Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ስለምሰጡኝ ፍቅር ከልቤ አመሰግናለሁ❤ አዲሱን ቻናሌን ሰብስክራይብ ለማረግruclips.net/channel/UCDqZSsYWM9QKzxIRzQEhwoA?si=U1oksKJkBqMu2YI_ እንዲሁም የሙዙን ዳቦ የግብአት መጠንዱቄት 1 ከግማሽ ኩባያዘይት ግማሽ ኩባያቀረፋ አንድ ከግማሽ የሾርባ ማንኪያስኳር አራት የሾርባ ማንኪያቁንጣሪ ጨውግማሽ የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር አንድ ኩባያ የአልመልድ ወተት እና አንድ ማንኪያ የቫኒላ ቃና ነው የተጠቀምኩት።በያላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ❤❤❤
ሰላምሽ ብዝት ይበል የኔ የሴት ቁንጮ!!!
one to two ratio wuha adelem yeminichemirew? maletim if it is 1cup kinche 2 cups wuha adelem minaregew?
Amen Bless you
ምርጥ የሆንሽ ሴት ነሽ ከሁሉ ንግግርሽ ደስ ይላል። መሽሩም በጣም ነው የምወደው አስጎመጀኝ ምራቄን ነው ያስዋጥሽኝ ልክ እኮ ጭቅና ጥብስ ነው ያሰመሰልሽው ቤተሰቦችሽ ታድለዋል ተባረኪ !!!
እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ❤
እናመሰግናለን..
የምራል ጎበዝ በቀላሉ አይነት ሰርቶ መብላት ይቻላል❤❤
ሜሊዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ደስ የምትዬኝ አነጋገርሼና አቀራረብሽ። ሠላም ሁኚልኝ ከነቤተሰቦችሽ❤❤❤❤
ተባረኪ እሰራዋለሁ
ቅንጬ እንደዚህ እንደሚሰራ አላቅም ነበር ተባረኪ ሜሎዬ
ሰላም ሜሉ ሰላምሽ ይብዛ። እባክሽን የምትጠሚያቸውን የቅመም አይነቶችን አስቀምጭልን
እጅሽ ይባረክ ሜሉ እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ
አሜን ውዴ
እጅሽ ይባረክ ❤
አሜን ገኒ
ሜሊየ አንቺ እኮ ትለያለሽ የኔ ቅመም ስንት ነገር ተማርኩኝ እጅግ ይባረክ።
wow ፍጥነትሽ በጠም ይገርማል
ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤
አሜን ቲጂዬ
የነ ቆንጆ❤❤❤😮
wow delicious breakfast
Thank u for shearing dear mellya 🙏😘😘😘
My pleasure 😊
Thank you chocolate
ሜሉዬ ፍቅር ❤ እንኳን ሠላም መጣሽ
እንኳን ሰላም ጠበቅሽኝ የኔ ውድ
አመሰግናለሁ🤣🤣🥰
ቂንጨዉ ምን ዓይነት ነዉ እኔ ያገኘሁት የአጃ እህል የማይመስል ነዉ:: በተረፈ አድናቂሽ ነኝ አመሰግናለሁ
የማይበስል ማለቴ ነዉ
@@brunastefanos-vz2yh በፈለግሽው አይነት የቂንጬ እህል መስራት ትችያለሽ የግድ አብ ብቻ መሆን የለበትም እኔ ከኢትዮ ነው የማስመጣው
Thank you for your fast response
It looks yummy. Millyea
konjo balmuya endet nesh?
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Mellye ejesh ybarek. qemem yelelw Shro men aynet qmem enchmerbet alen?
ሜሊዬ❤❤❤❤🎉
ናኒዬ ክበሪልኝ❤❤❤
ወይ የኔ እህት ውነትሽን በውጪ የምንኖር ሰውች እንዳልሽው ነው የኔ ልጆች ቂንጬ በንቁላል ይወዳሉ ተባረኪ
❤❤❤ HI Melusha Hulu selam endet nesh yene balemuya ehit blessed
አሜን እምዬ አለሁልሽ❤❤❤
Lol! ባለሞያማ ናት ግን wouldn’t you rather be in her counseling class?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ስኳር ማሳነስ አይቻልም ወይ ሌላወሰ ምርጥነው ባለሞያ የኔንም ዩቱብ ገብተሽ እይልኝ
@@meserettekalegn ይቻላል እሺ
መጥበሺውን ብቶከድኚው ዘይቱኖ ከማድረግ ያበስልልሻል
እንዲበስል ስላልፈለኩ ነው
Amazing. ❤❤❤ can you tell us the measurement how many cup of water and kentche'
yalbsel enkulal tebyalsh endy
ሜሊ እቁላል ሳይበስል አልሞክርውም
ከለመድሽው ይጣፍጣል ብዙ ሀበሻ አይወዱም የኔ ልጆች በጣም ነው የሚወዱት
ሲጀመር እንቁላል ትክክለኛ አሰራሩ ይሄነው እናመሠግናለን @@Mellyspicetv
አንቺ፣ከምትገልፂው፣በላይ፣የሙዚቃው፣ድምፅ፣ይረብሻል፣ያንቺ፣ድምፅ፣ተዋጠ፣
Yetsome BeEnkulale?🥴
@@azebharegu7202 ተናገርኩ እኮ ለልጆቼ ብዬ
You’re so mean you make medicine sick…. Eating and drinking by yourself?😂 anyways you need to spice up your water, at least lemon….. you ignored 80% of your friends, always making a stinking healthy meal😊 what about us meat lovers???🥱
ጾም ሲፈታ ጠብቀኝ ወይም ደግሞ ና እቤት የፍስክ ይሰራልሀል
@@Mellyspicetv wow! I will take the offer, Athens, Greece here I come 10 hr flight? Not bad
@@SuperTherocketman አዎ ምን አላት 10 ሰአት........ ..... ለማንኛውም አክባሪህ ስለሆንኩ የሚቀጥለው ቪዲዮ የስጋ ይሆናል
@ ሜሉ እኔ አውቄ ስቀልድሽ ነው ቪዲዬሽን ሼር ስለማደርገው ለስዎች Comment የምስጠው ቪዲዬውን ይጠቅማል በማለት ነው እና አውቄ ነው Controversial Comments የምስጠው!
🙏🙏🙏❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ስለምሰጡኝ ፍቅር ከልቤ አመሰግናለሁ❤ አዲሱን ቻናሌን ሰብስክራይብ ለማረግruclips.net/channel/UCDqZSsYWM9QKzxIRzQEhwoA?si=U1oksKJkBqMu2YI_ እንዲሁም የሙዙን ዳቦ የግብአት መጠን
ዱቄት 1 ከግማሽ ኩባያ
ዘይት ግማሽ ኩባያ
ቀረፋ አንድ ከግማሽ የሾርባ ማንኪያ
ስኳር አራት የሾርባ ማንኪያ
ቁንጣሪ ጨው
ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
አንድ ኩባያ የአልመልድ ወተት እና አንድ ማንኪያ የቫኒላ ቃና ነው የተጠቀምኩት።
በያላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ❤❤❤