በጣም ለብ ከሚነካ ግጥም ጀመርን ከውዷ እህቴ ጋር ያደርኩት ወሳኝ ቆይታ ከፍል 1

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 677

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 года назад +323

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ !! የእህታችን ግጥም የተመቻችሁ ላይክ!!

    • @hawa4324
      @hawa4324 2 года назад

      Endemamre

    • @y.5206
      @y.5206 2 года назад +1

      ግጥሙም ተመችቶኛል ሠላምታሽም ተመችቶኛል ሠላምሽ /ሠላማችን ብዝት ይበልልን🙏 ❤እህቴ❤

    • @user-sy2ex8br1j
      @user-sy2ex8br1j 2 года назад

      ደምሩኝ ውድ ያሃገሬ ልጆች

    • @hawa4324
      @hawa4324 2 года назад

      @@user-sy2ex8br1j neye kebata

    • @y.5206
      @y.5206 2 года назад

      @@hawa4324 እሽ

  • @user-dm8fw4po3o
    @user-dm8fw4po3o 2 года назад +83

    ማሻአላህ በርታ ወንድማችን እስኪ ለሳውዲ እስርኞች ድምፅ ሆን ፍትህ በሳውዲ እስርቤት ለሚስቃዩ እህትና ወንድሞቹ ስሚ ያጣው ጩህት

  • @hanun14
    @hanun14 2 года назад +69

    እማማ ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪልን🥺🥺🥺ምርጥ ግጥም ነዉ

  • @mlekaali
    @mlekaali 2 года назад +7

    ማሻ አላህ ጉበዝ ግጥሙ በጣም ነው የሚመስጥ. የተራቆተችን ሴት ማየት
    ያዘወተረችአይን #የኒቃብን
    ውበት አታውቅም።ኒቃቢስቷ የጌታሽን ውደታ ፈላጊዋ ፅኚ በኒቃብሽ አንቺኮ ልዩ ነሽ በሙዳይ ውስጥ ያለሽ!

  • @mamieyube896
    @mamieyube896 2 года назад +191

    🌹ምርጥ ነብይ🌹ምርጥ አስተማሪ🌹ምርጥ አባት🌹ምርጥ አባት🌹ምርጥ አፍቃሪ🌹ምርጥ ባል🌹ምርጥ መሪ🌹ምርጥ አዛኝ 🌹ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑ🌹🌹

  • @user-in5ld3xi1o
    @user-in5ld3xi1o 2 года назад +60

    በጣም የሚመስጥ ግጥም ነው እህታችን በርቺ በጣም እናመሰግናለለን

  • @user-xl6gt8xs4i
    @user-xl6gt8xs4i 2 года назад +11

    ማሻአላ ግጥሙ በጣም ድስ የሚል ነው ማሻአላህ ዳውድ ቆንጆ ምርጥ እህት አለችህ ውደታ እስከጀነት ይሁንላችሁ

  • @user-cb9ud9wp7k
    @user-cb9ud9wp7k 2 года назад +47

    ማሻ አሏህ ታምራላችሁ ግጥሙ ደስይላል

    • @wollodessietube8640
      @wollodessietube8640 2 года назад

      ልክ

    • @medinamuhammed4532
      @medinamuhammed4532 2 года назад

      💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
      ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

    • @user-yz4tp3fh7u
      @user-yz4tp3fh7u 2 года назад

      እሙ ተዉፊቅ ደምርኘ ዉዴ

    • @user-sy2ex8br1j
      @user-sy2ex8br1j 2 года назад

      ደምሩ

    • @user-cb9ud9wp7k
      @user-cb9ud9wp7k 2 года назад

      @@user-yz4tp3fh7u ደምሪሽ አለሁ እህት

  • @emukhalidyutb
    @emukhalidyutb 2 года назад +35

    የኔቆጆ አላህ እትልቅ ደረጃላይ ያድረሰሺ በትምህረትሺ ውጤታማ አላህ ያድረግሺ ለእህቶች ለእናቶች የምትጠቅሚ ያድረግሺ በምን እደምትመረቂ ባላቅም ዶክተረ ብትሆኒ ብየ ተመኘሁ

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x 2 года назад +18

    🇸🇦🇪🇹ምርጥ ነብይ የአሏህ ባሪያ! ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው! አዛኚ እሩህ ሩህ እጂግ እሳቸው ናቸው። ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም! ኑው ቁራአንን በአጭር ግዜ በተጂዊድ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን ኪታቦቺን ተፍሲር ቀሰሱል አቢያ ፊቅህ እና ሌሎቺ አስፈላጊ ትምህርቶቺን እንማማር!!🇸🇦🇸🇦🇸🇦።
    ።።

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt 2 года назад +3

    የኔማር ምርጥ ግጥም ነዉ ዳዉድ ወንድማችን በርታልን ሰላም ፍቅር ለሀገራችን

  • @emukhalidyutb
    @emukhalidyutb 2 года назад +18

    ማሻአላህ ደሰ የምትል እህት አለህ እናትህም ማሻአላህናት ለእናቴች ረጁም እድሜ ያቆያቸው

  • @user-pe6ky1wz1b
    @user-pe6ky1wz1b 2 года назад +13

    ባራካሏህ ፊይኩም አይ ዱኑያ የምሪ ቃላት የለኝም ብቻ ስላም ለእትዮጵያ ❤😭❤❤❤

  • @user-lc8pq5kk7t
    @user-lc8pq5kk7t 2 года назад +5

    ዋው ምርጥ ግጥም ሀገሬ ሀገሬ ሀገሬ ለዘላለም ኑሪ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 2 года назад +6

    በጣም በጣም ምርጥ ግጥም ነ ከነቤተሰብህ እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጣቹ

  • @fafatube304
    @fafatube304 2 года назад +18

    🌿🌿(( #ናፍቃለሁኝ_))🌿🌿
    ተውኝ እስኪ ይብቃኝ ትንሽ ቆይ አትበሉኝ
    ያልፉል እያላችሁ ተው አትሸግሉኝ
    የያዝኩት በውስጤ በቆዳየ እስኪታይ
    አየሁት ሁሉንም ያውም ከአቅሜ በላይ
    አሁን ግን ደክሞኛን እጀን ሰጥቻለሁ
    በታገልኩት ስደት ያው ተሸንፉለሁ
    በትዝታ ናፍቆት አቅም አጥቻለሁ
    ግዳጀን ባልጨርስ አላማየ ሞልቶ
    ባላየው ሁሉንም እንዳልኩት ተሳክቶ
    መሄድ ግን አለብኝ መመለስ ሀገሬ
    ነፃነት ማገኘት ከሰው መፈጠሬ
    ባልበላ ባልጠጣ ይበቃኛል ክብሬ
    ከስኬት በላይ ነው መኖር በሀገሬ. 🌿🌿🇪🇹☝

    • @taibah3242
      @taibah3242 2 года назад

      ማሻላ ተባረከላህ

  • @emuhikmayoutube1026
    @emuhikmayoutube1026 2 года назад

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ደስ የሚል ግጥም ነዉ አላህ ይጨምረልሺ እህት

  • @aminathussen8595
    @aminathussen8595 2 года назад +3

    ማሻአላህ ምርጥ ግጥም ነዉ በርች እህታቸን

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 года назад +49

    *ፍትህ ሳዉዲ እስር ቤት በርሀብ በብርድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😥😥😥*

    • @user-kk1dj3oy3k
      @user-kk1dj3oy3k 2 года назад

      አላህነጃይበላቸው ሰኔ ስክ ራይ

  • @user-jf9uw6hw3y
    @user-jf9uw6hw3y 2 года назад +4

    ፍትህ ለሣኡድ እስረኞች ተስፋ ስንቁለሆኑት ሳምንት ሳምንት በመባል ሰሚያጣጩኸት😥😥 ድምፅ ሁን ወንድማችን በብርድ በርሀብአለቁ ያአላህ

  • @mamahlesty7440
    @mamahlesty7440 2 года назад

    ማሻአላህ ግጥሙ በጣምነው ዬተመቸኝ ውዷዬ በርች ዳውድዬ እናመሠግናለን

  • @teqwayoutube6741
    @teqwayoutube6741 2 года назад +1

    መሻአላህ በጣም ደስ የሚል ግጥም ሰላም ለሀገራችን ይሁን ያረብ

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 2 года назад

    ማሻአላህ ተባረክአላህ የኔዉብ። እጅግበጣም። ድንቅ ግጥም ነዉ። በርች

  • @user-tp5ri9dd1o
    @user-tp5ri9dd1o 2 года назад +1

    አሰላማሌኩምወራህመቱላሂወበረካቱ እማማ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ጥላትሽ ይውደም ማሻ አላህ ደስ የሚል ቤተሰብ ማሻ አላህ ውድ በጣም ደስ የሚል ልብ የሚነካ ግጥም ነው ማር በርቺ በርቱ

  • @bmtube.2114
    @bmtube.2114 2 года назад +2

    እምዬ ኢትዮጵያ ልጆች እንወድሽ አለን እማ ሁሉም በሀገር ነው እምያምርው😭😭

  • @ameen4085
    @ameen4085 2 года назад +1

    ማሻአላህእህትበጣምደስየሚልግጥም አላህይጠብቅልንአገራችንንውዶቸኢቶቢያለዘላለምትኑር

  • @hayatmuhammed1810
    @hayatmuhammed1810 2 года назад +1

    ማሻአላህ ጥሩ ግጥም ነዉ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሠላምሺ ይብዛ

  • @user-np8oj4gu6d
    @user-np8oj4gu6d 2 года назад +14

    ማሻአላህ. በጣም. ደስየሜልግጥምነው. የኔቆጆ. እናመሰግናለን. ። ለድነሽም. ግጥሚ።❤ በይ. በነካጁሽ. አርባገርላለነው እህቶችሽግጠሜልን❤🇦🇪🇸🇦🇪🇹❤

  • @timatim1607
    @timatim1607 2 года назад +1

    ማሻአላህ 👏ምረጥ ግጥም አላህ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን

  • @user-ud1xl9bf9g
    @user-ud1xl9bf9g 2 года назад +1

    ማሻአላህ እህታችን ሀሪፍ ግጥም 👍👍

  • @user-yi7sz3iz8x
    @user-yi7sz3iz8x 2 года назад +6

    ያረቢ ያገራችንን ሰላም ይመልስልን ግጥሙ ደስ ይላል ❤

  • @helenethiopia
    @helenethiopia 2 года назад +8

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዬኔ ማር በርቺ በጣም አሪፍ ነው በትክክ ሃገር ማለት ትልቅ መልክት ነው

  • @Mo-rm7kx
    @Mo-rm7kx 2 года назад +1

    መሻአላህ ግጥም ብሎ ዝምነው አላህ ይጥብቅሽ እህት አገሩን የሚወድ ላይክ አድርጉት ግጥሙን

  • @user-mz9ye5ip1r
    @user-mz9ye5ip1r 2 года назад +4

    ማሻአሏህ ግጥምሽ እህቴ ሂጃብሽን አስተካክሊ እህቴ እናትሽኮማሻአሏህአለቢበሶ ልክ እንደናትሽ ውድ እህቴዋ በተለይሻርብሽን አስተካክሊ

  • @user-xt4nu7qn7t
    @user-xt4nu7qn7t 2 года назад +5

    ሁሉም በሀገር ነው የሚያምረው።
    ያለ ሀገር ሁሉም መና ነው።
    ማሻ አላህ በርቺ እህት

  • @user-uk5mp3wg4y
    @user-uk5mp3wg4y 2 года назад +14

    መዝሙሩ?
    አሂሊን ደዉድ እህትዋ አለህ ይጨምረልሽ ወለህ በጠም ልብ ይነከል በረች 🌹ሀቢባት🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rahmahussain7957
    @rahmahussain7957 2 года назад +9

    መሻአላህ ግጥሙ ግን ጆሮዋን ባታውጣ ጥሩነው አልባበስ ክናቶ ትማር በመቀጥል በርቱ ስልግጥሙ ሳላድቅ አላልፍም መሻአላህ

  • @sitratube5149
    @sitratube5149 2 года назад

    ማሻአህ የኔ ቆጆ ጀግናነሽ ወላሂ አሪፍ ግጥም ሰላሟን ይመልስልን

  • @toyibayimam3847
    @toyibayimam3847 2 года назад

    መሻአላህ ምርጥ ግጥም ያርብ ሀገራችንን ሰላሟን ይመለስልን

  • @user-dr3ss3tt2r
    @user-dr3ss3tt2r 2 года назад

    አሏህ ሀገራችን ሰላም ያድረግል እናመሰግናለን እህት የሀገር ፍቅር የገባሽ በሀገር ነው ሁሉም የሚያምር ይመችሽ ማማየ

  • @user-zg8cb6kn9u
    @user-zg8cb6kn9u 2 года назад +2

    ምርጥ ግጥም ነው በርች ማማ

  • @aysha7570
    @aysha7570 2 года назад +1

    ማሻአላህ ምርጥ ግጥም ነው እህት አሳታተሚው

  • @abebaseid79
    @abebaseid79 2 года назад +17

    የአመቱ ምርጥ ግጥም ነው በርች ውዴ እናመሰግናለን ❤️

  • @semu.weloyewa.youtube377
    @semu.weloyewa.youtube377 2 года назад

    ያ ኡምሪ ምርጥ ግጥም ነዉ

  • @jcjfhghh3377
    @jcjfhghh3377 2 года назад

    ትክክል ብለሻል ጀግና ታዳጊ ወጣት ነሽ አላህ ይጨምርልሽ

  • @user-gr9hu4lv7f
    @user-gr9hu4lv7f 2 года назад +22

    ግን ለምንድነው ሙሥሊም እህቶች ሒጃብ ሥንለብሥ ጆሮችንን የምንገልጠው🤔🤔። ለማንኛውም በርቱ

    • @user-dm3ji5rd9h
      @user-dm3ji5rd9h 2 года назад +2

      ሁሊየ ግገረመኛል አላህ ሂድያ ይስጣቸው

    • @zainabzainab6476
      @zainabzainab6476 2 года назад +2

      ወላሂ እኔም ይገርመኝል ክክክ

    • @user-uk5mp3wg4y
      @user-uk5mp3wg4y 2 года назад +2

      እዉነትሽነዉ ለንም ጥየቅ ነዉ አይገበኝማ

    • @user-sz7mg1se2c
      @user-sz7mg1se2c 2 года назад +6

      ለድናቸው ሳይሆን ለጌጥ ሰለሚፈልጉነው ማለቴ የጆሮአቸው ጉትቻ እድታይላቸው ነው 🙄

    • @user-hf5gw8pc8r
      @user-hf5gw8pc8r 2 года назад

      أي والله صحيح كلامك

  • @user-ns1om3ol9g
    @user-ns1om3ol9g 2 года назад +5

    ማሻአላህ ደስይላል ሀገራችንን አላህ ሰላሟን ይመልስልን ያረብ

  • @halimatube4649
    @halimatube4649 2 года назад

    ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ግጥምነው በረቺ

  • @user-vc7jy7pr3f
    @user-vc7jy7pr3f 2 года назад +4

    ሀገሬ ሰላምሽ ይመልስ ያረብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ማሻአላህ የኔ እህት አላህ ይጨምርልሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh 2 года назад +3

    ዳውድዬዬዬ ወንድሜ አላህ ሺ ያድርግልህ ያንድ ብቁ ትሁንልህ የኔ ውድ😍🥰🇪🇹

  • @sadasada8848
    @sadasada8848 2 года назад

    ወው ወው ማሻ አላህ ደስ የሚል ግጥም ነው ያገርሽን ፍቅር አሳይተሻል

  • @zayenabzayenab548
    @zayenabzayenab548 2 года назад

    ማሸ አላህ ምርጥ ግጥምናው በርቱ

  • @halimaendris5089
    @halimaendris5089 2 года назад

    የኔ ዉድ እህት አላህ ይጨምርልሽ ማማየ እድሜ ይስጣችሁ ከጤና ጋር

  • @maraki652
    @maraki652 2 года назад +3

    አሰላሙ አለይኩም ማሻ አላህ እህቴ በጣም ደስ የሚል ግጥም ነወ አላህ ያቆይልህ 😍😍

    • @sarahseid356
      @sarahseid356 2 года назад

      ዉአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @EmanEman-bp9pl
    @EmanEman-bp9pl 2 года назад

    መሻአላህ. በጣም እሚገርም ግጥም ነው. በርቺ. እህት. ግጥምሽን. አይተው. ድንሽን. እሚያስተው. ስራ. እንዳሰሪ

  • @melatasrat7030
    @melatasrat7030 2 года назад +2

    ምርጥ ግጥም ማናችንም ያለ ሀገር ባዶ ነን ብዙ መልእክት አለው ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽን ቅርብ ያርግልን

    • @UmYosefYouTube
      @UmYosefYouTube 2 года назад

      ደምሪኝ ሜላትየ ስወድሽ በቅንነት ቪዶየን በማየት

  • @fatimahussain639
    @fatimahussain639 2 года назад +3

    የኔ ልዩ ላይክ ያሥሻል የኔ ቅመም ደሞ አለባበሣቸው መሸአላህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐ሁለየ ተከታታያችሁ ነኝ ፋፊ ነኝ ወለየዋ

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g 2 года назад +1

    ማሻ አላህ ዳዉዲ ታድለህ ምርጥ እህት አለችህ ጎበዝ ነሸ እህት በርቺ 😘😘😘😘❤

  • @user-in3ow6sf4p
    @user-in3ow6sf4p 2 года назад

    ማሻላህ ማሻላህ ግጥምሺ ልብ ዉስጥ ይገባል መታደል ነው ግጥም በጣም እወዳለሁ

  • @rahatube4249
    @rahatube4249 2 года назад +2

    ማሻ አላህ👌 ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን💔💔 ዉድ የሀገሬ ልጆች የአላህ ሰላም እዝነት ጥበቃ አይለያችሁ ኑ አድሱን ቻናል ተቀላቀሉ ዉዶቸ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍🙏🙏

    • @user-so3km2yz8e
      @user-so3km2yz8e Год назад

      አሥላ ሙአለይኩም ቤተሠብ አረጌኝ

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 2 года назад

    ማሻአላህ ገራሚ ግጥም ትክክል

  • @HayatHayat-of7yb
    @HayatHayat-of7yb 2 года назад +1

    ማሽአላህ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ ሠላም ለእማማ ኢትዮጵያዬ

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 2 года назад

    ሀገሬ አትሙቺ ልሙትልሽ እኔ ትስስር ናውና መኖሬ መኖርሽ ዋው ግዜውን የተመለከተ ምርጥ ግጥም በርች የኔ ቆንጆ አሪፍ ነው

  • @user-jj3uw6wg1m
    @user-jj3uw6wg1m 2 года назад +7

    ዉዉዉዉ ማሻአላህ ልቤ የሚነካ ግጥምነዉ አላህ ይጨምርልሺ

  • @user-lt2oo2ow8m
    @user-lt2oo2ow8m 2 года назад +4

    ማሻ አላህህህ በጣምም ደስስ የሚል ግጥም ነዉ ስታምሩ

  • @aanyawoka1530
    @aanyawoka1530 2 года назад +5

    ዋው በጣም አራፍ ነው ብርች

  • @mamemedia7613
    @mamemedia7613 2 года назад

    ማሻ አላህ ምርጥ ግጥም አላህ ይጨመርልሽ እህታችን

  • @eman.nurhussenonlyone8948
    @eman.nurhussenonlyone8948 2 года назад

    ማሻላህ በጣም ደስ የሚል ቤተሠብ አለህ ዳውዲ

  • @user-fr5hp7nw3m
    @user-fr5hp7nw3m 2 года назад

    ማሻላ በርታ ምስትክንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃት

  • @user-kk2hd2ue4w
    @user-kk2hd2ue4w 2 года назад

    ጠክር ደዉድ ወንድሜ በጣም ደስ እያለኝ እየተከታተለኩህነዉ በርታ

  • @mamieyube896
    @mamieyube896 2 года назад +42

    🌹ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እድህ ብለዋል🌹እኔ የማቀዉን ብታቁ ኑሮ ብዙዉን አልቅሳችሁ ትንሹን ትስቁ ነበር🌹ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑ🌹🌹🌹

  • @qnjs5572
    @qnjs5572 2 года назад

    ማሻአላህ ግጥምሸ ሀሪፍነው

  • @user-kj7zv4wc7r
    @user-kj7zv4wc7r 2 года назад

    ማሻአላህደሰሰትሉ ወድምእናእህት አላህይጠበቃችሁ

  • @user-te8vy3gd6i
    @user-te8vy3gd6i 2 года назад +1

    wowማሻአላህአላህይጠብቃችሁ

  • @sofiya9833
    @sofiya9833 2 года назад

    ማሻአላህ እማማ ኢትዮጵያ ሰላምሺን ረበል ዓለሚን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @hadrabaduruso7709
    @hadrabaduruso7709 2 года назад

    ማአሻ አሏህ የኔ ማረ አሏህ ትልቅ ጀረጃ ያድረስሽ

  • @user-wi9dx8co8q
    @user-wi9dx8co8q 2 года назад +1

    መሻአላህ ተባረካህ እሩህማን አላህይጨምረልሺ እህቴ ኢትየጱያ ለዘላለም ትኖረ

  • @hekmatahmed3483
    @hekmatahmed3483 2 года назад +8

    የአላሕ ሐገራችንን ሠላሟን መልሥልን 😭😭😭 የሠው ሐገር የሠውነው እናት ሐገሬ ዛሬመግቢያየ ሥሞትም መቀበሪያየ ሐገሬ እወድሻለሑ 😭😭😭😭

  • @seadamohammad4168
    @seadamohammad4168 2 года назад

    ማሸአላህ ማሸአላህ የኔ ጀግና አላህ ይጨምርልሽ በርች ስለ ድንሽ ግጠሚ ለቀጣዩ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-ts4ye9uz5o
    @user-ts4ye9uz5o 2 года назад +1

    ማሻአላህ ነው ግጥሙ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ

  • @user-ey3bk3qy2w
    @user-ey3bk3qy2w 2 года назад

    ዋውውው የኔ ምርጥ በርች ልን የኔ ውድ ምጣምነው የተመቸኝ

  • @user-zj8oq6sc2h
    @user-zj8oq6sc2h 2 года назад +1

    ማሻ አላህ የኔቆጆ አላህ ይጨምርልሽ

  • @skettube4149
    @skettube4149 2 года назад +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ዳውድ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-rt2th8hd6u
    @user-rt2th8hd6u 2 года назад +2

    አደበትሽ ይባረክ እህቴ

  • @Yu-dv6df
    @Yu-dv6df 2 года назад

    ማሻ አላህ ምርጥ ግጥም ጊበዝ እህት

  • @sadatahayoutube1971
    @sadatahayoutube1971 2 года назад

    ወአሊኩም ሠለም ወረህመቱላህ ወበረካቱ ማሻአላህ ምጥ ግጥም ነወ በረች

  • @y.5206
    @y.5206 2 года назад +1

    ILove💚 Mama 💛Ethiopia❤💕💕💕🌹🌹🌹💐ዋዉ እናተም ታምራላችሁ ግጥሙም ይመቻል ፈጣሪ እዉቀትሽን ይጨምርልሽ እህቴ ለሁሉም ቤተሠቦቻችሁ እግዛብሔር እዲሜና ጤና ይደላችሁ አይለይችሁ❤❤😍😍😘😚
    ሠላም ለሀገራችን ለወገናችን ይሁንልን🙏🙏💚💛❤

  • @user-rp9se4nd2j
    @user-rp9se4nd2j 2 года назад

    ማሻ አላህ የኔ ቆንጆ ደስ ስትል
    ዩትብ ቻናል ክፈትላት

  • @seid2023
    @seid2023 2 года назад

    ማሻ አላህ በርቺ ምርጥግጥም በወሳኝ ሰአት

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 2 года назад +1

    ወለይኩም ስለም ወራህመቱለሂ ወባረካቱ
    እህቴ በርቺ ጎባዝ👏👏🇪🇹💗😥

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 2 года назад +1

    ማሻአላህ እህት አላህ ይጨምርልሽ የኔ ማር ኢትዩጵያ ሀገሬ ለዘላለም ትኑር በጣም ልብ ይነካል ግጥሙ

    • @ReemTube
      @ReemTube 2 года назад

      ውዴ ቤተሰብ እንሁን

  • @user-xm4kn2bx7s
    @user-xm4kn2bx7s 2 года назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቸዉ

  • @madeenamadeena7882
    @madeenamadeena7882 2 года назад

    ዋዉ የኔማር ብረችልን ኢቶቢያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i 2 года назад +7

    እማ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሀገር ኢትዮጵያ ፍቅርሽ ልዩ ነው

  • @user-cs6hh8xx3t
    @user-cs6hh8xx3t 2 года назад +3

    ማሸ አለህ ምርጥ ግጥም ነው
    ይቅርታ ግን ሂጃብሽን አስተከክይ ዉዴ

  • @thaibabd2528
    @thaibabd2528 2 года назад +2

    👍👍👌👌💪💪💪💪💪💪🇨🇬🇪🇹🇨🇬🇪🇹🇨🇬🇪🇹🇨🇬🌷🌷💚💛❤️
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    💪💪💪💪
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    🌷🌷🌷🌷
    😭😭

  • @hayatmohamed546
    @hayatmohamed546 2 года назад +1

    Gobze nash mashallah,selam kelale heyewet yelem hagerachen hezbhachen semam allah yasefenebachew beretu.🙏🙏🙏

  • @alambangsit7733
    @alambangsit7733 2 года назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሺ ወደ ሀገር ማለት ቃላት የለንም አላህ እቁም ነገር አላህ ያድርስሺ

  • @user-ot4bu8bc2n
    @user-ot4bu8bc2n 2 года назад

    ማሻአላህ፣፣ዳዉደአላህየጠቢቃ

  • @user-ly3bw9sm9q
    @user-ly3bw9sm9q 2 года назад +4

    ማሻ አላህ ማማዬ እኔም እዳቹው ገጣሚ ነኝ።