God bless you my Blessed Brothers! Praise the Lord about both of you that he assigned you to stand firm for the true word of God & to expose the work of the darkness at this end time sinfull deceived generation & the lord chosen you to call people to repentance; keep on Brothers the good work of the kingdom of God, stand firm together no matter what you are always in my prayer also there are many people who you dont know them in the media are praying for you! You are not alone, mostly the lord is with you!! Psalm 133:1; Isaiah 41:10. Jesus is coming soon!!!
Israel caleb. Who is prophet ? Enezi ende Monkey tara letara yemiyazeluleten newu. Kkkkkkk dnkem Nebey .Yenezi sewoch ebakachehu atetalelu eyalu yemiyastemruwachehun kalgebah ye Miki Show endetayewu gabzehalehu .
Shalom Shalom every one who are reading this comment please don't be Juge this man he's real man of God and he anointed by the hands of Lord! If you won't to trust that please came and see....
Anch ymesilagnal woshatn telamamdeshal went siwta yamshal lemn ande bewsht tewsdashal geta gin brahan new negroch hulu wed brahan ywetal Eysusu geta new
Egeziabeher meheret yaregelachehu be Facebook ye seyetan agelegayoch wendemehen kemateref ye metegedelu ke Egeziabeher kale wechi ye wendem kesashoch weye selenanet enaneten lesenanew enekuwan Egeziabeher yeker yebelen Egeziabeher yegesetsew benanet lebe weset kefaten ye molabachehu aye le Egeziabeher yetemugetachehu endayemeselachehu
በጣም ደስ የሚል ፍሮግራም ነው እወነቱን ተገኜቱ ለህዝ ማቅረቡ ጥሩ ነው ሌለው በጣም ጥራት በለለው ነው የምንሠማው የህዝብ ጥያቄም እና በአገልግሎትጨሆነው በህቶቻችን ላይ በህዝብ ላይ መጫወት መንግሥትም የሀይማኖት መሪዋች በደንብ አጣርተው ለሕግ ለበላይ መቅረብ አለበት ባይ ነኝ።
አንድ ቀን ጎረቤቴ የሆነችዉና የምቀርባት እህት እስራኤል ዳነሳ ቤቴክርስቲን የሚደረገዉን ድንቅና ተአምራት ታያለህ ብላ የግድ ስትለኝ ልጆቸን ይዤ ሆድኩኝ ፡፡ አየቀፈፈኝ ትንሽ እንደቀየሁኝ እሱና መሳዮቹ በለመዱት መልኩ ጉባኤዉን ስያመሰቃቅሉ እያሰተዋልኩ እያለሁ በመሀል ልጆች ወደ መድረክ ይዉጡ አለና የኔም ልጅ ወጣ፤ ከዚያም ይህ ልጅ የማን ነዉ ሲል እጄን አዉጥቼ ወጣሁኝ፤ ከዚያም ሰዉ እነዳይሰማ ማይኩን ወደ ሆዋላ አድርጎ ስሙን ጠየቀኝና ነገርኩት፡፡ የልጄ ስም በእኔ ብሔረሰብ ትርጉም የለዉ ስለነበር ዳንሳ የነገርኩትን የልጄን ስም ትርጉሙን በልቡ ይዞ እያረሳሳና ሌላ ወሬ እያወራ ቆይቶ ወደ ጉባኤ መሀል ገባና ቆይቶ የልጄን ስም እየጠራ መጣ፤ ከዚያም ማይክ የያዘዉ ልጅ ማየይኩን ወደ አፌ አስጠግቶ ስሙ በትክክል ተጠርቶአለል ወይ ? ብሎ ስጠይቀኝ አወን ስል የልጄን ስም ዳንሳ ራሱ አዉቆ የጠራ ምሰሎአቸዉ ጉባኤዉ ቤቱን በጭብጨባ አቀለጠዉ ፤ ቀጥሎም የስሙን ትርጉም ሲናገር እንደገን ሌላ ጭብጨባ ቀለጠ፤ እንደገና ይህ ልጅ የ ----ከተማ ከንቲባ ይሆናል ብሎ እኔ የተወለድኩበትን ከተማ ስም ሲጠራ ሌላ ጭበጨባ ሆነ፤ በመጨረሻም እኔን የአንተ ብሔር ------- ነው ብሎ ተናገረና እኔም አወንታየን ገልጬ በጭብጨባ ተሸኘሁ፡፡ እንግዲህ ልብ በሉ ይህ ሰው ይናገር የነበረዉ በሙሉ አስቀድሞ ከእኔ የሰማዉን ነበር፡፡ ከዚያም ተናድጄ ወዲያዉ ልጆቸን ይዤ ከጉባኤዉ ወጥቼ ሄድኩኝ፡፡ ይህንንም ጉድ ለጋበዘችኝ እህት ስነገራት አላመነችኝም ፡፡ ነገር ግን ሌላ ጊዜ ይህቺዉ እህት ተምልሳ ስትሄድ በር ላይ የመጣቸበትን ጉዳይ እንደቀልድ መረጃ በሌላ ሰዉ ተዎሰዶ ከሰዓት በሆዋላ ዳንሳ ስምዋን ሲጠራ አዛብቶ ሲጠራት ነቃችና “ ስሜን ጠዋት በር ላይ ወስደህ ከሰዓት ሰጥብስ አደረስከዉ ” ብላ ጠዋት ወደ ቢሮዉ ሄዳ ትላንት ያደረገባትን ጠቅሳ ቶሎ ብለህ የቀረጽከዉን ካልሰረዝ እከስሀለሁ ስትለዉ እሺ ብሎ የቀረጻትን ስረዘዉ ፡፡የያቸችመም እህት ሀሰተኛነቱን አረጋግጠጣ መሄዱዋን አቀቆመች፡፡ ነብይን ፍለጋ በከንቱ የሚነከራተቱና ገንዘባቸዉን የሚዘሩ ወገኖቼ ያሳዝኑኛል ፤ ያናድዱኛልም ፡፡ በዚሁ ላብቃ፡፡ ዘሌና ሳሚ ጌታ ይባርካችሁ ፡፡
Oh my goodness
This shame ....
Please weak up my people
From this false prophets
ውሸታም ነው ዳንሳ እናቴ ለእኔ ልታፀልይ ሄዳ ነበር መውለድ ስለማልችል ግን ያላት ነገር ቢኖር በዛሬ ቀን ትፀንሳለች የዛሬ አመት ከመንታ ልጆች ጋ መታ ትመሰክራለች ብሎ እንኳን መንተ ይሄው 4 አመት አለፈኝ ወፍ የለም የገስት ሐውስ ብር ቸብችባ ገባች ወሬ ብቻ ዘመናዊ ጥንቆላ
ውድፐወንድሜ ሠላአለም መንግስቱ እወነታዊ ሠው ዘወትር ሀቁን የሚፈልግ ጌታ ዘመንህ ይባርክህ ።ሳሚ እጅግ የምወደው የእግዛአብሔር ሠው ለሠው ይቅርታን የሚያስተምር የእግዛአብሔር ሠው ተባረክልኝ።
Warre Alebachuu .kenatu new matilefut ayisakakalachum .tesakatolachum ayakim. Demomi ayisakalachum
God bless you my Blessed Brothers! Praise the Lord about both of you that he assigned you to stand firm for the true word of God & to expose the work of the darkness at this end time sinfull deceived generation & the lord chosen you to call people to repentance; keep on Brothers the good work of the kingdom of God, stand firm together no matter what you are always in my prayer also there are many people who you dont know them in the media are praying for you! You are not alone, mostly the lord is with you!! Psalm 133:1; Isaiah 41:10. Jesus is coming soon!!!
ሳሚና ዘላለም ፈፅሞ ስለኢትዮጵያ ነብያቶች መልካም ነገር አውርታችሁ አታቁም ይሄኛውም ድራማችሁን እግዛብሄር ያጋልጠዋል
liserele dansa tasaktolatak mikinatume isu kseytani bihone kasashe aynorime? ehene enditawki efalgalwi gine yinat kinati now
Israel Caleb Ethiopia wust neby ale ende? Ke Yonatan wuch hulachewum yeken Jib aydelum ende?
Ye ethio nebyatuch men teru neger alachwo.90% ? 5% behunu new ende Egizieabheer fekad yemehedu
Tesdeke betam iseral kesayetan new !!! joro kalachu semoe
Israel caleb. Who is prophet ? Enezi ende Monkey tara letara yemiyazeluleten newu. Kkkkkkk dnkem Nebey .Yenezi sewoch ebakachehu atetalelu eyalu yemiyastemruwachehun kalgebah ye Miki Show endetayewu gabzehalehu .
ይህ ነገር አላዉቅም ብቻ እኛ አማኞች ግን እባካቹህ የቃል እዉቀት ይኑረን ነብይ ማሳደዱን ትተን ጌታን ማጥበቅ ይሻለናል ልባችንን በእግዚአብሔር ላይ እንጣል
I always follow your way for that you follow the the truth,,, God is at work!!!
የሚፈወሰው ሰውስ ታድያ? መረጃ ሰብስቦ ነው ሰው የሚፈወስው ? አረ ተው ዘመኑ የስራ ነው ፡፡ ድሮ ቀረ አንድ አገልጋይ ብቅ ሲል ስምበማጥፍት በሰው ዘንድ ተቀባይነት ማሳጣት ፡፡ ይልቅ ለራሳቺሁ ንስሃ ግቡ እቃ እቃ ጨዋታ በሰው ጭንቅላት መቀለድ ድሮ ቀረ ፡፡ ይህ ሰው በህልም አይቶ እንደሃደ ይናገራል መልሶ ሃሰተኛ ይላል፡፡ማስተዋል ይስጣቺሁ
ewnet eyesus new ፀበል ቦታና ጠንቋይ ቤትም ምትይዉ ነገር በተመሳሳይ አለ ድንቅና ምትሀት ምትከተይ ነገ ሀሰተኛዉ ክርስቶስ እሳት ከሰማይ ቢያወርድ ትከተይዋለሽ መፅሀፍቅዱስ ግን አንብበሽ ታዉቂያለሽ?? ሌላዉ ልክ ብለሻል በሌብነት በሰረቁት ህዝብና በጥንቆላቸዉ ወደር ማይገኝላቸዉ ናቸዉ
@@jesusisgod4638 ክክክክክክክ በትክክል አይናቸው ታውሯል
ሊድያ የክርስቶስ ልጅ ኢየሱስ ያድናል አዎ እነዚህ እኮ እስክጠንቋዮቻቸዉ በጴንጤ ስም ሚነግዱ አህዛቦች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸዉ
@@jesusisgod4638 እረ ምን እሱ ቢቻ አንዳዱማ ሲተነብይ በደብ ሳያጣራነው እ ዳሳማ የባሰበሰ በስንት ውሸቱ ተባረደ እሲ ስለተከሰከሰው አይሮብላን ቤተሰብ ብሎ የተነበየው ሰማይና ምድር ያህል ርቀት የማይገናኝ ትንቢት እኔ የሚገርሙኝ ተከታዮቻቸው እውሮች
እግዚአብሔር ይባርካቹ እውነትን እንደዚህ መግለጥ ምርጫ ልካም ነው
ወንድም ዘላለም ወንድም ሳሚ እግዚአብሔር ይባርካቹህ እናንተን የሚመስሉ ጨዋ የወንጌል ተጋዳዮችም ስላሉ እነሱንም እግዚአብሄር ይባርካቸው ጌታ ከ እናንተ ጋር ነው።
Shalom Shalom every one who are reading this comment please don't be Juge this man he's real man of God and he anointed by the hands of Lord!
If you won't to trust that please came and see....
Really ? Keep quiet, boy
ማንም ንፅ የለም ተው እርስ በእርስ አንወቃቀስ ብንችል ተግተን እንፀልይ ለእነሱ እየሱስ መልስ አለው
Anch ymesilagnal woshatn telamamdeshal went siwta yamshal lemn ande bewsht tewsdashal geta gin brahan new negroch hulu wed brahan ywetal Eysusu geta new
@@agereneshenate7562 ውግያቹ ከስጋና ከደም ጋ አይደለም ከመንፈስ ጋር እንጂ. መንፈስ ደሞ በወቀሳ አይባረርም
Inanitebakinatinow,indezimitilow
I'm so happy about you brothers... I was wondering about your unity, togetherness. It's good to see you working together. May God bless your ministry.
የናዝሬቱን እየሱስ ክርስቶስ በኣገልግሎቱ ዘመን: ልክ እንደዚሁ እንደናንተና ሲያሳዱት ነበር: ግን ኣገልግሎቱን ማስቆም ማንም ኣልቻለም: ኣሁንም ይልቅ ይህን ህዝብ ኣታወዛግቡ::
በብዙ ሺ ህዝብ ተፈውሶል ተጽናንቶኣል ድኖኣል : ይህን መካድ ኣትችሉም : እናንተን እግዚኣብሄር ይርድችሁ::
ጌታ ይማረን....... ሁላችንም.......... ከማዉራት እራሳችንን እንፈትን...........
This is very important message
Please guys do it in better way ...if you can
If you can do it the interview please do it again
God bless you guys
Zelalem n Sami god bless you. Keep the good fight
ምን ታገኛላችው የእ.ርን ሰዎች ስም ቡማጥፋት እነሱ እይይችው ነው ርየበዙ እየብእዙ ይእዳሉ አንድ ነገር አስብ የእ/ር እጅ ወይ ኡላማ ባይኖር እ/ር ቁና ይህ ሁሉ ስታወሩ በፊትም ጀምራችው እዝብ በሰማችው ነበር :ከተገለገልኩኝ አንዷ አነኝ ወሽት ጊዜ አችውን ባታጠፍ ጥሩ ነው እነሱ እየበዙ ምድሩን ይሙላሉ እናንቱ እዝች እዝች እይላችው ትቁራላችው ንሰአ ግብ በጣም አዝናለው
meseret kebede መደፈሩ መዘረፉ ተመችቶሻል መሰለኝ አይ የዳንሳ አምልኪ ለማንኛዉም የጠንቋይ ዳንሳ ካዳሚ ስለናንተ አይመለከተንም ድንጋይም አምልኩ በጴንጤ ስም አትነግዱ ነዉ መልክቱ አህዛብ ሁላ ይሰማል የጩፋ ልጆች???
ሠላአለም ሳሚ እግዛአቤሔር ይባርካቹሁ ከእየሩሳሌም ሆኜ ነው ጌዚያቹሁን ዝንብሎ ጠቃጠለ በሌላ ቀን በተጣራ ሁኔታ ብታቀርብልን ይመረጣል።ሻሎም
Tebareku wegenoch,yh tnkulna degmo wede hzbie (Eritrea) endaylm exelyalehu. Ke mdre Ethioipiam be hayalu be Nathretu,be Yesus sm yeteterege yhun.
GBU more and more! ! !
Bertu brukan,hzbun tadegu,sle nante Egziabiher Amlaken amesegnalehu.
ምን ልታዘዝ ድራማ ቀጠላቹ ሳሚ እና ዘለሰኛው መቼም እሱ አይሰማሹም እሱ ጌታን ነው የሚስማው በሌላ ድራማ እሰከምንገናኝ ቻዎ
alemayehu tesemma የጠንቋይ ዳንሳ ካዳሚ ስለናንተ አይመለከተንም ምድንጋይም አምልኩ በጴንጤ ስም አትነግዱ ነዉ መልክቱ አህዛብ ሁላ የጩፋ ልጆች
ወጌላዊ ዛሌ ሰላምህ ይብዛልህ ኣንቴ ኣስታዋይና ማታቻት ያላባትና የሌላባትን ላይታህ የምታዉቅ ምርጥ ኣገልጋይ ነህ ግን ባሳም ሙሉጌታ ቃንባር እንዳትገባ እሳጋሎ ወድሜ ዛሌ ሳም ሙሉጌታ ጭፍን ጥላቻ ጭፍን ታቃዋም ካኣላማዊነት ያልታላቃቃ ነዉ እኔ ናብያት ባዮችን ሁሉን ኣልቃባልም ሁሉንም ባጭፍን ኣልጣላም ሳም ግን??
ቤቱን የንግድ ቤት ያደረጉትን ብዙዎችን በስህተታቸው ያሳቱትን አሁንም ጌታ ይግለጣቸው
እስራኤል ውነት እደዚ አይነት ሰው ከሆነ ፈጣሪ ይጠይቀው የናተ ማጨብጨብ ምድነው
Tehute.ahune.tamalsu
*ሣሚ እኔ ብዙ አላወራም, ስለ እወነት ከሆነ ይሕን ፕሮግራም የምትሰሩት ይሕ ሰው በዚያ ስፍራ ምን ምን እንደነበረ የስራ ድርሻው ጠይቁት, ምን ያሕል ገንዘብ እንዳጎደለ የት እንዳደረሰው በደንብ ጠይቁት, አስራኤል ዳንሳ በጣም የዋሕ ሰው ነው, ሰው በጣም ያምናል ሰርቀው ሲያዙ ይባረራሉ የጠበቁትን ያሕል ግዜ ሳይጠቀሙ ሲቀሩ እንደዚሁ ልክ አንደ "ትንሹ በለጠ" ልብ ወለዳቸውን ይዘው ይቀርባሉ, በተቻላቹ መጠን የስራ ድርሻውንና የገጠመውን ጠይቁት, ሌላም ኢነፎርሜሽን ፈልገቹ የተጨበጠ መረጃ አቀርቡና ክሰሱ,እንደበለጠ በአራቱም ማዕዘን ስትክቡት ስትሸልሙት በውሸት Go fund ስትሉ ጥቅሙ የጎደለበት ቀን እንደዘረጠጣቹ, አሁንም ያንኑ ስሕተት እንዳትደግሙ እሰጋለሁ, ይሕ ሰው ግን... ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሐል አሉ lol, የሚጠየቀውን እንኳን አይመልስም ኮሜንት ነው የሚያነበው, እኔ የዚሕን ድራማ መጨረሻ ለማየት ቸኩያለሁ, ሰለ እስራኤል ዳንሣ የተጨበጠ መረጃ ካመጣቹ እኔ ከጎናቹ እቆማለሁ, በድምፅ የተሰራ ነገር አታምጡ ተቀባይነት የለውም በሕግም live አቅርቧቸው ይሔኮ የሐገር, የሕዝብ እንዲሀም የቤተክርስትያን ቀውስ የሚያመጣ "Allegation" ነው, የበለጠ አይነት የጨበራ ተስካር አታድርጉት, አንዳቸው ለሕግ መቅረብ አለባቸው ወይ እስራኤል ሕዝብ በማጭበርበሩ ወይም ይሕ ሰው በረፈው ገንዘብ, ዘላለም, ሣሚ, እስቲ እንመናቹ የተዋጣ ስራ ስሩ!*
ዊኒ ጥሩ ጠበቃ ነሽ
ስንቶች አሉ ዝምታን የመረጡ
ሞያዬ ነው!
@@winniewinnie4575 ያስማማናል ጥብቅና ነፍሰገዳይም ቴሮሪስትንም ደፋሪውንም እነ ናዚም..... ጠበቆች ነበሩአቸው አላቸው
it's all about mony 😉👏👏
@@ረዳቴንአገኘሁት ብልሐቱንም አደባባይ ያቆመው ገንዘብ እኮ ነው, ሚሊየነር የመሆን ሕልሙ ያልተሣካለት አንድ ወጣትነው "ገንዘብ" የሐጥያት ስር!!!
God’s blessings to you brothers
እግዚአብሔር ይባርካችው ብዙ ሰው እየታደጋችው ነው እኔ ባለሁበት ምስክር ነው
የሰፈር መንደርተኛ ቆርቆሮ ያለሽ ይመስል የወዳደቀ ነገር አታጣም
@@sisayabate6233 ምን ማለት ነው?
አረ ወዴት እየሄድ ነው ክርስትናችን ብቻ በጌታ ስም ህዝብን እየቀለዱበት ነው ጥቆላ ስሙን ቀይሮ ኘው የመጣው 😢😢😢😢😢😢😢
Tebareku
Aer yerso erdt wag ale esu yant aymlktem E/g yemrameral ante aygbam zelal esh get eysus 40tehaw cerso sewta sixam eysue teyak akerb neber gi eysus ashenpal esh 🙏🙏🙏🙏
ሰዉ ለጨለማዉ መንግስት ተግተዉ ከሰሩ ሰዉን ለሲኦል ከገበሩት እኛ ደሞ የእዉነት ሰራተኞች መበርታትና መትጋት ይኖርብናል አብራቹ ሳያችሁ በጣም ደስ ብሎኛል!!!!!
ዘመናቹ ይባረክ እነዚን ጠንቆዮች እውነቱ ንገሮቸዉ።
እባካችሁ እንደገና ጥያቄው ቢደገምና፡ ሁሉም ሰው መልእክቱ እንዲ ሰማ ቢደረግ ቆንጆ ነበር። በተልይ ደግሞ ብዙ ኤሪትራውያኖች እየታለሉ ናቸው በነዚህ የሀሰት ነብያቶች።
ሳሚና ዘላለም ፍርድ ውስጥ አትግቡ ከቻላችሁ በርከክ ብላችሁ ፀልዩላቸው።
ወንድም ዘላለም ነብይ እስራኤል ዳንሳ ቸርች ሄዶ የሞተ ወንድም ወይም እህት የለህም ባለፈው እህቴ ነብይ ኤርሚያስ ጋር ሄዳ ሞተችብኝ ብለህ ትርክት ነግረኸን ነበር ዛሬ ደግሞ ከሰይጣን ጭፍራጋ መጣህብን
Israel Caleb የጠንቋይ ዳንሳ ካዳሚ ስለናንተ አይመለከተንም ድንጋይም አምልኩ በጴንጤ ስም አትነግዱ ነዉ መልክቱ አህዛብ ሁላ የጩፋ ልጆች
ኧረ ስራ ስሩ ዘመናችሁን እንዲሁ በወሬ.........
ምስኪን በጣም ምስኪን በእውነት
ጌታ ምህረት ያርግላቸሁ እርሱ ምህረቱ ብዙነውና
Yemisrach Z ጥንቆላ ላንቺና ለጠንቋዮችሽ እንጂ ለኛ ለጴንጤዎች ስራ አይደለም ስራችን የክርስቶስን ስራ ማድረስ ብቻ ነዉ ለፍጥረት
Astewil
ውሸት
መጀመሪያ ራስህን ፈትሽ በወንጌል ስም እትነግዱ
ወንጌል እውነት ነው ሽፋን የሌለው ንፁ!!!
ጋሽ ዘሌ እና ሳሚ ጌታ እየሱስ ዘመናቹን ይባርክ
Yetatru bizu yetamrtu gin tikit besmay damo esat ytabikachawl geta ybrk
በጌታ በእየሱስም እደዝህ አይን ያወጣ ውሸት ግን ስለ ምን አስፈለገ እናተ ትውልድ የላቹሁም ማለት አል ወለዳቹም ምን ነው ምታስተላልፉት አረ አር በጌታ ስለ ትውልድ ስትሉ ገንዘብ ጠፍ ነው ለገንዘብ ብላቹ ነፍሳቹውን ለስኦል አት ጋብዙ
ዮን ስያስተምር የሮጠልህ ሁሉ የተሸነፈልህ አደለም ይልቅ ከበርከትህ እያራቀህ እጅ
የኮመት ብዛት ነፍሳቹን እያጠፉ እጅ እውነት እናተ ጋር የለም
እናተ ኮመት ምትሰጡ ሰዋች ንስሐ ግብ ስለናተም ስለ ምጠፋው ትውልድም ምህርት ለትውልድ ጌታ ሆይ
ፓ! የኛ ፃድቃኖች እናንተ እነማን ናችሁ?!!!!!!!
የእግዚአብሔርን ቃል መሰረት አድርገው ለመውቀስም ሆነ ለማረም የሚከለክላቸው ምንም ምክንያት የለም።
Enkachu. Mnor. Alchalkum. Slale. YeAmerkan. Visa. Flgulet. Wahetu. Ybzaw. MHz New
እነሳሚ መንግስቱ በለጠ ሲያጋልጣችሁ ሌላ መንግስቱ አገኛችሁ?
Tibebu Gessese if you believe that everything Mengistu said is true, you are a fool.
@@z7456 and also if belive what all sami &some others said you do fall too.
Tibebu Gessese your sentence doesn’t make sense. Hehehehe
@@z7456 you gar a return for your senseless sentence
Tibebu Gessese haha haha your English doesn’t make. Where is your brain. BYE
ዉድ ጀግና ወንድሞቼ ዘሌና ሳሚ ሰላም ለናንተ ይሁን!!!!የእዉነት ሰራተኞች እንደዚህ በአንድነት መስራት አለብን !!!!
Yayewutn hulu emasekeralew
Apostle Israel bageta yetakeba fetsum ye E/r sewu new.
ዋናው ነገር የሁሉም ጉጉት ሳንቲም ነው ወንድሜ ብልሀቱም የሳንቲም ጥማት ባይኖርህ በስም አብ ብለህ በተማርክበት ስራ እየሰራህ በሂወትህ ማገልገል ይቻል ነበር አሁንም አልመሸም ጌታ የሱስ ረድቶሃል
ይሄ የመጀመሪያ ድራማችሁ አይደለም ከዚህ በፊትም መንግስቱ በሚባል ግለሠው ተጠቅማችሁ በእዩ ጩፋ ላይ የሰራችሁት የስም ማጥፋት ድራማ እግዛብሄር አጋልጦታል ይሄኛውንም እግዛብሄር እውነታውን ይገልጠዋል
አግዚአብሔር አያጋለጠ ያለው ሀሰተኛ ነበያቶችን ነው
በትክክል!!!
እደገና ኔቱን አስተካክላቹ በሰፊው ኑ ግልፅ አይደለው በበኩሌ ምንም ነገር አልገባኝም
ዉሸትሞቸ
Zelalem mengistu. Sami mulugeta ina Bilihatu ababa wushatino miyaworuti. wushatamochi
ብልሀቱ እውነት ተበድለህ ከሆንክ ዝም ብለህ ለእግዚአብሔር ብትሰጥ ጥሩ ነበር።አሁን ግን ትንሽ ቆይተህ ነብይው ጋር ሂደህ ይቅርታ መጠየቅህ አይቀርም።
አደራ እደዛኛው ልጅ ተመልሰክ እዳታብር ከነዳንሳ ጋር
Selam Mousa ኔም እንደዛ እያኩ ነበር 😂😂 በገንዘብ እንዳይገዙት
እግዚአብሔር ይበርክህ ዜድ
ስንት ብር ሰጡሕ?
Geta yifawusachu Betam yetagenena temrat eyesare aydelam woy Geta basu
Esum yeGeta sira eyesarew new
Teragegu enji wodiya wode erimja atiwusadu betam eyagenenachu new
@@zenebechdana1518 ወሬ የፈውስ እንጀራ። አይሆንም
ሳሚ በጥርጣሬ ነው ልጁን የሰማው ጥሩ ነው ሁሉንም ነገር in a grain of salt መውሰድ :: እነዚህ ማግኔቶች ናቸው በገንዘብ ሊያገኙት ይችላል
እናንተ በቅናት እሱናሌሎች በቅባት የዩቱብ ጡረተኞች
bilihetu demo sinit kefelachuhu new yametachuhut mengstun tekalachu kakaka
ምን አይነት ነውረኛ ሰዎች እንደሆናችሁ ይህችን በጥቂት የዘራችኋትን ሁሉ እስክትጎብጡ ድረስ ጀርባችሁ እየተላጠ ትሸከሙታላችሁ፣ ሌላው እስከዛሬ እንደዚህ የድምፅ ጥራት የሌለው ፕሮግራም ሰርታችሁ አታውቁም ይህን ግን በአላማ ያደረጋችሁት በጥቂቱ መርዛችሁን ለመበተን ሰው እንዲህ ነው እንዴ እንዲል ነው ግን ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ስለ ሆናችሁ አያስገርምም ማንነታችሁ የተገለፀ ነውና
tiruwork tadase ወንጌል ለጠንቋይ ዳንሳ ጩፋ ልጆች ነዉር ነዉ ክብራችሁ ደሞ የሰዉ መደፈር ብር መዝረፍ የመሳሰሉ የአህዛብ ስራ ለናንተ ክብር እንደሆነ እናዉቃቀን ግን ለማንኛዉም የጠንቋይ ዳንሳ ካዳሚ ስለናንተ አይመለከተንም ድንጋይም አምልኩ በጴንጤ ስም አትነግዱ ነዉ መልክቱ አህዛብ ሁላ የጩፋ ልጆች
Uuuuu fff tasxalalachuu zalalam &same weshatamochi
Weshetam belew ewnet ayasefram.
Geta Eyesus hoy enzihn negadewoch kebeteh yemetaterabet seat yemta!!!😭😭🙏
እኔ የምለው ህግ የለም ወይ ሰው ሰውን እንደዚህ ሱያሳድድና ሱያስፈራራ ??
በተለይ ክርስትያን ነን የሚሉ ሰዎች እ/ር ግን ይፈርዳል
ወንድሜ ዘላለም በኦርቶዶክስ እምነት ስትሞግት በተለያዩ ምንነት ጉዳይወች ስትሞግትና ስትከራከር እሰማህ ነበር ነገር ግን እዉነቱን ወንጌል ስትሰብክም ሰምቼህም ነበር ስለወንጌሉ እዉነት እልሀለሁ አደ ሀያራዉ ጳዉሎስ እዉነቱን እያነበብህም እያሳየህም ነዉ ግን ከጀርባህ ያሉትን ትተህ መፀሐፉን ስበክ ሌላዉ ሁሉም የራሱን ድርሻ ይቀበላል በዛች በፍርድ ቀን ስትፈርድ ሌሌላዉ ደግሞ ይፈርድብሀል ወድሜ ዘላለም ስለምታማቸዉ ወድሞችህ ሳይሆን ስለ መፀሐፉ እዉነት ምንም ሳትጨምር ሳትቀንስም የሰበክበት ቀኖች ስላሉ እነዛን ቀኖች ተመልሰህ እይያቸዉ ተባረክ
ወንድም ዘላለም ልጅን ደውለው አንተእንደላካቸው አድርገው ችግርውስጥ እንዳይገባ በውስጥ መስመር የሚለይበትን ነገርንገረው እ/ር ሁሉን ይግለጥ
እግዚአብሔር ግን በፍርደችሁት ልክ ይፍርድበቾል
ፍራጅ እያለ አትፍርዱ
ወንድሜ ዘሌ እንዴት ነህልኘ?
Selam lenante yehun wondmuche
Endey enie rasea ande qen mederk lay sewoshu semechaluh ayechalh, ye betam gelxe new ene iserale dansa wshetachuw lebenetachw lemayet lemetazeb qalale new leb belh keteketatelkachw
አቤት ውሸት
armi Tada የጠንቋይ ዳንሳ ልጆች አበዱ
አይ ሳሚ አተን እና መሰሎችህን ይዘህ ብቅ አልህ
Abate wedemoha yehanene hele kemetedekem anede Sera beserebetese gata yeredaheh
በጌታ ቀልድየለም
😷
Way blhatu. Blht. Ysrah msloh. Blgnerkut. Eyalk. New. Mechaw. Blhat. Tfabh
Snt must mgbat flek. Andm. Sbzabh New
Mnale wengeln sebkachu nefsat indidnu btaregu kemtasenaklu egziabher yigestachu
bemcheresha sebike yetetaliku indalihon iferalu yilali hawariya paulosi inantem indatefu wendimoche
የምትናገረውን ሁሉ ማሰርያ የለውም ግን ዝናህን ፈልገህ የወጣህ ትመስላለህ
እግዚአብሔር ይባካችሁ ጋሽ ዘሌ እና ሳሚ
Egeziabeher meheret yaregelachehu be Facebook ye seyetan agelegayoch wendemehen kemateref ye metegedelu ke Egeziabeher kale wechi ye wendem kesashoch weye selenanet enaneten lesenanew enekuwan Egeziabeher yeker yebelen Egeziabeher yegesetsew benanet lebe weset kefaten ye molabachehu aye le Egeziabeher yetemugetachehu endayemeselachehu
enezih sewoch yemiyakabudu silehone new yewedeke yasegal kezih ekan ytawekalu
በድምጽ ብቻ ሞክሩት
ትላንት እኮ ላገኛችሁ ኣልቻልኩም። live እያላችሁ ።እንግዲህ ካለፈ በኋላ ነው ኣሁን የምሰማችሁ። ተባረኩ
ፈሪ ለቡ እደዚ ነው
ሁሉቹ እግዚአብሔር ይዩቹ
zelalem mengistu yante yemenfesawi firek mindinew? zemenik sewn sititechi zemenik fire alba hono endayalki asibibet
የነዳንሳ መጨረሻ መጣ ። ጌታ ኢየሱስ ከምድሬ ላይ ሊያነሰቸው ነው።
በመገለጥ ነው 😆😅
@@hallelujah495 ይሄ ምንም መገለጥ አያስፈልገውም። አየወረደ የመጣው ስራቸው ይመሰክራል። እግዚአብሔርን የሚያውቅ ሰው ያስተውላል፣ እንቺ ስትስቂ ጌታ አንዳይመጣብሽ ንቂ
እስማማለው ያንሳቸው በእውነት
Agelguletachw mederawe , church sayehun amelku sayehun
Ye seatuch bale , ye abyout , dankeray show up yebezabet
ወይ ጉድ በጣም ተዋንያኖች ናቹ
lowino droso ሁሉም ሰዉእንዳባትሽ ጠንቋይ ዳንሳ ተዋንያን ይመስልሻል አይደል?
Wiwiwwwwwwww
Ortoduxch neqetow enzie tenqayouch belo teteyfo protestant endet endetenia andalneqan yasazenenial
Betam yemeyasazenew yeqes belina tasazenal
Worenyoch inate wori mane semale sirafat worenya
Are you Israel dansa wife bich?
ደስስስስ ስትሉ እውነት እኔንም አሳስቦኝ ነበር
አንደበታችሁ ይዘጋ እናንተ የእግዚአብሔርን ነብያቶች የምታሳድዱ ክፉ ቀናተኞች::
Ho shintolaisuuden bet. Hedonisti New ante. Atngrm. Ende.
ወሬ ስታጠነጥኑ ኢየሱስ እንዳይመጣባችሁ ጸልዩ ጸልዩ ለደከመ ነው ብሎ የዘመረው ወንድማችን ደረጀ
ine bexam yemigermegn ye inezih ware unet new bilo yemiyamin kiristan negn bayochu le inante bexam bexam azinalew
wendem Zelalem please bedeneb ataru nege demo wash belewegn new endayel
Manen enemane?
Ayisemam Tirat Yele
ደሮ ራሷን መትታ ራሷን ትጮሃለች ይባላል እንደሱ እንዳይሆን እላለው እኔ