ዮአዳን (ክፍል 24)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 2,6 тыс.

  • @RutaTubeሩታቱዩብ-t8c
    @RutaTubeሩታቱዩብ-t8c 2 месяца назад +1715

    ወድሜ😢 ሞቶብኛል 😢😢በፀሎት እና በዱአ አስቡልኝ😢😢😢😢😢ሀገሬ ልገባ ትንሽ ግዜ ቀረኝ እስኪ መልካም ምኞታችሁን ግለፁልኝ😢😢😢😢😢😢

    • @GjjHhx
      @GjjHhx 2 месяца назад +56

      ፈጣሪ ያፅናሺ ማሬ😢😢😢😢😢😢😢

    • @ktube8920
      @ktube8920 2 месяца назад +46

      የኔ ውድ አላህ መፅናናቱን ይስጥሽ 😢

    • @bettybatty2296
      @bettybatty2296 2 месяца назад +12

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @sifrashniguse
      @sifrashniguse 2 месяца назад +14

      ውይ እማ ፈጣሪ ያጠክርሽ እማ ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @BirtukanAgegn
      @BirtukanAgegn 2 месяца назад +19

      እግዚአብሔር ያፅናሽ ሰላም ግቢ በስደት ሀዘን ከባድ ነው አቀዋለሁ እኔም አባቴ ሙቶብኝ አልቅሸ አልወጣለኝ ብሏል 😭😭😭

  • @Sara-iy6px
    @Sara-iy6px 2 месяца назад +179

    እረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው👍👍👍

  • @ስድትኛዋ
    @ስድትኛዋ 2 месяца назад +792

    ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን የምትሉ👍

    • @ASNA-k2f
      @ASNA-k2f 2 месяца назад +2

      🎉🎉🎉🎉

    • @Kensagamer
      @Kensagamer 2 месяца назад +3

      👍👍👍👍👍👍👍

    • @danta272
      @danta272 2 месяца назад +3

      በጉጉት ምትኩ 😢

    • @Dagem-f7e
      @Dagem-f7e 2 месяца назад +3

      Me

    • @Dagem-f7e
      @Dagem-f7e 2 месяца назад +1

      Achire newu yemilkute 😮

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 2 месяца назад +642

    ዛሬ እኮ ቀኑ 21 ነው እናታችን ማርያም ቢሆንልኝ እና ቢሳካልኝ ብላቹ የምትመኙትን በሙሉ እመቤቴ ታሳካላቹ 🙏🙏❤❤❤

  • @HaegFOU
    @HaegFOU 2 месяца назад +233

    የመላው ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን ዛሬ እኮ ማርያም ናት ለዛሬ ወር በሠላም ታድርሰን አሜን በሉ እስኪ በላይክ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @MeleyGetaneh
      @MeleyGetaneh 2 месяца назад +2

      Amen amen amen

    • @EeEe-gm5qm
      @EeEe-gm5qm 2 месяца назад +1

      አሜን እኮን አብሮ አደረሰን❤❤❤

    • @GadiseEfa
      @GadiseEfa 2 месяца назад +2

      Amen amen amen❤❤❤❤❤

    • @PaalPaal-vt6wz
      @PaalPaal-vt6wz 2 месяца назад +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @FhggGf-i1j
      @FhggGf-i1j 2 месяца назад +1

      Amen❤❤❤❤

  • @SamsungBdy-o9n
    @SamsungBdy-o9n 2 месяца назад +19

    ዮአዳን ምርጥ ተዋናኝ ነሽ የጥንካሬ ተምሳሌትነሽ ፡በተረፈ ሁላችሁንም የልባችሁን መሻት እመቤቴ ማርያም ታሳካላችሁ

  • @Hywet-x6e
    @Hywet-x6e 2 месяца назад +343

    2017 ሊገባነዉ የሠላም የፍቅር የመተሣሠብ ያርግልን ሀገራችንን ሰላምያርግልን የምትሉላይክ 👍👍👍👍👍👍👍

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 2 месяца назад +3

      አሜንአሜንአሜን

    • @ekramali-lp6py
      @ekramali-lp6py 2 месяца назад +2

      አሚንንን🙏🙏🙏

    • @ሚራሰይድ
      @ሚራሰይድ 2 месяца назад +2

      አሚን አላህ ሰላም ያወረ

    • @KhadizaKsa
      @KhadizaKsa 2 месяца назад +2

      ኣምን ያራቢ❤❤❤

    • @ceesaun
      @ceesaun 2 месяца назад +2

      አሜን የምር መሮናል በቃ ይበለን

  • @HanaGetahaun
    @HanaGetahaun 2 месяца назад +85

    ይችን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከዝገት አደጋ ይጠብቃች የምናየውን ና የምሰማውን ፈጣሪ ይቅር ብሎን እኛም የመዳም ቆመሞች በሰላም ለሀገራችን 😢😢😢🎉🎉❤❤❤

    • @FoziaFOZia-h9b
      @FoziaFOZia-h9b 2 месяца назад +2

      አሜንአሜን❤❤❤❤❤

    • @medi-e4e
      @medi-e4e 2 месяца назад

      Amiiiiin❤

    • @FatumaAli-c8m
      @FatumaAli-c8m 2 месяца назад

      አሚንንንንንን❤❤

  • @GenetMoges-g3t
    @GenetMoges-g3t 2 месяца назад +40

    ዛሬ ድንግል ማርያም ነች እንኳን አደረሳቹህ የተዋህዶ ልጆች ዛሬ የእኛ እድር ነበር ግን እኔ ያለሁኝ አ/አ ነው

  • @Mes5uy9er8r
    @Mes5uy9er8r 2 месяца назад +176

    ለእኛ ለመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጠን😢❤🙏

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 2 месяца назад +261

    ድብር ብሎኛል ላይክ አርጉኝ😢😢😢😢

    • @AsAz-pw5yi
      @AsAz-pw5yi 2 месяца назад

      ከይዞሽ እህት😢❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow 2 месяца назад

      አይዞን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FgfhghFgfhg
      @FgfhghFgfhg 2 месяца назад

      አይዞሺ ማሬ❤❤❤❤

    • @FeruzAbie
      @FeruzAbie 2 месяца назад

      በላይክ ከለቀቀሽ እሽ

    • @sameerasameera234
      @sameerasameera234 2 месяца назад

      R😮😊​@@AsAz-pw5yi

  • @KeberkuKefale
    @KeberkuKefale 2 месяца назад +588

    የተዋህዶ ልጆች ዛሬ እኮ ማርያም ነች እንኳን አደረሳችሁ

    • @TinaTina-jp4wd
      @TinaTina-jp4wd 2 месяца назад +5

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ❤❤

    • @JkvjccjjvJkvjvvj
      @JkvjccjjvJkvjvvj 2 месяца назад +4

      አሜንእንኳንአብሮአደረሥን

    • @KokebTefera-hl4fi
      @KokebTefera-hl4fi 2 месяца назад +4

      አሜን አሜን አሜን

    • @SsanaS-me5ed
      @SsanaS-me5ed 2 месяца назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤

    • @Genet-lt2qd
      @Genet-lt2qd 2 месяца назад

      እንኳን አብሮ አደርሰን ❤❤❤❤❤

  • @FkrteAndarge
    @FkrteAndarge 2 месяца назад +640

    ዛሬ ማርያም ነቺ ያሰባቺሁትን tasakalachihu ❤❤❤❤❤❤

  • @AzmeraAzmera-y8v
    @AzmeraAzmera-y8v 2 месяца назад +40

    የተዋህዶ ልጆች ዛሬ እናታችን እመቤታችን ድንግል ማርያም ናት በያለንበት /በያላቹህበት ትጠብቀን /ትጠብቃቹህ💖🙏

  • @MAREYAMENATE-f9c
    @MAREYAMENATE-f9c 2 месяца назад +92

    የናቴ የማምላክ ልጆች የተዋህዶ እንቁወች እንኳን አደረሳችሁ😊😊😊❤❤❤ እናቴ ማርያም ባላችሁበት ሁሉ ትጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @JfvHrhf
      @JfvHrhf 2 месяца назад +1

      አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሠን🙏🙏🙏♥♥♥

    • @MdMakkah9
      @MdMakkah9 2 месяца назад +1

      አሚን ማሬዋ🙏🙏🙏

    • @MdMakkah9
      @MdMakkah9 2 месяца назад +1

      አሚን 🙏🙏🙏

    • @TheDun-ep2vm
      @TheDun-ep2vm 2 месяца назад +1

      አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲

  • @asmayara9384
    @asmayara9384 2 месяца назад +91

    Baga nagan dhuftani baye ega ture nami akka kiyya dirama kan jalatu jira❤

    • @mariyaamahadhaakoo
      @mariyaamahadhaakoo 2 месяца назад +1

      Dhugaadh keetii Ani ba ,ee jalladhaa❤❤❤🎉🎉🎉

    • @MakidaaA
      @MakidaaA 2 месяца назад +1

      Anile akasumaa dhugaa bayee jaladhaa ❤❤

    • @workidereba5079
      @workidereba5079 2 месяца назад +1

      Aniis akkaa keeti

    • @buzekoo12
      @buzekoo12 2 месяца назад

      Anuu gagabeen senee😂😂

    • @ClassicPhones-f9j
      @ClassicPhones-f9j 2 месяца назад

      Anuu egaa turee

  • @tewodrosalemu-eu6gs
    @tewodrosalemu-eu6gs 2 месяца назад +413

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ወቶ ከመቅረት ትጠብቃችሁ አሜንታችሁን 👍👍👍👍👍👍👍 አሳዩኝ የኢትዮፒያ ህዝብ በሙሉ

    • @ሀለሐመ
      @ሀለሐመ 2 месяца назад +2

      አሜን❤❤❤❤

    • @tewodrosalemu-eu6gs
      @tewodrosalemu-eu6gs 2 месяца назад +2

      አሜን

    • @قستقست-ب6ب
      @قستقست-ب6ب 2 месяца назад

      አሜንአሜን❤

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif 2 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Gid-f9u
      @Gid-f9u 2 месяца назад

      አሜን❤❤❤❤

  • @Jesusy777
    @Jesusy777 2 месяца назад +181

    " በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
    "
    (የዮሐንስ ወንጌል 3:36)ኢየሱስ ይወዳቸሀል!!❤

  • @EngvdayAbaba
    @EngvdayAbaba 2 месяца назад +27

    ዛሬ ማርያም ነቺ እኮ የስባቺሁትን tasakalochihu 🎉🎉🎉❤❤❤ amen amen amen amen 💒💕💒💒💒💒💒🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @emuyenatalignegn
    @emuyenatalignegn 2 месяца назад +80

    ዛሬ እኮ እመቤታችን ነች እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች 😢❤

    • @ሚስጥርሚዲያA
      @ሚስጥርሚዲያA 2 месяца назад

      ደምሪኝ ቤተሰብ እንሁን

    • @StiAl-oi6ym
      @StiAl-oi6ym 2 месяца назад +1

      እንኳን አብሮ አደርሰን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም እርዴቷ በርከቷ አይለየን አሜን

    • @Betitegabu
      @Betitegabu 2 месяца назад +1

      amen(3)❤❤❤

    • @TijiDegen
      @TijiDegen 2 месяца назад

      ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ኑሀሜን-ደ5ዠ
      @ኑሀሜን-ደ5ዠ 2 месяца назад

      ❤❤❤❤

  • @ብሩክሰይደ
    @ብሩክሰይደ 2 месяца назад +75

    እረ እየረሳነዉነዉ በሳምት ሁለተየ ይሁንልን የምትሉ እጂ ወደላይ❤❤

  • @TesgHed
    @TesgHed 2 месяца назад +71

    ማሂ ባለመሂድዋ ደስ ያለው❤❤❤❤

  • @HiwetsahluTekle
    @HiwetsahluTekle 2 месяца назад +47

    ውድ የተውህዶ ልጆች እንኩዋን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወራህዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 🙏🙏🙏🎉🥰🥰🥰🥰

  • @louginawad576
    @louginawad576 2 месяца назад +28

    ፍትህ ለኢቶብያ ህፃናቶቺ በሉ ፍንህ ለሄቨን😢😢😢😢😢😢 ፍትህ በግፍ ለሚሰቃዩ ንፁሀኖቺ ፈጣሪ ፍትህ ያምጣልን ተሳቀቅንኮ 😢😢😢😢

  • @አልሚ
    @አልሚ 2 месяца назад +20

    እንኳን ለናታች ለቅድስት ድንግል ማርያም ወረሀዋ በአል አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @MsratMmaa
    @MsratMmaa 2 месяца назад +149

    ማርያም ሐዘነ ልቦናን ታቅልልልን❤

    • @እመቤትYouTube
      @እመቤትYouTube 2 месяца назад

      አሜን ፫// በጣም ክፍት ነው ያለኝ😢😢

    • @WhhhvWgbbv
      @WhhhvWgbbv 2 месяца назад

      አሜን

  • @Jiy-ou8gu
    @Jiy-ou8gu 2 месяца назад +72

    በሰደት ያላቹ እህት ወድሞቸ አላህ ከክፉነገር ይጠብቀን❤❤❤

  • @OromoKoo-p5f
    @OromoKoo-p5f 2 месяца назад +32

    ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ደስ የሚል የእናት ምክር እግዚአብሔር ኦይ እናቶቻችንን ጠብቅልን

  • @emebetsiyum-jk8ug
    @emebetsiyum-jk8ug 2 месяца назад +28

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደራሳችሁ እመቤቴ ድንግል ማርያም ወቶ ከመቅራት ትጠብቃችሁ❤

  • @AmenMidea
    @AmenMidea 2 месяца назад +18

    የዮሀዳንን መጨረሻ የናፈቀ❤❤❤

  • @سارهساره-س9ف
    @سارهساره-س9ف 2 месяца назад +66

    ማነው አንደንየ ብጉጉ ት የሚጠብቆ ይህ ድራማ❤❤

  • @Hywet-x6e
    @Hywet-x6e 2 месяца назад +33

    ዮዋዳንን ማህሌትን ና ሳሚንየምትወዱ በላይክአሳዩኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Nuriye-uq3im
    @Nuriye-uq3im 2 месяца назад +45

    እረ በፈጠራቹህ ይሄ ድራማ በጣም ተወዳጅ ነው ቢያሥ አንድ ቀን ዘላቹህ ከንድቀን ልቀቁልን ማነው እንደኔ ሡሥ የሆነበት

  • @Cell-g1q
    @Cell-g1q 2 месяца назад +48

    እንኳን,አደርሳችሁ,ለማርያም,ወራዊ,አባህል❤❤❤❤

  • @MeazaMuluye
    @MeazaMuluye 2 месяца назад +21

    ዛሬ የጭንቅ አማላጇ ነች እደኔ ስራ ፈታችሁ በሰው ሀገር የምትከራተቱ እመቤት ድንግል እናቴአለው ትበላችሁ Qatarያላችሁ እህት ወንድሞች በድንግል ማርያም ስም ስራ አስገቡኝ😢😢😢

    • @haya3088
      @haya3088 2 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @DanielakaluZeleke-ef2gp
    @DanielakaluZeleke-ef2gp 2 месяца назад +47

    በዚህ ድራማ ብዙ ነገር እንደምንማረው ተስፋ አደረገሎ።እግዚአብሔር መልካሙን የደረግለችው።ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ❤።ይህን ድራማ ለምትከተተሉት ሁሉ እግዚአብሔር ለጠየቀቹት ጥያቄዎች መልስ ይሁንላችሁ ❤

  • @Halima123-hv2xi
    @Halima123-hv2xi 2 месяца назад +75

    ቅድስትና ዮአዳን ይመሳሰላሉ የምትሉ ላይክ❤❤❤

  • @HelenAdugna-ge7qx
    @HelenAdugna-ge7qx 2 месяца назад +48

    ዛሬ ቀኑ 21 ማርያም ናት 🥰🥰🙏🙏እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 🥰🥰🙏🙏ዛሬ የብቸኝነት ስሜት ተሰምቶኝ ተካፋሁ አለቀስኩ በስደት ላይ 😭😭😭አለሁልሽ በሉኝ በማርያም 😭🙏🙏ክፍት ነው ያለኝ 😭😭

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 2 месяца назад +2

      አሜንአሜንአሜን

    • @Gid-f9u
      @Gid-f9u 2 месяца назад +2

      አሜን❤❤

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 2 месяца назад +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @PaalPaal-vt6wz
      @PaalPaal-vt6wz 2 месяца назад +1

      አይዞሽ ዉዴ እመ አምላክ አለች❤

    • @KsaSaudi-kl2jh
      @KsaSaudi-kl2jh 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤

  • @Romiዩቱብ
    @Romiዩቱብ 2 месяца назад +9

    ❤እግዚአብሔር መልካም ነው💚
    ❤በመከራ ግዜም መሸሸግያ ነው💚
    እወዳቸዋለሁ 💚

  • @AderaYaregal
    @AderaYaregal 2 месяца назад +12

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርዊ ባአል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AyubGeneto-fc9wu
    @AyubGeneto-fc9wu 2 месяца назад +24

    እስኪ የ ዮኣዳን ደጋፊዎች ደምሩኝ ልደምራቹ ❤

  • @Meron-m4w
    @Meron-m4w 2 месяца назад +15

    እናመሰግናለን እንደዝ ቶሎቶሎ ልቀቁልን የምትሉ 👍👍👍👍🙄🙄❤️❤️❤️

  • @tube-u3d
    @tube-u3d 2 месяца назад +55

    ናይደንግል ማርያም ረዲኢት ን በረከትን ኣይፈለየና🙏

  • @ffhhhgh
    @ffhhhgh 2 месяца назад +25

    እስኪ በማርያም ይሄን የምታዩ ሁላሁም ፀሎት አድርጉልኝ ጨቆኛል ኪዳነምህረት እናቴ የነገርኩሽን አደራሽን

    • @BerhanBerhan-r4e
      @BerhanBerhan-r4e 2 месяца назад +1

      yenem stlot nw kidan mihert be mehirtuwa tegobegn

    • @HanaTsegaye-t7i
      @HanaTsegaye-t7i 2 месяца назад

      ውይ እኔም ላብድ አስብና የልጆቸ ነገር ውይ

    • @DamituAdugna
      @DamituAdugna 2 месяца назад

      Egziabhr yasibshi ihet

    • @ffhhhgh
      @ffhhhgh 2 месяца назад

      አሚን😢

    • @ffhhhgh
      @ffhhhgh 2 месяца назад

      ​@@HanaTsegaye-t7iለሁላችንም ኪዳነ ምህረት ትድረስልን 😢

  • @Alemiarsenal
    @Alemiarsenal 2 месяца назад +21

    ፍትህ ለሄቨን
    ለጠለምት ና ለስልጤ በጎርፍ አደጋ ለሞተቱ እግዚአብሔር አምላክ ነብሳቸውን ይማርልን ለተፈናቀሉት ወገኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይድርስላቸው
    መጨርሻው ዘመን😢😢😢

  • @እሙካሊድእሙካሊድ-ረ3ወ
    @እሙካሊድእሙካሊድ-ረ3ወ 2 месяца назад +17

    ሰላም ውድ የሀገሬልጆች በስደት ያላችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤

  • @Dknish
    @Dknish 2 месяца назад +62

    ዮዳን የሚ ዎድ ብቻ ልክ 🥰🥰

    • @busyline3833
      @busyline3833 2 месяца назад +1

      ዮአዲንዬወድድድማር❤❤❤❤

  • @SeadaaberaV
    @SeadaaberaV 2 месяца назад +47

    አቤል ወርቀቱን መመለስ የለበትም❤❤🎉

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 2 месяца назад

      መሀሠዉ እኮ

    • @KokobeDerasa
      @KokobeDerasa 2 месяца назад +2

      አልተመለሰምተቀይራል

  • @kidanameratenateyoutube5574
    @kidanameratenateyoutube5574 2 месяца назад +28

    የቅዱሴ ድምፅ የሰማው ሰው 😢
    አሜን በሉ 😢😊😊

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 2 месяца назад +19

    John 14 አማ - ዮሐንስ
    6: ኢየሱስም አለው፦ “እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።

  • @Sabayebabalij
    @Sabayebabalij 2 месяца назад +26

    እርጉዝ ነኝ ደምሩኝ አምሮኝ ነው ቅመሞቸ

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 2 месяца назад +51

    ፍትህ ለጎንደር ህዝብ በሉ ምነው ዝም አላቹ 😢

    • @FeruzAbie
      @FeruzAbie 2 месяца назад

      ምን አለ ጎንደር አልሰማሁም ሰላም ለሃገራችን

    • @DthfvhuFhivdhu
      @DthfvhuFhivdhu 2 месяца назад

      የመሬት መሸራተት😢😢😢😢😢😢​@@FeruzAbie

    • @ኮኮብነኝየማርያምልጅ
      @ኮኮብነኝየማርያምልጅ 2 месяца назад

      ይሄ ፍትህ ሳይሆን የሚባለው ዱአ / ጸሎት ነዉ የሚያስፈልገው ​@@DthfvhuFhivdhu

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 2 месяца назад +1

      ​@@DthfvhuFhivdhuታድያ የመሬት መንሸራተት ሲገጥም ፍትህ ነው እንዴ የሚባለው 🤔

    • @makhhamakhha9415
      @makhhamakhha9415 2 месяца назад

      ወደአላህ መቅረብነዉ ፍትህ እሚባነዉ የሰዉ ጉደይስሆንነዉ መሬትመሸራተትእኮ የአላህ ዉሳኔነዉ​@@wediweyinking

  • @BetyBety-d2o
    @BetyBety-d2o 2 месяца назад +25

    Waaqayyoon biyya keenyaf naga nuf yaa busu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😥😥😥😥🤲🤲🤲

  • @eyhas
    @eyhas 2 месяца назад +5

    እናመሰግን አለን መልክቱ ደርሶነናል እሄን የምታዮ በሙሉ ኢትዮጵያዊያን በውጭም በሀገር ውስጥም በየሃይማኖታቹሁ እመብርሃን ጥላከለላ ትሁንልን እናቴ እመቤቴ ሀገራችን ሰላም ታድርግልን ድግልከነልጆዋ እጇን ትዘርጋልን❤❤❤❤❤

  • @AbebaAyele-xr3ep
    @AbebaAyele-xr3ep 2 месяца назад +10

    ❤❤❤❤❤እመቤቴ ድግልማርያም ❤❤❤❤ክፉውን እርቆደጉን ያስማን

  • @helutube21
    @helutube21 2 месяца назад +30

    እንደኔ ዮዋዳንን የምጠብቁ እስኪ በላይክ❤🤙🤙 በዛውም ሠብ ያድርጉ

  • @زمزماحمد-ع3خ
    @زمزماحمد-ع3خ 2 месяца назад +62

    ላይክ አርጉኝ ዉዶቼ አንደኛ ነኝ

  • @ሰርካዓለም
    @ሰርካዓለም 2 месяца назад +7

    ማሂ በመመለሷ እደኔ የተደሰተ ላይክ አድርጉ በጉጉት ስጠብቅ ነበር

  • @EthiopiaYoutube-c5e
    @EthiopiaYoutube-c5e 2 месяца назад +14

    Uuuffff mee namnii akkaa koo dirama kanaa jalata like naf godhaa

  • @MahiEthopia
    @MahiEthopia 2 месяца назад +1

    እሄን ምታነቡ ሁሉ የሀገሬ ልጆች መንግስተ ሰማይ ቀርባለች ንስሃ ጉቡ በክርስቶስ የማታምኑ ፈጣሪ ልቦና ሰቷቹ በልጁ በእየሱስ ታምኑ ዘንድ ምኞቴ ነው ሰላም ለሀገራችን❤

  • @yeshamabirhan6591
    @yeshamabirhan6591 2 месяца назад +12

    ከሀያ ሶስት በላይ ሰወች በጎንደር በሰሜን ጎንደር ዞን በተከሰተ የመሬት መንሸራተት ሰዎች ሕይወት አልፋል ችግር የሚፈጥር የሚያተራመሰን ተማሩ ያውቃሉ የሚባሉት ዋጋ የሚከፍሉት ምንም የማያቁ ሰወች ተፈጥሮ በነሱላይ ችግር ያበረታል ጦርነቱ ረሀብ ይባስ ብሎ መሬት ከዳቻቸው

    • @BezaSweety-j6p
      @BezaSweety-j6p 2 месяца назад

      በጣም ውዴ😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @UdUd-jp1tr
    @UdUd-jp1tr 2 месяца назад +19

    ዩዋዳኔ,ማህሌት መልካም ሰወች❤❤❤❤❤

  • @Nunusha3985
    @Nunusha3985 2 месяца назад +21

    ማነው ግን የሂሩትን መጨረሻ እንደኔ የናገቀው 😅😂😂😂

    • @AlAl-fc5lc
      @AlAl-fc5lc 2 месяца назад +2

      እኔ😂😂😂😂😂

    • @Nunusha3985
      @Nunusha3985 2 месяца назад +1

      @@AlAl-fc5lc ጨጓራዬ ተቃጠለ 😂😂😂

    • @AlAl-fc5lc
      @AlAl-fc5lc 2 месяца назад +1

      😂😂😂

  • @HayatMohammed-wx7wg
    @HayatMohammed-wx7wg 2 месяца назад +2

    እናት ለዘላለም ትኑር እናቱን የሚወድ ብቻ ላይክ ያርግ❤

  • @merimeri7886
    @merimeri7886 2 месяца назад +11

    ኧረ ደማችንን አታፍሉት ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን 🙏💓💓😍😍😍

  • @حياهحياه-خ8ن
    @حياهحياه-خ8ن 2 месяца назад +12

    ማነዉ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸዉ ❤❤❤❤

  • @JjjHhh-s3h
    @JjjHhh-s3h 2 месяца назад +8

    ዮእዳን ማህን የምውዳቱ እንድኔ❤❤❤❤❤😢🎉🎉

  • @የካቤዋ
    @የካቤዋ 2 месяца назад +10

    ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን ማነው በጉጉት የሚጠበቀው 😌

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ 2 месяца назад +10

    እሄ ድራማ አሁን እየደበረኝ ነው ከዚህ በላይ ባታንዛዙት ጥሩ ነው ለምሳሌ ቅዱሴ ቁምነገር መስራት ነበረበት

    • @ayenalm2320
      @ayenalm2320 2 месяца назад

      ገና አሁን ለይ ነው ቅዱስ ወረቀቱን ዝም ብሎ መለሰው እንዳትሉኝ?😮

    • @ZinetMohammed-g9r
      @ZinetMohammed-g9r 2 месяца назад

      አወ​@@ayenalm2320

  • @Tufug-t4c
    @Tufug-t4c 2 месяца назад +1

    ዛሬ እኮ እናታችን እመቤቴ ናት እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 🙏🙏🙏🙏

  • @BurtukanBetso
    @BurtukanBetso 2 месяца назад +7

    በመጨረሻ ተለቀቀ እናመሰግናለን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @BGj-wd9ms
    @BGj-wd9ms 2 месяца назад +3

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ላይክ አድርጉኝ

  • @ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ
    @ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ 2 месяца назад +10

    ኧረ ደስ አለኝ ስለለቀቃቹ ቆዩ ስራዬ ልጨርስ በርጋታ እዳያቹ❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 2 месяца назад +5

    ሀገር ልገባ ,3,ቀን ቀራኝ መልካም ምኞታቸውን ዱአ ያስፋልገኝል 🙏🙏🙏🙏❤❤❤😢

  • @MekidesWonde
    @MekidesWonde 2 месяца назад +6

    Eqan Dehina Metacheu ❤❤ YeYoadan Fitih Nafekegun ❤❤❤❤

  • @Daisy12345e
    @Daisy12345e 2 месяца назад +21

    አንድኛ😂 ግን የማዳም ቅመሞች የማታ እንጅራ ይስጥቹ 😢

    • @fekr-m9n
      @fekr-m9n 2 месяца назад +1

      አሜንንንን

  • @ጀሚላመሀመድ-ጀ4የ
    @ጀሚላመሀመድ-ጀ4የ 2 месяца назад +21

    እቲ ድአ አድርጉልኚ ዛሬ ወደሀገር ልገባ ነዉ መልካሙን ሁሉ ተመኚልኚ

    • @MAuyhu
      @MAuyhu 2 месяца назад +1

      አላህ በሰላም ያስገባሺ መልካም ጉዞ🎉

    • @sojoo8758
      @sojoo8758 2 месяца назад +1

      አላህ በሰላም ያስገባሽ ❤❤❤❤❤

    • @BintKemal-ep2iu
      @BintKemal-ep2iu 2 месяца назад +1

      አላህ በሰላም ያስገባሽ

  • @ፍቅርነኝየተዋህዶልጅየደሙ
    @ፍቅርነኝየተዋህዶልጅየደሙ 2 месяца назад +27

    የድንግል ማርያም ልጆች በፆለታችሁ አስቡኝ እስኪ ስራ አጥቸ ቁጭ ካልኩ ቆየሁ😢❤

    • @almiyedngllj2723
      @almiyedngllj2723 2 месяца назад +3

      እኔ ሳውዲ ላ አንድ አመቴ ስራ ከፈታሁ አሁን ድንግል ማርያም ረድታኝ ስምንት ቀን ሆነኝ ስራ ከገባሁ አይዞሽ ውዴ❤

    • @abibeyene8492
      @abibeyene8492 2 месяца назад

      ​@@almiyedngllj2723 በርቺ የኔ እህት እመቤቴ ኦንኳንም ረዳችሽ

    • @saraworku5602
      @saraworku5602 2 месяца назад +1

      የኔውድ እመቤቴ በምልጆዋ ትድረስልሽ አይዞሽ ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰

    • @belayineshiweriku
      @belayineshiweriku 2 месяца назад +1

      የት ነሽ??

    • @ፍቅርነኝየተዋህዶልጅየደሙ
      @ፍቅርነኝየተዋህዶልጅየደሙ 2 месяца назад

      @@belayineshiweriku ሳዑዲ ነኝ ከሚስ😔

  • @ማሜፍቅርፍቅር
    @ማሜፍቅርፍቅር 2 месяца назад +23

    አጎትዬው ግን መቸ ነው እሚነቃው😊

    • @Mathina-bo2cw
      @Mathina-bo2cw 2 месяца назад

      እረይ ዝምብሎ ይጃጃላል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ምን ይነቃል እቅልፍም

  • @enatakalu-ep7ov
    @enatakalu-ep7ov 2 месяца назад +9

    እመብርሀን ትጠብቃችሁ የማዳም ቅመሞች ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaGetahaun
    @HanaGetahaun 2 месяца назад +7

    የጠፍችሁት ነገርስ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን😢😢🎉🎉❤❤

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 2 месяца назад +7

    ዮአዳን እየተቆላሽ ነው ዋ ሳሚ ትቶሽ ከሄደ ጉድሽ ፈላ😂😂😂

    • @sarasara-cu8rs
      @sarasara-cu8rs 2 месяца назад

      😅😅😅😅😅😅ክፉ😂

  • @SadaMohmed-e1t
    @SadaMohmed-e1t 2 месяца назад +6

    😢😢😢ይዋዳን እና ማሂ ወላ በጣም የሳዞናሉ😢😢

  • @teamhfb-qt9qs
    @teamhfb-qt9qs 2 месяца назад

    እናታችን ድንግል ማርያም ወቶከመቅረት ትጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ያድልልን 👏👏👏🥰🥰

  • @ዘማሪትፅጌማርያምካሳዬ
    @ዘማሪትፅጌማርያምካሳዬ 2 месяца назад +2

    ዛሬ ድንግል ማርያም ናት በምልጃዋ ዘዉትር አትለያቹ ለአዲስ አመቱ በሰላም ያድርሰን በዐሉ የሰላም የፍቅር አመት ያርግልን❤❤❤

  • @Zahra-z4y6h
    @Zahra-z4y6h 2 месяца назад +13

    አደኛ ነኝ ማነዉ እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረዉ ኡፍፍ😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @الحمدلله-ث7د4غ
    @الحمدلله-ث7د4غ 2 месяца назад +8

    የይዋዳን ቤተሠቦች በሙሉ ሠላም ብያለሁ 🎉🎉ሠላምታችሁን በላይክ ብቅጰበሉ❤❤❤❤

  • @RedietTeshome-rw1rr
    @RedietTeshome-rw1rr 2 месяца назад +3

    ዮአዳን የሚወድ ብቻ❤❤❤👍👍👍

  • @AmmmAmm-k8f
    @AmmmAmm-k8f Месяц назад

    ማሃየ እንኳን አልሄድሽ ዮዋዳን የኔ ጠንካራ 💖💞💞💝💝💟💟💖

  • @erbikaayele
    @erbikaayele 2 месяца назад +5

    ኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም እስከ ዘላለም ጌታ ነው አሜንንን አሜንንን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Fatima-hi6vu
    @Fatima-hi6vu 2 месяца назад +4

    ይኸንን ደራም እመወደዉ እደኒ እሚከታታለዉ በላይክ

  • @RaaaR-w3r
    @RaaaR-w3r 2 месяца назад +11

    አደኛ ኮማችነኝ ላይክ ግጨኝ🎉❤❤😂

  • @NureGalSiltte
    @NureGalSiltte 2 месяца назад +7

    አቤል ወራቃቱን እንድመልሥ ማትፈልጉ ላይክ

    • @ZuZuti-y9z
      @ZuZuti-y9z 2 месяца назад +1

      መለሰው እኮ ክክክክ

    • @NureGalSiltte
      @NureGalSiltte 2 месяца назад

      @@ZuZuti-y9z መልሧል ብቻ ኮፒ ሠያራገው አይቃርም

  • @appseth8007
    @appseth8007 2 месяца назад +1

    አረ አስጨነቃቹን ያስቆማችሁት የበለጠ ይጨቃል ዬአዳን ሳሚና በመናገርዋ በማያውቀው ነገር ተናደድኩ ብሩን የወሰደችው ይቺ ተከሲስ ናት እናትና ልጅ ስለተጣሉ ደስ ብሎኛል ሚስጥርዋን የምታውቅባት ይመስላል ቅድስቴ ትመስለኛለች ወረቀቱን የቀየረችው

  • @abigyaabebe5315
    @abigyaabebe5315 2 месяца назад +11

    ቶሎ ቶሎ የልቀቅ የምትልይን እስክ ላይክ ✌️👍

  • @Gaur-df7zp
    @Gaur-df7zp 2 месяца назад +9

    አደኛነኝ ላይክ አርጉኝ የይኦዳን ድራማተከታታይ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Elisa-x6d
    @Elisa-x6d 2 месяца назад +8

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 месяца назад +11

    የዮአዳንን አዋቂነት የሚወድ👍 ለወደፊት እንደሷ ታጋሽ መሆን ሞክራለሁ

    • @AlAl-fc5lc
      @AlAl-fc5lc 2 месяца назад +1

      ይሳካልሽ 🎉🎉🎉🎉

  • @ስደተኛዋየልጀናፋቂ
    @ስደተኛዋየልጀናፋቂ 2 месяца назад +2

    እፍፍፍፍፍ ይህንን ያክል ቀን ጠብቀን ምንም እሚያጓጓ የለውም ምን አለ ይፕጫረታው ቀን እንኩዋን ቢደርስ በቃ ጣል አዲርጉባት እስኪ እና ቶሎ ልቀቁልን

  • @MAuyhu
    @MAuyhu 2 месяца назад +1

    ኸረ ቶሎ ልቀቁልን እኔ በሱስ በጣም ነው የምወደው ቢያንስ በሁለት ወይም በሶስት ቀን ልቀቁልን😍