የእምነት ተቋማት ተከታዮቻቸውን በሚገባ ለምን መምራት አልቻሉም? ከአምባሳደር ኡስታዝ ሐሰን ታጁ ጋር የተደረገ ቆይታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 16

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 17 часов назад +2

    መስኪ በርቺ ሚዲያን እንዳንቺ ለዕውቀት በዕውቀት መጠቀምን ሁሉም ካንቺ ሊማር ይገባል። ኡስታዝ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @muhamedYenasew
    @muhamedYenasew День назад +3

    ሀይማኖት እና እምነት መለየት በማይችል እና የኔ ይበልጣል የኔ ይበልጣል የሚባልበት አለም ላይ በሚኖረበት አለም ላይ እየኖረነ ነዉ ያለነው።የስው ልጅ ሀይማኖታዊ ነኝ ብሎ የሚያውራው የሚስራው ጭካኔ ሲታይ ሀይማኖታዊ ነው ብሎ ለማለት አያስደፍረም ብቻ በምህረቱ እየኖረነ ነዉ ።እኛ ሀገር ላይ ግን አሁን አሁን አሀይማኖታዊ እና አማኝ ማህበረሰብ የለም ለማለት ያስደፍራል ምክኒያቱም ተግባራችንን በሀይማኖታችን ሲመዘን ምንም ነን።

  • @n.949
    @n.949 22 часа назад +1

    እናመሰግናለን መስኪና ኡስታዝ ሐሰን🙏

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 17 часов назад +1

    Egziabher yimesgen meskiye zare Gena mayete new berchi besal nesh egziabher kanchi gar yihun❤❤❤

  • @Ataloanatomy
    @Ataloanatomy День назад +2

    ክብርት ጋዜጠኛ በርችልን!!!

  • @ephremabraham7088
    @ephremabraham7088 День назад +1

    Go ahead Meski. Maintain your rationality, and invite those people who are rational. Thank you Dear Ustaz Ambassador!

  • @MejunaPep
    @MejunaPep День назад +1

    ኡስታዝ ሀሰን ታጁ ምርጥ እንግዳ ጋዜጠኛዋ ግን እንዴት ነው ቃላቶቹ ከአፏ ሲወጣ እንደ ምንጭ ውሃ ኩልል ብሎ ነው ፈሰቱ በዛላይ ውድድድድ አረኩሽ ❤

  • @genatgiza
    @genatgiza 20 часов назад +1

    የኔ እቁ ሴት ጋዚጠኝ መአዛ ብሩ ምትክ ብዬሻለሁ

  • @Joshua-f7e
    @Joshua-f7e День назад +1

    Meski Berichilin

  • @MarituHaile
    @MarituHaile День назад

    ❤❤❤❤ Worik Kirsten siwodat❤❤❤❤❤❤

  • @Wosen-nf2ji
    @Wosen-nf2ji День назад

    ❤❤ that is my question. Why all this poor people the church should involve helping the poor

  • @zelalemdesta3331
    @zelalemdesta3331 День назад

    ነገረ ሀሳቡ መልካም ሁኖ ባህል ወይም ባህላዊ ተቋማት ሣይሆን ሃይማኖታዊ ተቋማት እስላም እና ኦርቶዶክስ መሠረታቸው ሃይማኖታዊ ባህላዊ ምንጭ እንጂ ዘፈቀደ አለመሆኑ ልብ ማለት ይፈልጋል የሚል ግንዛቤ አለኝ።የተነሳው ሀሳብ እንዳይመክን ጥንቃቄ ይገባል ።

  • @SisaySis-s5b
    @SisaySis-s5b День назад

    hii