خبز التوست البوني الصحي بدقيق القمح الكامل akata tostii qamdee manatii goonuu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • daqiqii qamadee kubaya 1
    daqiqii kubaya
    anan kubaya 1
    kameraa fallan 2
    sukara falan 2
    zebdaa falan 2
    telbaa falan 1
    demaa guracha falna 2
    akataa tostii daqiqii qamadii iraa gonuu
    خبز التوست البوني الصحي بدقيق القمح الكامل
    #التوست #البونيي#
    #التوست #
    #ترند ##
    #amiinaa #food #foodkitchen #independenceday #cooking #recipe #foodstorage
    #ethio # ethio kitchen #oromo kitchen#omletarcade

Комментарии • 128

  • @nejataliyoutube9902
    @nejataliyoutube9902 Месяц назад

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እንኳን ደህናመጣሸ እህታችን ዋውውውውውውውው ደሰሰሰሰሰሰሰ የሚል አዘገጃጀት አቀራርብነው ብላፍያ ቀጥይበት እናመሰግናለን 🎉🎉

  • @ቤተጊዮርጊሰይቶብ
    @ቤተጊዮርጊሰይቶብ Месяц назад

    ሰላም ሰላም እህት እንኳን በሰላም መጣሺ
    እግዚአብሔረረ ይመሰግን በጣም አሪፍ
    አሰራር ነወ እናመሰግናለን በርች 🎉🎉🎉🎉

  • @RutaEibtub
    @RutaEibtub 25 дней назад

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ሰላም አህለንፊክ ሰላም ሽንይብዛልኝ ማሻአላህ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @Entertainment-7-q_7
    @Entertainment-7-q_7 Месяц назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሺ ሙያሺን ስላካፈልሺን እናመሰግናለን ❤❤

  • @Desse_Family
    @Desse_Family 19 дней назад

    wow Loke Good Vides ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳን ደህና መሽልኔ ዋዉ በእዉነት በጠ ኧርፍ አሰራር ነዉ እጂሽ ይበረክ

  • @KalklkDanAyten-s2k
    @KalklkDanAyten-s2k 26 дней назад

    እግዚአብሔር። ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ ዋው ምርጥ ምግብ ነው የስራሺው ጊበዝ ባለሞያ ነሺ እጂሺ ይባርክ በርች❤

  • @semhalYouTube
    @semhalYouTube 19 дней назад

    እግዚኣብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ውድ ኣህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውውውውውውውውውውውውው ደስስስስስስስስ ይላል በርቺ እናመስግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀሊማየወግድዋዩቱይብ

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁአህለንወድ ማሻአላህ ሀራፍአሰራርነወበርች ያወቁትን ማሳወቅመልካምናትነውው🎉🎉🎉🎉

  • @FafiTUBE-y7u
    @FafiTUBE-y7u Месяц назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን እኳን ሰላምመጣሽ ዋውውውውውማሻአላህእጂሽይባረክ ምርጥእና ፈጣንየሆነየምግብ አሰራርነውያሳየሽን እናመሰግናለን

  • @GetuGetu-bw1ls
    @GetuGetu-bw1ls 19 дней назад

    እግዝያብሕር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንካን ደናሀ መጣሽ እህቴ ዋዉ በጣም አሪፍ ቆይታሀ ነበር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Radiahmed
    @Radiahmed Месяц назад

    ማሻ አላህ በጣምም ጎበዝ ነሸ እህታችንን ምርጥጥ ሞያያ ነው ያለሸ በዚሁ ሞያሸሸ ቀጥይበት እናመሰግናለን 🎉🎉❤❤ ሥላጋራሸን

  • @EshetTube
    @EshetTube Месяц назад

    ሰላም ውዴ ሰላምሺ በጥፍ ይብዛልሺ ዋው ውድ ባለሙያ እጆችሺ ይባረኩ ቆጆ የሆነ አሰራር ነው ያሳይሺን እናመሰግናለን❤❤❤

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር Месяц назад

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ያለው ነገሮች በጣም አሪፍ ናቸው ብዬ ነው ማስበው እግዚአብሔር ጊዜያችንን በማስተካከል የምናዘጋጃቸው ነገሮች በጣም አሪፍ ሊሆኑ ይችላሉ በጣም ደስ ይላል

  • @Mulatyoutbe
    @Mulatyoutbe Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመሰገነ የእግዚአብሔር የአምላክ ሰላም ለአንቺ ይብዛልሽ ዉዴ እህታችን ዋውውውውውውውውው በጣም አሪፍ ዳቦ ነው እናመሰግናለን ተባረኪ በርቺ❤

  • @ሁሉምያልፋል-አ3ጰ
    @ሁሉምያልፋል-አ3ጰ Месяц назад

    ሠላም ሠላም እሕት እንኳን ደሕና መጣሽ የኘበረን ቆይታ በጣም አሥተማሪ በጣም አሪፍና ጠቃሚ ነገር ነበረ ከልብ እናመሠግናለን በርች ቀጥይበት🎉

  • @ነፀብራቅሚድያ
    @ነፀብራቅሚድያ Месяц назад

    ዋውውውው ማሻ አላህ ማሻ አላህ ብያለሁ በለዉ የምር ያበደ ነው በተረፈ በርችልን በሌላ የምግብ አሪፍ አስራራ ነበር በርችልን በሌላ ቨዲ ው እንጠብቅለን

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube Месяц назад

    Selam selam selam selam
    Selamshi ybza enkan dena
    Metashi wawuuu betam kojo newu👌balemoya egishi ybarek

  • @kalkldanmekuanint8015
    @kalkldanmekuanint8015 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ ዋው ምርጥ አርገሽ ነው የስራሺው እጂሺ ይባርክ ስራውችሽ ደስ ይላሉ ጥራታችው ጉበዝ ባለሞያ ነሽ ውዴ❤

  • @BahariyeAlawi
    @BahariyeAlawi Месяц назад

    ወለይኩም አሠላም ወራህምቱላህ ወበረካቱ እህቴችን እንኳን ሠላም ምጣሸ ደህና ሞጣሸ በጣም ደሠሠሠ የሚል አሠራር ነው ማእሻእለህ በጣሞ ጥሩ ነው❤❤❤❤

  • @KaLkLDanMekunintቃልኪዳን-h1i
    @KaLkLDanMekunintቃልኪዳን-h1i Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ ዋው ምግቦችሺ ሁሉ ልዩ ናቸው በማየት ብቻ ያርካካሉ ውዴ እጂሽ ይባርክ❤❤

  • @fafitube-w8c
    @fafitube-w8c Месяц назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ዋውውውማሻአላህ እጂሽይባረክ እናመሰግናለን ሙያይሽን ስላካፈልሽን

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 26 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በጣም አፍሪ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ዋዉዉዉ ደስ የሚል የሚያምር የምግብ አሰራር ነው የስራሽው እጅሽን ይባረክ ይሁን ባለሙያ ነሽ🎉🎉🎉❤❤

  • @samriTube12-hm3kc
    @samriTube12-hm3kc Месяц назад

    ሠላም ሠላም እሕት አእኖኳን ደሕና መጣሽ ዋውውውውው በጣም ያምራል ብላ አፍያ በጣም አሪፍ እና ቆንጆ ነገር ነው ያሣየሽን እናመሠግናለን በርች በቀጣይ በሌላ አስተማሪ ቪዲወ እጠብቅሻለን🎉🎉

  • @ስለናት-Tube
    @ስለናት-Tube Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ዋውውውውው አሪፍ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ በርች 🎉🎉🎉

  • @Abreham21birte-jg8sv
    @Abreham21birte-jg8sv 17 дней назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንካን ደህና መጣሽ እህታችን ጥሩ ቆይታ ነበረን በርች ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ብዙ ነገር ነው ያተረፍነው

  • @HabtamHata
    @HabtamHata Месяц назад

    ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛ እኳን ደህና መጣሽ ዋውውው እጅጉን ደስስስ የሚል ስራነው ይልጋራሽን ዋውው ስራወችሽ ሁሌም ይልስደምሙኛል በርችልኝ

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ

    ሰላም ለአንቺ ይሁን አሚናትዬ እንኳን ደና መጣሽልን ዋው በጣም አሪፍ የሆነ የቶስስት አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን እጆችሽ ይባረኩ በጣም ባለሙያ ነሽ ❤😮

  • @AtsedeZerfu-ei3fq
    @AtsedeZerfu-ei3fq Месяц назад

    ስላም ነው ውዴ እንኳን ደና መጣሸ ምርጥና ደስስ የሚል ቆይታ ነው ዋዋዋዋዋው በጣም ቆንጆ አስራር ነው አቀራረብሸ በጣም ጥሩ ነው ❤❤

  • @AYAN_MEDIA-m5o
    @AYAN_MEDIA-m5o 26 дней назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሻ አላህ ተባረከላህ ሲያምር በአላህ በርች ጌበዝ እንመሰግናለን

  • @EliseTubeሁለገብ
    @EliseTubeሁለገብ Месяц назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ በእወነት ደሰ የሚል ቆይታ ነበር ዘርቺልኝ ቆንጆ የሚያምር ደሰ የሚል አሰራር ነው ዋው እጂሽ ይባርክ

  • @ewinettube5285
    @ewinettube5285 Месяц назад

    ሰላም ሰላም አህታችን እንካን ደና መጣሽልን ጥሩ ቆይታ ነበረን ምሽታችን አስተማሪና ቁምነገር ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን❤❤❤አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @helenhailu6727
    @helenhailu6727 Месяц назад

    ሰላም ሰላም እህታችን ሁሌም የምታሳይን የምግም አሰራራ በጣም የሚያምር ለአይን እሪሱ ደሰ የሚል ነው እጂሸ ይባረክ በርቺልን በቀጣይ ቢዲኦ እሰከትመለሸ መልካም ቆይታ

  • @Semhalhaylu-r7f
    @Semhalhaylu-r7f 26 дней назад

    እግዚኣብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ኣህታችን ዋውውውውውውውውውው ምርጢ ኬክ ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ በርቺ ኣህታችን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kabeerayoutube
    @kabeerayoutube Месяц назад

    ሰላም ሰላም እንዴት ነው እጅግ በጣም ደስ ይላል ብዙ ጊዜ ቀለል ያለው ነገሮች በጣም አሪፍ ናቸው ብዬ ነው ማስበው በጣም ደስ ይላል

  • @ብርሐኔ
    @ብርሐኔ Месяц назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በደህና መጣሽ እህታችን ውውውውውው በጣም አሪፍ አሰራር ነው እጅ ይባረክ እናመሰግናለን ብርች የኔውድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ትሁልልል

  • @tgtgtube5346
    @tgtgtube5346 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዋውውውው ደስ የሚል እስራር ነው የስራሽው እጂሽ ይባርክ

  • @Atede-fq9iz
    @Atede-fq9iz Месяц назад

    ዋውውውውው አሪ የሆነ አስራራራ ነው እጁሽ ይባረክ የኔ ባለ ሞያ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እድሜ ና ጤና ይስጥሽ ቀለል ያለ አዘገጃጃት ያሳይሽን ውዴዋ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ደስ ይላል ቀጥይበት ይመችሽ ብርቺ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመስግናለን

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውው በጣም አሪፍ ነው የስራሽው አሪፍ ቆይታ ነው በርች እህታችን 🎉🎉🎉

  • @fantayebara8435
    @fantayebara8435 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውው በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው የኔ ባለሙያ ነሽ ጎበዝ እጅሽ ይባርክ በርችልን

  • @AMIR465
    @AMIR465 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉Asalamaleekum Waraahmadula wabaarakatu mashaalla mashaalla jabadhuu jabadhuu nyataa barreeda hojete jabadhuu jabadhuu

  • @ዘሀራዩቱብቻናልጰ8ፀ
    @ዘሀራዩቱብቻናልጰ8ፀ Месяц назад

    አሠላማሊኩም ወርህመቱላህ ወበርከቱ
    ሠላም እህት እንኳን ሠላም መጣሽ ውድ
    በጣም ድስየሚል ቆይታ ነበር 🎉🎉

  • @YeshiChekole
    @YeshiChekole Месяц назад

    ሠላም ሠላም እንኮን ደህና መጣሽ ውዴ አሪፍ አሠራር ነው ፆም እየመጣ ሥለሆነ እንደዚህ ብንማማር ጥሩ ነው ብሆላ የምንሠራው እንዳናጣ ዬኔ ሤትዮማ በራሥሽ ፈጥረሽ ሥሪ ነው የምትለኝ እናመሠግናለን እህታችን🎉❤

  • @ኢክራምይቱብ
    @ኢክራምይቱብ Месяц назад

    አሠለሙአለይኩም ወረህመቱላህ ውበረካትሀሁ እካን ሠላምሠላምሠላመጣሽ ቆንጆ ኬክክክ ነውውው የሠራሸውውው ማማየ

  • @ሞሚናTUBE
    @ሞሚናTUBE Месяц назад

    ሠላምሠላምእህታችንእንኳንደህናመጣሺልንበጣምደሥየሚልነው ዋውዋውበርችልንሠለተባበርሺንበጣምአናመሠግናለንአዳንቸገርለመሥራትበርችልንአላህይጠብቅ🎉❤❤❤❤

  • @samirabeteseb
    @samirabeteseb Месяц назад

    አሰላሙአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን በሰላም ወደ ቤቴ መጣሽ በጣም አሪፍ ነው በጣም አሪፍ ዳቦ ነው 🎉

  • @meskermbajo
    @meskermbajo Месяц назад

    Selame selame inikani besrlame metashi wede baleshibete yegizabiheri selame yebizalishi yene wede wow gobezi arifi sira new berichi

  • @alemyetube-
    @alemyetube- Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ዋው በጣም ምርጥ ቆንጆ አሰራር ነውና አመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Месяц назад

    እንኳን ደና መጣሽ እህታችን በጣም ደስስ
    የሚል ቆይታ ነበር በረቸልን ብዙ እንጠብቃለን
    ካች የኔ ተወዳጂ❤🎉🎉

  • @wubalemeliyas2318
    @wubalemeliyas2318 Месяц назад

    ስለም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በደህና መጠሺ ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ጥሩ ነው በዚህ ቀጥ በርች እግዚአብሔር ይርዳሽ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀችሁ እግዚአብሔር የእርፍት እንጅር ይስጠችሁ

  • @meseretube
    @meseretube Месяц назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ዉድ
    እጅሽ ይባረክ ዉድ በርች 🎉❤🎉❤❤❤❤

  • @Abreham21birte-jg8sv
    @Abreham21birte-jg8sv Месяц назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበረን በርች ከዚህ በላይ እንጠብቃለን

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube 26 дней назад

    ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ የተባርከ ይሁን በርችልን

  • @መሰረትፀሃየ
    @መሰረትፀሃየ 20 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላመ ክርስቶስ ያብዝልሽ ዋውውውውው በጣም ኣሪፍ ኣሰራር ነው ቀጥይበት

  • @SindeTube
    @SindeTube Месяц назад

    አሚናየ ያንቺ የአሰራር ዘዴ በዚህ ሙያ ላሉና በየቤታችን ለምናዘጋጅ በጣም ጠቃሚ ነው ከልብ እናመሰግናለን በርቺ

  • @feedfwwr6998
    @feedfwwr6998 Месяц назад

    ሰላምም ሰላምም ለዝህቤት ይሁንን ሰላምሽ ይብዛልን ዉዴ እህታችን እንካን ብሰላም መጣሽልልን ደስስስስ የምል ኣረፍ ኣሳራር ነው እጅሽ ይባረክ ሁሉ ግዜ በጣም ደስስ የምል ነው ምታቀርብው በርቺ

  • @AyshaharbuTubeአይሻሀርቡቲዩ

    አሠለሙአለይኩም ወረህመቱላህ ውበረካትሁ እካንንን ሠላምሠላምሠላምመጣሽማማየየ ዋውውው ቆንጆ ኬክክክ ነውውው የሠራሽውውው ማማማየየየየየየየ

  • @enatatube-v9x
    @enatatube-v9x Месяц назад

    አሠላማለይኩም ዉራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላምሺ ይብዛ እንኳንም ሠላም መጣሺ እህታቺን ዋዉዉዉ አሪፍ አሠራር ነዉ

  • @mulluhailu-eo7pk
    @mulluhailu-eo7pk Месяц назад

    ሰላም ሰላም እንካን ደህና መጣሽ ዋውውውውው በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ እጂሽ ይባርክ በርች

  • @Shemila-c8v
    @Shemila-c8v Месяц назад

    ማሻላህ።ማሻአላህ።አህልንን።ዋዉዉዉዉዉዉ።ብትም።ባልሙይ።ነሺ።ውዴ።ቭዴዬሺ።ሁሉም።ድስ።ይላል።ብራች።እን።እስኪራን።ሹት።እቢ።አልኝ።

  • @yoyo-qi9hm
    @yoyo-qi9hm Месяц назад

    እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን ሰላማችሁ ብዝት ትረብኝ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ቀጥይበት ምርጥ ቆይታ ነበር♥️🌹

  • @Ramahasan-uq8qd
    @Ramahasan-uq8qd Месяц назад

    አሰለም አሌኩም ዎረመቱለህ ዎባረከቱ አርፍ ቆይታ ነበረ በርች እህት አለህ የግዚሽ ሀገረችን ሰለም የርግልን በዱአ በፅሎት አንረስ በድገም አስከምንገነኝ ሰለም ሁንልኝ መሬ

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia Месяц назад

    ሠላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ፣ በጣም የሚያምር እና ግፋጭ የሆነ ኬክ እንዴት ማዘጋጀት እንዳለብን ስለአሳየሽን እና ስለነበርን ቆይታ እጅግ አመሰግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው:: ቦርቺ

  • @ቅድሳን
    @ቅድሳን Месяц назад

    ሰላም ሰላም ሰላም የኔዉድ ነገር እንኳን ደናመጣሺ የኔዉድ በርቺልኝ እሺ የኔጀግና በጣም ቅጀነሺ እሺ በርቺልኝ በኔዉነገር❤❤❤

  • @Azeb1
    @Azeb1 Месяц назад

    selam enekan dena mexash des ymil koyta neber enamsegenalen berichi woww ejish yebarek

  • @yousiftamrat
    @yousiftamrat Месяц назад

    wowww des ymil arif aserar new
    ejish yebarek yeney balemoya
    lhgerachin selam fikir yadelen berichi🎉🎉

  • @HiwatykeduserufiallijHiwat
    @HiwatykeduserufiallijHiwat Месяц назад

    selam selam ehtachin enkun
    Selam metashi betam des yemel
    Yekake aserar new wawww

  • @sosibabaye-s4k
    @sosibabaye-s4k Месяц назад

    ዋውውውውውውውውውውውውው ያምራል አሰርራ ሰላም ሰላም ሰላም ለሁላችንም ሰላም ብይለሁ በእግዚአብሔር ሰላም ሰላመታ ሰላም ሰላም

  • @mishaatube5249
    @mishaatube5249 Месяц назад

    Nagenyii waqayoo manaa kanafii haa bayatuu bagaa nagayanii dhufitee sanyii too woww dhugaa heduu namatii ❤❤heduu midhaguu jabadhuu buchuu too

  • @emuferahtube
    @emuferahtube Месяц назад

    ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ ውድ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ እናም አብሽሪልኝ ሀገረችን ሠላምን ያምጣልን

  • @መቅዲ16
    @መቅዲ16 Месяц назад

    ሰላም ዎድ የሀገሬ ልጆች ዋውውው በጣም ደስስስስ የሚል ቆይታ ነበር ርቱ መልካም የስራ ጊዜ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን😢

  • @weynyTube
    @weynyTube 26 дней назад

    aselamualeykum werahmetulah weberekathu ahlen hikubi betam kojo new mashalah berch yenetekara iht

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 Месяц назад

    Selm lachi yehun yene ehite enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal balshibet selmish Bizet yabalilish wooow wooow batem balmoya nashi aseratashi erasu endet endamimire yaserute ejochesh yabarku barchi bakitye baselm yaganagni

  • @kemir264
    @kemir264 Месяц назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሠግናለን በስዴት ያለነውንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን

  • @micumegebaserar-2722
    @micumegebaserar-2722 Месяц назад

    Selam Selam Lanci Yehun Ehitacen Egziyabehar Amelak Hageracinen Selam Yadereglen Alehu Yeblen Ejeshen Yebarekew Betam Balemaya Neshi Bereci Gobez

  • @eeee8580
    @eeee8580 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዛ እንኳኝ ደህና መጣሽ ዋውው በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሸ እንደዝህ እንደሚሰራ አላቅም ነበር እህቴ የተባረክ ይሁንልሸ እጂሽ ይባረክ እማዬዬ

  • @kelemyoutube7367
    @kelemyoutube7367 Месяц назад

    Salamisha yibaza wada ihatachina woww betama mirata ina Asatamari yahona yamigaba Asarara naw barachi ejashina yibarakawa wadee balamoya nashi❤

  • @TadeluTube27
    @TadeluTube27 Месяц назад

    Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu wow wow nyaata Ajjayiba hojete jabadu nama ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa godhu ittii 🎉🎉🎉🎉

  • @obseegorba
    @obseegorba Месяц назад

    Naganii waqayoo sifii yaa bayatuu bagaa naganii dhutee jabadhuu waaa yeroo baredaa nyataa bayee baredaa

  • @ኡሙሰመረዲንTUbe
    @ኡሙሰመረዲንTUbe Месяц назад

    አሠለሙ አለይኩም ወራመቱለሂ ወበረካቱሁ ሰለም ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደሚን አለቹ በየለቹበት ሰለመቹ ይብዘልኝ ዋው በጣም ጡሩ ደስ የሚል ነው ጎበዝ ጠንክር ውዴዋ ማሸ አላህ

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube Месяц назад

    ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ውድ እህታችን እንኳን በሰለም መጣሽ የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ አርፍ ቆንጆ ዳቦ 🎉🎉🎉

  • @Elfenesh
    @Elfenesh Месяц назад

    Wow wedewa hela ymeteser serra betam betam ymegerem ymeyamere new beresh betam betam koonjonew beresh ❤❤

  • @FirehiwotKassaw
    @FirehiwotKassaw Месяц назад

    Selam selam enkuan dehina metash selamish yibza wow betam balemuya nesh ejish yibarek enameseginalen

  • @kadijaayoutube
    @kadijaayoutube Месяц назад

    Wallaaku masallaami worahaa matullaah wobarakkaatu bagaa nagayaan dhuftee baredduu tenaa jabadhuu wawuu bayee baredaa jabadhuu jabduu tenaa gudaa gallaatomii barumsaa ofii qabduu naamafii qoduu ketiifi ❤

  • @bontushawaa515
    @bontushawaa515 Месяц назад

    Ashamaa Ashamaa harka fune nagaan waqayyoo mana kanaaf matii kanaaf haa bayyatu baga nagaan dhufte Obboletii kenyaa qalii wowow jabesi jajabee too bayyee namati tola nyanii atii hojatee

  • @ሳራዩቶብ
    @ሳራዩቶብ 22 дня назад

    ማሻ አላሕ ተባረከላሕ

  • @Elfenesh
    @Elfenesh Месяц назад

    Selam Selam new ehiet wow 👌 betam betam deselal ymel ena betam betam koonjonew aesrare new betam betam new ymegerm aserar new beresh

  • @FirehiwotKassaw-od9gb
    @FirehiwotKassaw-od9gb Месяц назад

    Selam selam amiinna endet neshilin wude wow hulem yemitsereyachew sirawech 1gna nachew ejish yibarek yhe moya betam new yemeyabelash yemir eneseginalen berchilin

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ Месяц назад

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እንኳን በደህና መጣሽ እህት አሚናየ ማሻአሏህ ተባረከረህማ በእውነት ባለሙያ ነሽ እጆችሽ ይባረኩኩ

  • @zufannagn6027
    @zufannagn6027 Месяц назад

    Wow wow wow betam gerami yemiti mirti dabo new konjo gobezi berchi selamachu ybiza yagere lijochi🎉🎉🎉

  • @Fatushow123
    @Fatushow123 Месяц назад

    ሰላም ሰላም እኔ እናት እንዴት ሰላም ነሽ ሁሉ ሰላም ሁሉ መልካም እግዚአብሄር ይመስገን እኔ ሁሉ ሰላም ሁሉ መልካም ነው ጠንክሬ በጣም ነው ደስ የምለው በዚሁ በትልሻለው ፈጣሪ ሃገራችን ሰላም ያድርግልሻለው

  • @fasiga
    @fasiga Месяц назад +1

    Bagaa nagani dhuftee Nageenyaa ii jaalii waqyayy sifi haa bayyatuu bareduutooo jabdhuu qaliitooo nayaata ajjayiba hojete jabadhuu nama ittii fufui jabdhuuu❤

  • @seadifamily
    @seadifamily Месяц назад

    selam selam enkan drna metash wuda masha allah harif asrare new euda keteyebate

  • @obselove1156
    @obselove1156 Месяц назад

    Bagaa nagaaha dhuftee bareedu anaa yaa dhufuu wowo nyaata ajjaabaati hojeete bareedu koo jabaadhu waqaayyoo biyyaa kenyaaf nagaaha yaa godhuu

  • @sabitube1097
    @sabitube1097 Месяц назад

    Seleam wow ejishe yebeareki enqwean dehnea meteashi ehtea seleameshi yebezealegn wedea lea mmeleawe alem seleam yehun

  • @SaaraaYouTube
    @SaaraaYouTube Месяц назад

    Ana dhufu bagaa nagaan dhufte nagaan jalalii waaqayyoo mana ketiifii yaa bayyaatuu wowowow arki kee fayaa haa argatuu boo wan bareedaa

  • @sosibabaye-s4k
    @sosibabaye-s4k Месяц назад

    ሰላም ሰላም ሰላም እህተ ሰላም ሰላም ለሁላችንም ይሁን ሰላም እንዴት ናቸው በእግዚአብሔር ሰላም ሰላም ሰላም መልካም ቀን

  • @sewumehon-u2w
    @sewumehon-u2w Месяц назад

    Selam. Selam. Wude. Wow wow yan balemuye liyunw yeserashe tebarkilng selam lagerchin yadeleln fikire ena adenete yadeleln

  • @SaraBrhanu-t1t
    @SaraBrhanu-t1t Месяц назад

    Berchi gobez

  • @Amutube25
    @Amutube25 Месяц назад

    እግዚኣብሔር ይመሰገን እንካዕ
    በሰላም መፅእኪ ዋውውውውው
    ብጣዓሚ ደስ ዝበልል ሸለል ዘበለ
    አሰረራሓ እዩ ኢድኪ ይባርክክ ሰላም ንዓድና ሰላም ንህዝበና ይግብርልና

  • @Umasumaya1
    @Umasumaya1 Месяц назад

    Harkaa fayya argaadhuu❤❤❤