makrona beshamell kan mii'yaa adda taa'e أسهل طريقة عمل مكرونة بشاميل باللحمة المفوريةبي
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- woren nuu berbachesan
makarona keloo 1
foon dekam wollaka keloo
shunkurtii mukaa
ananna litirii 1
dhadha falanna 3
daqiiqii falanna 3
qulibii falana xiqa 1
#food
#like
#amiinaa kichen#######
#shers
Wow amazing amazing it’s beautiful wow wow wow this pasta in the macaroni good party goersNow mum where EilishThis pasta sauce I like
ዋዉዉዉ በሼመን በጣም ጣፋጭና ምርጥ
ተወዳጅ ምግብ ነዉ እጂሺ
ይባረክ ባለሞያ እናመሠግናለን በርቺ በጣም ቆጆ አሠራር ነዉ👌
Nagaa waqayyoo bakka jiraatu kallatti sif bayyatuu wow bayyee nwma tola yadaa baredaa jabbafamu qabdhu gorsa baredaa qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa 🥰
Awunet betam arf leyu yemegeb sera new wawwww yeleyl awunet gobez balemoya nesh berch melikam sera ijsh ybark andena nesh be moya
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እዴትናቹ የዚህ ቤት ቤተሰቦች ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ አገራችን ሰላም ያርግልን በሰላም እደወጣን በሰላም ይመልሰን ማሻእላህ እህታችን በጣም አሪፍነው እላህ ባወቅሽው ላይ አላህ ይጨምርልሸ
Ehtachin betam konjo tafachi leyou yehoni megebe sera new demo betam adekami sera new gne teru new yeserashew gobeze gobeze bezu moya eyetemarkugn new kanchi selamshi yibezalegne agerachin srlam ena fikir adenet yisten
ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ደና መጣሽ ዋው አሪፍ የሆነ የ መኮረኒ በሸሚል አሰራር ነው ያሳየሽን እጅግ በጣም በጣም አድርገን እናመሰግናለን በጣም ባለሞያ የሽ አሪፍ ቆይታ ነበር እኛም ባሳየሽን መሰረት ሰርተን እንመገባለን አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋውውውውው በጣም የሚያምሪ አሠራሪነው የኔ ባለሙያ እህት በረችልኝ በጣምነው የምነመሠግነው ውዴ በሪችኝኝኝኝ❤❤🎉🎉🎉ሠላም ለለገራችን ይሁንልንን
በጣም በጣም አሪፍ የሆነ ቆንጆ የሆነ አሠራር ሽ ነው እጅግ ስለ አስተማሪና መሠግንሐለው ክበሬነሽ ከዚህ የበለጠ የሚሞክሩበት አሪፍ ነው የሆነው ዋው ቆ ተማሪች ነው አሰራር እሽ በጣም አሪፍ.
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ አቀራረብ ነዉ በጣም ቆንጆ አርገሸ የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በርችልኝ ውድ እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን የኔ መልካም ውድ ላይክ በርችልኝ ውድ❤
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ በጣም አሪፍ አስራርነው ማሻአላህ በርቺ የኔባለሙያ በርቺ አድናቂሽነኝ አገራችንም ሰላም ያድርግልን አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ
ውዴ እንኳን ሰላም መጣሺ የተባረከ ይሁን ዋው ቆጆ በዘመነ አሰራር ዋውውውውው❤ በርቺ ውዴ ሰላምሺ ይብዛ ውዶቼ ሰላማቺሁ ብዝት ይበልልኝ በያላቺሁበት ሰላም ለሀገራቺን ኢትዮጵያ ሰላሟን ብዝት ያረግልን ሁላቺንም ፀሎት ዱአ እናድረግ🌸🌸🌷🩷🥰🌸❤🌸❤❤💐💐
Woooow Beshmel Mokoroney Betam Konjo Nrw Berchlin Balmya Asrarsh Akrarbsh Betam Arif Nrw Beshaml Mokrony Yastawkal Asrarsh Betam Mitm New Mimslin
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሺ እህት በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺልኝ ማሻአላህ ቢላአፊያ ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያምጣልን ያረብ🎉🎉🎉
ወአለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ. ወበረካትሁ. ሰላምምም ለዚህ. ቤት. ማሻአላህህህ. ባለሙያ. ቀጥይበት. እነመሰግነለን. በያለንበት. ሰላማቺንንን. ያብዛልንን ሰላም. ለሀገራቺንንን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
asalamu alikum werhmatulhi webrhkatu allhan weda eukan dana matashi masa allha barhi yana balamoya kahi buzu nagar enmaralan yana wed ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
waw waw waw🎉🎉🎉bale moyanshe berchi🎉🎉 berchi 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👌🙏
Selam Selam ehet enkuan dehna metashe wow betam harif beshemil new ejishe yebarek selam ena Tena emeglishalew berchilign 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Wawwwwuuuuuu harkii kee ha ebifamuu
Bayeee bareda ebifami hoji garii yeroo garii
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ደህና መጣሽ waoo እጅግ በጣም እናመሰግናለን የመኮሮኒ ፎርኖ በይበልጥ የቤሽሜላ አሰራርሽ ወድጀዋለሁ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
በጣም ልዩ የሆነ የመኮረኒ በሸመል አሰራር ነው ይዘሽልን የመጣሽው ይጠቅማቸዋል ብለሽ ይዘሽልን ስለመጣሽ እናመሰግናል ያወቁትን ማሳወቅ መልካም እነትነው በዚሁ ቀጥይበት
Enkuwan Dana matashe wuda dase yamele asarare nawu bariche kanche bizu entabikalen waw betam konjo nawu bariche kanche bizu entabikalen benabaran tiru koyeta amasgnalwu allha hagarache Selma yariglen
Selamse yebza balsbte des yeml Aserare new balemya ❤👍 enamsgnaln egzyabhre amlake hagrhenn yetbkelene selenberen koyet des yemle nebr berhelen 👍❤👍❤
እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ ቢሼሜል ምግብ አሰራር ነው በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረከቱ ውድ እና የተከበራችሁ የአገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ፍቅር አንድነት ፈጣሪ ይሰጠን ዋው አሪፍ በሸሜል አሰራር ነው እጂሺ ይባረክክክ
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ ኢህቴ ሰለምሺ ይብዘ በሪቺ የኘ በለሙየ ከንች ብዙ ኢንጠብቀለን ምርጥ አሰራሪ ነው ኢጂሺ ይበረከ
ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን የኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ የኔ በለሙያ ዋውውውውውው በጣም ቆንጆ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን በቀጣይ በሌላ በአዳዲስ ነገር እንጠብቃለን 😘😘😘😘😘😘😘❤❤
ዋዉ በጣም አሪፍ ነው ደስ ይላል በርች በጣም ጥሩ ነው መልካም ትምርህት ነው አሪፍ ቆይታ ነበረ ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ይብዛልን በርች አሪፍ ነው ጠክሪ መልካም ቆይታ ነበረ በዚህ ቀጥይ ጎበዝ
selam betseb ejish yebarek yeney balemoya arif aserar new berichi
melekam sera ywenelesh
Wow Wow Batame Dese Yamele Ya Makorene Bashemele Aserare New Yasereshewe Yamegerem New Yagna Balemoya Wow New
ሰላም የኔ ዉድ ሰላም የኔ ዉድ የሰ ጤና ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ አንደነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሰጥልን በጣም ቆንጆ አሰራር ነው አመሰግናለሁ💚💚💛💛💛❤❤💐💐🌺
Wow yummy yummy 😋 betam yemitafi mirt yehone mecoreni new yeserashiw yemitafi mirt aserar ❤
አሰላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ይስጥልን እዴት ናችሁ ያገሬ ልጆች ሰለማችሁ ብዝት ይበል ሰላም ፍቅረ ለሀገራችን ያረብ አተ እረዳን አሰህቴ የኔ ባለሙያ በረቺ በጣም አሪፍ ነገረ ነወሰ ያሳየሺን❤❤❤❤
ምርጥ አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽልኝ በቃ አልተቻላችሁም የኢትዮጵያ ልጆች ሁላቹም ባለሙያ ናችሁ ሸፍነት በጣም ትልቅ ሙያ በደብ ስሩበት እህቶቼ ጎበዝ እናመሰግናለን 👍♥️
Selamish yibiza wude konjo egna be ayinetu leyet yale newu yene wud beritch yene melikam
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኳን ደህና መጣሽ ውዴ ዋው በጣም የሚያምር እና ልዩ አሰራር ነው ማሻአላህ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ ጥበቃና እዝነት አይለያችሁ🎉🎉🎉
Naageenyii waaqayyoo siif haa baay'atuu obbolettii teenyaa bagaa nagaan dhuftee wooooow baay'ee namaattii tolaa dhugaa baay'ee mii'awaa ni beksiisaa
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዝልኝ እኳን ደህና መጣሽልን ዋውው በጣም ደስስስ የሚል የምግብ አሰራር ነው ይዘሽልኝ የመጣሽው ከልቤ አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ በርች
አስላሙአለይኩም ወረህመቱላህ ወበካቱ አህለን መሻአላህ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆና የሙያምርአስራርው እናመስግናለንሙያሽን ሰላጋራሽን በረች በሌላ ቨዶ እስከምንገናኝ ሰላምሽ ይብዛ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ ምርጥ የሆነ ምርጥ የሆነ የምግብ አሰራር ነው በርች ወደፊት አዳድስ አሰራሮችን እንጠብቃለን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን የሀገር ሰላም ነው የናፈቀን
ሰላም ሰላሜሺ ይብዛ ሰላምናፍቅርያብዛልን በያለንበት አላህ ይጠብቀን ሰላም ለህዝባችን ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርችዉደ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህታችን በጣም ጀስስ የሚል ቆይታ ነበር በሬችልን ሙያሽ ያበደ ነው እጂሽ ይባር የኔ መልካም ሰላምሽ ይብዛልኝ❤🎉❤🎉❤
ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ የተባርከ ይሁን በርችልን
ሰላም ሰላም እህት እኳን ሰላም መጣሺ አሪፍ ቆይታ ነበር አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ አገር ረላም ሲሆን ነዉ ሁሉመረ የሚያምረወለ አሪፍ አሰራር ነዉ ይዘሺ የመጣሺዉ እናመኘግናለኝ ሰላሳየሺን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😂😂😂
አሰለምአለይክምውረምቱለወብረክቱህ እህት እንካናዳህናመ ጣሽውድ ማሻአላህ ብርች አርፍእኔቆነጅቆይታነብርን እህትዋዉዉዉዉ ማሻአላህ🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ የበሸሜል አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በርችልኝ በቀጣይም እንጠብቃለን በጣም አሪፍ ነው
Aslamualekumi warafamtulhi wabarkatuhu baga Naayani dhufatee umata fiqirii jabesa Hindi kesanu wali hiramadha jabdha ❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመሰግና እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ እህታችን ዋውውውውውውውበጣም ደሰ ደሰ ይላል እህታችን እናመሰግናለን በጠም ደሰ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበርን እህታችን እናመሰግናለን አገራችን ህዝባችን ሰላም ያድርግለን waw አሪፍ ነው
ስላምሽ ይብዛ እህታችን እኮን ስላም መጣሽ በጣም ደስ እሚል የበሸመል አስራር ዋውውው🎉🎉🎉 በርችልን ያለሽ እውቀት ስላጋራሽን እናመስግናለን ሃገራችንን ስላም ያድርግልን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁንእህታች ን እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምና ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍቅርን አንድነትን ሀገራችን ሰላምና ፍቅር ያጣልን ዋውውው ደስ የሚል በሽመል ነው የሰራሽው በርች እህታችን🎉🎉🎉
በጣም ቆንጆ ፈጣንና ጤናማ የሆነ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ የሚያቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ይህንን ተወዳጅ የሆነ ምግብ ሰርተሽ ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን የኔ መልካም በርቺ
Aselamu aleykum werah metulahi weberekathu ehtachn enkan dena methash mashallah ehtachn arif yemekoren aserar besheml betham konjo new keth ybet
Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref now bearchi hode
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ዋውውውውስያምር ማኮሮኖ አባሻመል የምወደው እጅሸ ይባረክ አንዲህነው
ማሻአላህ ተባረካላ በጣም ምርጥና ቆንጆ የሆነ አሰራርነው ያሳዩሽንእጅሽ ይባረክ የኔባለሙያ በጣም ወድጀዋለሁ አሰራርሽን በርችልኝ
Ethiopia wowww Baxami yamerle yene wudi konjo good share aglate barchee sirash tagore barchee azoshe yene ❤ Ethiopia zalalam tenure emuaaa barchee weddd like aglate barchee tagore like wowww Baxami daselea weddd Amen Amen ❤ Ethiopia
እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር ከሁላችን ጋር ይሁን ሀገራችን ህዝባችን ፈጣሪ ይጠብቅልን በጣም አሪፍና ጣፋጭ ምግብ ዝግጂት ነው ያጋራሽን እጂሽ ይባረክ የኔ ጎበዝ በርችልኝ
አሠላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ አሚና ዋው ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ የመኮረና አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን ማሻአላህ ክበሪልን ውድና የተከበራችሁ ውድ ያሀገሬ ልጆች በያላችሁበት በቀጣይ ቪደወ እንገናኝ መልካም ቆይታ🎉🎉🎉🎉🎉
Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu
ሰላም ለኢትዮጵያ እህታችን እንካን ደህና መጣሽ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በእውነት በጣም የሚያምር አሰራር ነዉ እጂሽ ይባረክ እናመሰግናለን ዋው
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ነው ዋው የምግብ አሰራር በጣም ታላቅ ያንቺን ቪዲዮ እያየ ነው ሌላ መስራት አለብን በጣም ቆንጆ ነው በላ ማሪፍ new በርቱ መልካም ስራ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ ቀጣይ ይገናኛል ሰው ነው 😘😘👌😘
አሰላም አለይኩምእራሕመቱላሒ ወበረካትሁ እሕት እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ላንቺ ይሁን በጣም የሚያምር ደስ የሚል አሰራርነው ያሳየሽን እናመሠግናለን በርቺ
Nagaan isin yaa baayyaattu obbollota koo akkam jirtu jabaadhuu hadhoo koo ebbifaami jabaadhuu tiruu koo itti fufi hojedhu hoji gaaridhaa qabatee dhuftee waaqayyoo si yaa ebbisuu wooooowww Wooooowww
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም እህታቺን እኮን ሰላም መጣ ሺ አሪፍ አሰራር ነወ በርቺ ሰላምሺ ዪ በዛባለሺበት ሰላም ለሀገራቺነ ዪሁን በርቺቺቺቺ
አስላሙ ወአለይኩም ወርህማቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ ድስ የሚል ቆይታ ነበርን በርች ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁንን ሰላም ለሀገራችንንን በርች🎉🎉
ሰላም ለአንቺ ይሁን እህታችን እንኳን ደና መጣሽልን ዋውው ዋውው እጅግ በጣም ምርጥ የባሻሜል አሰራር ነው በርቺልን በሌላ ቪዲኦ እንገናኛለን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን
ሰላም ሰላም አካም ነጋም እሕቴ እንኳን ደሕና መጣሸ በጣም አሪፈ ምግብ ነው ቆንጆ አሰራር ነው አጀሸ ይባረክ የሚሞክሮትን አሪፈ ነው የሕነው የመዳም ቅመሞ የበለጠ በሊላ እንጠብቃለን
Egzaber yekber yemsgen ednachu betseb enkan dena metashe wawawwww betame merte nw byalchubet egzaber yetbkachu
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ምርጥ አሰራር ነው እንደሚጣፍጥ እርግጠኛ ነኝ ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
አሠለምአለይክምወረህመቲላሂወበረኬትሁ እንኳን ማአሻ አላህ ይጠብቅህ ማአሻ ላህ በጣም ነው የሚያምራህ ሞኮሮና የሰራሹ ባለሙያ ነሽ ሞያ ሺታልሽ ጠንክሬ ጎብዝ ነሽ
አስላም ወአለይኩም ወረህምትላሂ ወበራካቱሁ እህታችንን እንካን ደህና መጣሽ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ደስ ይምል አስራራ ነዉ ጎቦዝ ቆንጆ ቆይታ ነበረ በሪቺ ስላም ፍቅር ለሀገራችን ለህዝቦቻችን አላህ ስላም ያድሪግልን ዉድና የተከበራችሁ ያሀገሬ ልጆች እንዴት ናቹህ በያላችሁበት ስላማቹ ይብዛላችሁ
sal ekon basalmaxash waw baxam das yamil arf mashmal aseral naw ejish ebarki salm lagarcn eun arf koiyta nabar enamsginaln
ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከልጁም ከኢየሱስ የሆና ሰላም ለአንች ይሁን እንኳን በሠላም በደህና መጣሽልኝ ወወወወ የምጣፍጥ ብሽመል ነው የኔ ለባለሙያ ጎበዝ ነሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር እህታችን በርቺልኝ ❤❤በቀጣይ በጉጉት እንጠብቃለን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እሕታችን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሽልን ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ዋውውውውውውውውው ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ በርችልን ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን
ሰላም ሰሌም እህታችን ሰላምሽን ይብዛልን በጥጣም የመኮረኒ በክሬም በጣም አሪፍነው. እግዝአብሔር ይመስገን ከልብ እናመስገናልን በርቺ ጎበዝነሽ
ዋውውውው የኔ ባለሙያ ለየት ያለ ቆንጆ የመኮረኒ በሸመል አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ በሸመል በጣም ነው የምወደው
ሰላም ሰላም አንኳንደናመጣሸ፣አህታችንበጣም፣ምርጥ አሰራር ነወ፣የኔ ባል ሙያ በርችልኝ፣👍👍👌❤❤❤❤❤
እንኳን ሰላም መጣሽልን የኔ ባለሞያ ዋዉ የሆነ በሸመል ነው የሰራሽው ጎበዝ እጂሽ ይባረክ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ይህንን የመሰለ ሞያሽን እንድናውቅ ስላሳየሽን ምስጋናችን ከልብ ነው በርችልን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ነሽ እህት ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ውደ እኳን ሰላም መጣሽ እናመሰግናለን በርች
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን ዋውው በጣም አሪፍ እና ምረጥ አሰራር ነው የኔ ባለሙያ አመሰግናለሁ
ዋው የቤይሩት ስራየ አስታወሽኝ አይትዝታ የኔባለሙያ በጣምነውደስስስየሜለው የኔባለምውያ የኔጀግነ ውድየ
በርችልኝ እሽ ውድየ ❤
አላሰም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ ተባረክረህማን የኔ ባለሙያ እህት እጅሽን አይቆርጥመዉ በጣም ቆንጆ የሚያምር የምግብ አይነት አሰራር ነዉ ያሣየሽን እናመሠግናለን
ወአሌኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበርካቱህ እንካን ደና መጣሽ እህት ዋውውውው በጣም ያምራል ምርጥ አሰራር ነው በሌላ ጌዜ በጥሩ ነገር እንጠብቅሻለን በተርፈ ጥሩ ነው ባለኝ ቆይታ ጥሩ ነበር አመሰግናለሁ❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እኅታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን ዋው በጣም ደስ እሚል ነው እጅ ይባርክ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርችልን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህን ለአማራ ህዝብ እራራልን በቃ በለን የሆነብንን አስብ💚💛❤
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ አሚዬ ምር አሠራር ነው ያሣየሸንን ማሻ አላህ በርቺልንን ካንቺ ብዙ እጠብቃለን
አሠላማሊኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ እህታችን በጣም አሪፍ የመኮረኒ በሽሜል አሠራርነውያሣየሽን በርች
Aselemaleykumwerehmetulih weberekithu ahlenwede herfqoytaneber berchi yene balmuya
ሰላም እህት ሰላምሽ ብዝት ይበል በርችልኝ ዋዉዉ ምርጥ ምግብ ነዉ በጣም ቆጆ ነዉ እጂሽ ይባረክ ባለሞያ ነሽ አይገልፀዉም ማማ ብዙ እንጠብቃለን ካች መኔ እህት ምርጥ መኮረኒ በሸምሌ ነዉ በጣም ነዉ የምወደዉ❤🎉ዋዉ
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውው ዋውውውው ልዩ የመኮሮኒ በሼሜል አሰራር ስላጋራሽን እናመሰግናለን ክበሪልኝ እጅሽ ይባረክ 👍👍👍👍
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለእናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናተ ይሁን በጣም ጥሩ ነው ሰላም❤❤
ሠላም ሠላም እንዴት ነሽ ውዴ በጣም አሪፍ እና ቆንጆ የሆነ ምን ማለት ነው ከየትኛውም አሰራር ሂደት ላይ በጎንነደር በጣም አሪፍ ይሆናል❤❤
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ በጣም አሪፍ የሆነ ቆንጆ ምግብ ነው ይሰራጩ እጅግ በጣም ደስ ይላል በርቱ በዚው ቀጥልበት ከየትኛውም❤❤❤❤
nagaanyifi jaalalii waqayyoo sifi haa bayyatuu bagaa nagaan dhufatee Ayee bayyee waan namaati toluudhaa waan nuufi qodeefi guddaa galatomii siifin jennaa bareduu koonuufi jiradhuu🥰🥰🥰🙏
ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ ውድ እህት እንኳን በሰላም ማጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበረ ደስየሚል አስራር ነው ሁላችሁም ተጠቀሙ በርቺ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህት እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ መልካም ዋዉዉዉ በጣም ደስ የሚል የሚያምር የመኮሮኒ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽን ይባረክ ይሁን እናመሰግናለን በርች❤❤❤❤
አሠላሙአለይ ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ማሻአላህ ሙ ሀቢብቲ እጥር ምጥን ያለ አሰራር እጅጉን ክበሪልን እጅሽ ይባረክ ቀጥይበት በሌላ ቪደወ እንገናኝ
ሰላም ለዝህቤት እንኳንደህናመጣሸ ሰላየሁሸደሰበሎኛል የኔባለሞያሴት ዋውውውውው ሲያምርየኔቆንጆ እጅሸይባርክ ጎበዝዝ እሸእኛምእንዳንች እንሰራልን የኔውድ ጎብዝዝነሸ
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ ተቃረክ ረህማን ምርጥ አሰራር ነው ቀጥይበት እጅ ይባርክ የጤና ምግብ ውዴ
Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa hojii bayyee baredaa jabbadhu nyaata bayyee nama tola hoji bayyee bareda nyaata bayyee nama tola gobazi hoji keti bayyee nama tola hoji kabajaa jaalala ofii keessa qaba kanfi jabbadha hojii bayyee bareduu jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu 🥰 ♥
galtoomii❤
እንካን ደና መጣሽልን እህታችን በጣም ቆንጆ የምግብ ዝግጂት ነው በጣም አሪፍነው ብሉኝ ብሊኝ የሚል ነው ያስታውቃል እደሚጣፍጥ እናመስግናለን ስላጋራህን 🙏💕