Tamagne Media | የታማኝን የኢትዮጵያ ቆይታ አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ | January 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • #Ethiopia #Tamagne_Media #Tamagne_Beyene
    telegeram: t.me/TamagneMe...
    Instagram: / tamagne_media

Комментарии • 67

  • @benai5241
    @benai5241 2 года назад +1

    Tamagne I feel u👏thank for your effort to support your people 🙏u are a man of principle .God bless you .God have mercy 🙏

  • @Everythin12
    @Everythin12 2 года назад +5

    ታማኝ እውነተኝው ኢትዮጵያዊነህ !!!!!!
    ስምህ ለዘላለም በወርቅ ተፅፎ ይኖር። ትውልድ ሁሉ ሁሌም ስለአንተ ሲያስብ ይኖራል ።

  • @hiwotetadesse
    @hiwotetadesse 2 года назад +2

    ታማኝ ሁሌም ታማኝ ነህ የምናውቅ እናውቃለን። ከፈርኦን ጮማ ለእኔስ ከህዝቤ ጋር መናህ ይሻለኛል ስትል ይህ የመጀመርያህ አይደለም ። ሁሌም ከህዝብህ ከተገፋው ጎን ነህ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ድና ያሳይሀል ! እግዚአብሔር ታማኝ ነው !

  • @ananyaanan1419
    @ananyaanan1419 2 года назад +1

    Tamagne( ethiopia) my hero....እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ድና ያሳይሀል ! እግዚአብሔር ታማኝ ነው !

  • @kebrarawtube
    @kebrarawtube 2 года назад

    ታማኝ ሁሌም ታማኝ!

  • @rahelasfaw4470
    @rahelasfaw4470 2 года назад

    መዳኒያለም ካንተ ጋር ይሁን ታማኛችን።

  • @demelewmelesech3093
    @demelewmelesech3093 2 года назад

    Hi how are you doing today thanks for all your hard work

  • @tigistmelaku3702
    @tigistmelaku3702 2 года назад +1

    የኔ አባት ብቻህን ተሰቃየህ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያውያን እናቶች ሲል የአንተን እድሜ ያርዝምልን

  • @etalemetalem7136
    @etalemetalem7136 2 года назад

    ማርያምን ምን ላድርህ ታቃለህ ታምዬ የበፊት ሰሳህን ሙሉ በካሴት አይቼዋለሁ ከዛ ግዜ ጀምሮ ምናለ እናትህ ዳግም አርግዘው ቢወልዱህ እመኛለሁ ትለያለህ እኮ ያባቶችህ ልጅ ጀግና የጀግና ዘር ሺ አመት ኑርልን በጣም በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sanebneb3891
    @sanebneb3891 2 года назад +1

    Thanks for understanding and speaking that Amhara must be organized and united though u r late.

    • @ethiostar6133
      @ethiostar6133 2 года назад

      He is never being late, he is the first one who showed you Amhara's genocide,

  • @yaredtesfaye5578
    @yaredtesfaye5578 2 года назад

    I agree with Tamagne; he is raising an issue that is important for each one of us (citizens of Mother Ethiopia).

  • @teddygo2558
    @teddygo2558 2 года назад

    ታማኛችን እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @febentekle7239
    @febentekle7239 2 года назад

    የሰው ልክ ማሳያ እንደስምህ ታማኝ ለኢትዪጵያን ጠበቃ ለእውነት የቆመክ
    የኢትዪጵያ አምላክ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ይጠብቅልን

  • @ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ

    እግዚብሄር ይጠብቅህ

  • @esnfa
    @esnfa 2 года назад

    Be blessed

  • @bekureyemane5413
    @bekureyemane5413 2 года назад +2

    ወንድሜ ልጄ ለጅ ታማኝ፣
    የአክብሮት ሰላምታየ ይድረስህ።
    ኢትዮጵያ "ወንድ ልጅ እነዳይበቅልባት" በብዙ ንፁህ ኢትዮጰያውያን ተረግማለች።
    አማራ ሐገር የለውም። ጎንደር የጎንደሬ መንዝ የመንዜ እንደሆነ ሁሉ አማራ አማሬ የማይባልበት ምክንያት አማራነት ኢትዮጵያ ውስጥ በጎሳና በሐገር ድንበር የሚወሰን ስላልሆነ ነው።
    አማራ ማለት ከ አምላክ በስተቀር ለማንም የማይደነግጥ ሁለስንተናውን ለፈጣሪው ያዋለ ፣ ለገንዘብ የማይበገር ጨዋ ና ነፃ ግለሰብ ማለት ነው።
    ኢትዮጵያ ውሰጥ የሚገኝ አማራ በጣት የሚቆጠር ነው።
    ደርግ በቀበሌ ጠመንጃ ሲያሯሩጠው
    ወያኔ እየጨፈጨፈ ሐብቱን ሲዘርፈው፣
    ሃይማኖቱን ለሐብት መሰብሰብ ወንጌል የሚሰብክ ፀረ ማርያም ኃይማኖት በመቀየር ብቻ የአማራነቱን ክብር ለሆዱ ሲሸጥ የ ኖረ ቀሎ ዋጭ ነው።
    1ኛ አማራ የግል ነፃነቱን የሚነካውን ሁሉ ይጋፈጣል።
    2ኛ አማራ ጥንቁቅ ነው እንጅ ማንንም / ምንንም አይፈራም።
    3ኛ አይቀጥፍም አያጭበረብርም ለደካማ ወገን ይቆማል
    አማራ ነት የ ኢትዮጵያዊ ባሕርይ እንጅ የ ጎሳ መለዮ አይደለም።
    አማርኛ ና ግዕዝ ደግሞ ከትውልድ በስነ ፅሁፍ የ ኢትዮጵያ ታሪክና ሃይማኖት የተሰራጬበት አማካይ ቋንቋ ነው እንጅ ሌላ ጎሳ መጨቆኛ መሳሪያ ሆኖ አያውቅም።
    ምሁራን ግልጥልጥ ያለ ቋንቋ አያውቁም አማራነት በቀዬአቸቸውም አልፎ አያውቅም።
    በኖርኩት ረጅም እድሜዬ አማራ ግለሰቦች አይቻለሁ። አሁን አማራ ነኝ የሚለው ሁሉ አማራ አይደለም። አማራ ለመሆን በነፃነት ጉዳይ አለመደራደር ማለት ነው። አብይና ግብረ አበሮቹ አማራ አይደሉም።

  • @sarasa8962
    @sarasa8962 2 года назад

    ታማኝ የኔ ጀግና 💪💪💪💪💪💪

  • @yitayewdemessie7409
    @yitayewdemessie7409 2 года назад

    Exactly stated

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 года назад +4

    ታማኝኝ ፈጣሪ ይጠበቀህ እሰከ ያረብ የሀገርችንን ሰላም ናፍቀንንን አይ የመንግሰት ደራማ እሰከመቼ ነው🖤🖤🖤ያሚል

  • @mitiafro963
    @mitiafro963 2 года назад +1

    Yene leyu sew ende semek tamagn hulam keberelegn enamesginalen

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 2 года назад

    የተኖረ ኑሮ!!! ታሪክ ሲዘክርህ ይኖራል:: ታማኝ!!! አሉህ? ስምን መላእክት ያወጣዋል!!!

  • @zewdieayele4270
    @zewdieayele4270 2 года назад +1

    Benatihi tamagn kechalk zim bel eshii?

  • @zewdieayele4270
    @zewdieayele4270 2 года назад +1

    Minewu ager limira alik ke activistinet wedee poletica yemetutim alamarebachewum. Antee degefik aldegefik Dr. Abiyi le ager tikim siluu wesinewal. He is our leader. Yilik betihitina abireh lemesirat mokir. Antee mengisit ayidelehim.

  • @biniyamdemeke
    @biniyamdemeke 2 года назад

    💪😍🙏

  • @peacelove5562
    @peacelove5562 2 года назад +1

    ታሪካዊ ንግግር ነው:: እውነት ያሸንፋል

  • @aklilu.g7023
    @aklilu.g7023 2 года назад

    ታማኝ በስሜት የተሞላ መሬት ላይ ቁጭ ብሎ ሁሉም ነገር እንደ እርሱ ወሬ ቀላል ይመስለዋል። ተረጋጋ ታማኝ ከእድሜ እንደሚጠበቀው ህዝብ እንዲወደኝ ብለህ ሃላፊነት የጎደለው ንግግር አታድርግ።

    • @merd24
      @merd24 2 года назад

      ዝም ብለ አንተ እስኪ

  • @neza88
    @neza88 2 года назад

    Tamagne

  • @habenhager8658
    @habenhager8658 2 года назад

    ቶሎ ብለህ ተመለስ እንደ ልማድህ ገንዘብ ዝረፋቸው ጎበዝ አርቲስት ነህ

    • @addisethio494
      @addisethio494 2 года назад

      agames always think about looting what a cursed people.

  • @myfano2708
    @myfano2708 2 года назад +2

    ይች ሀገር የሙስሊሙም የክርስቲያኑም የሌላውም ሀገር ናት መንግስት ግን በብሄር ሲጨፈጭፈን ኖረ አሁን ደግሞ በሀይማኖት መጨፍጨፍ አግባብ ነው ወይ ነውጥ እንጂ ለውጥ የለም

  • @gizachewdessie321
    @gizachewdessie321 2 года назад

    ታማኝ ወንድሜ! ፕሮፌሰር አስራት ለሀገራቸው እውነቱን ተጋፍጠው ሲሞቱ ዝም!
    እነ አንባቸው፣እነ አሳምነው፣ሲጨፈጨፉ ዝም! አማራው ጀኖሳይድ ሲፈጸምበት ዝም! ያለው ታማኝ¡ አማራ ነኝ! ለማለት ሥሙን ዝቅ ሥለሚያደርግበት ይሆን?
    ገንዝብ ሲያልቅበት ግን ተመልሶ የሚለምነው አማራውን ነው።አሁንም የሚያወራውና የሚኮንነው ህወሀቶችን ነው።በመቶ በሺ የሚቆጠሩ አማራዎች በኦሮሚያ ውሥጥ የሚያሰቃየውን የአቢይ አህመድ ኦነግ! አሁንም አያነሳውም? ይልቅሥ¡ አሁንም አማራውን ለማደራጀት ሞክር! ኮሚሽንህ ሥታልቅ እየመጣህ አታልቅስ!!!

  • @AskMePrayer
    @AskMePrayer 2 года назад

    ruclips.net/video/qCBxbH48Irc/видео.html ታማኝ ጉድህን ስማ!

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 2 года назад

    Tamagnachin, even though we are mad at the government's decisions, we can't afford being against it now. Because most people confuses country and government. Like if they are against the government, they either stop fighting for their country or even fight against thier country thinking that they are hurting the government.

  • @aklikaskassa5554
    @aklikaskassa5554 2 года назад

    Leba

  • @habenhager8658
    @habenhager8658 2 года назад

    አብሮ መኖር ከማን ጋር ከናንተ ከእንቅልፍህ አልነቃህም የትግራይ ሕዝብ ኦሮማይ

  • @salahadinyusuf1018
    @salahadinyusuf1018 2 года назад

    ታማኝ በየነን
    ነገ ዳግም ጠቅላዩ እግር ሥር ወድቆ ጫማ ስልስ ታገኘዋለህ።

  • @merd24
    @merd24 2 года назад

    አይ ታማኝ አንተ ኢትዮጵያዊነትን ትወዳለህ አሁን ላይ ግን የቱንም ያህል መልካም ብትሆን ኢትዮጵያ ውስጥ በዘርህ እንጅ በስብዕናህ ግዝፈት አትመዘንም።ይኼን ብልሹ አሰራርና ስሪት ነው መቃወም ያለብህ። አብዝሃኛው ሰው በአደባባይ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ይላል ቀረብ ብለህ ስታየው በአንድ ብሔርና በአንድ ሃይማኖት ጥላቻ የታጨቀ ማነነት ነው ያለው። በታቦት ላይ የሚተኩሱበትም አንዱና ዋናው ምክንያት ከጥላቻ የመነጨ ነው። ይኼን መራራ ሃቅ መጋፈጥ ያስፈልጋል

  • @gamachisnegari458
    @gamachisnegari458 2 года назад

    "እኔ የመንግሥት ደጋፊ ሆኜ አላውቅም" እግር የሳመ እና ጫማ የላሰስ?

  • @yoyooz45
    @yoyooz45 2 года назад

    ምነው የመተክል የወለጋ በተላያዩ የኦሮሞ ክልል አንተ በልህበተ ወቅት የተከሰተው ጭፈጨፈ ምንድ አለየሁ አልሰማሁም አልክ አሁንም አህማራው ችግርውስጥነወ

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 года назад +1

    የመግለጫ ሱስ አለብህ?? ኡፍፍ

    • @መሲጎንደሬዋ-ጐ3በ
      @መሲጎንደሬዋ-ጐ3በ 2 года назад

      ክፍታፍ ነገር ነሽ አሀዛብ

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 2 года назад

      @@መሲጎንደሬዋ-ጐ3በ 😂😂😂አሀዛብ ማለት ምን አመጣው አቢይ ሲረግጥሽ እኔላይ ተተፊያለሽ😂

    • @መሲጎንደሬዋ-ጐ3በ
      @መሲጎንደሬዋ-ጐ3በ 2 года назад

      @So fi's pagans are pagans

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 2 года назад

      @@መሲጎንደሬዋ-ጐ3በ አቢቹ ጀግና ታቦት አይገባም አለ😂😂😂

  • @KB-ij8ic
    @KB-ij8ic 2 года назад

    Abey, kesefer wetu sele alem asebu blwal

  • @wmtwtm8433
    @wmtwtm8433 2 года назад

    ማፈሪያ ሆዳም ለአንተ የስው ሞት የስው መከራ ለአንተ በረከት ሲሳይ ነው የስው ሆዳም አስመሳይ

  • @JohnJohn-gt4zv
    @JohnJohn-gt4zv 2 года назад +1

    ኢትዮጵያ ሰላም እንድትሆን አንተም ሻዕቢያ አትፈልጉም ።
    ጦርነቱ አላለቀም ካልክ ልጆችህን ከአሜሪካ አስመጥተህ አዋጋ ።
    ከዚህ በፊት የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ወታደሮች በትግራይ የተደፈሩ ሴቶች ፣ ህፃናት ፣ የተገደሉ ወጣቶች ፣ ቄሶች ፣ሽማግሌዎች የትግራይን ወጣት አያነሳሳም ብለህ ታስባለህ ???

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 2 года назад

      Aleke wunet aleke ende? Wey gud

    • @messyzewd168
      @messyzewd168 2 года назад

      ጅንታ አስተያየት ሲሰጥ አያምርበትም 😛😛

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 2 года назад

      @@messyzewd168 ere pastor abey junta atbelu bilual wunet please see his recent speach

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 2 года назад

    ገዳዮቹን የፈቱብን ገዳዮች ስለሆኑ ነዉ

  • @nigattube6485
    @nigattube6485 2 года назад

    ስለህውሀትማ ክፉነትማ እኛም እናውቃለን ነገር ግን ከአላማጣ ጀምሮ መከላከያን እና የአማራ ልዩ ሀይልን አፈግፍግ እያለ አማራን እና አፋርን ሲያስጨፈጭፍ አንተ ምን አልክ

    • @merd24
      @merd24 2 года назад

      የጀነራል አበባውን Interview ተከታተል/ተከታተይ

  • @eatsaladwell1033
    @eatsaladwell1033 2 года назад

    ይሄ ሸለመጥማጥ አብይ የኢትዬጲያንን ደም እንደጠጣህ እግዚአብሄር ይፋረድህ

  • @nigattube6485
    @nigattube6485 2 года назад

    አትዋሽ በተግባር አንተ የመንግስት ደጋፊ ነህ

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 2 года назад

      ዝም አትለውም አስመሳይ ነው

    • @eatsaladwell1033
      @eatsaladwell1033 2 года назад

      አይ መሀይምነታቹ እስቲ መቼ ነዉ እሱ መንግስትን የደገፈዉ: አስተዉሉ ጭፍን ጥላቻችን ነዉ እግዚአብሄር እነዚህን ሰይጣኖች አምጥቶ እየቀጣን ያለዉ

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 2 года назад

      Nothing wrong with supporting the government because have to stand together to win the war.

  • @nigattube6485
    @nigattube6485 2 года назад

    እንደዚህ አይነት ወራዳ እና አሽቃባጭ መሆንህን በ 27 ዓመት ውስጥ አናውቅም ነበር
    አማራ በመሆንህ የምታፍር ከንቱ

    • @TheDamtew
      @TheDamtew 2 года назад +1

      እስኪ ጥሩ ነገር ከአፍሽ ይውጣ ሌላውን ትተሽ ስለ ሀይማኖትሽ ምንም በማታውቂው ነገር ለዛውም በዚ ጊዜ

    • @መሲጎንደሬዋ-ጐ3በ
      @መሲጎንደሬዋ-ጐ3በ 2 года назад +2

      እማትረባ ደንቆሮ ታማኝን የመተቸት ሞራሉም አቅሙም የለህም ምድረ ደነዝ

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 2 года назад +1

      @@መሲጎንደሬዋ-ጐ3በ junta new tewew

    • @merd24
      @merd24 2 года назад

      እስኪ ዝም በል አንተ የታማኝን 1/100ኛ አልሰራኻም
      ወሪያም