Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee jabbadhu itti fufu🎉❤❤❤🎉
ሰላም ለአንቺ ይሁን እንኳን ደና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት ሁሉ ዋው በጣም አሪፍ የሆነ የጣፋጭ አሰራር አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግናለን ክበሪልን በጣም ነው የምናመሰግነው ብዙ ነገር ተምረንበታል አሪፍ እና ደስ የሚል ቆይታ ነበር 🍪🍪🍪🍪🍪🍪🍪🍪🍪🍪🍪🍪
ዋውውው በጣም ቆንጆ አርገሸ የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በርችልኝ❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለዚ ቤት መጥቻለሁ የኔ ውድ እህቴ እንኳን በሰላም በጤና በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሽልኝ በጣም ደስ አቀራረብ ነዉ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ከልብ
አስላም ወአለይኩም ወረህምትላሂ ወበራካቱሁ እህታችንን እንካን ደህና መጣሽ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ቆንጆ አስራራ ነዉ እህታችንን ስለ አካፊልሽን እናመሰግናለን በሪችልኝ ዉድና የተከበራችሁ ያሀገሬ ልጆች እንዴት ናቹህ በያላችሁበት ስላማቹ ይብዛላችሁ ይብዛልን ስላም ፍቅር ለሃገራችን ኢትዮጵያ ለህዝብቻችን
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልን ለቤት እንኳን ሰላም መጣሽ የኬክ አሰራር ያሳየሺን @Amiinaa kichen ጎበዝ ትችያለሽ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ቀጣይበት እጅሽ ይባረክ ሙያ ከጎረቤት ነው ያለሀገሬ ሰው ሰላም ላገራችን ይሁንልን
ሰላም እንካን ደህና መጣሽ እህታችን ዋውውውውውው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ በርችልን በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቃለን እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ያድለን
አሰላአም አሌኩም ወራህመት ውላአሂይ ወበርካአቱ አላህ ሰላአሟአን ያሠማአን ማአሻአላህ ምርጥሻአቦራ ነው በርቺይ የኔባአለምያ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ተባረክረህማን የኔ ባለሙያ እህት በጣም ደስ የሚል ቆንጆ የሆነ የምግብ አይነት አሰራር ወይም አዘገጃጀት ነዉ ያሣየሽን እጅሽን አይቆርጥመዉ
Egezabiher yemesegen ehetachin selameshi yebezalegn enekon dehena metashi wow betam emegerm ena arife aserar new yasayeshin ehetachin berchilegn emefeligew aserar neber
ዋው በጣም ምርጥ ነው እኔም በጣም ነው ምወደው ቛይ አስታወሺኝ ነገ እሰራለሁ😂😂መቼም ባየሁ ቁጥር ሁሉም ነገር ያምረኛል እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ በርቺ💚💛❤❤
እንስራዬ😂❤❤😊
@@tube-yi6vt ወዬ 😂😘😘😘💝
አሰላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እዴትናችሁ ያገሬ ልጆች ሰላም ፍቅረ ለሀገራችን እህት እካን ሰላም መጣሺ ስለመጣሺ ደስብሎኛል ዋው በጣም ሀሪፌ አሰራርነው ቀጥይበት ነገ ቴልቅ ቦታ ትደረሻለሺ
እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ የብስኩት አሰራር ነው ያሳየሽን ለቁርስ ከሻይ እና ከቡና ጋር ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
Asalamualayakum warahmatulah wabarakathu masha alah balamuyanashe tru qoyata nabar barche mare qatybat gobaznashe
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ ዋው በጣም እና ቆንጆ ጣፋጭ የሆነ ጊዜ በእንደዚህ አይነት መልኩ ስላዘጋጃቸው በተለያዩ መንገዶችን አዘጋጃልን
መሸ አለህ መሸ አለህ ነኘ በለሙየ አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በሪቺ ሰለም ለሀገረችን ኢትዮጵያ ይሁን
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ 😮በጣም ቆንጆ እና ልዬ የደረቅ ከክ አሳራር ነው በጣም ቆንጆ እና ምርጥ ነው ዋዎ በጣም አርፍ ነው እኔ ብዙም አላቅም ኬክ መስራት ግን ስሳራ አያለው በጣም ቆንጆ ነው
የዉነት ችሎታሺን አለማድነቅ አይቻልም👌
ዋዉዉዉ በጣም ቆጆ አሠራር ነዉ
እጂሺ ይባረክ ባለሞያ በጣም ቆጆ ነዉ
እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ እህታችን እንኩዋን ደና መጣሽልን ሰላምሽ ይብዛልን ዋዋዋዋዋዉዉዉዉዉ ባለሙያ ልዩ ነዉ እጅሽ ይባረክ በርችልን በቀጣይ በሌላ አስተማሪ ቢድዮ ያገናኘን ፈጣሪ አገራችን እናት ኢትዮጵያን ፍፁም ሰላም ያድርግልን የቀድሞ ሰላሟን አንድነቷን ይመልስልን
እንኳን ሰላም መጣሽልን የኔ ባለሞያ ዋዉዉ የሆነ የብስኩት አሰራር ነው ያሳየሽን እጂሽ ይባረክ በርችልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለነበረን መልካም ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን
አሰለም አለኩም ወራህማቱላይ ወበርካቱ እንኳ ደህና መጣሽ ውዴ ደስ የምል አስራረ ነው እኔም እሞክራለሁ እጅሽ ይባርክህ የኔ መልካም አመሰግናለሁ በርች ከዚህ በበለጠ እንጠይቃለን ውድና የተከበራችሁ የሀገር ልጆች በያላችሁበት አላህ ሰላም ይብዛልኝ
አሰለም አሌይኩም ወራህማቱላሂ ወበረከትሁ የኔ በለሙያ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ ዋውውውውውውው ማሻአላህ በጣም ቆንጆ ደስ የሚል አሰራር አቀራረብ ነው በርቺ በቀጣይ በአድስ ነገር እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😋😋😋😋😋
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እኳን በሰላም መጣሽ 🎉🎉ማሻአላህ🎉በጣም ሀሪፍ አቀራረብ ነው በርች ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ኢቶቢያ ለህዝባችን
ማሻ አላህ ምርጥጥ ሞያ ነው ያለሸ ውዴ በርቺልን ኳንቺ ብዙ እንማራለንን❤❤❤❤ በዚሁ ሥራሸ ቀጥይበት እናመሠግናለን
በጣም ቆንጆ የኬክ ኩኪስ አዘገጃጀት ነበር ያስተማርሽን በጣም እናመሰግናለን በርቺ ሰላም ላንቺ ይሁን በሻይ በማንኛውንም ነገር መመገብ እንችላለን ጥሩ ስራ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝትዝት በጣም አፍሪ ቆይታ ነበር ያሳለፍነው ዋዉዉዉዉ በጣም ደስ የሚል የሚያምር የኬክ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽን ይባረክ ይሁን እህታችን ከልብ እናመሰግናለን ባለሙያ ነሽ በርች❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል። በጣም ምርጥ ታሪክ የሚጣፍጥ የምግብ አሠራር ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
አሰላሙአሊይኩም ወረህመት ወላሂ ወበረካትሁ እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ ምግብ አሰራር ነው በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል
እግዚአብሔር. ይመስገን ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥስኝ እሕታችን እንኳን በሰላም በፍቅር በድስታ መጣሽልን ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ዋውውውውውውውውውውውውው ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ በርችልኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም የሚያምር የብስኩት አዘጋጃጀት ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በጣም ያምራል
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳነሰ ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ ምረሰጠሰ አሰራር ነበር ቀጥይበት አሠጀሰ ይባርክ
ወአለይኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ መሻአላህ ባለሞያነሰ አላህ ይጠብቅሸ አሪፍ ቆይታነበረን እናምግናለን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ማሻአለህ ዋውውው ምርጥ አሰራር ነው ያሳይሽን
👌በጣም ደስ የሚልቆይታ ነበር ሰላም ፍቅር አንድነትን አላህ ይሰጠን በርቺ
ዋዉዉዉዉዉ በጣም ምርጥ አሰራሪ ነዉ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ ሰለመጣሸ ደሰ ብሎኛል ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ዉድ እና የተከበራቹሁ የሀገሬ ልጅች ሰላማቹሁ ይብዛልኝ ቆይታ ምርጥ ነበር
ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ የተባርከ ይሁን በርችልን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሊላህ ወበርካትሁ አህለን እህት ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ሙያ አለሽ ❤❤ማሻአላህ ቀጥይበት አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት ያላችሁ የሀገሬ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
አሰላማለይኩም፡ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንካን፡ደህና፡መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል አላህ ሃገራችን ሰላም ያርግልን ማሻአላህ ማሻአላህ በርቺ በጣም አሪፍ ነው ባዲስ ቭድዮ እንጠብቅሻለን
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ ዋው በጣም ቆንጆ እና ምርጥ ጣፋጭ ሆኖ ያዘጋጀሻቸው በጣም ያምሩት በነገራችን ላይ ማለት ነው የተለያዩ ናቸው
በጣም የሚያምር እና የሚጥም ምግብ እዚህ ቤሚዲያ አየሁ እውቀት ጠቃሚነው የእለት ጉርሻችነው እውቀት ያለው ሰው አይቸገርም ባለው እውቀት ሰርቶ ሐራሡም ለሠውም ይሆናል ታዲያ እውቀት ካልተማሩት እንድሁ አይመጣም ከእውቀትሽ ስላካፈልሽን በጣም እናመሠግናለን
እርርሜ ልአርብ ሀከር እንኳንም ተስደድን የምንልበት ብዙ መልካም ጎኖችም አሉት ያማለት ሁሉም ላይሆን ይችላልማለት የፈለኩት መልካም ጎኑ ምግብ እንድሁምጣፋጭ መስራትን አስተምሮናል የማናቀውን አሳውቆናል
አሰላም አለይኩም ራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአሏህ ዋውውውው በጣም አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ በርቺ እናመሠግናለን እንኳን በሠላምና በጤና በደስታ በፍቅር መጣሽ ሠላምሽ ይብዛ አሪፍ ቆይታ ነበረ አገራች ሠላም ያሠማን መጨረሻች ያሳምርል አሚንን❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እሕታችን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሽልን ስለመጣሽ ደስ ብልኛል ዋውውውውውውው ምርጥ አሰራር ነወ በርችልኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጅ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው በጣም አሪፍ ነው እህታችን ያሳየሽን ጏበዝ ነሽ በርች ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው በርች ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን አሪፍ ቆይታ ነበር በር
እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ዋውውውውው የኔ መልካም ለየት ያለ ቆንጆ የብስኩት አሰራር ነው ያሳየሽን በሻይ ቆንጆ ነው በርሽልኝ
ዋውውውውውየኔ ቅመም በእውነት በጣም ያምራል እውነት በርችልኝ ቅመም ምርጥ እስራት ነው የስራሽው ቀጥይበት እጅ እንዳስጭ ምርት እሽ መልካም ጊዜ
Aselam walakum werahmtulahi webrekatu enkan dehna metash wode mashallah betam dese mile aserare new yena bale muya ❤❤❤
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ መሸአላ ውደ እኳን ሰላም መጣሽ ጥሩና አሪፍ ፈጣን አሰራር ነው ያሳየሽን ቀጥይበት ውደ ሰላም ለምየ ኢትዮጵያን ይሁን
ሰላም ለኢትዮጵያ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም የሚያምር አሰራር ነዉ እናመሰግናለን እጂሽ ይባረክ ሌላ ስራ እንጠይቃለን
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ውድ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውውው በጣም ቆንጆ የቡስኩት አሰራር ነው እጆችሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በርቺ አርፍ ቆይታ ነበር በርቺ❤❤❤🎉🎉🎉
እግዝአብሔር ይመስገን ሰሰላም ሰላም ሰላምሽን ብዝት ይብልልኝና ውድ እህታችን በጣም አሪፍ የኬክን አሰራርነው እዴትነው የሚያምረው ዋውው ልዩ ነው የምር አድናቂሽነኝ ጎበዝ በርቺ
ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ የኔውድ እንካን በሰላም መጣሽ አሰራርሽ በጣም ነው የሚያምረው አቀራረብሽ ፅድት ያለ እጅሽ ይባረክ በርቺ ተባረኪልኝ❤
ሠላም እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ባለ ሙያ ነሽ በርች🎉🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም አንኳንደናመጣሸአህታችን፣ዋውውውውውውውየኔበልሙያ፣በጣም ምርጥ አሰራር ነወ በርችልእዉዴ👌👌👌👌🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷👍👍👍❤❤😘
ሠላም ሠላም እንኳን ሠላም መጣሽ ማማየ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ባለሞያ እጅሽን ይባርከው ቆንጆ የኬክ አሠራረ ነው ያሣየሽን እናመሠግናለን በርቺ ውደ ቀጥይበት🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
selam selam weda selameshe yebeza weda ekwane dena mexashe weda endat neshi weda hulu selam new wowwwww betami yamirali berche weda gobeze neshi ❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ሠላም እኮን ደህና መጣሽ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ ጥበቃና እዝነት አይለያችሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንን ዋውው ቆንጆ እና ልዩ አሰራርነው🎉🎉🎉
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረከቱ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ዋው ምርጥ አሰራር ነው
eigiziabihari yetemesegen yihun einikan selam metashe widddd eihitachin wooooooooow betam now yemiyamirew eijishe yibareki yen konjo betam miriti aserari now berichilig
waw berci🎉🎉
Wude Ye Hager Lijoche Be Yalachubet Hager Ye Kirstos Eyesus Bizu Selam Le InatecYihun Wowww Betam Desi Yemil Arfi Aserar New Wude Gobezi Berich👍👍👍👍
Egezabiher yemesegen eheta selameshi yebezalegn woww balemoya neshi betam arifena konejo aserare new yasayeshin ejeshi yebark berchilegn Egezabiher beyalenebet selam fiker adenet yadelen selam lehagerachkn yehun
ሠላም እህታችን በጣም ጣፋጭ ምግብ እንዴት ማዘጋጀት እንዳለብንና የምንጠቀመውን ግብአት ስለአሳየሽን እጅግ አመሰግናለሁ። ባለሽበት ቦታ ሁሉ ሠላምሽ ይብዛልሽ በርቺ
Asalamaleekum waramuutulah wabaraakatu mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa jabadhuu jabadhuu video barredadha itti fufii nyaata barredadha
አስላሙአለይኩም ወረህመቱላህወበረካቱ መሻአላህ ተባረክ አላህ የኔ ባለሙያ የኡኀት ትችያለሽ መሻአላህ በረች ጠጠክሪ የምወድሽ በሌላ ቪዶ እንጠበቃለን ኢንሻአላህ
Aminaakoo bagaa nagani dhuftee harkaa fayaa arigadhuh itii fufii jabadhu hojee harawatin wol haa agaruu olmaa garii sif haa tauu
ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳን ደህና መጠሽልኝ ዋዉ በእዉነት ምርጥ አሰራር ነዉ እጂሽ ይበረክ ፈጠር ይጠብቅሽ ሰለምሰለምምዉድሽዬኔመልከምእንኳንደህናመጠሽልኝዋዉበእዉነትምርጥአሰራርነዉእጂሽይበረክፈጠርይጠብቅሽበርችልኝ
selam enekan dena mexash des ymil arif koyta neber enamsegenalen lhgerachin selam fikir metsaseb yadeken fetari berichi
ዋአሌኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንደምን ቆየሸኝ እንኳን ደህና መጣሸ ዋውውውው አሪፍ ነው በረቺ የነበረን ቆየታ ደሰ ይል ነበረ በረቺ
Wwwwww baxam arif asrar new ajash ybarak balmoyaa barchii kazii yblaxa anxbqaln kanchii slasyshin anmsgnaln ahtachan yawqutan maswaq melkamnet new barchi qaxybat kazii yblaxa anxbqaln kanchii
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ ባለሙያ እጅሺ ይበረክ ዋውውው በጣም ምራጥ ነው እና አመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ለህዝብችን ፊጣሪ ያብዘልን ❤❤🎉🎉🎉
Wooooowoooou betem byemira berchi ehitachi selamu yedile hegerachi selam yergin turu gize new adinatun yedilen melkam gize new
sel selam lezih bet enkaun dehna matash ehtachn wawww betam arif aserar new yasayeshn berichiln hagerachnn zelam yadrgln amen
እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ የኔ መልካም ደሰ የሚል የምግብ ነው እጅሸን ይባረክ ይሁን እናመሰገን ከልብ በርች ጠንካረ❤❤🙏👌👌👌🌱
Selame lezibete enekone dehinametashi yenebalemoyasete woowoowoowow siyamere gobezeneshi yenekonejo keteyebete 👌👌👌🥰gobeze
Selam lanchi yehun ehetachi enkuwan dehen።metashi arif beskute new yesrashew ejieshi yebareke eheta berchi teru koyeta neber berchi
ሠላም ሠላምየምወድሽ እህቴ አንኳን ደህና መጣሽልኝማማየ የነሠ ባለሙያ እህት በሪችልኝኝ ሠላም ለሀገራችን ይሁንልንን ውዴዴ በሪችልኝ ማማየውዴዴ🎉🎉❤❤
እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላምሺ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሺ በርች በጣም ደሥ ይላል
Walekum asalam warhamatulah wobarakat akkam obbolletti tiyaaa masha Allah hedduuu bardaaa jabbadhuu waan garii akka nufii qabatee dhufutuu abida qaba rabbi sii wajiin haa ta,u ❤❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
Selma tenayesitlgn ethat wude Enkuwn dena matashe Emaa wowo betam dessi yemal egziybhar ymesgen des yemli koyta nber thtachin fetari lehagerachin selam fikir yawurdiln Ameen🥰🥰🥰🥰
ዋው ዋው ጎበዝ በጣም ቆጆ አሰራር ነው በርች ውዴ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንዴት ናቹ አመት ንዴት ከላቹ ሰላም ናቺ ሰላማቹህን ያብዛልን ያረብ የሀገራችንም ሰላም ፈጣሪ ያብዛልን ያአብ እህት አህት አሚ በርቺ ማሻአላህ ቀጥይበር
ashamaa ashamaa harka fune ijolee biyyaakoo nagaan waqayyoo isiiniif haata'u obbolotakoo baga nagaan dhufte amiinaa qaliitoo jabadhu bayyee namati tolaa turtiin manakee turee jabesi itti fufi Barumsa garrii nuuf qodee ❤❤❤
Nageenyii waaqayoo manaa Kanaa haa Taa uu nyaataa Bayyee Baredaa Tahee kanii nuf Qodee obboleettii keenyaa Ebbifamii kanumaa calaa Ogumaa isaa sifi haa keenuu iti fufuu jabadhuu Bayyee namatii tolaa
Nageenyii jalaaalii waqayyoo mana kanaf haa taa.uu bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo manikee heduuu namatti tolaa kanumaa caalaatti cimii argamii waqayyoo goftaan biyaa kenyaaf nageenyaa jalalaa tokkuumaa haa busuu waawww dhugaa barumsaa guddaa nuuf qodee ebbifamii ❤❤
Nagenyii waqayoo manaa kanafii haa bayatuu bagaa nagayanii dhufitee sanyii too woww dhugaa heduu namatii tolaa jabadhuu baburaa koo hojii baredaa
💖💖
እንኳን ደና መጣሽ እህታችን አለን አለን የኔ ተወዳጂ በጣም ደስስ የሚል ቆይታ ነበር በርችልን ብዙነገር እጠብቃለን ካች ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ለሐገራችን ይሁን አሜን🙏
Wow baxam arif new indet neshi marr ukane dena maxa shi yene qonejo Salamishi yibiz selam lehulachin yihune amenn ijishi yibiz Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo ❤
Egizaberi Yemesigen Enkoni dena meteshi ehitachin arif nageri new yasyeshine enmesigenle bsrechi❤❤
Nageenyii fi jaalali waaqayyoo sif baayatu baga nagaa dhufte qashtii koo dhugaa baayee namatti tolaa yaada gariidha nuuf qoode jaabadhu haaluma
የኔ ምርጥ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ሁሌም የሚሰራው ምግቦቺሽ ልዩ ናችሁ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ቀጥይበት 🙏♥️♥️
አስለምአለይኩምውረምቱለይውብረኩቱህ አህሊን ውስሊን ውድእህት ዋዉዉዉዉ ማሻ አላህ ብርችልኝ አርፍ ቆይታነው
selam ehite yene balemoya ejocheshe yebareku tebareke qurexemate ayenkashe yawequten masaweqe masayete fesum begonate qenenate new tebareke berecheleye bezu yemegebe serawochine temerebeshakew berecheleye💪👍😍🙏
የኔ ባለሙያ እንዴት አለሽልኝ ውድ እህቴ እንኳንም መጣሽልኝ
ድጋሚ ስላገኘሁሽ እጅግ በጣም ደስስስ ብሎኛል እነዚህን ያንቺን ጣፋጭ ኬኮች ብቀምሳቸው ምኞቴ ነው😊
Selmii wede ikanii selmii metshii wese qexiyebetii wallahii ine bahunii geze betamii beteleyii bebirdii xurunew yasefeligalii sillaaayeshini ameseginalew
አሚናዬ እካን ሰላም መጣሽልን አሪፈ ደስ የሚል ቆይታነው ያደርግሽልን በርችልን እጅሽ ይባርክ ሞያ ለራስነው ሲያምር ዋው ነው ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በሌላ ባድስ ነገር እጠብቅሻለን ሰላም ለምዬ ሀገራችን ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በያለንበት ይጠብቀን 💚💛❤👈
Wow lyu tafahe new balmoya❤❤ enamsgnaln egzyabhre amlake hagrhenn yetbkelene selenberen koyet des yemle nebr ❤
Bagaa nagayan dhufte jabadhu itti fufii haluma kanan bayyee namati tola dhugaa waan gariidha bayye namati tola itti fufii I think
Selam lench yihun wude Enkuan beselam metash fetari Agerachn selam yadergilen legnam fekir yisten wawwwww Arif Asera new❤❤❤🎉🎉🎉🎉
🎉እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ እና የተከበራቹ የአገር የልጆች የምወዳችሁ የማከብራቸው ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት ቦታ የፈጣሪ ጸጋ በረከት ይይዛላችሁ ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያደርግልን አንድነትን ፍቅር ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት ቦታ ምርጥ ቆይታ ነበረ በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን የኔ ቆንጆ በርች ሰላምሽ ይብዛልኝ🎉❤❤
Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee jabbadhu itti fufu🎉❤❤❤🎉
በጣም ይጣፍጣል 🌹ሰላም ውድና የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ እንደምን አላችሁ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ውዶቼ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለኛም ለህዝቦቿ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሸመሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ እምየ ሀገራችን ኢትዮ ሰላሟን ይመልስልንያረብ ማሻአላህ የኔ ባለሙያ