የ70ኛው ሱባዔ የመጨረሻው ዘመን ማስጠንቀቂያ ተሰማ!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV
HTML-код
- Опубликовано: 27 авг 2024
- Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media
እሰይ እሰይ በዝታቹ ስናያቹ በጣም ደስ ብሎናል አሁንም እግዚአብሔር ያብዛቹ ሣድስ ሚድያ እናመስግናለን።
kezih hulu befit ye Ethiopiean tnsae wedet tlachut new weys kdachu?????
@@frehiwetgebretsadik2186 tebareki
ሀተሀተሀተሀሀተ
እሰይ እሰይ ጌታ ሊመጣ ልንገላገል ነው እልልል
እግዚአብሔር ያብዛልን መምህሮቻችን 🙏🙏🙏
በእውነት በጣምነው የምናመስግነው በድጋሜ ይህንን መምህር ሰላቀርባቹህልን❤
ያሬዶ በተጋበዘበት መድረክ ሁሉ እየተከተልኩ እየሰማሁ ነው ደስ የሚል የማይጠገብ ትምህርት ነው ዘመኑን በንቃት እንድንመለከት የሚያደርግ ነው አቦ ዘመንክ የተባረከ ነውና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቨ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር እና በፀጋ ይጠብቅልን
ሀሀሀሀ
ያሬድዬ ስትናገር አትጠገብም ድንቅ ጊዜ ነው ካንተ ብዙ ተምረናል ጸጋ ይብዛልህ❤❤❤❤❤
አይጠገብም አይደል ጅል
@@alexanderdawit2804 ቅናታም
የምንፍቅና መጨረሻው
@@alexanderdawit2804 ምንነው የወደቀው ዓለም ተወካይ ነኝ አልክ??? ....ቀሺም😠
አትጃጃል ዝምብለክ
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ።
ቃለህይወት ያሰማልን የኔ ድንቆች ውድ እትዮጵያን ፈጣሪ ምረቱን ይሰጠን በጣም ያሰጋል
፡
ደስ የሚል ቆይታ ነበር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ብዙ እውቀት ወስጄበታለሁ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
ለዘላለም ተባረኩ ያቀረባችሁት እውነት ነው ሊሆን ግድ ነው ችግር እየጨመረ ይመጣ ህዝብ ውድ ጌታ ና ንስሀ ግባ የዘላለም ህይወትን አግኝ
WOW!!!❤ what a blessing this teaching is!!!❤ bless you my brother!😊
አትፍሩ አትፍሩ የእግዚአብሔር ፍርድ ነው ወደ ልባቹ በቻላችሁት እንደ አቅማቹ ጸልዩ አትፍሩ በቅርብ ድል በእግዚአብሔር ለልጆቹ ይዞ ይመጣል ቤተክርስቲያንን እን ስብስብ ቤታችን መቀበሪያችን መፈቻችን ናት ወደ ቤቱ እንድንመለስ ብቻ እንጂ ሁላችንም እንድናለን አትፍሩ አሜን ኢትዮጵያ ን ይባርክ አምላካችን ❤❤❤❤❤❤❤❤ ፍቅር ነው አባታችን የኑጉሥች ንጉሥ ብቻ ነው አንድ አምላክ
አሜን፫ 😘
ሌላ ትንቢት😅
አሜን እግዚአብሔር ብቻ ነው አዳኝ
እግዚአብሔር ይባርክህ
Wow,what a vibrant explanation!
አገልጋይ ያሬድ እግዚአብሔር ስለአንተ ይክበር ይመስገን ጠቃሚ እዉቀት
ዘመንህ ይባርክ
በሰመአብ ድንቅ ውይይት ተባረክልኝ አዘጋጅም በርታልን ደጋግመህ ጋብዘው አይጠገብም የእግዚአብሔር ቃል
እግዚአብሔር አባት ፀጋውን ያብዛላቹ የጌታ እጅ ከናንተ ጋር ይሁን. ውሃ አቅርቡ ደግሞ ፕሮግራማቹን ስትጀምሩ ረጅም ሰዓት ስለምታወሩ ያስፈልጋቹሀል .በተረፈ የማይጠገብ ድንቅ ትህምርት ነው
ሣድስ ሚድያ ይዛቹ የምትመጡት ነገር የሚጠቅም ነገር ነው ሁሌም ከናተጋነን በርቱ ትምህርት እያገኘንበትነው ስለምታቀርብት ነገር እናመሰግናለን ።
እስራኤል በጣም የምወዳት ሀገር ናት እሱም እየሱስ ክርስቶስ በአይን የማየት ያክል የረገጣት ምድር ስለሆነች እሱን ስለማይባት እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤
የአለም የግብረ ሰዶም መናኸሪያ ሆናለች ፣ ጉድሽን አላየሽ
አንደ ሡባኤ= አንደ ሳምንት=ሰባት ዓመት
7×70=490
69 ሡባኤ ድረሰ ተፈጸሙአል
የቀረው አንድ ሱባየ/አንድ ሳምንት/ሰባት ዓመት ወይም ሰባቱ የመከራው ዘመን ይባላል
69ነኛው ሡባኤ ከተፈፀመ 2000 ዓመት አልፎአል አሁን አንዱ ሡባኤ የሚጀምርበት ጊዜ ነው ! End Time ! The return of the Lord Jesus Christus
ማራናታ !!!!
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፕሮግራም ነበር!!❤ ተባረኩ!!❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን
ቃለሕይወትን,ያሰማልን
ተባረክልን
እግዚአብሔር ወይ ስለ እነት በለህ መረን አፀታች አትቁጠርብ
እግዚአብሔር ያብዛቹ
ተባረክ!!!
Tebareku!
ሳድስ ጥሩ እያሳወቃችሁን ነው በርቱ እናመሰግናለን አርአያ እዚህ ስላየሁህ ደስብሎኛል ዘመንህ ይብዛ በርቱ
እናመሰግናለን እድሜ ጤናውን ይሰጥልን
አርአያ ከሰባተኛዉ ሱባኤ ኢትዮጵያ እንድታልፍ በምትነጠቀዉ ቤተክርስቲያን ዉስጥ መሆን ነዉ ይች ቤተክርስቲያን ህንፃ አይደለችም ይልቁኑም መሲሁን ጌታ እየሱስን መቀበል ይህ የእግዚአብሔር ልጅ ያደርጋል።።።የእግዚአብሔር ልጆች ደግሞ በመነጠቅ የመከራዉን ጌዜ አያዩትም።።“ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
- ዮሐንስ 1፥12
ለጠየከዉ ከሰባተኛ ሱባኤ ለማለፍ ጌታ ኢየሱስን መቀበል ብቻ ነዉ ለመነጠቅ❤❤❤
His amazing performance tanks 😊😊😊😊
ይህን video የምታዩ ሁሉ ወደ ጌታ ኢየሱስ ተመለሱ እርሱ ዛሬም ይወዳችሇል
እግዚአብሔር ያብዛችሁ
ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን አገልጋይ
Igziabher yestlan
"Armamagedon" be mili andi program ke yared gari nitiseru desi yelegnali long live gor saddis team.......
Selamachu yibiza ye hagare waganoche wadajoche egzabher amlak ka kifu neger yi xabiqachu yi xabiqen selam la Ethiopian 🙏🇪🇹🇪🇷
👍🏾
ፀጋውን ያብዛልህ❤ እልፍ ሁኑልን እግዚአብሔር ያበርታችሁ
ሰላማችሁ ይብዛ ምርጦች
ደስ የምትሉ በክርስቶስ አምኖ መዳን ከርሱ ጋር በቃሉና በመንፈሱ በጸሎት መጣበቅ እንጂ ሀይማኖት ዘር ገንዘብ መደበቅያ እንዳይደለ ትልቅ ምክር ነው ተባረኩ
በክርስቶስ ማመን ብቻ አያድንም ቢያድንማ ኖሮ ሰይጣንም እየተንቀጠቀጠ ያምናል ምግባር ምግባር የሌለው ሰው ከንቱ ነው ሰይጣን ያምናል ነገር ግን ምግባር የለውም።።
እንዳትሽውድ ውንድሜ ሐይማኖት የመዳኛ መንገድህን ካርታ ነው፣የዘላለምም ኮምፓስህ ነው አልያ ግን ካርታው የጠፍበት ከራዳር ውጭ የሚበር አይነት ነህ ለምሳሌ በጼንጤው መንገድ ከሆንክ ንቃ አሁን ላይ ወደግብረስዶም ትውልዱን የሚልኩ የጥልቁ መንፈስ ጉዳይ አስፈፃሚ ሁነዋል ንቃ
ንቁ በሀይማኖት ኑሩም የሚለውን ቃል ምን ኤናርገው የቀደመችውን ያባቶቻችሁን መንገድ ተከተሉ ማለት ምን ማለት ነው አባቶቻችን በእሜነት ነው የኖሩት።
በሉ ቻው እኔን አይመለከትም
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሳድሶች ሶፋር እባላለው ሀይማኖትን ሳትለዩ እውነተኛና ፍሬያማ የሆኑ ሰዎችን የያዙትን መንፈሳዊ እውቀትብቻ ለህዝብ እንዲያካፍሉ ከፕሮቴስታንትም ሆነ ከኦርቶዶክስ ስለምታቀርቡና በሀይማኖት ጥላቻና ወገንተኝነት ስላልተተበተባችሁ ብዙዎችን ማስተማር ማሳወቅም ችላችኋል እኔንም ብዙነገር ስላስተማራችሁኝ አድናቆቴንና ምስጋናዬ ከልብ ልገልፅላችሁ እወዳለው በጣም አከብራችኋለው የሚያከብርን አከብራለው አሁንም በሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይርዳችሁ እላለው 🙏🙏🙏💗
እግዚአብሔር ሆይ ማረን
እግዛብሔር ይባርካቹ. ስለስጣቹን ቃል
"Armagedon" be mili andi program ke yared gari bitiseru desi yelegnali long live for saddis team.......
GOOD teach,bertu,BC Eweket myasfeligibet zemn selehone.Enamesegnachwallen,benafkot nw .myniketatelw,,
❤❤❤❤
አላስካና አካባቢው ለተወሰነ ጊዜም የሚዘጋ ይመስለኛል በሚቀጥለው አመት እንደ ሀሳብ ልጨምርበት ብዬ ነው በርቱ
ከስልክ ይልቅ መፅሐፍ ቅዱስ ቢኖራችሁ ይመረጣል። በየትኛውም አጋጣሚ ቢሆን ቅዱስ መፅሐፍ በአጠገባችሁ ይኑር በስልክ መጠቀሙ መልካም አይደለም።
Tebrklign 😢
እጂግ በጣም ስህተት እና ክህደት ይሄ ከፕሮቲስታንት የተኮረጀ እና እንደገና የተፃፈ ወንጌል ነው ።
Be yezemnu awaki negn yalew yechemrbetale nebyatochu yaluten eychemru eykensu new miyasetelalefulachu neka belo sewoch
ብላችሁ ብላችሁ ስለ መጨረሻው ዘመን ክርስቶስ እራሱም ቢሆን አያውቅም የሚል ክፉ ኑፋቄን የሚሠብክን ይዛችሁ መጣችሁ
@@patmos7 እግዚአብሔር አብ ብቻ ነው የሚያውቀው ማለት ? እግዚአብሔር ወልድ አያውቅም ማለትህ (ሽ) ነው ? ምንድነው ነገሩ ሊፈርድ የሚመጣው እኮ ራሱ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናታችን ከድንግል ማርያም በለበሰው ስጋ ነው ታዲያ እንዴት ነው እግዚአብሔር አብ ብቻ ነው የሚያውቀው የምትሉን እንደናንተ አባባል እኮ አብ ከወልድ ይበልጣል ወልድ ከ አብ ያንሳል ማለትነው ሎቱ ስብሐት ንቁ ወገን ።
@@patmos7 ይሄን መጀመሪያ ከተማሩ ሰዎች ጠንቅቆ መማር እንጅ በቁራጭ እውቀት ሰውን ማሳሳት እንዲሁም እግዚአብሄርን መስደብ እንደአሪዎስ
@Alexander Dawit መናፍቅ እኮ የክህደት መንፈስ ነው። ብትነግራቸው አይሰሙም። በዛ ላይ መፅሐፍ ቅዱስን እንደፈለጉ ነው የሚተረጉሙት
@@patmos7 ወንድሜ (እህቴ) ልጅ የተባለው አዳምና ዘሮቹ እንጅ ለ መድኀኒታችን ለአምላካችን ለ ኢየሱስ ክርስቶስ አደለም እስኪ አስቡት ይህን ቃል የተናገረው እኮ ራሱ ክርስቶስ ነው ታዲያ ስለዛች ቀን አያውቁም ብላችህ ለሰንከንድ እንኳን ማሰብ ከባድ ነው መጽሐፍ ቅዱስን እኛ በምንፈልገው መንገድ መተርጎም ዋጋ ያስከፍላል ይህ የ የዘላለም ህይወትና ሞት ጉዳይ ነው ።
@@patmos7 የማታውቀውን አትዘላብድ እየሱስ ክርስቶስ ፍፁም አምላከ አማልክት ነው ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር አንድና እኩል የሆነ ነው አብና መንፈስ ቅዱስ የሚያውቁት ወልድ የማያውቀው ነገር የለም አይነጣጠሉም 3ቱም አንድ አምላክ ናቸው"ዘመኑን ልጅም መላዕክትም ቢሆኑ አያውቁም " ያለው ልጅ የተባለው ደቂቀ አዳም የሠውን ልጅ ለማለት እንጂ ስለ እራሡ አልተናገረም። ስለ ዘመን ፍፃሜ ከአብ ከወልድ እና ከመንፈስ ቅዱስ ውጪ የሚያውቅ ማንም የለም። ለማንኛውም ትክክል አይደለህም የምንፍቅና የነ አርዮስ ንስጥሮስ የኑፋቄ ሀሣብ ነው።
ሣድስ ድንቅ ሚዲያ 🙏🙏🙏
ከሚመጣው ቁጣ ለማምለጥ መንገዱ አንድና አንድ ብቻ ነው ። እርሱም የእግዚአብሔር ስጦታ የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስን የግል አዳኝ አድርጎ በመቀበል የእግዚአብሔር ቤተሰብ መሆን ነው ። ልጁ ያለው ህይወት አለው ልጁ የሌለው ህይወት የለውም ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው። ከመንፈስ ቅዱስ ዳግመኛ በመወለድ የእግዚአብሔር መንግስትን መውረስ ነው ።ከስጋ የተወለደ የስጋ ነው ከመንፈስ የተወለደ መንፈሳዊ ነው ።
ሮሜ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እንግዲህ በእምነት ከጸደቅን በእግዚአብሔር ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምን እንያዝ፤
² በእርሱም ደግሞ ወደ ቆምንበት ወደዚህ ጸጋ በእምነት መግባትን አግኝተናል፤ በእግዚአብሔር ክብርም ተስፋ እንመካለን።
³-⁴ ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን መከራ ትዕግሥትን እንዲያደርግ፥ ትዕግሥትም ፈተናን ፈተናም ተስፋን እንዲያደርግ እያወቅን፥ በመከራችን ደግሞ እንመካለን፤
⁵ በተሰጠንም በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ስለ ፈሰሰ ተስፋ አያሳፍርም።
⁶ ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና።
⁷ ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና፤ ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል።
⁸ ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።
⁹ ይልቁንስ እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቍጣው እንድናለን።
¹⁰ ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን፤
¹¹ ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን አሁን መታረቁን ባገኘንበት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር ደግሞ እንመካለን።
¹² ስለዚህ ምክንያት ኃጢአት በአንድ ሰው ወደ ዓለም ገባ በኃጢአትም ሞት፥ እንደዚሁም ሁሉ ኃጢአትን ስላደረጉ ሞት ለሰው ሁሉ ደረሰ፤
¹³ ሕግ እስከ መጣ ድረስ ኃጢአት በዓለም ነበረና ነገር ግን ሕግ በሌለበት ጊዜ ኃጢአት አይቈጠርም፤
¹⁴ ነገር ግን በአዳም መተላለፍ ምሳሌ ኃጢአትን ባልሠሩት ላይ እንኳ፥ ከአዳም ጀምሮ እስከ ሙሴ ድረስ ሞት ነገሠ፤ አዳም ይመጣ ዘንድ ላለው ለእርሱ አምሳሉ ነውና።
¹⁵ ነገር ግን ስጦታው እንደ በደሉ መጠን እንደዚያው አይደለም፤ በአንድ ሰው በደል ብዙዎቹ ሞተዋልና፥ ነገር ግን የእግዚአብሔር ጸጋና በአንድ ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የሆነው ስጦታ ከዚያ ይልቅ ለብዙዎች በዛ።
¹⁶ አንድ ሰውም ኃጢአትን በማድረጉ እንደ ሆነው መጠን እንደዚያው ስጦታው አይደለም፤ ፍርድ ከአንድ ሰው ለኵነኔ መጥቶአልና፥ ስጦታው ግን በብዙ በደል ለማጽደቅ መጣ።
¹⁷ በአንዱም በደል ሞት በአንዱ በኩል ከነገሠ፥ ይልቁን የጸጋን ብዛትና የጽድቅን ስጦታ ብዛት የሚቀበሉ በአንዱ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በሕይወት ይነግሣሉ።
¹⁸ እንግዲህ በአንድ በደል ምክንያት ፍርድ ለኵነኔ ወደ ሰው ሁሉ እንደ መጣ፥ እንዲሁም በአንድ ጽድቅ ምክንያት ስጦታው ሕይወትን ለማጽደቅ ወደ ሰው ሁሉ መጣ።
¹⁹ በአንዱ ሰው አለመታዘዝ ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ፥ እንዲሁ ደግሞ በአንዱ መታዘዝ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ።
²⁰-²¹ በደልም እንዲበዛ ሕግ ጭምር ገባ፤ ዳሩ ግን ኃጢአት በበዛበት፥ ኃጢአት በሞት እንደ ነገሠ፥ እንዲሁ ደግሞ ጸጋ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ የተነሣ በጽድቅ ምክንያት ለዘላለም ሕይወት ይነግሥ ዘንድ፥ ጸጋ ከመጠን ይልቅ በለጠ።
መናፍቅ ከ ኢትዮጵያ ትንሳኤ እድል ፈንታ የላችሁም እንደሸቀጥ የመጣን እምነት ይዞ መዳን የለም እምነት አንድ ናት እሶም ተዋህዶ ናት ሳይመሽባችሁ በንስሀ ተመለሱ 😢
yegil mebit inji yegil eyesus yemibal kena timirt yelem! Esu yehulum, lehulum, kehulum, behulumm new!!
ማንን ነው ተቀበሉ የምትይው ለኛ አምላካችን ነው!! ሄደሽ ሙስሊሞችጋ መስክሪ!
እረ ላሽ
አምልጥ ዘመዴ አደጋ ውስጥ ነህ ኑ አብረን እንጥፋ አይባልም
ማነው እንደዚህ የሚሞላችሁ
ሁሉን ነገር አዋቂው አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው እሱም አላህ
Allah manew ?
ትክከለኛ አባባል ለኛ የሞተልንን ክርስቶን ማምለክና መጠለል አለም አለም ነች ምንም የማትሞላ ሰላምን የምትነጥቅ የማታስፈልግ አሳሳች ስንቱን በላች ታጥበን ታጥነን መዘጋጀት
እስይ ጥፍጥ ያለ ውይይት ግን ሲያውራ አብይን ይመስላል እውነት አገላለፁ እንድሱ ነው ስላማችሁ ይብዛልኝ የተዋልዶ ልጆች
Minfikin litasitamirun new end er gud
ውይ መካሻዮ ዘእምነገደ ፒኮክ ብሎ የመጣውን መንግስታችሁን ምከር እንጅ እኛስ ከይሁዳ አንበሳይ ከዳዊት ስር ነን። እልልልል
Eyesus ymeta❤
Araya.. kSeyume gar lemen akomachu..gen
አማኞች እንዴት ነው የሚነጠቁት?ቤቴክርስቲያንስ እንዴት ነው የምትወሰደው?የትኛይቷን ቤቴክርስትያን ነው የምትነጠቀው?እየሩሳሌም ናት ወይስ የትኛዋ ናት??
ያሬድ ዮሐንስ ዛሬ ከየት ብቅ አለ
ከይቅርታ ጋር።።ከዳንኤል 6ቱ ትንቢቶች የቀረው የቤተ መቅደሡ መቀባት ብቻ ነው እንጂ የጽድቃችን መግባት እርሱ ክርስቶስ ተወለደልን።አርየ ላይ ቀረ ማለህ ላይ ግልጽ ከይደለም።።
Bezi Hasab lay ye orthodox Memheranem bitgabezum tiru new
ኢችን ያለም ፍፃሜ በጉጉት ነው እየጠበቃችዋት ያለው
ተስፋ በተዳከመበት ሰሀት ምነው ስለተስፋ ብታወሩ
በዚህ አይሁድ የምትጠፉ ወዮላችሁ።ሙሉ በሙሉ ሀሰት ነው እየሰበከ ያለው 70 አመት አይሁዳውያን በጢሮስ የፈረሰች የተበተኑበት አመት ነው።የዚህን ሴጣን ሰው ተልእኮ ማወቅ የምትፈልጉ ይህንን አንብቡ።ሮሜ 9:6-8 ሆሴዕ 1።
ልጁ ግን ሲያስተምር ግራ ነው ነው የሚያጋባው።ወይ ማስረዳት አይችልም ወይም የሆ ሰው የሚነግረውን ሀሳብ የሚናገር ነው የሚመስለኝ።
አረ መምህራችን የት ሄድክ አንተ አሥተምረን
አስታውሳለሁ ግን በጋሻው ጋር ነበር እንድንሰጥ ነዉ ወይስ ...….
መምህር ጠንቅቅ እንጂ ዳንኤል አያውቅም ነበር ያልከውን ነገር አስተካክለው
Melkam Qinenet Ena Wedajenet New Ye EGZIABHEREN QAL makafel..... Yemewyaya Hasabachihum Ejig Tekami ena asfelagi nw...
!!! Neger Gin Astewlu Yetesasat Mereja Ejig Kbad Adega Alew....31:00 Lay Yanesahewn Hasab Bemastewal Bedigami Tatenaw ena Tasibew Zend Wedajawi Tiqomayen adergalw
ማቴዎስ 24:15-31
ማርቆስ 13:24-27
ሉቃስ 17:26-37
1ኛ ተሰሎንቄ 4÷16-17
ራእይ 20፥4-6
ራእይ 5፥9-10
ራእይ 11:11-13......!!! Yehininem Guday Betilket EndiYatena Hulunim Sew emekeralw......
Gizeaw Keminasibew Belay Begrochachin mekakel Kerbo New Yalw...!
Linedin Benewd Keyetignawm Zemen Belay Be EGZIABHERE QAL, Be EGZIABHEREM MENIFES Linimola ena FEKADUN Lininor Betetenkeke HIwetachenin Linigemegim Yigebanal...!
Minalbat gin Ketesasateku Bezih Guday Hasabawi degaf Liadergelign Miwed Binor TG Lay @TESFAEGZIABHER Belw Inbox me...
GOD BLESS YOU ALL...!!!
ይሁዳ የሚለው ቃል ወይም ስም የተዛባ የግንዛቤ እና ትርጉም የተያዘበት ወሳኝ ቃል ስለሆነ በተመሳሳይ ፕሮግራሞች እግረመንገዳችሁን ብትዳስሱት። ለምሳሌ ይሁዳ እና አይሁድ አንድነታቸውና ልዩነታቸው ቢብራራ ጥሩ ነው። ይሁዳ ጌታችንን አሳልፎ የሰጠ በመሆኑ ፣ የእርሱ የሆነ ነገር ሁሉ የተረገመ ተደርጎ ይወሰዳል። ያ ብቻ ሳይሆን ቃሉ አይሁድ ከሚለው ቃል ጋር ተመሳሳይ ፊደላት ባይኖሩትም ተመሳሳይ ድምፀት ስላለው ብቻ ከአይሁድ የተፈጠረ ሁሉ ይሁዳ ነው ተብሎ የተሳሳተ ግንዛቤ ይያዛል።
አይሁድ ንፁሀን የእግዚአበሔር ዘሮች ናቸው።
elefredo @ይሁዳ ክፋቱ ግብሩ ነው ፈጣሪን በመሸጡ የስሙ ትርጉም ታማኝ ማለት ነው ልክ ነክ
Demo menfik sile sube min yawukun new
በጣም ጥሩ ትምህርት ። ግን ለማከል ያህል፥
ዳንዔል በስደት ወቅት ህፃን ነበር የእስራኤል መፅሐፍ ት ሁሉም ወድመው ስለነበር የኤርሚያስ ትንቢት መጽሐፍ ያገኘው ወድ ባቢሎን
ከሚሄዱ ኢትዮጵያዊያን ነበር። ያን ጊዜ ከእስራኤል ሌላ ኦሪትን የተቀበለች አገር ኢትዮጵያ ብቻ ነበረች።
ከሆሳዕና ማግስት ክርስቶስ ድንጋይ ከድንጋይ ላይ መፍረሱ አይቀርም ። ወደ ቀራኒዮ መስቀል አሸክመው ሲያሰቃዩት በእርጥቡ እንዲህ ካደረጉ በደርቁማ እንዴት ይሆን? ብሎ ክርስቶስ የተናገረውም ስልእስራኤል መውደም የተናገረው ትንቢት ነበር።
የእንግሊዝ ንጉስ ቻርልስ የተተነበየለት ፀረ ክርስቶስ አለቃ ነው እየተባለ ነው። ምን ታስባለህ?
ጌታ ኢየሱስ በአንደኛው ክፍለ ዘመን ይኖሩ የነበሩት ፈርሲያዊያንን እና የካህናት አለቆችን እና ተከታዮቻቸው ሲያስጠነቅቅ እንዲህ ብሎ ነበር፦ " ቤታችሁ የተፈታ ሆኖ ይቀራል" አርጌው ኪዳን ይሰራ የነበረው በውበቱ ገናና የነበረው በኢየሩሳሌም ከነበረው መቅደስ ጋር ተያይዞ ነበር። በማቴዎስ 24 ተፅፎ እንደምናነበው የክርስቶስ ቅድመ ትንበያ እንዲፈፀም በውበቱ ገናና የነበረው ኢየሩሳሌም የነበረው መቅደስ በ70 ዓ.ም በጀነራል ታይተስ በሚመራው በሮማዊያንን ወራሪ ጦር ተቅቃጥሎ እና ድንጋይ ድንጋይ ሆኖ አሮጌው ኪዳን ከነ ስርአቱ ፍፃሜነት አግኝቷል።
ማቴዎስ 24
2: እርሱ ግን መልሶ፦ ይህን ሁሉ ታያላችሁን? እውነት እላችኋለሁ፥ ድንጋይ በድንጋይ ላይ ሳይፈርስ በዚህ አይቀርም፡ አላቸው።
አስቀድሞ 7 አመት በፊት በ63 ዓ.ም ሐዋሪያው ጳውሎስ በፊት በሮማን ኢምፓየር ተበትነው ለነበሩ ለመጀመሪያዎቹ በኩረ አማኝ እብራዊያን እየመጣ ስላለው አስቀድሞ ፅፎላቸው ነበር፦
ዕብራውያን 8
13: አዲስ በማለቱ ፊተኛውን አስረጅቶአል፤ አሮጌና ውራጅ የሆነውስ ሊጠፋ ቀርቦአል።
ዕብራውያን 7
18-19: ሕጉ ምንም ፍጹም አላደረገምና፥ ስለዚህም የምትደክም የማትጠቅምም ስለሆነች የቀደመች ትእዛዝ ተሽራለች፥ ወደ እግዚአብሔርም የምንቀርብበት የሚሻል ተስፋ ገብቶአል።
በጥንት ዘመን ሰማይና ምድር ተብሎ ይጠራ የነበረው መቅደስ ፍፃሜነት ሲያገኝ እግዚአብሔር አምላክ አይሁድ እና ግሪክ ፣ ጨዋ እና ባሪያ፣ አይሁድ እና አሕዛብ ብሎ የማይለየውን ዘላለማዊ የሆነው የፀጋ ወንጌልን የሚበሰርበትን አዲሱን ኪዳን ከሰማይ አውርዷል። ታዲያ አንዳንድ ሰዎች የቅዱሳን መፅሐፍትን በትክክል ሳይረዱ እግዚአብሔር አምላክ በልጁ ሞት እና ትንሳኤ አማካኝነት ለሰው ልጆች ሁሉ አዲሱን ኪዳን ሰጥቶ እያለ ወደ ተሻረው እያዩ የተከታዮቻቸውን እና የራሳቸውን ግዜ በተረት ተረት ያጠፋሉ። የስህተት አስተማሪው እንደዳለው ስልሳ ዘጠነኛው ሱባኤ ያበቃው ክርስቶስ በአህያ እና በውርጫዋ ላይ ተቀምጦ ሲገባ ሳይሆን በመስቀል ላይ ተስቅሎ ሲሞት ነበር አስቀድሞ በትንቢተ ዳንኤል ላይ ተፅፎ እናነባለን፦
ዳንኤል
26: ከስድሳ ሁለት ጊዜ ሰባትም በኋላ መሢሕ ይገደላል፥ በእርሱም ዘንድ ምንም የለም፤ የሚመጣውም አለቃ ሕዝብ ከተማይቱንና መቅደሱን ያጠፋሉ፤ ፍጻሜውም በጐርፍ ይሆናል፥ እስከ መጨረሻም ድረስ ጦርነት ይሆናል፤ ጥፋትም ተቀጥሮአል።
የቀረቺው አንዷ ሱባኤ (7 አመት) (63-70 ዓ.ም) በአራት የአይሁድ ነፃ አውጪ መሪዎች መካከል መቅደሱንን እና ኢየሩሳሌምን ለመቆጣጠር በተደረገው የአመፃ የእርስ በርስ ጦርነት ነበር። በመጨረሻም እየሩሳሌምን ለመውረር የመጣውን የሮማዊያን ጦር ጋር ለመመከት ሁሉም ነፃ አውጪዎች አንድ ሆነው ያደረጉት ጦርነት ሽንፈትን አስከትሎ መቅደሱ ፈርሶ የአይሁድ መበተንንና እልቂት ሆኗል። በዚህ ዘመን አንዷን ሱባኤ ጎትቶ ማምጣት ከሰው ልብ የመኘጨ ተረት ከመሆን ውጪ ምንም መንፈሳዊ ፍይዳ የለውም። ማስተዋል ያለብን በ70 አመተ ምህረት ከፈረሰው ቤተ መቅደስ ሌላ አዲስ የሚገነባ ቤተ መቅደስ የተነገረ ትንቢት ምንም ነገር የለም። ሐዋሪያው ጳውሎስ ለአቴና ሰዎች እንዳለው " ዓለሙንና በእርሱ ያለውን ሁሉ የፈጠረ አምላክ እርሱ የሰማይና የምድር ጌታ ነውና እጅ በሠራው መቅደስ አይኖርም"፣ በአዲሱ ኪዳን አምላክ መቅደስ ብሎ የጠራው የሰውን ልብ እንጂ የሰው እጅ የሰራውን አይደለም።
አራአያ ከስዩም አቧራ ወጣ ስንልህ አሁን ደግሞ የነጮች ለዘመናት የሰሩለት የሃይማኖት አፈታሪክ አቀናባሪ ሆነህ ቀረህ። እነሱ ቦንብና ጥይት ሰርተው እርስበራሳችን የሚያባሉንና ከሃይማኖት ርቀው በድሎት ሲኖሩ እኛ ሆዳችን ለማስታገስ ብለን በምንሰራት ሃጥያት እንደ ትልቅ ተቆጥሮ እነሱ የሚሎኩሱት እሳት ነቅተን ከመጠበቅ ሃጥያታችን ነው ብለን እንድንሳቀቅ የሚያስተምሩ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ የሚቀባጥሩ ጠንቋዮች እያመጣህ ማስጨንቅ ሆኖ ቀረ ስራህ።
መስሎ ነው ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ በደጅ ነው አንተ ሴጣን
ኧረ ትልቅ እዉቀት የተገለጠልህ መሰልክሳ ?
ፈረንጆች ታዲያ ድሎታቸዉ ምቾታቸዉ መጨረሻዉ ወንድ ከወንድ ከእንስሳ ከጨቅላ ህፃናት ጋር ድሪያ መፈፀም ለምን ሆነ ለምንስ ሰዉ ሁሉ ያንን እንዲያረግ ሌት ተቀን ይሰራሉ ። መፅሐፍ ቅዱስን እነሱም ገፅ በገፅ ይጠቀሙበታል ከዛም የሱን ተፃራሪ ይፈፅሙበታል ። እኛ ደሞ የእግዚአብሔርን መንገድ የሆነዉን እንከተላለን። የነሱ ምቾት አሰቃቂ በሆነዉ ካንሰር እንዲያልቁ ነዉ ያደረጋቸዉ። እኛም ግን እንዳለን ዕምነት አልተጠቀምንበትም በርትተን ሰርተንም ኑሮን አላሸነፍንበትም ያ የራሳችን ድክመታችን ነዉ ። በፈረንጆቹ ግን አትመፃደቅ።
በጣም ትልቅ ልምድ አለህ ማለት ነው ጠንቋይ ቤት የመሄድ መምህሩ ግን ከወንጌሉ አልወጡም እውነተኛውን የእግዚአብሔር ቃል ነው ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው የሃጢያት ደሞዙ ሞት ነው ደሞ ማን ገብተህ ስማ ብሎ አስገደደህ ከመዘላበድ የሚመችህን መርጠህ ማየት ነው ረቂቅ ነው የእግዚአብሔር ቃል ይከብዳል የሚገባው ሰው ደሞ ጆሮውን እንደ አፍ ከፍቶ ይሰማል ሰሞኑን አላየህም በእስራኤል 3 ቀይ ጊደሮች gogel ግባ
አይገርምም በተለይ እያመሰግኑ የሚከተሉ ድንዙዛን ቁጭ ብለው ይደነዝዛሉ ምድረ የሙት መንፈስ
ሰባኛው(ሰባተኛው) አመት በክርስቶስ እየሱስ አልፏል አይደለም?
አርአያ' አንድ የሆነ ዜማ ነበረው ስዩሜ ሲጠራህ፣ግን ግን ምን ሆነህ ነው ምንም ተጨባጭነት የሌለው-ጉንጭ አልፋ ነገር ውስጥ የገባሀው?እሽ ስዩሜስ የት ነው የጠፋው?ህዝብ ዕውነት በጠማው ሰዓት ለአውሬ ሰጥታችሁን ትጠፋላችሁ፣ሰላም ሁኑ።
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ “ስለዚያች ቀንና ስለዚያች ሰዓት ግን ከአባት ብቻ በቀር የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን የሚያውቅ የለም።”ወዴት ጥላችሁ ነው መዓት የምታወሩት መግለጫው መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያልተመሰረተ ዕውነትነት የሌለው ማደናገሪያ ነው
- ማቴዎስ 24፥36
ጎበዝ፣ ነህ አንተ። ይቅርታ አድርግልኝ እና በቃልኪዳኑ ተጠብቆ የኖረ ሃይማኖት እና በስንዴ እርዳታ የተሰበከ እምንነት እንዲህ ያለው የጥበብ ጉባኤን እኩል ሰምተም እኩል ህይወት ይሆናቸዋል ብለን አናስብም።
ሌላ ጥያቄ ሰይጣን ተጥሎዋል፣ዲያብሎስ ተሸንፎዋል ይላል ቅዱስ ቃሉ፣እና የት ሆኖ ነው ሰይጣን ሰዎችን የሚያስተው?? አሁን እኮ በቃ ክርስቶስ በሓይል አሸነፈው አደል ???ስለዚህ ከዚህ በኃላ ከክርስቶስ ትንሳኤ በኃላ ለምንድነው ሰይጣን የሚባል ነገር ለምን ሊኖር ቻለ ግን????
አዎ ሰይጣንን እግዚአብሄር አስሮታል የሰው ልጅ ፈቶታል
መካሻ የሚባል አቅመቢስ ጋዜ ። ወራንታ ነው የሰጡትን ሁሉ የሚቀበል እስኪ critixal የሆ ጥያቄ ጠይቃቸው።
ሰው ሁሉ ሊሰማው የሚገባ የምስራች በቅርቡ መንግስትህ ትምጣ ብለን የምንፀልይለት ንጉሱ ክርስቶስ ብቻውን ምድርንም ሰማይንም ያስተዳድራል ዳንኤል.2:44, ሞት ይቀራል ራዕይ.21:3,4 በሽታ ይቀራል ኢሳያስ.33:24 የመኖሪያ ቤት ችግር ረሀብ እና ስራ አጥነት ፈፅሞ አይኖርም ኢሳያስ.65:21-25 የቤት እንስሳት እና የዱር አውሬዎች እንኳን በአንድነት ይኖራሉ ኢሳያስ.11:6-9 የሞቱ ወዳጅ ዘመዶቻችን ልክ እንደ አልአዛር ከመቃብር ይወጣሉ ዮሀንስ 5:28,29 ኢሳያስ.26:19 ዮሀንስ.11:44 ጦርነት አይኖርም መዝሙር (46):9 ይንን የመሰለውን አስደሳች ህይወት ለማግኘት መፅሀፍ ቅዱስን መማር ያስፈልጋል 1ጢሞቲዎስ 2:4 ኢሳያስ.48:17,18
ምንፍቅናን አትስሙ!
Selam lante yhun
ኢትዮጵያ ውስጥ በቃ ወሬ ብቻ ሆነ ባህላችን? ዕረ ሥራ ስሩ ህዝብ በወሬ አታሸብሩ
ይሄን መናፍቅ ሳይሆን የኦርቶዶክስ ሊቃውንት ብትን አድርገው ያስረዱ ነበር መናፍቅ ምን ሱባኤ ያውዋል
“ሊቃችሁ አንድ እርሱም ክርስቶስ ነውና፦ ሊቃውንት ተብላችሁ አትጠሩ።”
- ማቴዎስ 23፥10
ደግሞ: አታፍርም: ይኸዉ: መናፍቁ: ትክክለኛውን: ቃል: ያስተምርሀል::
🎉🎉አርአያ ማለሀት በቀቀን ማለት ነዉ ገንዘብ ካስገኘለት የማያቀርበዉ የለም የሀስዩም አሽከር🎉🎉🎉
እባካችሁ ተውን ገንዘብ ለመስራት ብላችሁ አትለፍልፉ በቃችሁ እግዚአብሔር የፈለገውን ያድርግ ስንት እሚያስጨንቀን ነገር አለ ልሳናችሁ ይዘጋ ወሬኛ ሁሉ
ሰውዬ ነው የምትጠብቁት?ማቲዎስ.6:9,10 ላይ መንግስትህ ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን የሚለውን እና ዳንኤል.2:44 ላይ የአምላክ ለዘላለም የማይጠፋ መንግስት ያስነሳል በምድር ላይ ያሉትን መንግስታት ትፈጫቸዋለች ታጠፋቸዋለች እርሷ ግን ለዘላለም ትቆማለች የሚለውን እንዴት ትረዳዋለህ?
Abatachin hoye besemayat yemitinor billo new yemijemirewu
አረ እባክህ ሞቶ የሚነሣው እራስ ስለ እስራኤል የተነገረ ነው ስለ ሮም አይደለም የሮምማ አለፈኮ በዘመነ ክርስቶስ እስራኤል እንደ ሀገር እንደምትመሠረት እና ሐሳዊውን እንደምታነግስ ስለዛ የተነገረ ነው
Sory i dont want this movies even i didn.t touch like
ይህ ልጅ ግን ማነው ከኦርቶዶክስ ወታል ምን የሚሉት ትንቢት ነው
ዳዊት ይልማ መዓት እያወራህ RUclips ትሸቅላለህ አንተን ነበር በሽብርተኝነት መክሰስ
አንዴ ،illumiati አንዴ 6 ኛው 7 ኛው መልዐክ እያልክ 😂
የማያገባክን እና የማታውቀውን ከመቀባጠር አርፈህ ንሰሀክን ገብተክ ሌላውም እንዲገባ ብታደርግ ነው ለናንተም በስጋም በነብስም ዋጋ የምታገኙበት
kerakenbo atesebesebu
የመጨረሻው ኣለቃ የክርሰቶስ ተቃዋሚ ኣብይ ነው::ሰባተኛው ንጉስ ነኝ ኣይደል ::መጠርጠር ነው::ሚሊየንስን የፈጀ
ስለዚህ የእኛው ደላላ አብይ አህመድ ወደ ሮም የሚያሮጠው ሚስጥር ይሄ ነው ማለት ነው ሀይማኖቱንም እየጠረገው ያለው ለዚህ ነው?
ሰላም ይሁንልህ የኔ ወንድም ይህንን ቃል እየሰማህ የእግዚአብሔር ቃል የሚናገረውን ንጉስን በመሳደብ አትሻረው እግዚአብሔር እራሱ ካልፈለገ በማንም ሐገር ላይ አይነግስም የምትሰማውን ቃል በስሜት እንጂ በመንፈስ ስለማትሰማ አይጠቅምህም ይልቁንም ይፈርድብሐል እንጂ ነገስታትን በማዋረድ እግዚአብሔር የአንተን የልብ ስሜት አያፀድቅልህም ስለዚህ አላዎቂነትህ ታየብህ ከስሜት ውጣና ቃሉን ስማ እግዚአብሔር ማስተዎል ይስጥህ።