ምርጥ ሁለት አይነት ቁርስ Best Ethiopian breakfast foods
HTML-код
- Опубликовано: 7 сен 2024
- ምርጥ ሁለት አይነት ቁርስ Best Ethiopian breakfast foods
በተለይ የእርጎ የሰራሁት ፈጣንና ቀላል ያለ እሳት ሳያስፈልግ በፍጥነት የሜደርስ ብዙ ንጥረነገር ያለው ለጤናችን ተስማሜ በተለይ ለልጆች ለቁርስ በጣም ተመራጭ ነው እንደ ሁሌው ስሩ ሞክሩ ብሉ
ሜሊ ከላይክም በላይ ቢኖር ይገባሻል በጣም ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን 🙏🏽❤️😍
ዋው ሜሉየ። እግዝአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ። ።በጣም አሪፍ ቁርስ ጤናማ የቤተሰብ ቁርስ ።በቀላሉ የሚሰራ ጎበዝ ነሽ እህቴ ።እኔም እሞክረዋለሁ እረፍት ሳገኝ።
ሜሉዬ የኔ ባለሞያ በጣም እናመስግናለን በርች❤️😘🙏🏼
Amazing breakfast welldone you are excellent woman thanks sis and easy to do it I’m a big fan ❤🎉🥰🥳
❤ ሁሌም የምትሰሪው ምራቅ ያስውጣል
ሬስቶራንት ብትከፍች ያዋጣሻል
ኢትዬጵያ ቦሌ አካባቢ
አድናቂሽ ነኘ ❤❤❤
የኔ ውድ አመሰግናለሁ
ጎበዝዝዝዝዝ ነሽ በእውነት
ሚሊዪ በጣም ቆንጆ ምግብ ነዉ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
ዘዴኛ ነሽ ሜሉ ሁሌም የምታመጭው በቀለል መንገድ ነው እምክረዋለሁ ለፆም መያዣ😂😂😂❤
Thank you so much so yum 😋 🙏🏽 God bless you
ሚላዬ የኔ ውድ በጣም ቆንጆ የሰንበት ቁርስ ነው ስላጋራሽን ከልብ አመሰግናለሁ
ሰላም እንዴት ነሽ በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ ።
Melly konjo gobez, keep up the good work! I love all your recipe. Can't wait to try it. Have a beautiful weekend ahead.
Thank you! You too!
ከንች ቡዙ ተምራለሁ የራሴቤት ኖሮኝ ካንች ያየሁትን ሁሉ ብሰራው በጣም ደስ የለኛ ነበር እኔ ምግብ መስራት በጣም ነው የምወደው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሀገር ሰገባያየሁት ሁሉ እሰሬለሁ ካልጠፋብኝ እና በጣም ነው ጉበዝንሽ እናመሰግናለን❤❤
Ehte lanchi LIKE yaltederege leman ydereg al Gobez berchi 👏👏👏
Wow ❤
You are so wonder full
ደስ ሲል thankyou
Melly you are the most beautiful and best chef !!
ሠላም ሜሊ የምትጠቀሚበት የእህል አይነት ለጤና የሚስማማ ቢሆን ይመረጣል ❤አድናቂሽ ነኝ በርቺ !
ጥርት እና ግልፅ የሆነ የሆነ ፈጣን አሰራር አመሰግናለሁ
እጅሽ ፡ ይባረክ ፡
ሚላዬ የኔ ውድ በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው❤❤❤🙏
ጉደኛ እኮ ነሽ
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ መሽ አላህ መሽ አላህ ዋውውውው ጎበዝ በርች እህቴ አላህ ይጨምርልሽ በርች
አሜን የኔ ውድ ክበሪልኝ
በጣም ያምራል የኔ ቆንጆ ተባረኪ እስከምሰራው ቸኩያለሁ
It looks delicious, will try it on our weekend off. Thanks for sharing ❤
Looks yummm😋😋
ሜሉዬ የኔ ባለምያ ተመችቶኛል❤❤
Melly you are amazing. Can smell the cheese...yummy. God bless you dear.❤
ተባረኪ ጎበዝ ነሽ
Mellu enamesegenalen❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ቁርስ🙏🙏🥰
Male endate neshe yena wed feterash endat dese endemele betame newe yemadenkesh yemewedsh nurelghe yena wede ege yebarek
ባለሙያ በርቺ ምግቦችሽ ለጤና ተመጣጣኝ እናመሰግናለን እንቁላላ ችንን ለየት ባለ አሰራር
እኔም አመሰግናለሁ ፍርዬ
ሜሊዬ እናመሠግናለን የኔ ቆንጆ
ክበሪልኝ ሊሊዬ
God bless you!
የኔ ጎበዝ
You are so wonderful
እናመሠግናለን
Very nice berak fast
Enmeseginln yene wed
በጣም ጎበዝ ነሽ አድናቂሽ ነኝ
ክበሪልኝ የኔ ውድ
Betam Hulu yemisereyw aref naw yemitetekemiwen oil kechalesh asyen
Ethio yehedesh gezea mirtu gebeta ley mekereb neberebesh ❤your so amazing
የኩሽና ሰአት ላይ እኮ ቀርቤ ነበር Ebs ላይ
እያልኩ ነበር ሜሊ ሂጂና ቢላሽ ውሸጂ
ሚሊዬ መልካም ሰው ስወድሽ
Ejish yibarek Meluye❤
❤❤❤melly mechea nwu yanchin hotel megeb yembelawu toll kefechenaa gabzhegn ❤❤❤🎉🎉🎉
Wawww
ሜሉ ምርጥ
Wow tadlen mirt new ergow salty new aydel mally❤
አይደለም ትንሽ ጠብ ብታረጊበትም አይከፋም
Oh Melly I saw your video after long time, thanks
አልነበርኩም ለ3ወር ያህል አሁን ግን ተመልሻለሁ ወር አልፈኝ ከመጣው
great job 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ሜሉዬ❤❤❤
Thanks for being my inspiration for cooking ❤
Melu can I keep in fridge that bread topping?
❤❤❤
❤
ተባረኪ የኔ ልዕልት 🙏❤🙏😘😘😘
ክበሪልኝ መሲዬ
❤❤❤❤❤❤❤
Oh nice but 180 degree for how long 10-30' or??
Thank you for sharing Melly
Many blessings!❤
አሜን አስቱ
ሜሉዬዬዬዬ የኔ ቅመም ስወድሽ እኮ🌹🌹🌹🥰🥰🥰
wow ጤነኛ nutella! ምን ቁርስ ቤት ብቻ ትልቅ ምግብ ቤት ነው እንጂ ሜሊ
God bless you.🙏🙏
አሜን የኔ ውድ
U lovely
አመሰግናለሁ ሙልዬ
Wow wow! I am going to try this. 1000 like! Meliye ye metbeshaw ena ye ovenu mindinew liyunetu? Chocolatu demo fridge wist store medereg yichilal lekenat?
ምንም ልዩነት የለውም በሁለቱም መንገድ መስራት ትችላላችሁ ለማለት ያህል ነው አንዳንድ ሰው ኦቭን የለኝም ስለሚል። ፍርጅ 4-5 ቀን ይቆያል
@@Mellyspicetv eshi yene konjo balemuya
can we use this for lunch box for kids
Siyasgomege tadleshal.
Tebareki yemikebaw le school yihonal wey?
Thank 🎉❤🎉
Olala Mellye
ሰላም ነሽ አልጋነሽ አመሰግናለሁ
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ቅጠውን እንደ ሸወርማ መጠቀም አይቸልም❤❤
ይቻላል
በደቃቅ ስጋ ቢሆን ደሞ የበለጠ ጥሩ ነበር
Bettam new madenkesh megebeshenm hule emokeralew bet west
ሜሊዬ እንዴት ነሽ? እንደተለመደው የጣፈጠ ምግብሽን ቁጭ ብዬ ልጎምጀው።
እሉዬ የኔ ውድ አለሁልሽ
ቅመም ምን ያክል ጊዜ መቀመጥ ይችላል?
እንዳሰራርሽ ከሆነ እንኳን ቁርስ ቀርቶ ለራትም አይደርስ።
ብዙ ጊዜ ይፈጃል።
ባልሽ ነጭ ነው እጅን አየነው
Ende nech hone tikur why do you care?
አየሁት በይ ራስሽን ችለሽ እኔ በበኩሌ ሙያ እየተማርኩ እስዋ የምትሰራውን ነው ያየሁት በዛላይ ባልዋ ነጭ ይሁን ጥቁር ምን አገባኝ አርፈሽ ሙያ ተማሪ!!!!!!!
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤