ግብጽ ጉዷ ፈላ! - ሐዋርያ ዘላለም ጌታቸው (ዶ/ር)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 79

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 2 месяца назад +1

    ይህ ወንድሜን የስጠን አምላክ ልዕል እግዛቢሄር ይባርክህየፈርኦን ትብታብ ተነቀለልን አሜን ይህ ነበር ሁሌ በጌታ መንፈስ የተረዳሁት ትውልድ ስማ !

  • @BizuworkWoldye-fz2ic
    @BizuworkWoldye-fz2ic 2 месяца назад

    ተባረክ ተባርኬበታለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @jesusistheway8969
    @jesusistheway8969 Месяц назад

    God bless you apostle amazing revelation!!!christ is in us haleluya🔥🔥🔥

  • @muludestametaferia7439
    @muludestametaferia7439 2 месяца назад +1

    አሜን ጌታ ይባርክህ ❤❤❤❤ በነገር ሁሉ

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 2 месяца назад +4

    አሜን!!! አሜን!!! እግዚአብሄር ይረዳናል…ወንድምን እና ስልጣንን የመቃወም ዘመን ያበቃል …የእባቡ ዘመን በንስሩ ሃይል ይደቆሳል!!!…አቤቱ አስበን!!!

  • @yehunegeremew1115
    @yehunegeremew1115 2 месяца назад +9

    ሀዋርያ ዘላለም እየሱስ በሱ ዉስጥ በደንብ ይታያል🎉

    • @11223h_v
      @11223h_v 2 месяца назад +2

      ኧ ሯ😂😂😂😂 እይታህን ተመርመረው😂😂😂 ይሄ ነው ኢየሱስን የሚያሳየው 😂😂😂😂

  • @tezeragetahun5553
    @tezeragetahun5553 2 месяца назад +6

    አቦ መረዳት🙏 ስለ አንተ ህይወት ፈጣሪ ክብሪን ይውሰድ🙏🙏

  • @fekadu-tp2to
    @fekadu-tp2to 2 месяца назад +2

    ሐዋርያዉ ዘላለም በብዙ ተባረክ 🙏

  • @nafkwt8283
    @nafkwt8283 2 месяца назад +2

    የሚገርም መገለጥ ነው ተባረክ

  • @tamerutaye4404
    @tamerutaye4404 Месяц назад

    እውነት ነው ተባረክ ዘሌ

  • @nahomjon3423
    @nahomjon3423 2 месяца назад

    God bless you Apostle. It is true we Ethiopian's doesn't know our Enemy.

  • @Jesus316saves
    @Jesus316saves 2 месяца назад

    ሐዋርያ የሚባል ነገር የለም በዚህ ዘመን። ሰዎችን አታጭበርብር በንሰሀ ተመለስ።

    • @happysoul-l7t
      @happysoul-l7t 2 месяца назад

      Esun lene kidus pawlos nigerachew

  • @PhawlosNigussiee-k7j
    @PhawlosNigussiee-k7j 2 месяца назад +3

    በጌታ ፊት ሳልዋሽ ስላንተ የምመሰክረው አንቴናው ወደ ላይ የተዘረጋ ስትሰብክ የምትጠቀማት በጆሮክ ላይ የምታደርገው ማይክ ቀለሙ ነጭ የሆነ፤ አድርገህ ከፍ ባለ መድረክ ላይ ቆመህ ስትሰብክ ሳይ፤ የዛሬ 9 ዓመት ገደ፥ ከዛን ቀን ጀምሮ መገለጦችህ ሰማያዊ እንደሆኑ በማመን እቀበልሃለሁ።

  • @abey7987
    @abey7987 2 месяца назад +2

    “በሰምርኔስም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ። ሞቶ የነበረው ሕያውም የሆነው ፊተኛውና መጨረሻው እንዲህ ይላል፦”
    - ራእይ 2፥8

  • @gechboss
    @gechboss 2 месяца назад +2

    አሜን ለኢትዮጵያ ብረሃን ይብራ ትውልዱ ከተኛበት ይነቃ

  • @yehualashetgezmu5660
    @yehualashetgezmu5660 2 месяца назад +2

    Apostel Dr zelalem Getachew you are real,wondeful & father of nation. love u

  • @abey7987
    @abey7987 2 месяца назад +2

    “በትያጥሮንም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፦ እንደ እሳት ነበልባል የሆኑ ዓይኖች ያሉት በእቶንም የነጠረ የጋለ ናስ የሚመስሉ እግሮች ያሉት የእግዚአብሔር ልጅ እንዲህ ይላል፦”
    - ራእይ 2፥18

  • @silassilass503
    @silassilass503 2 месяца назад +1

    ሀዋርያ ዘላለም እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ ጥበቡን ይስጥህ

  • @mekedestilahun5420
    @mekedestilahun5420 2 месяца назад

    I'am proud of you አባቴ ሁል ጊዜ ዛሬ እንዳገኘሁህ የምሰማህ የተባረክህ ባለ መፍትሄ

  • @abey7987
    @abey7987 2 месяца назад +1

    “በጴርጋሞንም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፦ በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ያለው እንዲህ ይላል፦”
    - ራእይ 2፥12

  • @abey7987
    @abey7987 2 месяца назад +1

    “በሎዶቅያም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፦ አሜን የሆነው፥ የታመነውና እውነተኛው ምስክር፥ በእግዚአብሔርም ፍጥረት መጀመሪያ የነበረው እንዲህ ይላል፦”
    - ራእይ 3፥14

  • @Jedidiahtamene7374
    @Jedidiahtamene7374 2 месяца назад

    “ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ።”
    - ኤፌሶን 5፥16

  • @abey7987
    @abey7987 2 месяца назад +1

    “በፊልድልፍያም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፦ የዳዊት መክፈቻ ያለው፤ የሚከፍት፥ የሚዘጋም የሌለ፤ የሚዘጋ፥ የሚከፍትም የሌለ፤ ቅዱስና እውነተኛ የሆነው እርሱ እንዲህ ይላል።”
    - ራእይ 3፥7

  • @abey7987
    @abey7987 2 месяца назад +1

    “በሰርዴስም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፦ ሰባቱ የእግዚአብሔር መናፍስትና ሰባቱ ከዋክብት ያሉት እንዲህ ይላል፦ ሥራህን አውቃለሁ ሕያው እንደ መሆንህ ስም አለህ ሞተህማል።”
    - ራእይ 3፥1

  • @metsehettilahun7811
    @metsehettilahun7811 2 месяца назад

    You are so blessed tega yebzalhu plaster tebarkiahu.bez meredatn agichalhu.

  • @ZenebeZoe
    @ZenebeZoe 2 месяца назад

    ተባረክ ሐዋርያው

  • @abey7987
    @abey7987 2 месяца назад

    wow እጅግ ድንቅ መገለጥ

  • @abey7987
    @abey7987 2 месяца назад +1

    መዝሙር 91
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።
    ² እግዚአብሔርን፦ አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ።
    ³ እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና።
    ⁴ በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል።
    ⁵ ከሌሊት ግርማ፥ በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥
    ⁶ በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ነገር፥ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን አትፈራም።
    ⁷ በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን አይቀርብም።
    ⁸ በዓይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ፥ የኃጥኣንንም ብድራት ታያለህ።
    ⁹ አቤቱ፥ አንተ ተስፋዬ ነህና፤ ልዑልን መጠጊያህ አደረግህ።
    ¹⁰ ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም፥ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም።
    ¹¹ በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤
    ¹² እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል።
    ¹³ በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ።
    ¹⁴ በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።
    ¹⁵ ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ አከብረውማለሁ።
    ¹⁶ ረጅምን ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ።

  • @abey7987
    @abey7987 2 месяца назад +1

    “በኤፌሶን ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፦ በቀኝ እጁ ሰባቱን ከዋክብት የያዘው በሰባቱም የወርቅ መቅረዞች መካከል የሚሄደው እንዲህ ይላል፦”
    - ራእይ 2፥1

  • @richencouragement8058
    @richencouragement8058 2 месяца назад +3

    ይህንንማ ሰምቼ ተመልሼ እንደበፊት አልሆንም በፍፁም

  • @omegatseggia3002
    @omegatseggia3002 2 месяца назад

    I am beyond blessed …. 🙌🏼🙌🏼🙌🏼

  • @HawariyawpaulosMerga
    @HawariyawpaulosMerga 2 месяца назад

    Wow what an amezing understanding!

  • @KidusSiba
    @KidusSiba 2 месяца назад +1

    Apostle zlalem ene yemegermegn hulem ke afu yemewetaw kal teb aylim ante ye E/r afe nek ene ante le ethiopia tasfeligatale enezen mengistat balesltanat mengistat kenteba endememetu tawje neber eyew eskahun metayew ke afek yewtaw kal nw yastewale yerdal ante ye E/r af nek enem be nisru wtichalew tebarek ewdhalew

  • @mekedestilahun5420
    @mekedestilahun5420 2 месяца назад

    እየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤❤

  • @MondalawSelemon
    @MondalawSelemon 2 месяца назад

    Apostle God blessed u ❤❤❤

  • @mekedestilahun5420
    @mekedestilahun5420 2 месяца назад

    ❤❤❤ አባቴ

  • @goitommengstu8459
    @goitommengstu8459 2 месяца назад

    Blessed ❤❤❤

  • @abey7987
    @abey7987 2 месяца назад

    ዕብራውያን 10
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³⁶ የእግዚአብሔርን ፈቃድ አድርጋችሁ የተሰጣችሁን የተስፋ ቃል እንድታገኙ መጽናት ያስፈልጋችኋልና።
    ³⁷ ገና በጣም ጥቂት ጊዜ ነው፥ ሊመጣ ያለውም ይመጣል አይዘገይምም፤
    ³⁸ ጻድቅ ግን በእምነት ይኖራል ወደ ኋላም ቢያፈገፍግ፥ ነፍሴ በእርሱ ደስ አይላትም።

  • @MartaMartha-w7t
    @MartaMartha-w7t 2 месяца назад

    እንኳ ደናመጣህ

  • @silassilass503
    @silassilass503 2 месяца назад

    አሜን

  • @TsehayTiku-i1e
    @TsehayTiku-i1e 2 месяца назад

    Ameen yetiwlduu Abaat Iniwedihalen

  • @muludestametaferia7439
    @muludestametaferia7439 2 месяца назад

    አሜን በደብ አለቀላቸው

  • @PhawlosNigussiee-k7j
    @PhawlosNigussiee-k7j 2 месяца назад +2

    apostle eko yemigerm megelet yalew sew new Ethiopia west kalu hulu

  • @abey7987
    @abey7987 2 месяца назад

    ኤፌሶን 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁵ እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ፤
    ¹⁶ ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ።
    ¹⁷ ስለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን እንደ ሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ።

  • @Fitsumzewdie
    @Fitsumzewdie Месяц назад

    ዝብርቅርቅ historian

  • @alemtayegebeyehuassebe484
    @alemtayegebeyehuassebe484 2 месяца назад

    Amen ymeleslogni

  • @abey7987
    @abey7987 2 месяца назад +1

    ኤፌሶን 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹¹ ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ፥
    ¹² እነርሱ በስውር ስለሚያደርጉት መናገር እንኳ ነውር ነውና፤
    ¹³ ሁሉ ግን በብርሃን ሲገለጥ ይታያል፤ የሚታየው ሁሉ ብርሃን ነውና።
    ¹⁴ ስለዚህ፦ አንተ የምትተኛ ንቃ ከሙታንም ተነሣ ክርስቶስም ያበራልሃል ይላል።

  • @mekedestilahun5420
    @mekedestilahun5420 2 месяца назад

    Jesus Jesus❤❤❤❤

  • @ergamaguddichagreatmission6060
    @ergamaguddichagreatmission6060 2 месяца назад

    WOW

  • @TilahunNecha
    @TilahunNecha 2 месяца назад

    Ammmmmmmmmmmmmmen

  • @BertukanB-d8m
    @BertukanB-d8m 2 месяца назад

    Revival is not long in this October.

  • @TeacherDanielGetahun7
    @TeacherDanielGetahun7 2 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏

  • @TeacherDanielGetahun7
    @TeacherDanielGetahun7 2 месяца назад

  • @YeabsiraShiferaw-lq2lf
    @YeabsiraShiferaw-lq2lf 2 месяца назад

    Studio chelemeko bro. Feka fua argut enji

  • @Wubshatejorje
    @Wubshatejorje 2 месяца назад

    ጠንቆይ

  • @addgizaw7059
    @addgizaw7059 2 месяца назад

    ወንድሜ በመጀመሪያ ሐዋሪያ በዚህ ዘመን ይኖራል ?
    ሐዋሪያ የሚል የግዕዝ ወረ ከሚል ግስ የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም ተጓዘ መነነ ርቆ ሔደ ማለት ነው ። በዚህ መሠረት ገላቲያ ምዕራፍ 1:1_2 በሰው ወይም ከሰው ያልሆነ በእግዚአብሔር አብ የተሾመ ሐዋሪያ ነኝ በማለት ጳውሎስ ይነግረናል ። እግዲህ በዚህ አውድ መሠረት ሐዋሪያ በሰው አይሾምም ። ደግሞም ቤተክርስቲያን በመትከል በቦታ የተወሰነ ሳይሆን እየተከለ እያስረከበ ሌሎችን እየሾመ የሚጓዝ ድንበር ዘለል ቋንቋ ዘለል ነው ።

  • @IsraelChala
    @IsraelChala 2 месяца назад

    አንተ በሞት በጨለማ ዓለም ውስጥ የተኛ ንቃ በእምነት አውጅ ሞትና ጨለማ ላይ በፀጋ ቃል ብርሃንና ሕይወት ኢየሱስ ይገልጥልሃል

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Месяц назад

    ኢሻላ.ግብጽ.የእጇን.ታገኛለች

  • @zimaretube2607
    @zimaretube2607 2 месяца назад

    የምን ዶ/ር ሆነ?

  • @esakor7652
    @esakor7652 2 месяца назад

    Ashkabach 😂

  • @habtomtesfu8201
    @habtomtesfu8201 2 месяца назад

    ዘልኣለም ለብዚ ስዉ ከዉነት መንገድ ወደ ዉሽት መንገድ እየመሪክ ነክ ።ከሁሉ በላይ ለጥቅምህና ለዝናህን ነህ ምጥጨነቅ።

  • @Zelalem000
    @Zelalem000 2 месяца назад

    የየትኛው ሃዋርያ ምትክ ነው ግን

  • @tigestgete3112
    @tigestgete3112 2 месяца назад

    Egypt Aydelume ye Church leboche nachew

  • @Silwanos
    @Silwanos 2 месяца назад

    Egypt has political interest on nile river if we were egypt we would have done the same thing on them so stop hating and as christian do more to bring peace and stablity between the 2 nations and for the last time please stop looking at ethiopia as some kind of promised land we are not unique we are just like any other nation

  • @mul24-t9u
    @mul24-t9u 2 месяца назад

    የወቅቱን ፖለቲካ ትኩሳት በማየት መተንበይ ማለት እውነት መንፈሳዊ ነው ! ፖለቲካ ወይስ ሁለቱም ተደበላለቀ

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 2 месяца назад

    ASHEKABACHE

  • @LawofGod
    @LawofGod 2 месяца назад

    I was thinking 🤔 to get substance ! But it is like a wind 💨, nothing here. Just a voice - has no truth in it - when you do not know 22:36 - your preaching is full of illusion and history ! Sad ! No substance bye 👋

  • @abrahamsemere3654
    @abrahamsemere3654 2 месяца назад

    ዘላለም ጉረኛ እምነቱ ገንዘብ መቸ ነው ከ እግዚኣብሄር መልእክት ምታመጣው ይቕርብህ ከ 4 ኪሎ

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 2 месяца назад

    አብይ አህመድ ነዉ ዉጣና ተናገር ያለህ ዳመና አይታቹ ይዘንባል ትላላቹ አባክህን የአግዛብሄርን ቃል ከንቱ አደለም

    • @SabaAbduraman
      @SabaAbduraman 2 месяца назад

      በነገራችን ላይ አብይ አህመድ የሚለው ቃል ብዙ ጊዜ በመጠራት አለም ላይ አቻ በማጣቱ በሚቀጥለው ሳምንት ብዙ ሚሊየን ዶላር ዩቲዩብ ሊሸልመው ነው።

  • @esakor7652
    @esakor7652 2 месяца назад

    Every filsifina from you reveals your false teachings 😊

  • @esakor7652
    @esakor7652 2 месяца назад

    Turinafa kedada 😂 Anten Niko sile egypt tenagari. Bado filsifina. Look on your self before you speak about other things. Energy werdeh endetefah 😂 bado chuhet

    • @noidegsegom4091
      @noidegsegom4091 2 месяца назад

      You are so confused buddy chill you have hatred spirit don’t hate dude

  • @piniyilma
    @piniyilma 2 месяца назад