#Etv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 янв 2025

Комментарии •

  • @ermiyasvlogs6046
    @ermiyasvlogs6046 2 месяца назад +22

    እግዚአብሔር ረድቶናል አሁንም ወደፊትም ይረዳናል ተባረኩ

  • @Muluneh-n8v
    @Muluneh-n8v 2 месяца назад +31

    DR.ABIY AHMED YOUR ARE HOLDING THE LOVE AND
    LIGHT OF ETHIOPIA

    • @abduawl3456
      @abduawl3456 2 месяца назад

      ክክክ ለሂትለርም እኮ ብዙ ከሰይጣን የባሱ ጭራቅ ደጋፊዎች ነበሩት።Like u😂😂😂😂ለነገሩ ኮሜንትህ ብርሃንና ጨለማ የተምታታብህ ሰው ትመስላለህ።ሆዳም!

    • @origintube8253
      @origintube8253 2 месяца назад

      ደነዝ ያለቀው ሰውስ?

  • @bahredinibrahim3486
    @bahredinibrahim3486 2 месяца назад +3

    እናመሰግናለን ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ❤❤❤

  • @user-Eth
    @user-Eth 2 месяца назад +8

    To my beloved Prime Minister Dr, Abiy thank you ❤️👏🏾👏🏾🇪🇹

  • @atube4056
    @atube4056 2 месяца назад +4

    ህልምህን አላህ ያሳካልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ታራፊክ
      @ታራፊክ 2 месяца назад

      በህልሚ የሰው መሬት ውይ የሊላ ኣገር ውረህ የመሳካ ህልም የለም አላህን አይውዲም ።

  • @tewodroszeleke1346
    @tewodroszeleke1346 2 месяца назад +17

    powerful it is very helpful thank you our dear pm

  • @CalebAbrhma
    @CalebAbrhma 2 месяца назад +9

    ዘመንህ ይለምልም ❤❤❤❤አብቹ ተባረክ❤❤❤❤

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ጀግናችን ❤❤❤❤

  • @gedetatesema4169
    @gedetatesema4169 2 месяца назад +2

    ረጅም እድሜ ይስጥልን።

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 2 месяца назад +11

    Stay blessed Dr Abiy 🙏 I trust God has a better plan for Ethiopia 🇪🇹

  • @Teddy-qn6op
    @Teddy-qn6op 2 месяца назад +3

    አብቹ ብልህ መሪ ብቻ ሳይሆን አስተማሪም መካሪም ነው 🇪🇹❤🇪🇹

  • @cherumeles3564
    @cherumeles3564 2 месяца назад +1

    ይመችህ ኑርልን።

  • @monifamoni5454
    @monifamoni5454 2 месяца назад +2

    Doctor Abiy Ahmed allah Yitebikeh 🤲

  • @mohammedebrahim5140
    @mohammedebrahim5140 2 месяца назад +1

    እናመሰግናለን !

  • @nakachewnegash2158
    @nakachewnegash2158 2 месяца назад +4

    Our Excellence PM:Keep it up.

  • @fekaduteferra4384
    @fekaduteferra4384 2 месяца назад +23

    እግዚአብሔር ልፋታችሁን ቆጥሮና ፍሬ ሰጥቶ የልፋታችሁን ፍሬ ለማየት ያብቃችሁ። እጅግ ወቅታዊ መረጃ ነው። ከ2ኛ ክፍል ጀምሮ ለተማሪዎች እንዲማሩ ቢደረግ ወያኔ ያጣመመውን ትውልድ የሚያቃና ይመስለኛል።

    • @TimarKifle
      @TimarKifle 2 месяца назад

      ትክክል 30ዓመት የተሰበከ እዝብ እንዲ መንቀል ነው

  • @lulit6020
    @lulit6020 2 месяца назад +3

    You are a true patriot!

  • @Asefaw-n2b
    @Asefaw-n2b 2 месяца назад +10

    እዉነተኛ መሪ አገራችን አግኘታለች ህዝባችን ግን አይኑም አይምሮዉም ታዉሮል ፈጣሪ ይርዳዉ።

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 2 месяца назад +2

    ❤GOD THE Almighty, BLESS ETHIOPIA 🇪🇹 🙏, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCE, AND THE PEOPLE ❤

  • @JustaThoughtUSA
    @JustaThoughtUSA 2 месяца назад +4

    Incredible 🎉🎉❤❤

  • @takelegaye3816
    @takelegaye3816 2 месяца назад +2

    Good man , great job , God bless you and your lovely country, go head.

  • @HamzaMohammed-o9f
    @HamzaMohammed-o9f 2 месяца назад +2

    Our hero ❤❤❤

  • @SamuelSeifu-k2j
    @SamuelSeifu-k2j 2 месяца назад +3

    This is great vision i have ever see

  • @yemigirma1019
    @yemigirma1019 2 месяца назад +2

    Dr.aby Zemench yibarek ❤

  • @DechasaLeta
    @DechasaLeta 2 месяца назад +2

    God bless you Dr & pm Of my beloved Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 A.A.A

  • @TimarKifle
    @TimarKifle 2 месяца назад +2

    አንተ ስራህን ሥራ ተሳዳቢውን ለኛ ተውልን ለነገሩ እንደምትንቃቸው አውቃለው ክበርልኝ የኔ ጀግና 🙏🌹

  • @MrAlem44
    @MrAlem44 2 месяца назад +4

    There is no other like H.E.PM.DR.ABYI AHMED !!!
    ETHIOPIA FINALLY GOT A TRUE LEADER !

  • @EnaTibe
    @EnaTibe 2 месяца назад +1

    What a wonderful brilliant speech wow I thank God the one who gave you bright mind God will succeed your dream for my country love and respect for my leader ❤ 🙏

  • @kirubeltadese2112
    @kirubeltadese2112 2 месяца назад +3

    ቢቻ ኢትዮጵያ ይባርካት

  • @abdi6588
    @abdi6588 2 месяца назад +3

    የእኛ ቅድሚያና ግብ በቀን ሦስት ግዜ መብላት እና ሰላም ነው። የመረጥንዎትም ይህንንኑ እንዲፈፅሙ ነው። ቅድሚያችሁ ይህ መሆን የለበትም ካሉ ቦታውን ይልቀቁ ሌላ ቅድሚያችንን ለማሟላት የሚሠራ እንሾማለን። መቸም ከመቶ ሚሊዬን ውስጥ አንድ ከሰዎ የተሻለ አናጣም።

  • @Ethi912
    @Ethi912 Месяц назад

    Long life doctor ❤

  • @theophilusmekonnen5679
    @theophilusmekonnen5679 Месяц назад

    This is a new beginning for our COUNTRY ETHIOPIA because WE Will integrate through this NATIONAL DREAM in the coming decades.

  • @Dan-USA169
    @Dan-USA169 2 месяца назад +4

    I am really proud on you Pm.Abiy. Ethiopia rise up

  • @MesfinSileshi-jt4zb
    @MesfinSileshi-jt4zb 2 месяца назад +13

    ከራኢህ እስከ ግብህ ያለህን ትልም ከብዙ ትግበራ ጋር በአጭር አመታት ስለተመለከትኩ አደንቃለወ።

  • @asnimola77
    @asnimola77 2 месяца назад

    አቢቹ በርታልን❤❤❤❤❤

  • @Tame-KG
    @Tame-KG 2 месяца назад

    PM Dr, Abiy Ahimed Right person

  • @LocyOmar
    @LocyOmar 2 месяца назад +1

    Insha Allah

  • @meselemergia6003
    @meselemergia6003 2 месяца назад +3

    የሀገሬ ሰው ሆይ ዛሬ ላይ ሆነህ ለቀጣይ ትውልድ መልካም አስብ፡፡ ተስፋ ብስ አትሁን፤ ከዘረኝነት አዙሪት ውጣ(ጪ)፡፡ ተሸጧልን የባንዳ ወሬ አሸንፈን እዚህ ደርሰናል፤ ድንቅ ሀገር ድንቅ ትውልድ፡፡ አሁንም ወደፊት! ቅናት ያጎብጣል፡፡ Brave leader. My only PM.

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 месяца назад +4

    ደግሜም ደግሜም አመስግንሐለሑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ Because ኢትዮጽያን አትንኩ አትከፋፍሉ ብለሕ ስላቆየሕልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።

    • @ታራፊክ
      @ታራፊክ 2 месяца назад

      😂😂
      የሊላ ኣገር መውረር ነው ፋላጉት ሰለኣለው ጥሩ መረ ማለት ነው እንዴ
      ተው ካለፈው ትማሩ ካልሁኒ እትዩጰያ ተበታትና ኣገር ኣልባ መሁናቹ ነው።

  • @atube4056
    @atube4056 2 месяца назад +1

    ይመችህ መሪያችን ዶክተር አብይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amo2093
    @amo2093 2 месяца назад +9

    Dear PM, I like your vision and goals thank you for all your hard work but i believe we have to plant more teff as its 18000 birr and regulate teff traders for price hoarding - now days it is a luxury for most people. Regulate also wheat price a loaf of bread is like 10-15 birr correct me if I am wrong. My point is let's try to make daily essentials affordable for most people. Thank you.

  • @zeynebaali8133
    @zeynebaali8133 2 месяца назад

    ww good presntation give long live abicho

  • @70ethiopia81
    @70ethiopia81 Месяц назад

    Abate❤

  • @sulxangada5236
    @sulxangada5236 2 месяца назад +7

  • @kumala-win
    @kumala-win 2 месяца назад

    Ethiopia Hero keep doing!!!!!!!!!!!!!!

  • @SleepyBlockGame-fo8ju
    @SleepyBlockGame-fo8ju Месяц назад

    ጀግናዉ አብቹ

  • @jonejo8648
    @jonejo8648 2 месяца назад +4

    ዶ/ር አብይ ለሰሩት ስራ ሁሉ እናመሰግናለን ። አሁንም ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @tesfayeragassa
    @tesfayeragassa 2 месяца назад +2

    jabaadhu

  • @jeremiahbelay5305
    @jeremiahbelay5305 2 месяца назад +2

    💚💛❤️💯

  • @SebleTamru-z8w
    @SebleTamru-z8w 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤dr aby ahemed etyiopay prim menster

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 месяца назад +3

    Thanks Ethiopia እናምስግንሐለን የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ አዛዥ አብይ አሕመድ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ።

  • @sisayder535
    @sisayder535 2 месяца назад +3

    ህልምም ሆነ ቅዠት ጭልጥ ያለ ንቃት የሌለው እንቅልፍ ላይ ሆነን የምናያቸው ናቸው። በጋራ አናያቸውም ወይንም የጋራ አይደሉም። ድንገት ስንባንን ድራሻቸው ይጠፋል። በንቃት ሆነን በጋራ የምንወጥነው ተሻጋሪ ትልም ላይ እናተኩር። እንዲህ አይነት ትልቅ ፕሮግራም ሲዘጋጅ የስነ ልቦና እና የማህበረሰብ ባለሞያዎች ቢሳተፉበት መልካም ነው። ሁሉም በድርሻው ለጋራ ትልማችን ሲሳተፍ ተሻጋሪ ሥራ የመጀመር አቅማችን ይዳብራል። እድሉ ቢሰጥ ከሰልጣኞቹ ውስጥ ይህን ጉዳይ በተሻለ ማሰልጠን የሚችሉ ያሉ ይመስለኛል። ስለ ትጉህ እና እንቅልፍ አልባ ጥረታቸው ግን ጠቅላይ ሚንስትሩን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም።

    • @netsanetmekbib1174
      @netsanetmekbib1174 2 месяца назад

      ህልም ተቋሟዊ ወይም አገራዊ ራዕይ ነዉ ወዳጄ❤❤❤❤❤❤

  • @SiamTm-c9h
    @SiamTm-c9h 2 месяца назад +1

    berta allah yagezeh

  • @LambeboErdado-ur6iu
    @LambeboErdado-ur6iu 2 месяца назад +3

    አብቹ ሺህ ዓመተ ንገሰ🎉

  • @tgtak3916
    @tgtak3916 2 месяца назад +5

    አብቹቻችን🤗

  • @BayyaanBoksan
    @BayyaanBoksan 2 месяца назад

    Abichuu king 🤴

  • @netsanetmekbib1174
    @netsanetmekbib1174 2 месяца назад

    ፀጋን ወደ ባለፀጋነት መሸጋገሪያ ግብዐት ለማድረግ የሚያስችል ሞራል፣ ሕብረት፣አሰራር እና አውድ እንፍጠር ጓዶች❤❤❤❤❤

  • @Dandyo884
    @Dandyo884 2 месяца назад +3

    ከመቶ ዓመት በላይ ከዕውቀት የራቅ ሕዝብ ይዘህ እሻገራለው ብለህ ለሊትና ቀን ትለፋለህ እግዚአብሔር ይርዳክ ሌላ ምንም ማለት አይቻልም

    • @abduawl3456
      @abduawl3456 2 месяца назад

      አባቱ እራስህን ችለህ ተናገር አንተ ድንቁርና ከዘረህን የወረስከው ሁሉም እንዳንተ መሃይብ አይምሰልህ

  • @Bushawonde
    @Bushawonde 2 месяца назад +1

    fine boss

  • @faezatube4290
    @faezatube4290 2 месяца назад +3

    አቢቹ ሁሉም እዳተ ቢያስብ የትበደረስን ነበር

  • @KasechChimdesa
    @KasechChimdesa 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 2 месяца назад

    ይሄ ሁሉ ጥሩ ነው እኛ ስጋ ቤት ገላምጠነው የምንገባ ዜጎች ነን

  • @ጡይባ
    @ጡይባ 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SumayoKhadar
    @SumayoKhadar 2 месяца назад +3

    🎉🎉🎉🎉

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 2 месяца назад +6

    Great presentation! Success is 99% Attitude and 1% Aptitude! Without dream and attitude we will not be successful. For e.g Egypt's resistance against Ethiopia's water resources development is all about a 100% attitude or dream with 0% contrbution to Nile waters. If we don't have the right awareness and with 0% attitude we can lose our God given resource.ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 2 месяца назад +1

    God help you to do the right thing. It is not easy to be a leader of 120 million people and on top of that our country is poor only the hand of the Almighty God help us and we believe He will help us

  • @Fano-p8e
    @Fano-p8e 2 месяца назад +1

    ሰው እስከዚህ ድረስ ክፉ ይሆናል?

  • @demissiebelayneh7943
    @demissiebelayneh7943 2 месяца назад +1

    The audience is not listening but busy taking notes. Yasazinal 😅😅

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 месяца назад

    ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ማነው የሚያጠፋቸው ? ይገርመኛል እኔ ልክ ነው ቅዠታሞች ናቸው ፅንፈኞች I'm sorry 😢 and then Long life For you Dr Abiy Ahemed the Ethiopian people prime menester.

  • @JustaThoughtUSA
    @JustaThoughtUSA 2 месяца назад

    ❤🎉🎉❤🎉🎉❤🎉🎉

  • @tesfaiasbu6694
    @tesfaiasbu6694 2 месяца назад +2

    የሕልም መሪ!

  • @bisratgirma
    @bisratgirma Месяц назад

    ኢትዮጲያ 5 አመት በጣልያን ቅኝ አልተገዛችም: የቅኝ ግዛት ብያኔ (Defintion of Colonialism) እና በጦርነት የተያዘ ብያኔ (Definition of Occupation) በጣም ይለያያል: አሜሪካ ባግዳድን ሱትይዝ Occupation እንጂ Conlonized አደረገቻት አይባልም: Occupation & Conialism are two different definitions.

  • @Jackson-arada
    @Jackson-arada 2 месяца назад +2

    ዳንኤል ክብረት እንደጻፈው

  • @marta2478
    @marta2478 2 месяца назад

    እሰቲ ይህንን የረቀቀ እውቀት ይቆይና በግልፅ የሕዝቡን ችግሮች ጋዜጠኞች ሰብሰበው ያወያዮ ያኔ ተወያየን ይ------አሁን የሰው ዲሰኩር ይ_____

  • @YohannesYosief
    @YohannesYosief 2 месяца назад

    Teacher

  • @genetilikassa2246
    @genetilikassa2246 Месяц назад

    It would have been the best of all Had Ethiopia been Glad to have many like you. Rather things are going contra to what is intended. I thought from this presentation the concepts of Leading Vs Administration, vision, mission strategies and tactics, Amharic in detail than I know earlier. I fear that it is easy to correct back the service provision style of these days from the country where every single service is sold on cash officially and public budget is being shared among officials of the country as if they do have another country than leading it .
    ''Dear Dr" God help you!!

  • @tadessewoldie4237
    @tadessewoldie4237 2 месяца назад +1

    በታላቁ የሙስና ባህር ዉስጥ ሰጥመን ባለንበት ባሁኑ ወቅት ሁለቱም ሀሳቦች ጉምን እንደመጨበጥ ናቸዉ! ይህንን ስልጠና ጊዜና ገንዘብ በከንቱ የባከነበት ብቻ አድርጌ ነዉ የምወስደዉ!

    • @netsanetmekbib1174
      @netsanetmekbib1174 2 месяца назад

      አደገኛው ዝቅጠት መረዳዳትን ሙስና እና ዜጎችን ማሸማቀቂያ ካደረግን ነዉ ❤❤❤❤

  • @yohannesdemessie2924
    @yohannesdemessie2924 2 месяца назад +1

    ለካስ እስከዛሬ የምትመራን በህልምህ ነበር? That explains the mess we are in since you took power. ጥሩ ኑዛዜ ነው። ወይ መቀበጣጠር። እረዲያልኝ።

  • @ሰሜኖቹTheNorth
    @ሰሜኖቹTheNorth 2 месяца назад

    እኔኮ አነቃቄ የሚባሉት እንዴት በዙ እያልኩ ነበር!ለካ በህልምህ ነግረሀቸው ነው 😂😂😂

  • @bdg3293
    @bdg3293 2 месяца назад +1

    It looks like people commenting on this site are either internal staff or paid to write positive comment

    • @biruknehabebe167
      @biruknehabebe167 Месяц назад

      you also looks like the one who denies the ongoing facts with received payments to your negative comment .But the ''facts are Camel goes on and people like you remains shouting for nothing '''

  • @Rakibella17
    @Rakibella17 2 месяца назад +2

    የቀይ ባህር ለመድረስ ነው ኣይደል?

  • @GazaliImam-es2hw
    @GazaliImam-es2hw 2 месяца назад

    silabetu farasa lmini altaworami

  • @abuchuabuchu-k6v
    @abuchuabuchu-k6v 2 месяца назад

    Dr abiy eski chemkeh tfabachew wetet nechi nw btlachewum aygebachewum eko temariwochikn

  • @SamsonTadiyos
    @SamsonTadiyos 2 месяца назад

    ህልም እኮ ህልም ነው በቃ ቅዠትም ሊሆን ይሽላል:: I think it’s to replace vision.

  • @DavidJohn-pc4bx
    @DavidJohn-pc4bx 2 месяца назад +2

    0+0= ዲቃላ 0

  • @ashe7689
    @ashe7689 2 месяца назад +2

    Ye comment serawetu gedajun bagbabu eyetewota yalebet huneta lay new😂😂

  • @abduawl3456
    @abduawl3456 2 месяца назад +2

    ኢሄን ቅዠታም ሰውዬ የሚለውን ለሚሰሙ ሰዎች አዘንኩላቸው ህልና ቅዠት ተምታቶበት መሰለኝ ያቺን ታላቅ ሃገር ፍርፋሪ አርጓት በሠላም በፍቅር በመተሳሰብና በመከባበር በጋራ የኖረውን ህዝብ እንደ ሰይጣን በታትኖ እንደ ቫንፓየር ደሙን እየመጠጠው ያለው።

  • @EthiopianistShortFunnyPosts
    @EthiopianistShortFunnyPosts 2 месяца назад +1

    Bravodad ❤

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il Месяц назад

    Dhugaan ascaaltee jacharaawaahiinhafnee.hiilmiinaatiilmiin yuusufiifii yaaquubii

  • @AsfawBekele-s8v
    @AsfawBekele-s8v 2 месяца назад

    በየተቋማት ውስጥ የሚገኙ አመራሮች የወጣቱን ህልምና ተስፋን እያጨለሙ በመሆናቸው በጥብቅ ግልጽነት መገታት አለበት አሁንም ትልቅ ቢሮክራሲ በተቋማት ውስጥ አለ ።

  • @tekaagonafir
    @tekaagonafir 2 месяца назад

    አንተ ቅዠት ላይ ነህ አልተሻገርክም አትሻገርምም አንተ ወደሃላ 16ኛው መቶ ክ/ዘመን ውስጥ እየዳከርክ የምትገኝ የ21ኛ ክ/ዘመን ሱፍ የለበስክ ምርጥ እንስሳ ብዬሃለሁ

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il Месяц назад

    Kalatiihereegaa afraangutatee waanmulatuujachuudha

  • @abelmgt2000
    @abelmgt2000 2 месяца назад

    Jezboch degimo note yiwesidalu.Yemilewuna yemiyaregew yetemtatabet tibitegna meri!

  • @ZewduBelete-t1y
    @ZewduBelete-t1y 2 месяца назад +3

    A shameless guy is still talking trash

  • @mogoradufera7391
    @mogoradufera7391 2 месяца назад

    Yaa Mootii waggaa kuma Moohi! Mullanni keessan Abdiin nutti qabnu rakkoo harra keessa jirru keessaa baanee egeree boruuf bu`uura kaa`udha! kanaafuu issinis akka gaggeessaa Musee saba issaa rakkoo keessa gara lafa Dammaa fi Aanaanniitti geessuudha!!!

  • @sebhatuberhe5308
    @sebhatuberhe5308 2 месяца назад +1

    Agent Abye you are
    Master manuplater
    Of our time the only
    Dream you have is
    To control and make
    Our peoples life the
    Living Heal, don't
    Pretend to be who you are not We Know your capacity.

    • @d.birhane1233
      @d.birhane1233 2 месяца назад

      Not heal, I believe you mean hell.

  • @elukayesilase1424
    @elukayesilase1424 2 месяца назад

    Guys bebandira melik yekerebechiwuu addiusa yeminab hager nat ende? ligebagn alichalem yEthiopia karta ayimesilem ....yalitereter temenetreh alu

  • @solomontassew5280
    @solomontassew5280 2 месяца назад +3

    የውሸት አባት_የጦርነት አባት,ድህነትን አስፋፊ...የኦርዳታን ስንዴ አስፈፈጭቶ ህዝቡን እየራበው ለጎረቤት አገር የሸጠ.....ህልምና ቅዠትን ለይቶ የማያውቅ ወፈፌ

    • @alialax4188
      @alialax4188 2 месяца назад +1

      😂😂😂 ሃሃሃሃ መልካም መቀጠል ይሁንልህ እኝኝኝ በል

    • @solomontassew5280
      @solomontassew5280 2 месяца назад

      እኝኝኝ😂😂😂😂

  • @plupadiermanufacturing4977
    @plupadiermanufacturing4977 2 месяца назад

    ተአድ 😂 ሞገድ🎉

  • @abelmgt2000
    @abelmgt2000 2 месяца назад

    Ye kizhet mirit misale