ሀይደር ልጂ ሀይደር ናቸው እደ እ
ለመላው እሲልምና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ
እንኳን አደረሳቹ ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች እና ለ ፖሮግራሙ አዘጋጆች 🙏🙏🙏🙏
ኢድ ሙባረክ ውድ የኢስላም ልጆች ማሻ አላህ እንድህ ነው ልጅ አስተዳደግ በተለይ ቁርአን የሚቀሩት ነፂ ምርጥ ሰው አድናቂህ ነኝ።
ነሽዳ ከማስተማር ቁርዓአንን ማስተማር ያለውን ልዩነት ከነዚህ ልጆች አይተን እንማር
ሳህ
ትክክል
እንኮን አደረሳችዉ የእስልምና እምነት ተከታይወች በጣም ታምራላችዉ እደጉ ተመደጉ እዉነት ኢትዮጵያዊ መሆን መታደልነዉ የሙስሊም የክረስትያን ባአል ሲከበረ በቃ ሁሉም ነገረ ደስ ይላል
ሲያወሩ አንጀት ይበላሉ::
ተባረኩ🙏 እንዲህ ለምስኪን ወንድምና እህቶቻችን ጥሩ ነገሮችን አስተምረን እንለፍ::
ማሻአላህ እደጉ የኔማሮች እኮን አደረሳችሁ ውድ የሙስሊም እምነት ተከታይወች በሙሉ
Love the program!! Thanks❤🤗
ሃያቲ ሀይደር ሷዲቅ አላህ ያሳድግህ የወደፊቱ የዲን አርበኛ ማን ወልዶ ማን አሳደገህ ጀግናችን ኡስታዙና እኮ ነው ማሻ አላህ ወላሂ ሳየው እንባ ተናነቀኝ ለምን እንደሆነ ባላውቅም አላህ ለዲን ጠቃሚ ያድርግህ ለኔም እንደ አንተ አይነቱ ልጅ ይወፍቀኝ ያረብ
ሀይደር ማሻ አላህ ልክ እንደ አባቱ ጀግና አላህ ያሳድግህ
@امام الحبشي አዎን
ውድ የኢሥላም ልጆቸ እንካን አደረሣቸሁ ማነው እደኔ ተደብሮ የዋለ ውይይ ሣለቅሥ ነው የዋልኩት ከምር😢😢በአል በሠው ሀገረ ወገኖቸ 😢😢😢😢😢
ሌሽ ሁቢ አብሽሪ አትከፊ ሁሉም ያልፋል ኢንሻ አላህ
ለመላው ሙስሊም ወንድም እህቶቼ እንኳን ለ1440ኛው ለኢደል አድሀ በአል በሰላም አደረሳቹ ማሻ አላህ እነሀይደር ድምፃቸው ሲያምር በአላህ
ሀቢቢ የኝ ጀግና አላህ ያስድግህ እንኮን አብሮ አደረሰን የኔ ወንድም እደግልኝ ማሻ አላህ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ልጆች እደጉ ለኡማው የምጠቅሙ ያድርጋችሁ
ያረቢ ከሴትም ከወንድም ልጆችን ወፍ ቀኝ ልጆቼን ለኡማው የሚጠቅሙ አድርጋቸው
የኡስታዝ አቡ ሀይደር ልጅ የጀግና ልጅ ጀግና ሀይድር 👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ሀይደር ሰዲቅ ነው ስሙ የኡስታዝ ልጅ ነው እንዴ ሆ
ዘንድሮ በጣም ደስ አለኝ!! ሙስሊም ወንድሞቻችን በደስታ በእኩልነት ስላሳለፉ!!! ዶ/ር አብይ ሁሉን አይማኖት እኩል አደረገዉ
እድሜ ለ ዶክተር አብይ በፊትማ እንኳን ሙስሊሙን ሊያሳትፉ እያሳደዱ ነበር የሚያስሩን ብቻ አልሀምዱሊላ ያአላህ ሙስሊሙን በድኑ ጠንካራ አድርገው ያረብ
I miss you All Ethiopian
አብይ አይደለም አላህ ነው እስልምናን የሚጠብቀው የሚያስደስተው ኢንሻ አላ አላህ ሙስሊሞችን ይጠብቅ
*ውድ የኢስላም ልጆች ኢድ ሙባረክ እንኮን አደረሳችሁ እስኪ ኢድን እንደ እኔ በስደት እሚያሳልፍ ላይክ ይግጨኝ ኢንሻ አላህ የዛሬ አመት ከቤተሰቦቻችን ጋ አብረን በሀገራችን እምናከብር ያድርገን*
ሂክማ ነኝ እማ ስደቴ ላች ነው Muhammed Insah Allha
ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን ሀይደር የጀግና ኡስታዛችን ልጅ አላህ ይጨምርልህ
ማአሻ አላህ አላህ ያሳድጋችሁ አላችሁት ያድርሳችሁ ያረብ ትውልድ ተረካቢ ናችሁ ግባችሁን አላህ ያሳካው ነፂም ፈገግታህ ሁኔም ቢከፋኚኳ አንተን ስሰማ ደስ ይለኛል እስቃለሁ ኑርልን ቅን ሰው ነህ
ነጺ ፍልቅልቅ እንካን ደህና መጣህ ለሙስሊም ወገኖቻችን መልካም በዓል ይሁንላችሁ
ቤተሰብ መሆን ይፈልጋሉ? እንገዳውስ ወደ Channal ጎራ ይበሉና የደወል ምልክቷን ይጫኑ You want to be family? So come with our channel & billing the sign of Subscribe, Lke & Comment
Thank you, so much
@@merimayene3605 Thank you, so much
💚
ለመላው እስልምና አምነት ተከታዮች በሙሉ በሰላም አደረሳችሁ። በመቀጠል ማሻአሏህ እድግ በሉ በጣም ስታምሩ አላህ ይጨምርላችሁ
ማሻ አላህ የኔ ውቦች አላህ ያሳድጋቹ ማሻ አላህ አለባበሳቹ እራሱ ደስ ሲል
ማሻአሏሕ ሐይደር።።የጀግናው።ኡስታዛችን።ብርቅየ።ልጂ።አሏሕ።ያሳዲግህ።ያረብ።አሏሕ።የበለጠ።ቅውቀት።ይጨምርልሕ።የአበሳ።ልጂ።አንበሳ።የሙሕር።ልጂ።ሙህር።ያአሏሕ።የኔንም።ልጂ።እደሀይደር።አዲርግልኝ።ያረብ።አሚን።
አይ ነሽዳ እሡን ከምታስተምሩ ቁረዓን አስቀሯቸዉ ህፃኖቹን አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ
ማሻ አላህ እድግ በሉ
ሀይደር ሳዲቅ የዛሬ አራት አመት በድምፅህ ነበር የሰማውህ ዘሬ በአከል አየሁ እድግ በሉ ነገ ፍሬዎች የዛሬ አበባዎች