Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዋውው አንች ልጅ የምትሰርው ነገር ሁሉ ያምራል እጅሽ ይባረክ
ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
ሀይ ነብሴ ምርጥና ቀለል ያለ ነገር ስላሳየሽን Danke
ሰላም ሜልዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን 👌👌👌👍👍🙏
በጣም የምወደው ምግብ ብሠራው የማልጠግበው ባለሙያዬ ነሽ ለኔ
አመሰግናለው ኢክራምዬ
ዋው ሰኞ እሰራለው እናመሰግናለን
ባጣም ቆንጆ አሳራር
ምርጥ ቁርስ እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ በጣም ቆንጆ እንቁላል ነው አመሰግናለሁ❤👏👍
ውዴ፡እጅሽ ይባረክ ፡የቃሪያው ከለር ግን ለየት ያለ ነው ፡አይቼው አላውቅም ግን ፡ያቃጥላል
ፈትልዬ የግሪክ ሀገር ቃሪያ ነው ያቃጥላል
ሁሌ ስገዛው የሜላት ቃርያ ነው የምለው እህቴ አታውቀውም ነበር እኔ ነኝ ያሳየሆት ካንቺ አይቼ 😂😂😂እጅሽ ይባረክ የኔ መልካም
Mouth watering!!! What a creativity!!! Sister, "born to cook" charisma 👍👏👏👍
በጣም ነው እምወድሽ
Arif nwe Meliy tebareki!
አሜን ኢማኑ
I will try it Melu, so nice 😊 bless you!
አሜን ገሊላ
ሜሊዬ እጅሽ ብርክ ይበል ጽድት ያልሽ ከልብሽ ሴት ነሸ ኢትዮጵያውያዊነት ባህልሽን/ ሙያሽን ያከበርሽ የጠበቅሽ እስከነ ቃላቶችሽ እንዲሁም ዘመናዊነትሽም የሚያኮራ ሁሌ ከአንቺ አዲስ ነገር እንደተማርኩ ነው:: እወድሻለው የኔ ሴት ቁንጮ እህቴ 💕
አመሰግናለው ቆንጂትዬ በተለይ የቋንቋውን ነገር ስለተረዳሽኝ በጣም አመሰግናለው ቋንቋ ማወቅ ቆንጆ ነው እውቀትም ነው። እኔ 4 ቋንቋ እናገራለው ነገር ግን በቦታው ሲያስፈልገኝ ነው የምጠቀመው። ሀገርኛ ፕሮግራም ላይ የሌሎች ሀገር ቋንቋ እየተጨመረ ሰላጣ የሆነ አማርኛ ማውራት አለብኝ ብዬ ስለማላምን። ይህን ስል ግን እንደዛ የሚያረጉትን እየወቀስኩ ሳይሆን የሀገራችንን ቋንቋ በትክክል ማውራት እና መጻፍ (የማንነታችን መገለጫ ስለሆነ )የውዴታ ግዴታችን እንደሆነ ለመጠቆም ነው
Wow, betam enamesegnal. 👏💐⭐
እናመሰግናለን ሜሊ
batam arif naw sarchyi ebelalwo ejish yebark
አሜን ቅድስትዬ
Thank you for sharing beautiful 😍 😘 ❤
emayen jegna eko nesh betam nw des emilew ena emiyasgomejew thankyou melly!
ዋዉ ሜሉዬ በጣም ቆንጆ የምግብ አሰራር ነው:: Thankyou🙏🏾🌺♥️
ጣም ይምራል ሰርቸ ታእሙን እነግርሻለሀሀ
በጣም ጎበዝ ነሽ
ጎበዝ ወድጄው አሰሁኝ እማ
በጣም ቆንጆ ነው ሜሉሽ ጎበዝ በርቺ ❤️🙏❤️
እሺ ዛዮንዬ
Meliye yene balemuya zarem endehulew liyu argesh new yeserashiw ejish yibarek❤
ኡሜን ቲቲዬ
እጅሸ ይባረክ❤🌹👏
ሜሉ አንደኛ
በጣም ቆንጆ አሰራር
Today after school I will make this my kid. Looks yammy
በርቺ እማ
እጅሽ ይባረክ ኑሪልን የኔ ቆንጆ
Delicious Melly I can’t wait to try it
የምወድሽ 💖😍💯
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ፍጥነትሽ በቃ ሁለነገርሽ ደስይላል እናመሰግናል
ዋው ማማዬበርች
ያምራል.ኮሮርማ.በአርበኛ.የምታዉቁ.plz
ቆንጆ አማራጭ ነው ግን በዳቦ ቢሆን ለቁርስ የበለጠ ጥሩ ይመስለኛል ተባረኪ
እጆችሽ ይባርክ ሜሉካ
የኔ ውድ
ጎበዝ በተለይ ደግሞ ለልጆች ቁርስ ትንሽ ቺዝ እና ቃሪያ አርገሽ በቶርትያ ወይም በስሱ በተጋገረ ቂጣ ብትጠቀልይው ( በእንጀራው ፋንታ) በጣም ይጣፍጣል
ምርጥሠዉሜሉ
I am watching you my dear 👍🏾
Yene konjo tebarki
Yummmmy 💯🤚👍🌹🤝
My mom would make this on the weekends but she would add bell peppers with pancakes or toast on side yum😋
Mely konjo breakfast new berthe
Definitely I will try this all the ingredients you use it my favorite 🤩 🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽❤️
ውጤቱን እንድትነግሪን ሀንዬ
Melly muyashin adnakish negn gomejew MASHAALLAH
ሜሊ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ሰናፍጭ እንዴት ነው እሚዘጋጀው የዶሮ አርስቶ የሰራሽውን በጣም ወድጄው ሰናፍጭ እና ማጂክ ያልሹውን አላወቅኩትም አደራ ከተመቸሽ መልሽልኝ
ሪሀና ማስታርድ ኢትዮጲያም ይሸጣል ማጂ ደግሞ ግድ አይደለም ባይገባም ነገር ግን እሱም ሀገራችን አለ ማጂ መረቅ ብለው ይሸጣሉ
Thank you so much for sharing
በጣም አሪፍ ምራቅ የሚያስውጥ ምግብ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን🙏🏽❤️ ግን ለምሳ ነው ወይስ ለቁርስ ነው
ለፈለግሽው ይሆናል እንደኔ ግን ለቁምሳ ወይም ለምሳ እንጂ ለቁርስ እንኳን ትንሽ ይበዛል
ሜሉ አንደኛ!!!!
Thank you. Good for school lunch.
እንቁላል የሌለበት የት ልሂድ🙈🙈🙈
Would you tell the spices you used
Black pepper,black cardamom, berebere,and salt
Idea 💡 ❤️
🙏🙏🙏
Batam konjo nwau
❤❤❤
Thank you.
Hi betam arif megeb new yemetazegagew berchi
እሺ ቡርቴ
Thank u dearrr 🥰🥰🥰
Thanks
Ba gonu metmeta hmmmm egysh yebark
ስወድሽ የኔ ማር
Thank dear 😍😍😍😍😍it looks very yammmmm
👌👌👌🥰
hi sis timatimu yetelate new ? thanks
አዎ
አህለንእኮደህናመጤሺ
😋👏🏽
Thank U
👍👍👍👍
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
👌👌👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺✅️
ሰላም
ሞያሽ የሚደነቅ ነው ግን እጅሽን የጠቋቆረዉን ለምን ቴኬር አታረጊዉም ብዙ የሚሰራ እጀ ነው።
እኔ ስለማልከባከበው ሳይሆን ብዙ የሚሰራ እጅ ስለሆነ ነው
Mellye miraken ametashw
5
መራቄን ዋጥ አደረግሽኝ
ዋውው አንች ልጅ የምትሰርው ነገር ሁሉ ያምራል እጅሽ ይባረክ
ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
ሀይ ነብሴ ምርጥና ቀለል ያለ ነገር ስላሳየሽን Danke
ሰላም ሜልዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን 👌👌👌👍👍🙏
ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
በጣም የምወደው ምግብ ብሠራው የማልጠግበው ባለሙያዬ ነሽ ለኔ
አመሰግናለው ኢክራምዬ
ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
ዋው ሰኞ እሰራለው እናመሰግናለን
ባጣም ቆንጆ አሳራር
ምርጥ ቁርስ እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ በጣም ቆንጆ እንቁላል ነው አመሰግናለሁ❤👏👍
ውዴ፡እጅሽ ይባረክ ፡የቃሪያው ከለር ግን ለየት ያለ ነው ፡አይቼው አላውቅም ግን ፡ያቃጥላል
ፈትልዬ የግሪክ ሀገር ቃሪያ ነው ያቃጥላል
ሁሌ ስገዛው የሜላት ቃርያ ነው የምለው እህቴ አታውቀውም ነበር እኔ ነኝ ያሳየሆት ካንቺ አይቼ 😂😂😂እጅሽ ይባረክ የኔ መልካም
ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
Mouth watering!!! What a creativity!!!
Sister, "born to cook" charisma 👍👏👏👍