Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አቤት የእኛ አገር ድራማ ከብዛቱ ።።።።።ምን ልበል ለማንኛውም ቀጥሉበት
መቼም ዝም ብለን እንየው እጂ የኢትዮጵያ ድራማዎች መጀመር እጂ መጨረስ አታቁም !!!
*ሰላም እና ጤና ከእናተ ጋር ይሁን ውድ የሀግሬ ልጆች በያላችሁበት አምላክ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን*
አሜን አሜን አሜን
የእኛ ሀገር ድራማ መነሻ እንጂ መድረሻ የለዉም
ክክክክ በጣም😂😂
ኤ ወላ
በትክክል
Eko kk
😀😀😀😀እኛም ማየት አይሰለቸን እነሱም ማቋረጥ አይሰለቻቸው
ዋው በጣም ሀሪፍ ነው ሳቅ በጠፋበት እናንተ ታዝናኑን አላችሁ በርቱ 😁😁😁😁
ዘንድሮ በሲትኮም አለቅን ግን ደስ ይላል ሰው ሁላ ፖለቲከኛ ሆነኮ እስኪ በዚህ እየተዝናናን ጊዜ እናቃጥል😘😘😘😘
ስንት ያገኙ ይመስልሻል 178ሺ ሰው አይቶት?
አሪፍ ነው ግን ጅማሪ እጂ ፍፃሜ የላቹ እስኪ ፊልሞችንም ለቀቅ አድርጉልን የመዳም ጩሕት በፊልሙ ነው ምንፅናናው
ruclips.net/video/TpXvcY1gtgI/видео.html
ስብስክራይቭ አድርጉኝ የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ
❤️
አሪፍ ነው በቃ ልሹፈው ጩቢቲ ቢጨመርበት ደሞ አሪፍ ነበር
ከጨረሳቺሁት አሪፍ ነው እባካቺሁ እየጀመራቺሁ አታቋርጡ በተረፈ በርቱ
ደስ የሚል ነዉ ዉይይ ሲያስቅ ይች ማናት ስሟ አረንጓዴ ለባሿ ስታምር
ኤደን በድራማው ላይ ደግሞ ራኬብ
ዜና ሠላም zena selam አመሠግናለሁ 😍
ጎራ በሉ
ዋውው ደስስስ ይላል በርቱ ደሞ እንዳታቋራጡት ታዲያ
ደስ ሴል ቀጥሉበት😁😁😁😁
ስናፍቅሽ ተስፋዬ ምርጥ ተዋናይት ነሽ😘😘
Arif comedy nw wededkut betam😍👍🏾
በጣም ነው የተመቼኝ በርቱ አራዳዎች
ሀይ
የምርም አራዳ ቤተሠቦቹ ውድድድድድድ ነው ያረኳቸው በርቱ ምርጥ ነው
ዋው በጣም አሪፍ ነው ግን ኢትዮጲያ ድራማ መጀመር እንጂ መጨረስ አይችሉም
ይህንን የሚያነቡ ሁሉ አንድ ቀን ስኬታማ ይሆናሉ! ብቻ መግፋትዎን ይቀጥሉ።
ያምራል ቀጥሉበት
ይሄ ፀይሙ ልጂ ታምራት ደስታ ነው ብየ ልቤ ድግጥ😭
ዉይይ ይችሳቂታ ሰወዳት ዉብ ❤🌷 አሪፍነው እዳይቆርጥ አደራአሁንማ ሰንት ድራማ እዴጀመርኩ ጠፋኝ ከብዛቱ የተሳ እየተቆርጠ
Arif new selamachihu yibzalign
በጣም አሪፍ ነው 😄😄😄😄
ያምራል በርቱ
አሪፍ፣ነዉ፣እዳታቋርጡት፣መቸም፣የዘድሮ፣ድራማ፣መጀመር፣እጅ፣መጨረሻዉ፣አያምርም
ጂማሬው አሪፍ ነው ጀምሮ መጨረስ ይልመድባችሁ
አሪፍነው በርቱ ከምር አድስፌልም ናፍቆኛል መችነው ሚለቀቅልን ውይ
በጣም፣አሪፍ፣ነዉ
Wow betam arif new ketlubet
በጣም አረፍ ትምህርት አለዉ ቀጥሉበት
😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃አሪፍ ነው በርቱ
ኤደንዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ በርቺ
Nabiyaa Nabiyaanabiyaa የመጀመሪየየዎ ነው አይድል ተከታታይ ድረማ
መሰለኝ ድራማላይ ከዚ በፌት አይቻት አላውቅም ግን ብዙ ፌልሞችን ሰርታለች ጎበዝ ተዋናይ ናት
9፡55 እደት እደመጣ ሳናየው አስደነገጠኝ መላጣው ሰውየ በተረፈ አሪፍ ነው
ረዱዬ ስወዳት
ደሥ ይላል የቱርክ ድራማ ባጣ ወደ ሀገር ቤቴ ተመልሻለሁ ይመቻል አይከፋም
ክክክክክክክክክክክ ወይኔ ይመቻችሁ
Wow betam yamiral
ምንም አይልም እደጀመራችሁ ለመጨርስ ያብቃችሁ የሀገራችን ባለስልጣናት ህዝቡን የናቁት ህዝብ አድግዜ ውይ ብሎ ተመልሶ ስለሚተኛ ዘድሮ በየ 3 ወሩ ጥባጥቤ ተጫወቱብን መጀመር ሳይሆን ማንኛውንም ነገር ግብ ለማድርስ ልቦና ይስጠን
ቀጥሉበት 👍
ኤዱ ልክ ብለሻል የኛ አገር ሰው እቅልፍ እና ወሬ ክክክክ
በርቱ ምርጦች
በርቱ አሪፍ ነ
እቺ ልጅ እንዴት እንደምወዳት አሪፍ ይመስላል ፍፃሜያቹን ያሳምረው ።ከማእበል ዋናተኞች ወዲ አልግዋግዋም
የምር አራዳወቹ ተመቻቹኝ በርቱ ያስምራል
ዉይይይ ግን እናተንም ነዉ ጓደኞቼ በሳቅ ደከምኩ ክክክክክክክ
አረ በሳቅቅቅቅቅቅ🤣🤣🤣🤣🤣
በባዶ ሆዴ 😂😂😂😂😂😂በጣም አርፍ ነው በርት
Wowwwwwwwwwwkkkkkkk
የለለ ነው የተመቼኝ ግን እዳታቋራጡት
ያምራል ግን ስለማጨርሱት ባልከታተለዉ ይሻለኛል
ምንም አታስቢ ለ3 አመት የሚሆን ስራ ነው የሠሩት
ruclips.net/video/BRKR8SINEHU/видео.html
Bateme nw yametasetaleute yasau gezey techeresalahew
ደስ ይላል
ረዱየ በዚህ መጣሽ ስወድሽ
ኤዱ ❤ይችልጂ ስወዲት❤😍
ኪኪኪኪኪኪኪ ወይ ጉድ ጀምራችሁ ለመተው ነው አሁን
ክክክክክክክክ ስታስቁ ቀንስቀንስአለች። ቀንስቀንስብላከንኒአሳከለችአለች
ውይ ዘንድሮ ለማትጨርሱ ነገር በየ ቦታው ጀማምራቹ አጨናነቃቹን እንኮ
ይህ የሚቆም አደለም ባለሞያዎቹ ምርጥዬ ናቸው
@@diribtube_1482 ከሆነ ደስ ይላል እስቲ አብረን እናያለን
ዋው አሪፍ ነው
Wow
ወይኔ ቀልድ
ድራማዉ በዛ ስራ መቸ እንስራ ሆወ እረ እንተሳስብ ኣገን ደግሞ ለማይጨረሰዉ😁
kkkk
ቀላል በናትሽ ከመብዛቱ የተነሳ ርዕስ መርሳት ሀሉ ልጀምር ነው
አወን ስራ አስፈቱንkkkkkkk
ኢትዮጵያዊ ነኝ ትክክል እነሱ ስራ እየሰሩ እየሸቀሉ እኛን ስራ አስፈቱን
Ywend lij webatu eweketuAlech etata temecetuYahl getemu
ኧረ በስመአም በሳቅ ሞትሁ ይመቻችሁ
በርቱ
አሪፍ ነው ግን ካላቋረጣችሁት እኔ የገረመኝ በሁሉም ፊልም እና ድራማ ላይ የሚጠቀሙት ቃላት/እረ ይቺ ሀገር ወደየት እየሄደች ነው /ይህ አባባል ይደጋገማል ግን ትንሽ አልተጋነነም
ገጠር ውስጤ ነው መጨረሻ ላይ የመጣው ልጅ ድራማውን ማጣፈጫ ሰጥቶ ጨረሰው
ዋው በጣም ሀሪፍ ይመቻችሁ ስወዳችሁ
Well come kalaquratachiw
Well come maroch bertu
ክክክክክክ
ምን ዋጋ አለው ቢበዛ 10 ክፍል ነው ከዛ በዛው ትጠፋላችሁ ! 😭 አይናችን መቀለጃ ነው ?? 😭😭😭
ወገብሽን አስቢለት እርዱዬ ክክክክክ
እኳን ጀመራችሁት መጨረስ መቸም አታቁም
እርዱዬ የኔ ማርርር እዚህም መጣሽልኝ እነ አቡስ ውሮ ና ጩባው ዘጠነኛው ሺ ላይ ነው የምታምሪው
አሪፍ ነዉ ግን በናታችሁ እዳትቆርጡት
በፖለቲካ ያረረውን ልቤን ትንሽ ዘና ያልኩ መስለኚ
ክክክክ ይመቻቹ
ሀሬፍ ነበረ ግን ሀሬፍ ነዉ
Zerish(kuragnaye)betam nawe yewededkut serahin beterafe hulachihunem adenakinegn demo endatakwaretut
መጀመር እንጂ መጨረስ አታቁሁም አጎዋግተዋችውን ማቆሆም ልማዳችው ነው ካልጨረሳችው ባጀመሩሁት ነው የሚሻለው
ሂዊ የሚቆም አደለም ምርጥ ናቸው ይመቻቸው
wawww
የኛ ሀገር ሰው ማይድገው እቅልፍ እና ወሪ ስለሚወድ ነው እውነት ነው
ወጣቱ ገበሬ ተመቸኝ
Mejemir enji mechers atakum mechem endezemenu wonedochi always ekuan metachihu
abo yimechachu
እደሞጋቾች በፀብ ጀምራችሁ በጫጉላ እምጨርሱ ያርጋችሁ እኛንም አብረናችሁ እምቆይ ያርገን ጎመታተሮች እኔጋ ፉሻር አለ ትኩስ ነገር ይዛችሁ ኑ ተጀመረ ይልሃል👀👀
አህለን ብያለሁ
Wow betam dies yelale🤣🤣🤣🤣🤣
አላየውም አትልፉ፡ መልካም ወጣትን እየሾፍኩኝ ነው፡
እሺ አራዳዎች ልሹፋችሁ እኪ እኔማ ድራማ ከመብዛቱ የተነሳ የቱን አይቼ እደምጨርስ ግራ ገባኝ አዱን እይቼ ሳልጨር ሌላ ከች ይላል ግን ምን ዋጋ አለው መጀመር እጂ መጨረስ አታቁም ዲ ያ ፣
ክክክክክክክክክክ ትክክል
Aref new
Jemerkut adera aschirsun😜
ምን እንዳስጠላኝ ታውቃላችሁ ይሄ ተኮራርጃችሁ የምሰጡት ኮሜንት ውይ መረረኝ
ተመቻችሁኝ👌💓
አሪፍነው ግን ያው የሚጀምርጅ የሚጨርስ ጠፍቶል እባካቹሁ ለመጨረስ ጀምሩ
😂😂ድራማው በጣም ነው ሚያስቃሉ
ሳቅ አትቀላቅሉበት ማሳቅ ካለበት እንዲዉ እንስቃለን
እረ የኔን ታሪክ ለጥቀውማ ጋዜጠኛ 😀😀ገጠር ውስጤ ነው እኔም የገጠር ልጅ ነኝ እሽ እንቀጥል 😀😀በባዶ ሆዴ
😂😂
ይቺን ልጅ ሥወዳት
አቤት የድራማ ብዛቱ እስቲ ልያው መጀመሪያ እንጂ መጨረሻ ስለሌለው
Ichin lij sitelaat tilobign
አልጀምረውም አሁን ለሚያቆሙት ምን አደከመኝ ኤጭ
አቤት የእኛ አገር ድራማ ከብዛቱ ።።።።።ምን ልበል ለማንኛውም ቀጥሉበት
መቼም ዝም ብለን እንየው እጂ የኢትዮጵያ ድራማዎች መጀመር እጂ መጨረስ አታቁም !!!
*ሰላም እና ጤና ከእናተ ጋር ይሁን ውድ የሀግሬ ልጆች በያላችሁበት አምላክ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን*
አሜን አሜን አሜን
የእኛ ሀገር ድራማ መነሻ እንጂ መድረሻ የለዉም
ክክክክ በጣም😂😂
ኤ ወላ
በትክክል
Eko kk
😀😀😀😀እኛም ማየት አይሰለቸን እነሱም ማቋረጥ አይሰለቻቸው
ዋው በጣም ሀሪፍ ነው ሳቅ በጠፋበት እናንተ ታዝናኑን አላችሁ በርቱ 😁😁😁😁
ዘንድሮ በሲትኮም አለቅን ግን ደስ ይላል ሰው ሁላ ፖለቲከኛ ሆነኮ እስኪ በዚህ እየተዝናናን ጊዜ እናቃጥል😘😘😘😘
ስንት ያገኙ ይመስልሻል 178ሺ ሰው አይቶት?
አሪፍ ነው ግን ጅማሪ እጂ ፍፃሜ የላቹ እስኪ ፊልሞችንም ለቀቅ አድርጉልን የመዳም ጩሕት በፊልሙ ነው ምንፅናናው
ruclips.net/video/TpXvcY1gtgI/видео.html
ስብስክራይቭ አድርጉኝ የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ
❤️
አሪፍ ነው በቃ ልሹፈው ጩቢቲ ቢጨመርበት ደሞ አሪፍ ነበር
ከጨረሳቺሁት አሪፍ ነው እባካቺሁ እየጀመራቺሁ አታቋርጡ በተረፈ በርቱ
ደስ የሚል ነዉ ዉይይ ሲያስቅ ይች ማናት ስሟ አረንጓዴ ለባሿ ስታምር
ኤደን በድራማው ላይ ደግሞ ራኬብ
ዜና ሠላም zena selam አመሠግናለሁ 😍
ጎራ በሉ
ዋውው ደስስስ ይላል በርቱ ደሞ እንዳታቋራጡት ታዲያ
ደስ ሴል ቀጥሉበት😁😁😁😁
ስናፍቅሽ ተስፋዬ ምርጥ ተዋናይት ነሽ😘😘
Arif comedy nw wededkut betam😍👍🏾
በጣም ነው የተመቼኝ በርቱ አራዳዎች
ሀይ
የምርም አራዳ ቤተሠቦቹ ውድድድድድድ ነው ያረኳቸው በርቱ ምርጥ ነው
ዋው በጣም አሪፍ ነው ግን ኢትዮጲያ ድራማ መጀመር እንጂ መጨረስ አይችሉም
ይህንን የሚያነቡ ሁሉ አንድ ቀን ስኬታማ ይሆናሉ! ብቻ መግፋትዎን ይቀጥሉ።
ያምራል ቀጥሉበት
ይሄ ፀይሙ ልጂ ታምራት ደስታ ነው ብየ ልቤ ድግጥ😭
ዉይይ ይችሳቂታ ሰወዳት ዉብ ❤🌷 አሪፍነው እዳይቆርጥ አደራ
አሁንማ ሰንት ድራማ እዴጀመርኩ ጠፋኝ ከብዛቱ የተሳ እየተቆርጠ
Arif new selamachihu yibzalign
በጣም አሪፍ ነው 😄😄😄😄
ያምራል በርቱ
አሪፍ፣ነዉ፣እዳታቋርጡት፣መቸም፣የዘድሮ፣ድራማ፣መጀመር፣እጅ፣መጨረሻዉ፣አያምርም
ጂማሬው አሪፍ ነው ጀምሮ መጨረስ ይልመድባችሁ
አሪፍነው በርቱ ከምር አድስፌልም ናፍቆኛል መችነው ሚለቀቅልን ውይ
በጣም፣አሪፍ፣ነዉ
Wow betam arif new ketlubet
በጣም አረፍ ትምህርት አለዉ ቀጥሉበት
😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃አሪፍ ነው በርቱ
ኤደንዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ በርቺ
Nabiyaa Nabiyaanabiyaa የመጀመሪየየዎ ነው አይድል ተከታታይ ድረማ
መሰለኝ ድራማላይ ከዚ በፌት አይቻት አላውቅም ግን ብዙ ፌልሞችን ሰርታለች ጎበዝ ተዋናይ ናት
9፡55 እደት እደመጣ ሳናየው አስደነገጠኝ መላጣው ሰውየ በተረፈ አሪፍ ነው
ረዱዬ ስወዳት
ደሥ ይላል የቱርክ ድራማ ባጣ ወደ ሀገር ቤቴ ተመልሻለሁ ይመቻል አይከፋም
ክክክክክክክክክክክ ወይኔ ይመቻችሁ
Wow betam yamiral
ምንም አይልም እደጀመራችሁ ለመጨርስ ያብቃችሁ የሀገራችን ባለስልጣናት ህዝቡን የናቁት ህዝብ አድግዜ ውይ ብሎ ተመልሶ ስለሚተኛ ዘድሮ በየ 3 ወሩ ጥባጥቤ ተጫወቱብን መጀመር ሳይሆን ማንኛውንም ነገር ግብ ለማድርስ ልቦና ይስጠን
ቀጥሉበት 👍
ኤዱ ልክ ብለሻል የኛ አገር ሰው እቅልፍ እና ወሬ ክክክክ
በርቱ ምርጦች
በርቱ አሪፍ ነ
እቺ ልጅ እንዴት እንደምወዳት አሪፍ ይመስላል ፍፃሜያቹን ያሳምረው ።ከማእበል ዋናተኞች ወዲ አልግዋግዋም
የምር አራዳወቹ ተመቻቹኝ በርቱ ያስምራል
ዉይይይ ግን እናተንም ነዉ ጓደኞቼ በሳቅ ደከምኩ ክክክክክክክ
አረ በሳቅቅቅቅቅቅ🤣🤣🤣🤣🤣
በባዶ ሆዴ 😂😂😂😂😂😂በጣም አርፍ ነው በርት
Wowwwwwwwwwwkkkkkkk
የለለ ነው የተመቼኝ ግን እዳታቋራጡት
ያምራል ግን ስለማጨርሱት ባልከታተለዉ ይሻለኛል
ምንም አታስቢ ለ3 አመት የሚሆን ስራ ነው የሠሩት
ruclips.net/video/BRKR8SINEHU/видео.html
Bateme nw yametasetaleute yasau gezey techeresalahew
ደስ ይላል
ረዱየ በዚህ መጣሽ ስወድሽ
ኤዱ ❤ይችልጂ ስወዲት❤😍
ኪኪኪኪኪኪኪ ወይ ጉድ ጀምራችሁ ለመተው ነው አሁን
ክክክክክክክክ ስታስቁ ቀንስቀንስአለች። ቀንስቀንስብላከንኒአሳከለችአለች
ውይ ዘንድሮ ለማትጨርሱ ነገር በየ ቦታው ጀማምራቹ አጨናነቃቹን እንኮ
ይህ የሚቆም አደለም ባለሞያዎቹ ምርጥዬ ናቸው
@@diribtube_1482 ከሆነ ደስ ይላል እስቲ አብረን እናያለን
ዋው አሪፍ ነው
Wow
ወይኔ ቀልድ
ድራማዉ በዛ ስራ መቸ እንስራ ሆወ እረ እንተሳስብ ኣገን ደግሞ ለማይጨረሰዉ😁
kkkk
ቀላል በናትሽ ከመብዛቱ የተነሳ ርዕስ መርሳት ሀሉ ልጀምር ነው
አወን ስራ አስፈቱንkkkkkkk
ኢትዮጵያዊ ነኝ ትክክል እነሱ ስራ እየሰሩ እየሸቀሉ እኛን ስራ አስፈቱን
Ywend lij webatu eweketu
Alech etata temecetu
Yahl getemu
ኧረ በስመአም በሳቅ ሞትሁ ይመቻችሁ
በርቱ
አሪፍ ነው ግን ካላቋረጣችሁት
እኔ የገረመኝ በሁሉም ፊልም እና ድራማ ላይ የሚጠቀሙት ቃላት
/እረ ይቺ ሀገር ወደየት እየሄደች ነው /ይህ አባባል
ይደጋገማል ግን ትንሽ አልተጋነነም