በርካሽ የሚሸጡ ቦታዎች ፍጠኑ መግዛት የምትፈልጉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 70

  • @-ahadutube
    @-ahadutube  Месяц назад +6

    ቤትና ቦታ መግዛትም ይሁን መሸጥ ስትፈልጉ 0913720988 አናግሩኝ

    • @صفيبنتاحمد
      @صفيبنتاحمد Месяц назад

      ሀይቅሳ ታገኝልኛለህደ ወንድም?

    • @صفيبنتاحمد
      @صفيبنتاحمد Месяц назад

      ?

    • @ጡይባ
      @ጡይባ Месяц назад

      የት ነው ወላሂ መገዛት እፈልጋለሁ

    • @FafiNurye
      @FafiNurye Месяц назад

      80ቆርቆሮ በኤል ለመስራት በአሁኑ ሰአት ስት ይፈጃል

    • @رحمةسيد-ج7ه
      @رحمةسيد-ج7ه 20 дней назад

      ዴሴህገወጥኣቅርቡልንእረባኣላህ250ካሬየሚሆን 3:28

  • @hemudtthemudtt
    @hemudtthemudtt Месяц назад +9

    አይዟችሁ እህቶቼ ተስፋ አትቁረጡ ቤት መስራት ያደክማል ግን ግደታ እደሰዉ ትልቅ ቤት እያላች እድሜአችሁን አትጨረሱ ብቻ ትንሺ ብኮንም የራሳችሁ ቤት ይኑራችሁ አላህያበርታችሁ

  • @LuLu-ii2ih
    @LuLu-ii2ih Месяц назад +5

    መርሳ በመልካ ጨፌ እና በወረላሎ ህጋውይ ቦታ አሳየን እምችል እዴሁ

  • @ekramseid3825
    @ekramseid3825 Месяц назад +1

    የውርጌሳ ልጆች ፍጠኑኑ🎉❤

  • @Abebu374
    @Abebu374 Месяц назад +1

    ቦታው በጣም ርካሽ ነው እዉነት ህጋዉይ ከሆነ ግዙ ቅመሞቼ ለሁለትም ብትገዙ በቂ ነው 💞

  • @RABIASEID-oi8zk
    @RABIASEID-oi8zk Месяц назад +1

    ኢንሻአላህ ብርታ ወንድም ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ያረቢ

  • @hawa-mo3ha4me9d
    @hawa-mo3ha4me9d Месяц назад

    ማሻ አሏህ ሀሪፍ ነው

  • @ዘኪያከድር
    @ዘኪያከድር Месяц назад

    አዎ

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm Месяц назад +1

    ماشاءالله تبارك الرحمن 💙 💜 💙

  • @medinaShemsu9419
    @medinaShemsu9419 13 дней назад

    ቡታጅራ ከተማ ማነው ቪድዮ እሚሠራልን

  • @ሰአድያባቴልጅ
    @ሰአድያባቴልጅ Месяц назад

    በጣም ርካሽነው

  • @wedraya6909
    @wedraya6909 Месяц назад

    ማሻ አላህ አላህ አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @SosoMalko
    @SosoMalko Месяц назад +2

    አይይይ ህወት ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በጣም ደወደደ ማሠሪያው እራሱ አይቻልም እድሜ መጨረስ ብቻ ነው

  • @erdd7495
    @erdd7495 Месяц назад

    መሸአላህ

  • @jnata5310
    @jnata5310 Месяц назад

    የት ነው ቤቱ?የመጀመሪያው

  • @moamna9019
    @moamna9019 Месяц назад

    ቦታዉብቸነዉ አድጥብ አራት
    ወይሰ ከነቤቱ😮😮

  • @GiasBd-qp3bu
    @GiasBd-qp3bu Месяц назад +6

    ኧረ ተው ወንድም አብደላ ከነጥብ በታች ያለ ቦታ አሳየን በአቅማችን ይሄነጥብ የሚባል የማልሰማበት የትልሂድ 😢😢😢😂😂😂

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Месяц назад +2

      አሁንማ እኔም ቪድዎ ለመስራት ፈራኃችሁኮ

    • @TawakkalKk
      @TawakkalKk Месяц назад

      ኧረ የለም ከነጥብ በታች

    • @GiasBd-qp3bu
      @GiasBd-qp3bu Месяц назад +1

      @@TawakkalKk ይኖራል አች ደሞ ዝም በይ 😂😂😂

    • @GiasBd-qp3bu
      @GiasBd-qp3bu Месяц назад +1

      @@-ahadutube አብሽር የኔወንድም በርታ አቅም ያላቼው ይገዛሉ 🥰🥰

    • @የወሎመብረቅኑሮበስደት
      @የወሎመብረቅኑሮበስደት Месяц назад

      ወሎ ደጋን አለ የሚሸጥ 1ነጥብ

  • @MmmmHsvdkjj
    @MmmmHsvdkjj Месяц назад

    ወሎ ሀርቡ አቅርብልን

  • @Dreem-kg8kx
    @Dreem-kg8kx Месяц назад +1

    መርሳ ፈልግ

  • @አለውያ
    @አለውያ Месяц назад +1

    ወሎ ከሚሴ አቅርብልን ረከስያለ

  • @محم-خ6ظ
    @محم-خ6ظ Месяц назад +1

    ❤❤❤❤

  • @ዘሀራZ
    @ዘሀራZ Месяц назад +1

    የአባቴን እርሻ ብገዛ አይሻለኝም ከዚህሰ ገጠር ነወ😅

  • @erabiamohammed5591
    @erabiamohammed5591 Месяц назад

    የት ሀገርነው ደሴ አቅርብልን

  • @GjjrDer
    @GjjrDer Месяц назад +1

    እረታዉ መርሳ አቅርብልን

  • @QaaaQaaa-h4x
    @QaaaQaaa-h4x 12 дней назад

    ውጫሌ ፈልግ

  • @Rhma-z3v
    @Rhma-z3v Месяц назад

    105ካሬ ህጋዊ ፈልግልኝ ኮቦልቻ ስልክ ላክልኝ

  • @ጡይባ
    @ጡይባ Месяц назад

    የት ነው

  • @حسينحسين-ط4ش6ض
    @حسينحسين-ط4ش6ض Месяц назад

    መርሳላይ አቅርብልን በታ የውሀመሬት

  • @TawakkalKk
    @TawakkalKk Месяц назад

    ኧረ ዋውውው ነው ወላሂ መግዛት ያሰባችሁ ግዙት

  • @zahrazhara4836
    @zahrazhara4836 Месяц назад

    👌👌👌

  • @ጡይባ
    @ጡይባ Месяц назад

    አብደሏህ ስልክ ቁጥርህን አስቀምጦል

  • @hawa-d9n5w
    @hawa-d9n5w Месяц назад

    ህጋውይ ከሆነ በጣም እርካሽ ነው መሀል ከተማላይ 250ካሬ በዚህ ዋጋ ከቻልክ መርሳ አሳየን ዋጩ

  • @ZinetMohammed-p4z
    @ZinetMohammed-p4z Месяц назад

    ጓደኛየ ማህልአምባ አምስት ካምሳ ገዝታለች ህጋዊ ይሄስ በዛ በጣም

  • @FatumaAli-co5vt
    @FatumaAli-co5vt Месяц назад

    አህለን ወንድማቺን

  • @እማበዱአሽ-ገ6ኸ
    @እማበዱአሽ-ገ6ኸ Месяц назад +1

    ዋጋው በጣም ሀሪፍ እኔ ጊራና የሚገዛልኝ አጣሁ ብሬን ለመያዝ ላኪ ላኪ ብለው እህህ😢😢😢😢😢

    • @ابويحيا-ح4ش
      @ابويحيا-ح4ش Месяц назад +1

      ነይ ወይም ና እኔ የሚሸጥቤት አለኝ ጊራና

  • @MadenaUae-lw9wy
    @MadenaUae-lw9wy Месяц назад

    ዴሴ ሁለመቶ ካሬ ቦታ ፈልግልኚ በጣም የማይርቅ ለአራዳ

    • @afx3828
      @afx3828 25 дней назад +1

      የእኔም ሀሳብ ነው

  • @FatumaAli-co5vt
    @FatumaAli-co5vt Месяц назад +1

    ውድ እህት ወንድሞች ዴምሩኘ እመልሳለሁ❤

  • @kiyaye050
    @kiyaye050 Месяц назад

    ከሚሴ በእንደዝህ ዋጋ ህጋዊ አቅርብልን ወንድመ😢❤

  • @user-rt7lq4pk7i
    @user-rt7lq4pk7i Месяц назад

    ደሴ ነው አይደል

  • @ባቦዋነኚ
    @ባቦዋነኚ Месяц назад

    ሀይቅ አቅርብልን ህጋዉይ

  • @SosoHalimh
    @SosoHalimh Месяц назад

    ቦታ አንድ ነጥብ 4 ውይ

  • @destaDenska
    @destaDenska Месяц назад

    Selem endate nake wendem ua leki setasare majamara fero yesefalagale weyese lesho sedarage new ebake maliselgne yeserahu sela ona new

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Месяц назад

      Glshaydelem tyaqew bewst awarugn

  • @TEJITUASMAW-t5s
    @TEJITUASMAW-t5s Месяц назад

    ሁለት መቶ ካሬ ስትክፍል ይሆናል

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    ላለዉ ቤቱ ርካሽነዉ ወላሂ

  • @HayathHyath
    @HayathHyath Месяц назад

    እኔ መግዛት እፈልጋለሁ

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    😮😢የሀነጥብ መቸነዉ ሚሞላልኝ 😊በቃ ያላችሁ አበድሩኝና ልግዛዉ😅አድነጥብ ለመሙላት የታገልኩ አተ አራት ጨምረህ ይዘህመጣ በል ያገሬልጅ ወደ ጎዳ መዉጫ እደአቅሜ አድባልኝ

  • @TawakkalKk
    @TawakkalKk Месяц назад

    ለምን ይሸጣሉ ወደየት ሊሄዱ ነው

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Месяц назад +1

    ዋለይኩምሠላም፡ወራህመቱላሂ፡ወበርከቱ

  • @youtube4525
    @youtube4525 Месяц назад +1

    የኢትዮጵያ ያላችሁ ሰዎች ግን ወላሂ 😢 ረካሽ ነው ሰትሉ እራሷ አፍሩትም ለኛ ለስደተኞች ከባድ ነው ውድ ነው
    ለእናተ ረካሽ ነው አገራችሁ ላይ ቆጭ ብላችሁ
    😊

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  Месяц назад

      እኛ ምን እናድርግ እህቴ አሁን ላይ ያለውን ነገር ነው የማቀርበው

    • @የአረህማንባሪያ
      @የአረህማንባሪያ Месяц назад +1

      እኔም እያልኩ ነበር ግን የኑሮዉ ሁኔታ ነዉ ብሩ ወድቋል አገራችን ሞተችኮ አንድ ብርጭቆ ጨዉኳ ስንት እንደሆነ የድሮዉ የለም ያለዉን ኑሮ ነዉ እነሱ የሚያሳዩን የሚነግሩን ይሄዉም አገሩ ሠላም በሆነልን ጦርነቱ በቀረ ጭፍጨፋዉ