Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ደባሪ ድራማ
ፍትህ በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት ለሚኖሩ እህትና ወንድሞቻችን😢
ምንም የማይጥመኝ ሰውዬ ቢኖር እሄ ነው ቀልዱ እጅ እጅ ነው የሚለኝ
ወንደሰን የሚሉት ኮሜዲያን አንድ ቀን እንኳን በስህተት አስቆኝ አያቅም ለምንድነው ስራ የማይቀይረው
አንተ ኑሮ በአራት መዓዘን እየኮረኮመህ በየት በኩል ትስቃለህ ? ወንደሰን ምርጥ ኮሜድያን ነው
@@Funnyfurries00 😂😂😂😂 የኛ ሀብታም ንሮ ያልኮረኮመህ እርምጥምጥ ሲጀመር ደህና ንሮ ቢኖርህ በየዩቲውቡ አትርመጠመጥም እንዳውም ከኛ በላይ ንሮ አንተን ነው የተጨወተብህ ባጠቃላይ ሳጠቃልለው አስቆኝ አያቅም አንድም ቀን አንተን ደሞ ካሳቀህ መብትህ ነው እንኳን አሳቀህ እኔን ግን ነገርኩህ እንኳን ማሳቅ ፈገግ አስብሎኝ አያቅም
@@Funnyfurries00ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ የሚያዝናናው ሰው ይኖራል ላንዱ ያሳቀው ላንዱ ሊያናድደው ይችላል ምክንያቱም ህይወት አንፃራዊ ነች ለማንኛውም እኔ ሁሉም ሰው በተሰጠው ነገር ሲሰራ ደስ ሰለሚለኝ የሚሰራን ሰው አልቃወምም ምክንያቱም ስራው ብዙ ድካም እንዳለው ስለማቅ
Endet sertachehu leb wulek
ምንድነው የሰራቹት ህፃናቶች ከዚ የተሻለ ይተውናሉ እቃቃ ነው የያዛቹት እሄ ኮሜዲያን ተብየው ቢቀርበትስ እንዲ ከሚላዘዝ
Hahahaha mn yasetemeral awen this set come
Esk ena na anchi endeze enesera hani love
ሰው ሁሉ ተሳዳቢ ሆነ አሁንስ ምን ነካው ሆድ እየባስው ነው ወይስ እናንተም ደህና ስራ አልሰራ ብላቹ ነው ግራ ገባኝ እኮ እኔ በየሁሉም ዩቲውብ ቻናል ተሳዳቢዎች ተበትነዋል
ለወንደሰን ሌብነት ክራይቴርያ ያስፈልጋል አንተ ጭቃ
አሁን ምን ይሉታል ይህ ሁሉ ስድብ ካልተመቻቹሁ አለማየት ነው። ሲጀመር ወንደሰን ይችላል ሰንቱ ተቲቪ ሸው ሲገባ እንዴት እንዳልገባ
😂😂😂😂 መግብያ ካርድ ከልክለውት ልበልህ ስለማይፈልጉት ነዋ ቢፈልጉት ያስገቡት ነበር በርግጥ ሁሉም ሰው እንደ አመለካከቱ ነው ላንተ ሊመችህ ይችላል እኔ ደሞ ምንም አያስቀኝም ጭራሽ ያናድደኛል
@@Haniloveabera የቆዩት ስራዎቹን በታያቸው አሪፍ ናቸው በአንድ ሰራ ጥሩ ሊሆን ላይሆንም ይችላል ።ደግሞ በዚህ ግዜ በብቃት ሳይሆን በስው ነው።
@@chaletadele9266እንዴ ብራዘር ተፋታት እንጂ አይመቸኝም ካለች መብቷ ነው እኮ እኔ ለምሳሌ ስራዎቹ አይደብሩኝም ይመቹኛል እኔ የወደድኩትን በሙሉ ግን ሰው ይውደድልኝ አልልም እኔ በርግጥ ኮሜዲ ስለምወድ የምጠላው የለም
ጀላ ባናታቹ ውጭባር ይሁን ከሰው ርእስ ኮርጃቹ ስትሰሩ አይደብራቹም በዛ ላይ ምንም የማይጥም ስራ ተዋናዬቹ እራሱ ሲደብሩ መንደሬዎች