የዮሃንስ ራዕዩ የ42ቱ ወራት ዋዜማ ምልክት ታየ!!ንቁ ንቁ ንቁ!! ወሳኝ የዘመን ፍፃሜ ትንቢት በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከስቷል!!Abiy Yilma,ሳድስ
HTML-код
- Опубликовано: 5 окт 2024
- Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 100 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media
ወገኖቼ ንስሐ እንግባ ጌታ ሆይ የንስሐ ልብ ፍጠሪልን😢
በመጀመሪያ አቀራረባችሁ እጂግ በጣም ያምራል ❤❤🎉🎉🎉
ስቀጥል የምታቀርቡት ነገር ለሰው ልጅ ነፍስ ጠቃሚ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል 😢😢😢😢
አምላካችን በጎችህን ሳንጠፋ መንገዱን አንተ ምራን አንተ ልባችንን አቅና ሰሚ ጆሮ አሰተዋይ ልቦና ስጠን
በእውነት እድሜያቹህ ረጅም ነው ትላንት በጣም ሳስባቹህ ዋልኩኝ የት ጠፉ እያልኩኝ እና እንኳን በሰላም መጣቹህልን ❤🙏
The way you articulate the words in such way to capture everyone’s attention. Very well said Mr. Abiy
አቤቱ የ ፍጥረታት ነግስ ክርስቶ ሆይ ኢትዮጺያን አስብ
ጌታ ሊመጣ ብደጅ ነው ጇሮ ያለው ይስማ ንስሀ እንግባ እየሱሱ ይመጣል ይተፅፈው ይፈፅም ዘንድ ግድ ነው ! ጆሮ የሌለው ይሳልቅ ማራናታ እየሱስ ክርስቶስ !!!!
ቀኑ እየቀረበ እንደሆነ ይታወቀኛል አምላኬ በደጄ ነው።ለንስሃ ሞት ያብቃን ልቤ ከአምላኬ ጋር እንዳይተጋ የአጋንንት ፈተና በዚቶብኛል 😢ግን መንፈሰ አምላኬ በደድ እንዳለ ገብቶኛል።ለንሰሃ ያብቃኝ ያብቃን።እናንተም መዳንአለም ይባርካችሁ።አምላካችን የድንግል ማርያም ልጅ ያለም ፈጣሪ ይምራን ይግዛን።
በርቱ please don’t give up on the good work
ሳዲሶች እጅግ በጣም ነው የሚወዳችሁ ጌታ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ!!!
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጌዜው ከባድ ነው እራሳችሁን ጠብቁልን ለምታቀርብልን የንቃት ደውል አናመሰግናለን በርቱልን።
Beza she has a good noise, keep up a good job!!
አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን
እንዳልከው ያደነዘዘን ምን እንደሆነ አይታወቅም አብያችን ቤዝዬም እንኳን ደና መጣሽ ብያለሁ።
ሳድሶች በርቱልን እውነትን ይዛችሗል
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናናና ።
ጉድ ነው ትንቢቱ ሁሉ እየተፈጸመ ነው የአስትሮይዱም ነገር በጣም ያስፈራል ጌታ ይጠብቀን
Memihir Abiy Betam Adenkihalehu Gin Segurihin Bitasatir leleloch Misale mehon Alebih
ፈጣሪ ምህረቱን ያዉርድልን ❤ ❤ 😥😥😥
Jesus is Lord of Lord King of Kings coming back now
Obey Acts 2-38
❤❤❤
እዴትናችሁ የኛ አቂወች ተባረኩ
geta hoy wode ante sebisiben. amen amen amen!!!
ሠላም ኢትዮጵያ ሃገራችን ይሁን ❤❤❤
እንኳን ደና መጣችሁ
ሰላም አብይ ይልማና መአዚ በርቱ ወጥሩ እመቤታችን ታበርታን
❤❤❤❤❤❤❤😢😢🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Thanks for your efforts! We do our best to be safe and not to be a toy for scientists, our body belongs to God who created human beings, we belong to The Almighty God 🙏❤️👍 Oh God Have Mercy upon your people?! Thanks!
አሜን
Memihr Abiy Selam ,,tefteh neber tenafikeh neber, Beza Tewedag nesh
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
ይህን ሁሉ ዕውቀት እየመገብከን ሳለ ቤዚ ግን ለምድነው ( የአለባበስ ሥነ ስርዓት) ለምን የላትም ማለቴ ሱሪ ለምነ ትለብሳለች
እኔ ማንም ሰው ስይናገር ኢሎን መስክ ሃሰተኛው ክርስቶስ ነው ብዬ ካልኩኝ ይሄው አምስተኛ አመት ይዛለሁኝ። አንድ ነገር ግን ማወቅ ያለብን የአውሬውን ምልክት ሰይጣን ሰውን አታሎ ማረግ ፈጽሞ አልተፈቀደለትም። አታሎ ሰው ጭንቅላት ከተው ከሆነ ያ እንደ አውሬው ምልክት አይቆጠርም። ሰው የአውሬውን ምልክት ፈቅዶና እሺ ብሎ መቀበል አለበት። አለበለዛ በማታለል ሰይጣን ምንም ማረግ አይችልም። አዎ ይህንን ነገር ሰዎች ላይ እየሞከሩ ነው ያሉት። ይህ ነገር ደሞ በምድር ላይ ተግባራዊ የሚሆነው ቤተክርስቲያን ከተነጠቀች በሁዋላ ነው። መነጠቅ ማለት ለማታቁ። በቅርብ ጊዜ የሚሆነ ነገር ነው። አለም የመጨረሻው ነገር ውስጥ ከመግባቱ በፊት ኢየሱስ ክርስቶስ የራሱ የሆኑትን የመረጣቸውን ከምድር ይወስዳቸዋል። ይህ ከሆነ በሁዋላ ነው ወንድሜ አርባ ሁለት ወራትም ተብሎ የሚለው መቆጠር የሚጀመረው። ከዚህ ነገር ሰው ማምለጥ የሚችለው በእግዚያብሄር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ አምኖ ተጠቅሞ በመንፈስ ቅዱስም ተጠምቆ ለጌታ ሲኖር ብቻ ነውና ያ ሰአት ሳይዘጋ አሁኑኑ ለእግዚያብሄር ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ጥሩ መልስ ስጡ ብዬ እላለሁኝ እኔ።
ወንድሜ ኣብይ ይልማ ድጅታ መታወቅያ ብናወጣ ከማይክሮችቨ ይተያያዛል በፈጣሪ መልሰልን ሰልክህ ያልጠየቁ የለም እባክ ላይክ ኣድርገህ እንዳታልፍ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Digital ID ማይክሮቺፕን ገና ማለማመጃ እንጂ ራሱ የአውሬው ቁጥርን ማተሚያ ማይክሮቺፕ አይደለም።
የእግዚአብሄርን ቃል ቤ/ክ ሄዶ መሥማት ላቃተው ወይም መሥማት ለማይፈልገውና አለማዊውንና ሥጋዊውን ዜና ብቻ ምርጫው ያደረገ ሠው የእናንተን ሚዲያ ሢሠማ የሚሸሸውንና የሚጠላውን ህያውና ሀያሉን የእግዚአብሄርን ቃልና ሥም ሀይል አድርጎ አትርፎ የሚወጣበት ሚዲያ ነው ብዬ በእግዚአብሄር ተሥፋ አደርጋለሁኝ የአብርሀም፣የይሣቅ፣የያቆብ አምላክ ይባርካቹህ ተባረኩ
Selam sadsoch❤❤❤
Thanks!
እግዚአብሄር ያክብርልን🙏🏾
Justice for targeted individuals who suffer from this type of nonconsensual experimentation.
እግዚአብሄርይመስገእንካንበሰላምመጣቹእናመሰግናችኅለንሰላምለእምዬኢትዬጵያ😢😢😢😢
ሰላም ሳድስ ሚድያ
Enkune beselame metachwe betame eysebkuochew nebere abeye wede ye tewahido enko wendemachwen geta kekfo hulo bedemo yeshfene kemylekwe edeme ena tena yeseteke
የኔ እንቁዎች እንዴትናችሁልኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪
In our country also they are very busy that building AI .
Hay abiy we missed u where have u been???
Endemengedegna eninur bezih midir zemenu alkual
abiye fetari yetbkik, yetbn
That is why 5G net work is expanding through out the country.
ውጫሀገርያለነው ምንእናድርግ😢😢😢😢በጣምፈራሁ ወደሀገሬ እንዳልገባ ብርየለኝም ምንላድርግ
እኔ ላግባሸ
የሐ ያሉ ፈጣሪን መምጫ ማንም አያዉቅም ። እርሱ እንደሌባ ይመጣል ።
በእናንተ አሰተሳሰብ እሰካሁን ዓለም ጠፍቷል
👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ቅንድብመሠራትምንእንደሆነእወቂ
መምህር ዓብይ ከይቅርታ ጋር ካልሲህ አጠረ! እዚህ ሀገር እንዲህ አጫጭር ካልሲ የሚያረጉት ግብረሰዶማውያን ናቸው መቼም እርግጠኛ ነኝ በዚህ ጉዳይ ብዙ ጊዜ ስለሰራህ በደንብ ታውቀዋለህ እና ይስተካከል please! ለምንናገረውና ለምናስተምረው ነገር ጥሩ ምሳሌዎች መሆን አለብን። ባለማስተዋል እንደሆነ እረዳለሁ!
Enkuwan dena metachihu
dey 7 ytub sadis ytub bertulen e.g yitebikachu
ቤዛዊት በርቺ ።አብይን ተከተይ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ
ከትላንት ይልቅ መዳናችሁን ታፀኑ ዘንድ ትጉ ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው እኛ ግን የዚህ ክፉ ትንቢት ማስፈፀሚያ እዳንሆን በጌታ እውነት እንበርታ
Kagarebake yalaw picture meneden new
We should know now we r watching a big movie to wake up the human being around the Globe.
እርዱኝ ችግር ላይ ነኝ ንስሃ ሳንረዳዳ እንዴት ይሆናል
Awo semetenale
IHi my dear it's true it happened in san diego city, USA 🇺🇸 it's sad truly that!!!
medhanialem ytebken
Brother, you are also benefiting from Artificial Intelligence when you are using youtube, your phone, etc.
እስቲ እባክህ አብይ ይህንሰቆቃ ተውና እባክህ
ሰለ Q17 አንብብ ተመረራመር Q17
የዘመን መጨረሻ ይህ የሳዲስ ሚድያ ነው
ዮሐንስ ራዕይ ለመተርጎም ባሰሞክሩ ጥሩ ነው።
tultula
ሻሽሽ ይኘት ሄድ ልጄ😂
ድንጋይ ራስ ብቻ አለም በስልጣኔ የት እና የት ደርሷል አንተ ተጎልተህ ትምቢት ምናምን ትላለህ ጉልት
እይ ወሬ እንዳንዴ ሁሉን ነገር ከእምነት ጋ ማገናኝት? ወሪ እና ስራ አይገናኙም። ቁጭ ብሎ ሁሉን ነገር መንቀፍ እገራችን ለዚሁ ሁሉ ውድቀት የጋለጣት ዋናው እና ትልቁ ምክንያት ነው።
My brother, Elon does not have the motive of decreasing population but the opposite.
ruclips.net/video/6Uc3SCdLsfw/видео.htmlsi=gpNaYX_qBxNQsbfQ
አለም ልትጠፋ ነው እያሉ phd እየተማርኩ ነው ማለት 😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም
አይ ድንቁርና ካልገባህ ለምን ታያለህ
ተልባ ቢንጫጫ በአድ ሙቀጫ
ደነዝ መሐይም ወሬ ስራ ፈት ከሆኑት አንዳንድ የነጮቹን ወሬ ከመልቀም እየተረጎምክ ከማዉራት በስተቀር የምታመጡት ነገር ማፊሽ ምድረ ፉት ቢሉት ጭልጥ አንተን ብሎ ደግሞ የAi አብራሪ።ስንት ጥቅም የሚሰጠዉን ትተሕ አንዳንድ ጥቁር ዜናዎችን ማዉራት የምትወድ miserable sosity. እስቲ የሐገርሕን ደሐ ዳቦ አብላ መጀመርያ Ai ን ከመገምገምክ በፊት። በጣም ሗላ ቀር ናቹ ኤአይን ለመገምገም።እሺ ሻት አኘ
ይሄ ከዘመን ፍፃሜ ጋር ምን አገናኘው? ወይ አለመማር! እኛ መኖር አልጀመርንም እኮ. የምን ፍፃሜ ነው ምታወራው ገና ብዙ እጥፍ እናያለን እድሜ ብቻ ይኑርህ።
የኛ ምሁር በጫት ነው ዶክትሬትህን የሠራከው 😅
እምነተቢስ
ተምረህ ተመራምረህ አውቀህ ሞተሀል😏
አንተ ጀርባ ያለው አንድ አይን ምስል ምንድነው
እብድ ውሻ አጭበርባሪ ተደፋ
አንተን ግን ክፉ አይንካህ!! ተባረክ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
In Jesus name. Sidibin min ametaw.