የኮሪደር ጠርዝ ላይ ነው እቅልፍ የሚወስደኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • ፍትህ ተስፋዬ
    +251975345034
    #semaypodcast #ChristianTube#Semaytube#Encounter#Christian Tube#Christian Media#ሰማይ ቱብ#Ethiopian Protestant#Christian podcast #የሳሚ እናት #አስቴር አበበ
    #aster abebe

Комментарии • 98

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz 3 месяца назад +10

    እኔ ጠያቂዋን በጣም ነው የምወዳት አጠያየቋ ብዙ ማስተዋሏ ይገርመኛል በዚህ እድሜሽ የጌታ ነገር የገባሽ በብዙ ተባረኪልኝ ፀጋው ይብዛልሽ

  • @BethelehemAbate
    @BethelehemAbate 2 месяца назад +5

    ደስ የምት ሴት ትህትናዋ ቆንጅናዋ ፡ መልካምነቷ፡ ኢየሱስን በሷ ውስጥ አየሁት ።❤❤❤

    • @Semaytube
      @Semaytube  2 месяца назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 2 месяца назад +4

    እንደ ስምሽ ለተጎዱ ፍትህ ፈላጊ ነሽ!!!ተባረኪ🙏

  • @TigistTena-o8w
    @TigistTena-o8w 2 месяца назад +1

    የተጠራንለትን ዓላማ ማግኘትና ማገልገል ምንኛ መባረክ ነው እህታችን ፍትህ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለተጠራሽበት ዓላማ ራስሽን ስልሰጠሽ አገልግሎትሽ ዘመንሽ ይባረክ ደስ ብሎኛል በጣም❤❤❤❤

  • @ayantuamsalu2437
    @ayantuamsalu2437 2 месяца назад +4

    God bless you my sister real you are luck!

  • @andualemgezahegn7451
    @andualemgezahegn7451 3 месяца назад +5

    ትልቅ ትምህርት ነው ጥሩና ጥዑም አገላለፅ ነው…… ፍትህ ተስፋዬ ከሚገርም ስብዕና እና መልካምነት ጋር ስላየሁሽም ደስ ብሎኛል የክፍል ጓደኛዬ።

    • @Semaytube
      @Semaytube  2 месяца назад +1

      Thank you 🙏

  • @BethelehemAbate
    @BethelehemAbate 2 месяца назад +10

    ይችን እህት ሄደን ብንጎበኛት የቻልነውን ይዘን ልብስ ቢሆን ሳሙና የመሳሰሉትን ማቴራል ይዘን ብንሄድ ብዬ አበረታታለው

  • @tinbitesayas3685
    @tinbitesayas3685 25 дней назад

    ምጥንዬ በዚህ መልክ ስላየሁሽ እጅግ በጣም ደስስ ብሎኛል..የኢየሱስን የልቡን መሻት መኖር እጅግ መታደል ነው..ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ..እርጋታሽን ደግሞ ውድድ..እንድነቃ አደረግሺኝ..ጌታ በብዙ ይርዳን.

  • @leilashikur646
    @leilashikur646 3 месяца назад +6

    ፍትህዬ እግዚአብሔር ስላገዘሽ ስለረዳሽ ስሙ ይባረክ። እስከፍዖሜው ዐጋውን ያብዛልሽ። ጌታ ብርክ ያርግሽ።❤

    • @Semaytube
      @Semaytube  2 месяца назад

      አሜን 🙏🙏

  • @KidisySisay
    @KidisySisay 2 месяца назад +1

    ዋው ፍትህ ተስፋዬ እንኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ

  • @eneyetesfaye9814
    @eneyetesfaye9814 3 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ሰዉ አለዉ ብያለሁ የተረጋጋችና አነጋገሯ የሚባርክ ቆም ብዬ ምን ሰራሁ ብዬ ራሴን እንዳይ ነዉ የደረገችኝ። በማስተዋልና በጥበ ብ የተሞላች ብላቴና ተባረኪ ለበረከት ሁኚ። አቅራቢዋም በጣም የተባረክሽ አጠያየቅሽ የሚገርም የሰዉ ሕይወትን የሚሰራ ከተጠያቂዎቹ ሕይወት ዉስጥ እንዲፈስና እንድንጠቀም የሚያደርግ ልዩ ፀጋ ነዉ ያለሽ ተባረኪ ለበረከት ሁኚ።

    • @Semaytube
      @Semaytube  3 месяца назад

      አሜን thank you 🙏

  • @Z-fiker
    @Z-fiker Месяц назад +1

    yana wed ehet egzeyabehar kanche gare yehun😊😊

  • @shetayeletta7145
    @shetayeletta7145 3 месяца назад +4

    ምጥንዬ ጌታ ለዚህ ለተባረከና ለተቀደሰ አገልግሎት እግዚአብሔር ከቤተሰባችን መካከል አንቺን ስለመረጠሽ ጌታን በጣም አመሰግናለሁ:: ተባረኪልኝ!!

  • @yosephtesfaye2266
    @yosephtesfaye2266 3 месяца назад +4

    The maturity i saw in you when you were a member of the children's quior, i knew it would come to life by the power of the Holy Spirit. I praise the lord

  • @yewbdarzeleke7935
    @yewbdarzeleke7935 2 месяца назад +3

    ብሩክ ነሽ...😍 ደግሞም ተባረኪ!🙏

  • @markoshirigo9469
    @markoshirigo9469 3 месяца назад +5

    በጣም ተባረክ ከሆሣዕና ቦቢቾ አድረሻሽን አስቀምጭ

  • @girmishjesus
    @girmishjesus 3 месяца назад +9

    እማዬንና እቴቴን (አያቷንና እናቷን)መላ ቤተሰቡን የሚያውቅ እና ያያቸው ሰው የፍትህ እንደዚህ ቁምነገረኛና እሩህሩህ ሰው መሆን አይደንቀውም ይሄ ቤተሰብ ለብዙዎቻችን በረከት ብርታት ምሳሌ የሆነ ቤተሰብ ነው በጣም የሚወደድ ኢየሱስ የሚታይበት ቤተሰብ፣ፍትህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ቃል ያጥረኛል ተ ባ ረ ኪ።

    • @Semaytube
      @Semaytube  3 месяца назад +1

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @FitsumeEliyas-zd7om
    @FitsumeEliyas-zd7om 3 месяца назад +6

    ዙዙዬ የኔ መልካም ሴት አንቺ መልካም ሴትነሽ አምላክ ያውቃል ለእህቴ ደረሰሽላታል ሁሌም በህይወቴ የመልካምነት ምሳሌ ነሽ🙏❤ የልብሽን በጎ መሻት ይፈፅምልሽ መድሀንያለም አባቴ❤❤❤

    • @Semaytube
      @Semaytube  3 месяца назад +1

      አሜን 🙏 thank you

  • @YohadaBelete
    @YohadaBelete 2 месяца назад +3

    Fitheye I am glad to see you again. God bless you more and more abundantly
    .

  • @nazirawEnko
    @nazirawEnko 3 месяца назад +4

    የውስጥ እውነት የውጭ ተግባር ነው፤ መልካም ባህር ከክርስቶስ ዘንድ ነው ።ይህ
    እውነት ፤የስማነውን በዓይኞቻችን ያየነውን የተመለከትነውንም ተብሎ እንደ ተጻፈ ፥ ለዚህ እውነት ድንቅ ምስክር ነኝ ፤ ከሁሉም ይልቅ የእግዚአብሔር መንግሥት ክርስቶስንም ለማገለግል አበቅችያላውና፡ በዚህ አጋጣሚ ማሚ እናት እወድሻለሁ ።የማሚ ልጅ የሆነ ናዝራዊ ይህን ደስታ ግልጽዋል።

    • @Semaytube
      @Semaytube  3 месяца назад

      ክብር ለሱ ይሁን

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 3 месяца назад +6

    በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው ።ነገር ግን በግድግዳው ላይ ያለው ስእል ትኩረቴን ሳበው ለምን አደረጋችሁ ከጀርባ ምንም ነገር ባታደርጉ ጥሩ ነው ።

    • @Semaytube
      @Semaytube  3 месяца назад

      Thank you for the feedback

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 3 месяца назад

      @ እሺ ቆንጂት ተባረኪ

  • @netsanetwubalen983
    @netsanetwubalen983 2 месяца назад +1

    ጌታ ይባርካችሁ ቀላልአይደለም ሁለታችሁም እርጋታች ደሥየሚል እና አብሮ የሚፈሥ ደሥየሚል መቀባበል አለው ፈቃደኛ ከሆናችሁ የፍትህአድሬ ብትፅጹልኝ ማግኝት ፈለግሁ

  • @mahiichant661
    @mahiichant661 3 месяца назад +3

    ፍትሻዬ አብሮ አደጌ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ አንቺም ቤተሰብሽም ድሮም ሳውቃችሁ የተባረካችሁ ናችሁ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ወንጂን የገለፅሽበት ደግሞ ሚገርም ነው ልጅነታችንን አስታወሺኝ ከጌታ የተቀበልሺው ራዕይ ይባረክልሽ ተባረኪ❤❤

    • @Semaytube
      @Semaytube  3 месяца назад

      አሜን 🙏🙏

  • @kumenegermekonen915
    @kumenegermekonen915 3 месяца назад +3

    Zuzuye, you are a blessing to many. Priceless ❤❤❤

  • @genetlegesse2862
    @genetlegesse2862 2 месяца назад +5

    እዴት ነዉ ፍትህን ማግኘት የሚቻለዉ? ልጆቹን ለማገዝ።

  • @azebtemesgen9340
    @azebtemesgen9340 3 месяца назад +3

    Fitishaye, birtu nesh geta reditoshal. Ahunim geta abizito yibarkish. Gena bizu yihonal.

  • @የእኔእየሱስለኔልዬነው
    @የእኔእየሱስለኔልዬነው 3 месяца назад +3

    ዋዉ በጣም ልብ የሚያርሰርስ ነው. እርጋታዋ ጌታ ይባርክሽ ትዙ. ትለያለሽ ጌታ ይባርካቹ ❤❤❤❤❤❤

    • @Semaytube
      @Semaytube  3 месяца назад

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @selamawityitbarek9357
    @selamawityitbarek9357 3 месяца назад +2

    Fitih is an amazing person. God Bless you more and more every single day.

  • @genetlegesse2862
    @genetlegesse2862 2 месяца назад +1

    እግዝያብሔር ይባርካችሁ።
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kulenikitessa9010
    @kulenikitessa9010 3 месяца назад +2

    Bereket, nesh! Lemlemi! God grant you the desires of your heart!

  • @meskeremteshome5356
    @meskeremteshome5356 2 месяца назад +1

    Berchii👏 Konjo.
    Wow . U er blssede🙏

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 3 месяца назад +2

    This is what the fruit looks like when the foundation of family is firmly planted in the gospel of Christ! Hearing her family background how her parents and grandparents thought her about serving God , praying, and reading scripture is evident in her life. She is blessed.

    • @Semaytube
      @Semaytube  3 месяца назад

      Yes She is blessed. ጌታ ይባረክ

  • @solomearage1677
    @solomearage1677 3 месяца назад +4

    ተባረኪ በትውልድ ላይ መልካም ዘር ዘርተሻል ፍትህ ብዙ ታጭጃለሽ ተባረኪ !!!

    • @Semaytube
      @Semaytube  3 месяца назад

      አሜን 🙏🙏

  • @JS-jw2uv
    @JS-jw2uv 3 месяца назад +2

    You’re a blessing.
    Keep up the good work, God is your strength.

    • @Semaytube
      @Semaytube  3 месяца назад

      Thank you! You too!

  • @ethiopiankidssongsandgames678
    @ethiopiankidssongsandgames678 3 месяца назад +5

    ወይ አንደበት... እርጋታ ! blessed !

  • @zelalemkenaw4239
    @zelalemkenaw4239 3 месяца назад +3

    It's bringing me to tears Lord, please help us 😭😭

  • @tirsitdimetros3916
    @tirsitdimetros3916 2 месяца назад +1

    God bless you dear Fithe

  • @rozaamsalu4743
    @rozaamsalu4743 3 месяца назад +2

    Zuzuye yene gobez yene birtu! so excited to see you here!

  • @amarechamyhaile1427
    @amarechamyhaile1427 3 месяца назад +3

    Yene yegziabher agelgay.... gena bizu ale!

  • @zionbogale5494
    @zionbogale5494 3 месяца назад +2

    ፍትህዬ እግዚአብሄር አሁንም በብዙ ይባርክሽ ❤

  • @zelalemkenaw4239
    @zelalemkenaw4239 3 месяца назад +3

    ምጥንዬ የኔ ቅመም ኑርልኝ በረከት ነሽ❤

  • @KUMELEMU
    @KUMELEMU 3 месяца назад +2

    wow, you are blessed dear

    • @Semaytube
      @Semaytube  3 месяца назад

      Amen thank you 😊

  • @mekdesalemayhu
    @mekdesalemayhu 3 месяца назад +2

    God bless u.

  • @abenezerdeselegn1632
    @abenezerdeselegn1632 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Edlawiet
    @Edlawiet 3 месяца назад +3

    በጣም መልካም ፕሮግራም ነዉ ተባረኪ አድራሻዋነ ብትነግሪነ?

    • @Semaytube
      @Semaytube  3 месяца назад

      Comment lay pin እናደርገዋለን

    • @BethelehemAbate
      @BethelehemAbate 2 месяца назад

      ሙሉዉን አልሰማሽም ተናግረዋል እኮ አድራሻቸው

    • @Edlawiet
      @Edlawiet 2 месяца назад

      መሄድ አልችልም እኔ ግነ በተለያየ መነገድ መደገፍ ለሚፈልግ ሙሉ አድራሻ ቢያስቀምጡ መልካም ነበር

  • @embetabaylos8980
    @embetabaylos8980 3 месяца назад +2

    እንዴት እናግኘሽ?

    • @Semaytube
      @Semaytube  3 месяца назад

      We will pin her phon on the comment

  • @manalebishhaile2995
    @manalebishhaile2995 3 месяца назад +2

    አያት ምኑጋ ነው?

  • @amelewerkhussein988
    @amelewerkhussein988 3 месяца назад +2

    Could you write to her phone
    And address, please God bless you

    • @Semaytube
      @Semaytube  3 месяца назад

      We will pin on the comment

  • @habtomtewelde6189
    @habtomtewelde6189 3 месяца назад +1

    Can you send me fthi fone please

    • @Semaytube
      @Semaytube  3 месяца назад

      We will pin on the comment

  • @leilashikur646
    @leilashikur646 3 месяца назад +3

    ፍትህዬ እግዚአብሔር ስላገዘሽ ስለረዳሽ ስሙ ይባረክ። እስከፍዖሜው ዐጋውን ያብዛልሽ። ጌታ ብርክ ያርግሽ።❤

  • @kulenikitessa9010
    @kulenikitessa9010 3 месяца назад +2

    Bereket, nesh! Lemlemi! God grant you the desires of your heart!