Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

Betoch | “እንኳን አተረፋችሁ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 434

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2023
  • Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 434 “እንኳን አተረፋችሁ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 434
    ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedy. .
    tiktok.com/@betochcomedyofficial
    t.me/Betochcomedy
    #ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Комментарии • 279

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 11 месяцев назад +50

    ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን😢😢ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @josanjossi5308
    @josanjossi5308 11 месяцев назад +15

    ወይ ታሪክዋ፡ የእውነት ታሪክዋ። she is amazing ❤❤❤

  • @mesifinUkumo4506
    @mesifinUkumo4506 11 месяцев назад +61

    ይህንን ኮመንት ምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ በ 2016 ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላቹት 🙏🙏🙏አሜን

    • @ThigusQatar-bt6rs
      @ThigusQatar-bt6rs 11 месяцев назад +1

      አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤❤

    • @m.s1272
      @m.s1272 11 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን❤

    • @feneteshetu1743
      @feneteshetu1743 11 месяцев назад +1

      Amen❤

    • @gjhwwjr9159
      @gjhwwjr9159 11 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🎉🎉🎉🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @HACEEKOO325
      @HACEEKOO325 11 месяцев назад +1

      Ameeeen Ameeeen Ameeeen 🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @toybaahmed5753
    @toybaahmed5753 11 месяцев назад +18

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁየማይዳም ቅመሞች የ አሏህ ከሰው ቤት አውጥቶ ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ከቤተሰቦቻችን ጋር በሰላም ያገናኘን የኔ ልዕልቶች

    • @user-xc1jz5jb4u
      @user-xc1jz5jb4u 11 месяцев назад +1

      😢😢❤❤❤

    • @user-uw8ss1vg1f
      @user-uw8ss1vg1f 11 месяцев назад +2

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
      አሚን ያረብ

    • @FyhhXgvb
      @FyhhXgvb 11 месяцев назад +1

      አሚን ያረብ

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 11 месяцев назад

      አሜን❤❤❤

  • @user-wb6gx7ur6v
    @user-wb6gx7ur6v 11 месяцев назад +27

    .አቤቱ ጌታ ሆይ አዲሱ አመት የሠላም የፍቅር የአንድነት የተራበ የሚጠግብበት የተጣሉ የሚታረቁበት ያዘኑ የሚፅናኑበት የታመሙ የሚድኑበት የተሰደዱት ወደ ሀገር ሚመለሱበት ዘመን አድርግልን 👏👏👏👏👏😢

    • @ThigusQatar-bt6rs
      @ThigusQatar-bt6rs 11 месяцев назад +3

      ኤሜን❤አሜን❤አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ghalaalali-hn9ur
      @ghalaalali-hn9ur 11 месяцев назад +3

      አሜን❤❤❤አሜን እዳፍሽ ያርገው❤❤❤

    • @Hhh-rd7gp
      @Hhh-rd7gp 11 месяцев назад +1

      አሚን አሚን 🤲🤲

    • @gjhwwjr9159
      @gjhwwjr9159 11 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን 😥😥😥🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻

    • @user-yb6og9pc9m
      @user-yb6og9pc9m 11 месяцев назад +1

      Pzzza tmnaio tnmoa

  • @fgff2649
    @fgff2649 11 месяцев назад +117

    🎉የመጀመሪያ ኮማች ነኝ 2016 የሠላም😢 የፍቅር 😢የመተዛዘን😢ያንድነት አላህ ያድርግልን🥺ሠላም ለሀገራችን ሰላም ለወገናችን 😢በዘር በሀይማኖት ከመባላት አላህ ያውጣን😢አሚን በሉ ሙስሊም🎉ክርስቲያን ኢትዮጵያዊያን 🇪🇹❤ 🇨🇬

    • @znteznte965
      @znteznte965 11 месяцев назад +1

      አሚንንንንንን❤❤❤

    • @Nasir-rd1ky
      @Nasir-rd1ky 11 месяцев назад +2

      አሚን የአላህ አሚን ያረበል አለሚን አሁንም አሚን አሚን

    • @fatlmaabdu6733
      @fatlmaabdu6733 11 месяцев назад

      አሚን ያረብ

    • @user-zv4zu7gy4n
      @user-zv4zu7gy4n 11 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜ

    • @moiajwwymoiajwey6320
      @moiajwwymoiajwey6320 11 месяцев назад

      አሚንንንንን የረብ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 11 месяцев назад +11

    አላህ የሀገራችን የህዝባችንን ሰላም ይመልስልን ፍትህ በሳውድ እስርቤት ለሚገኙ ኢትዮጲያዊያን ፍትህ በሀገር ቤት አማራ በመሆናቸው ለሚታሰሩት ለሚሰቃዩት ወገን አላህ ሰላም ን ያውርድልን

  • @ethiopiabokona2808
    @ethiopiabokona2808 11 месяцев назад +32

    በአድሱ ዓመት ችግር ፣ዘረኝነት፣ጦርነት ጠፍቶ አንድነታችን የምመለስቤት አመት ያድርግል መልካም አድስ አመት ይሁንል።🌻🌻🌻🌻

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 11 месяцев назад +7

    ቤቶች ያንን ጅማታም ባሻ ባለማቅረባችሁ ክብር አለን መልኳም አዲስ አመት

    • @mahletmulat6420
      @mahletmulat6420 11 месяцев назад

      🎉

    • @marifazw7969
      @marifazw7969 11 месяцев назад +1

      ኪኪኪ ለምን ምን አረገ ትልቅ ሠው ነበር በፊት ነበር የምከታተላቸው አሁንኳ ብዝርቅርቅ ስላሉ ደስ አይሉም አድስ የመጡት

    • @hagerezegeye3845
      @hagerezegeye3845 11 месяцев назад

      @@marifazw7969mechem keza kemehayim basha hulum yibelitalu

    • @marehetdemeke143
      @marehetdemeke143 11 месяцев назад

      ይሄ የበሰበሰ ሽማግሌ የጌዜ ጉዳይ ነው እጅ የጁን ያገኛል

  • @SenaytWerku-oz4fc
    @SenaytWerku-oz4fc 11 месяцев назад +6

    እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳቹ ታሪኳ በጣም ነው ምወዳት የዱር. ማፊ❤❤❤❤

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 11 месяцев назад +2

    የብልፅግና መልካም ስራው ሁሉ እደተዘከርለት ይኖራል ሀሀሀሀሀ

  • @zuzuandashu
    @zuzuandashu 11 месяцев назад +2

    ለአድስ አመት እንኳን አደረሳችሁ እኔ 2016 እቅደ ቁርአን ማክተም ነው ኢሻአላህ ለዛሬ አመት አክትሚያለሁ ብየ ለመፃፍ ያብቃኝ ❤❤❤🎉🎉

  • @wakaoda
    @wakaoda 11 месяцев назад +3

    እንኳን አደረሳቹ ምርጥ ትወና የምገርም አቀራረብ ብዙ ችግሮቻችንን በትንሽ ደቅቃዎች ያሳየ የገለፀ ተመችቶኛል በበኩሌ

  • @adhanombayru8459
    @adhanombayru8459 11 месяцев назад +15

    ብልግና ይሄን ጉድ አይቶ ዝም ካለ ይገርመኛል። ጊዜ ማለት ከ 2009 ዓ.ም በፊት ነው😅😅😅

  • @user-py6pw1hp7i
    @user-py6pw1hp7i 11 месяцев назад +8

    ቤቶች መልካም የቤተሰብ አስተማሪ ህኖ እያለ የሴቷ ልጅ ልብስ ግን ሃይ በሏት የተዘለዘለና ጅብ የቦጨቀው አህያ የሚመስል ልብስ ለቤቶች ድራማዎች አይስማማም።

  • @user-tm9ug1mw9y
    @user-tm9ug1mw9y 11 месяцев назад +1

    ያርብአዲሱአመት የስላም የፍቅር አርግልን

    • @user-yb6og9pc9m
      @user-yb6og9pc9m 11 месяцев назад +1

      Pizza Pizza 🍕🍕🍕🍕🍕🍕🍕🍕🍕
      tnmioa

  • @burtuqalm3497
    @burtuqalm3497 11 месяцев назад +1

    እንኳን አቢሮ አደረሰን❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌼🌻

    • @user-yb6og9pc9m
      @user-yb6og9pc9m 11 месяцев назад +1

      Pzzza ts a n❤ pizza 🍕🍕🍕🍕🍕🍕🍕🍕🍕🍕🍕🍕🍕🍕🍕🍕🍕🍕
      TSanmio

    • @user-yb6og9pc9m
      @user-yb6og9pc9m 11 месяцев назад +1

      Pzzza tanmio pzzza

  • @user-sq9jo7hh3x
    @user-sq9jo7hh3x 11 месяцев назад +3

    2016 የሠላም የደስታ የአንድነት ያድርግልን ፈጣሪ አድሡ አመት ጥሩ እምናይበት ምንሠማበት የሀገራችንን ሠላም አምጣልን❤💐💐💐💐💐💐💐

  • @user-nt9mr9vr4x
    @user-nt9mr9vr4x 11 месяцев назад +5

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን

  • @Zenitube2559
    @Zenitube2559 11 месяцев назад +4

    የምታስተዋውቁት ቤት ስንት ነው ዋጋውን ምናለ አብራቹ ብትጠቅሱ እኛ በአካል መምጣት የማንችለውእደት እንወቅ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 11 месяцев назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን አዲሱን አመት የሰላም ያድርግልን አሜን ታሪኳ ግን በጣም ትመችኛለሽ ጎበዝ ነሽ

  • @Ethio9180
    @Ethio9180 11 месяцев назад +3

    ስላም እና ጣና ለእናንተ ይሁን ቤቶች
    እንዴት ናችሁ እንኳን አደረሳችሁ
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻አዲሱን ዓመት የሠላም የጤና የእድገት
    የደስታ ዘመን ይሁንልን አሜን 🙏
    በስደት አለም ላለነውም የጤና የብልጽግና የአንድነትና የፍቅር መግለጫ ይሁንልን 🙏🙏
    የማዳም ቤት ቅመሞች 👍 ግጩ
    ገባ ገባ በሉ

  • @user-ec3nw6gk1n
    @user-ec3nw6gk1n 11 месяцев назад +3

    እምየ ሀገሬ አድስ አመት የሰላም የፍቅር ይሁንልን ያርብ እኔስ አቅቶኛል ዘርኝነትን ከሀገራችን ያጥፍልን ቤቶችየ እውዳችሆለሁ😢😢😢

  • @burteteferi6970
    @burteteferi6970 11 месяцев назад +1

    የሚገርም እና ወቅታዊ የሆነ አስተማሪ ድራማ ነው

  • @gsissjjs4657
    @gsissjjs4657 11 месяцев назад +1

    ዘሩየ ምንም ሠላም የለም አማራ እያለቀ ነዉ ነገ እናተም ተርኛ ናችሁ ለሚለቀዉ ለየዋሁ ህዝብ ድመረፅ ሁኑ 🥺🥺🥺🥺

  • @sedaaabduazizechno5689
    @sedaaabduazizechno5689 10 месяцев назад

    ማሻአላህ የቤቶች ድራማ ግን በሣምንት ሁለተየ ቢለቀቅ ደሥ ይለኛል

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 11 месяцев назад +7

    ቅኔው ተመቸኝ ሃሃሃሃ😂 6 አመት ከአብይ በፊት 😊

    • @meronfikir3385
      @meronfikir3385 11 месяцев назад

      እኮ አደጋው የደረሰበት 😂😂😂

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 11 месяцев назад +1

    እንኩዋን አደረሳችሁ ቤቶች 🌻🌻2016🌻🌻 ወይ አረጋሽ እውነትሽን ነው ካልበላችሁ አትሻገሩም እንዴ 😀😀ወደ አድሱ ዓመት 😅እነ ታሪኳ በመጨመራቸው ቤቶችን ስትኮም ድምቅ አድርጎታል 🥰

  • @user-cl8vp1us5m
    @user-cl8vp1us5m 11 месяцев назад +5

    እንኳን ከ2015ዓ.ም ወደ 2016ዓ.ም በሠላም አደረሳችሁ!!! 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐አድሱ ዓመት የሠላም ፤የደስታ ፤የአንድነት እና የፍቅር ያድርግልን።

    • @kfnmobile325
      @kfnmobile325 11 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @Ruth-7777
      @Ruth-7777 11 месяцев назад

      Amen amen

  • @saadamohammed7345
    @saadamohammed7345 11 месяцев назад +1

    ቤቶችዬ እንኳን አደረሳችሁ አድስአመት ❤❤❤

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 11 месяцев назад +1

    እንኳን ከደረሳችሁ አደረሰን ለ2016🌻መልካም አድስ አመት🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🙏🙏🙏

  • @nemanema1902
    @nemanema1902 11 месяцев назад +2

    ክክክክክክክ እተልባልብን ነው አለ በዜ

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh 11 месяцев назад +1

    እነትሽን ነው ታሪኳ ስድስት አመታችን የኢትዮጵያ ህዝብ ኮማ ውስጥ ከገባን😢😢😢😢

  • @Kalkedan-gr1kk
    @Kalkedan-gr1kk 11 месяцев назад +10

    ፍትሕ ለአማራ ህዝብ

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 11 месяцев назад +1

    መልካም አዲስ ዓመት፣ ጥሩ የሥራ ዘመን ይሁንልን!!!

  • @tgestifo
    @tgestifo 11 месяцев назад +2

    እውነትን ነው የተናገራችሁት ,👏

  • @adaneasefamitku6665
    @adaneasefamitku6665 11 месяцев назад

    ኦኦኦ እደዝህ ድራማ እና እንደ ብልጽግና መንግሥት እንቶፈንቶ ያስጠላኝ ነገር የለም📯

  • @sisaytesfaye1921
    @sisaytesfaye1921 11 месяцев назад +2

    ቤቶች እንኳን አብሮ አደረሰን በተቻላቹ መጠን ዘረኝነት እንዲጠፋ እንድተመክሩ አደራ እንላለን፡፡

    • @busyline3833
      @busyline3833 11 месяцев назад

      ቦቶችእኮንአደረሥአችሁ😍😍😘❤

  • @salemeasfawe9979
    @salemeasfawe9979 11 месяцев назад +1

    የዛሬው ይለያል 😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-sx8lp9zb2i
    @user-sx8lp9zb2i 11 месяцев назад +1

    እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @mulualemu4560
    @mulualemu4560 11 месяцев назад +1

    እንኳ በሰው አገር በተወለዱበት ሀገር ያለምክንያት የታሰሩትም ፍትህ አላግኙ

  • @solomonbegena5271
    @solomonbegena5271 11 месяцев назад +1

    ቤቶች በመጀመሪያ ድል ለፋኖ በሉ ብያለሁ ያለበለዚያ ዋ ‼ ሌሎቹ እንኳን አትረሱም አንቺ ማነሽ አትርሽ

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 11 месяцев назад

      ዘረኛ

    • @hanakasahun8164
      @hanakasahun8164 11 месяцев назад

      ዘርኝነት ጠንብነው😂😂😂

    • @user-de8jl7bc6o
      @user-de8jl7bc6o 11 месяцев назад +2

      ​@@hanakasahun8164ለናተ ደሞ ፀድቅ ነዉ ግም ዘሬን ቆጥረሽ ገለሽ ዘረኛ ትያለሽ ብሽቅ

    • @user-de8jl7bc6o
      @user-de8jl7bc6o 11 месяцев назад

      ​@@fatumamehamed3270አወ ነነ

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 11 месяцев назад

      @@hanakasahun8164 ግጥም አርጎ ጠብ ነዉ ሀገራችን እያወከ ያለዉ ዘረኝነት ነዉ በአዲሱ አመት ከዘርኝነቱ ዉጡ አዲስ አይምሮ ፍጠሩ

  • @Tesfanesh3780
    @Tesfanesh3780 11 месяцев назад +1

    እንኮን ዳራሳችሁ ለ2016 መልካም አዲስ ዓማት ዳስ ትላላችሁ ❤❤😂😂

  • @bziuybziuy9770
    @bziuybziuy9770 11 месяцев назад +2

    እንኳን አደረሳችሁ ለአዲሱ አመት ከብሄርተኝነት የፀዳ ያድርግል ሸልችቶናል ሰላም ፍቅሩን ያድልን እግዚአብሔር አምላክ።

  • @ktube8920
    @ktube8920 11 месяцев назад +1

    መንግስት እንደተቀየረ አያቁም
    ዲያፖራ ሀገሪቱን እንዳገላበጣትም አያቁም
    😂😂😂😂😂 ባያቅ ይሻለዋል

  • @SamiraaJimmaa-jh4vx
    @SamiraaJimmaa-jh4vx 11 месяцев назад

    Ayi tarikuwa zinabim iyazanabinawu😅😅😅😅😅😅😅😅wayii zinabi

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse 11 месяцев назад +1

    በሳቅ ሞትኩ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-lh3kg7nj6i
    @user-lh3kg7nj6i 11 месяцев назад +1

    ታዉ አዛሉ መቅረት አበዛች እንዳትወጣ😢😢😢😢😢

  • @birtukanbirtukan-rm6vs
    @birtukanbirtukan-rm6vs 11 месяцев назад

    ኧረ በዜ ክክክክክክክ ወደዘጠናዎቹ መለስናቸው አላለም ተመቸኝ

  • @user-dp3pw4ym3j
    @user-dp3pw4ym3j 11 месяцев назад

    በጣም የሚያሳዝነው እናንተ በለፈለፋቹት ነው ሕዝቡ በእናንተ የተነሳ በኑሮ ገደላቹት እንዲ እየቀለዳቹ አቅማቹን አሳድጉ ይህ ቤቶች የሚባል ድራማ መቆም አለበት

  • @AbderizkAbderizk
    @AbderizkAbderizk 11 месяцев назад +2

    አረ ወው ወው የዜውስ የተለዬነው በጠም አሪፍ መሊክትነው ለሚገበው ይገበወል

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w 11 месяцев назад

    ካድሬዋ ሴት ❤😂ግን ቀላል ትመቸኛለች😂😂😂

  • @user-dv9xz7ez2y
    @user-dv9xz7ez2y 11 месяцев назад

    የአንድ ድሃ ቤት ገንብተው በሺ አቅጣጫ በካሜራ ይቀርፁና ከካሜራ ውጭ በሺዎች የሚቆጠሩ የድሃ ቤቶችን ያፈርሳሉ።

  • @A.A-oj5nf7ip9e
    @A.A-oj5nf7ip9e 11 месяцев назад

    እንኳን አብሮ እደረሰን ያገራችን ሰላም የናፈቀው

  • @MiraMira-lh8of
    @MiraMira-lh8of 11 месяцев назад +2

    ❤❤😘😘🌼🌼🌼🌼

  • @emann7734
    @emann7734 11 месяцев назад +1

    እህህህ እርስ በእርስ እየተለባለብን ነው ።

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw 11 месяцев назад +1

    ግንማነዉ እደኔግርምምምም እሚለዉ ሚስኪኖችን እያፈናቀሉ ጎዳናላይ እየጣሉ ህዝብን ከህዝብ እያባሉ ፎቅ ደርዲራችሁ እምታሳዩን

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o 11 месяцев назад +1

    ቅኔዉ የለለነዉ በጦርነት ማዳበሪያ የተከለከለ የአማራ ገበሬ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 11 месяцев назад

    እንኮን አተረፋችሁ. ልክ ነዉ

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 10 месяцев назад

    ኡነት ነው ኢትዮፕያ ወደዋሃላ ቀረች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 10 месяцев назад

    ዘረሸ🎉🎉🎉የሳቂምንጭ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 11 месяцев назад +1

    ያው ነው የዶሮም የበግም የበሬም አይን አይን ነው 😅

  • @user-rc9bn3dv1r
    @user-rc9bn3dv1r 11 месяцев назад

    የሰላም የፍቅር የደስታ ያድርግልን

  • @tenad7309
    @tenad7309 11 месяцев назад

    መልካም አዲስ አመት ለሁላችን በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም ላለነው ሁሉ 🙏🏾🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @eyobtadesse3573
    @eyobtadesse3573 11 месяцев назад

    Happy new year 🎆🎊🎈🖼🎉🎆🎆🎇🎇🎆🎇🎆🎇🎆🎇🎆🎇

  • @mumeenamumeena3500
    @mumeenamumeena3500 11 месяцев назад

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊❤❤❤❤❤

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 11 месяцев назад

    አሜን አደገች እድግ በይ ዉዴ

  • @AliMm-jp2sm
    @AliMm-jp2sm 11 месяцев назад

    betam arifnew

  • @weynshetwudima-cc6cs
    @weynshetwudima-cc6cs 11 месяцев назад

    አቤት አረጋሽ እንደ ዘመኑ ሰው ናት አለሁ የለሁ አለሁ የለሁ😂😂

  • @user-kz1dq3er7z
    @user-kz1dq3er7z 11 месяцев назад

    Allah agrachgn selam yargen lemulam muselem lehulum agerachgn

  • @tenad7309
    @tenad7309 11 месяцев назад

    እውነትዋን ነው ካልበላችሁ አትሻገሩም አለች እኮ🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @moneeraal-faodai5319
    @moneeraal-faodai5319 11 месяцев назад

    MELIK SEDDAM. MUSH DERURI SUOL AT HUWA MTWEFI ENSHAALLAH LLGENA ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayeleerose7155
    @ayeleerose7155 11 месяцев назад

    ነዬ ውድ ሰው በርታ ✅✅💚💚💚

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 11 месяцев назад

    Blessed 🙏🙏🙏🙏 ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን

  • @sisayayu4321
    @sisayayu4321 11 месяцев назад

    እንኳን በሰላም መጣቹ ቤቶችዬ

  • @SamiraaJimmaa-jh4vx
    @SamiraaJimmaa-jh4vx 11 месяцев назад

    Bafiridu Inna tarikuwa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdurahman9170
    @abdurahman9170 11 месяцев назад +1

    ይህ ኮሜዲ በ ኦህዴድ ቲቪ መታየቱ ይገርማል::

  • @zebu4271
    @zebu4271 11 месяцев назад

    ቤቶችችችችችች የምወዳቹ

  • @user-ex1tr6gk7o
    @user-ex1tr6gk7o 11 месяцев назад

    ወደ 90ዎቹ መለስናቸው አላለም😂🤣🤣🤣🤣🤣😀😝🤪😜

  • @SamiraaJimmaa-jh4vx
    @SamiraaJimmaa-jh4vx 11 месяцев назад

    Yebetochi dirama dimiqati T/BFF nachawuu tarikuwa and bafirdu

  • @user-sv1xx2qo2e
    @user-sv1xx2qo2e 11 месяцев назад

    እንኳን ሰላም መጣቺሁ

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 11 месяцев назад

    ቢራራ 😄😄😄😄😄😄😄

  • @zdmohammed
    @zdmohammed 11 месяцев назад

    ግን ለምን እነማፊ ተቀየሩ ዘሩ ቀለጠ ምንድ ነው እዛና ዝህ ይረገጣል አላለም 😂😂😂😂😂

  • @EeRe-pf5gb
    @EeRe-pf5gb 11 месяцев назад

    216የሰላምየፉቅረያድርገዉ

  • @anishaanisha9179
    @anishaanisha9179 11 месяцев назад

    Enkani adarasachu adis amati❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @user-os6hd8lk1i
    @user-os6hd8lk1i 11 месяцев назад +1

    አይ በዜ አሁንም ያው ነህ😂

  • @habshyalhabshy8495
    @habshyalhabshy8495 11 месяцев назад

    ❤❤❤እኳንሚደሰችሁ

  • @godanazewde9985
    @godanazewde9985 11 месяцев назад

    እንኳን አደረሰችሁ

  • @ahmedadem3841
    @ahmedadem3841 11 месяцев назад

    ኡኳን አታረፈቹ😅😅😅😅

  • @karimahmohamed7610
    @karimahmohamed7610 11 месяцев назад

    የዚህ ድራማ ወዙም ሙጥጥብሎ ተደፍቷል ይቤየወጣለት አሜን ብቻነትከነውበቷ ያገኝሀት

  • @mustomahmed7548
    @mustomahmed7548 11 месяцев назад

    enkan adersachu❤❤❤❤

  • @user-sv9tf3gn3b
    @user-sv9tf3gn3b 11 месяцев назад

    ኡንከንአዳረሰቹ

  • @marymm-qm4px
    @marymm-qm4px 11 месяцев назад +1

    ፈትህለህዝባችን

  • @Sara-cq3tl
    @Sara-cq3tl 11 месяцев назад

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @hameneeuser-mu1xw9fr2l
    @hameneeuser-mu1xw9fr2l 11 месяцев назад

    ሀገራችን ሰላም ያምጣልን

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 11 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዘረሸሸአመትኑር

  • @user-ih6nj6ss3o
    @user-ih6nj6ss3o 11 месяцев назад

    አብሮ አደረሰን

  • @UserUser-nx9ur
    @UserUser-nx9ur 11 месяцев назад

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊❤

  • @user-rc9bn3dv1r
    @user-rc9bn3dv1r 11 месяцев назад

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር