ወሬ ወሬ | ማይክሮቺፕ፣ የሰው ልጅ የደህንነት ፍፃሜ? |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • ሰዎች እንደ ኮምፒውተር ሊጠለፉ ወይንም ሃክ (Hack) ሊደረጉ እንደሚችሉ አስበው ያውቃሉ? ለአንዳንዶች የሴጣናዊ አሰራር በር መግቢያ፣ ለሌሎች የሰው ልጅ አዕምሯዊ ርቀት መለኪያ ስለሆነው ማይክሮቺፕ ምን ያህል ያውቃሉ? በ #ወሬ_ወሬ ዝግጅታችን ይህን አወዛጋቢ የቴክኖሎጂ ውጤት ልናሳያችሁ ወደድን፡፡ መልካም ቆይታ፡፡

Комментарии • 14

  • @abrishethio1238
    @abrishethio1238 3 года назад +5

    ሁሉንም ወሬ ወሬ የተላለፉት ልቀቁልን እባካቹኽ

  • @joy-tt8sj
    @joy-tt8sj 4 года назад +3

    የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን ማለት ነው እግዚኦ

  • @amanuelleul2198
    @amanuelleul2198 3 года назад +3

    የዮሐንስ ራእይ 13

  • @benjaminteklu7110
    @benjaminteklu7110 2 года назад +1

    The general controll of human bieng!

  • @ermifeker771
    @ermifeker771 4 года назад +7

    666 ስራ ነው ሰይጣን ሰዎችን ሊቆጣጠርበት የሚያስችለው የመጨረሻው ስራ ነው

  • @ethiopialove7698
    @ethiopialove7698 3 года назад +1

    ኢሊሞናቲ

  • @newmedearme9406
    @newmedearme9406 4 года назад +4

    this is a new way of colonialism
    nothing will happen to them, but for us Africans especially Ethiopians we don't have slight idea how it works. in old times our father fights then the white win and colonize them but in our time their will no fight as we take all of their technology we will insert this cheap willingly then we will be best slave than our fathers.
    ይህ የሰይጣን ስራ አይደለም ከሰይጣን የሚበልጥ የተንኮል ጥበብ ያላቸው ሰዎች ስራ እንጅ።

  • @TheOriginOfEverything
    @TheOriginOfEverything 4 года назад +3

    asham

  • @kaleabfeyisa1902
    @kaleabfeyisa1902 4 года назад +2

    Great

  • @eriangelino7800
    @eriangelino7800 3 года назад +1

    I refuse to put a chip inside my body, no matter what.

  • @amareadugna1320
    @amareadugna1320 2 года назад

    ነገሮችን ያቀላል እኮ 👌👌 እዚህ አገር ቢመጣ የጀመሪያው ሠው እኔ ነበርኩ

  • @asthey
    @asthey 4 года назад +2

    YOHANES RAYE+++