Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ማሻ አላህ ውዴ በርች በጣም አሪፍ ትምህርት ነበር
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህቴ ጀዛኪላህ ኸይር በጣም ደስ የሚል ዳእዋ ነው አላህ ይጨምርልሽ ሁላችንንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራን አላህን የምናስታውስበት ዚኪር የምናደርግበትን ልባችንን ክፍት ያድርገን
እሰላም አሌይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህቴ ማሻ አላህ ጥሩ ትምህርት ነው።ያረቢ በመልካም ተኗኑረው በመልካም ዱንያ ከሚሰናበቱ በአሄራም ጀነት ካዘገጀህላቸው ባሪያዎችህ አድርገን ጀዛ ከአላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ።
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቀን ከህመም ከሰው እዳ ከመለመን ከወንጀል ያረብ አንተ ጠብቀን
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ ውድ የታከበረቹህ እትዮጲያን በሙሉ በየለቹህበት ሰለመቹህ ብዝት ይበል ሰለም እና ፍቅር አብዝቼ ለእምዬ እትዮጲያ ታመኜው በጠም አርፍ ቆይታ ነበር ወደፊት ብዙ እንጠብቀለን
As wr wb አላሕ በሠማነዉ የምነሰሰራ ያርገን ያረብ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጥሩ ቆይታ ነበር፣አብሺሩ በርቱልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ለሀገራች ሰላም አንድነት መተሳሰብ ፍቅር፣መተዛዘን ይስጥልን ለሀገራችን እናም ለዚህም የበለጠ እንደምትሰሩ ትልቅ ተስፋ አለኝ አብረን ወደፊት ኢንሽአላህ
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውድ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርግልን ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ወድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሀገራችንን ሰላምዋን ይመልስልን ጦርነት በቃችሁ ብሎ ፍቅርን መተሳሰብን በመሀላከላችን ያስፍንልን
አሰላሙ አለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ውድ እህቴ እንካን ሰላም ቆየሽ ባለችበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ሀገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን የሀገራችን ሰላም ይመልስልን ማሽ አላህ አሪፍ ቆይታ ነው 👍👍👍🌺🌺🌺🌺
አላህጤናይሥጣችሁ
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር ለዚህ ቤት ይሁን ዉድ ያገሪ ልጂቺ በየአላም ዳርቻ ያላቺሁ ሰላምቺሁ ይብዛልኚ ሰላም አንድነት መተሳሰብ ለሀገራቺን ያረግልን መሸአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነዉ
አሰላማሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ አል እየእኳንደህናመጣሺማሻአላህ ጀዛኩምአላህኸይ አላህሀገራችንንሰላምያርግልን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ደስ የሚል ቆይታነበረን ገና ብዙ እንጠብቃለን ቀጥይበት ጨለማውን ገፍትሮ ብረሀንን ቦግ የሚያድርገድ ጌታችንንአላህሰበሀኑተአለ አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን ውድ ያግሬልጆች ስላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በያላችሁበት
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነበር ኢስልምና ከጉድለት የፀዳ ሀይማኖት ነው ለሁሉም ነገር መልስ አለ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ህይወት አጭር ናትና ለዚች ለመሰነባበቻ አለም የመጨረሻውን ቤታችንን እንስራ
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን አል ኢልሙ ኑር እንኳን ደህና መጣሽሽሽ💐💐
ኒካሕ ባሰርን በስንተኛው ቀን እጮኛዬ ሊዘይረን መጣ፣ ገና ቁጭ ብለን ወግ ከመያዛችን እናቴ መጥታ ፊት ለፊታችን ጭማቂ እና ፒዛ ነገር አስቀመጠች፣መቼ እንደሠራችው እያሰላሰልኩ፣ ፍጥነቷንም እያደነቅኩ ነበር፣ መብላት ጀመርን፤ ባሌ ቆረሰና ወሰደ፣ … አሁንም መልሶም አነሳ፡፡“ፒዛው ተመቸህ መሠለኝ” አልኩት“ማሻአላህ ይጣፍጣል!” አለኝ“ እኔ ነኝ የሠራሁት፣ ሙያችን ይህን ይመስላል፡፡” አልኩት ዐይን ዐይኑን እያየሁ፣ ቤታችንን እየናፈቅኩ፡፡ፈገግ አለ …😍“ኦ ጎበዝ ነሽ፣ ባለሙያ ሚስት ሊኖረኝ ነው” እያለ ማዳነቅ ጀመረ፡፡ከቆይታ በኋላ ሸኘሁትና ወደ እናቴ ሮጥኩኝ፤“ ዛሬ የሠራሽው ፒዛ ልዩ ነበር!” አልኳት ደስ እያለኝ፡፡“ኦ እጮኛሽ ያመጣው እኮ ነው!” አለችኝ😀ዉይ እናቴ! አንች ደግሞ አንዳንዴ እኮ አቤት ችኮላሽ …😭
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃች የሚሰማዉ የሚታየዉ ሁሉ ደስ የማይል ነገር ነዉ እስከመቸ ያረብ አንተ በቃ በለን አንተ ሰላሙን አስፍንል ሀገራችንወደነበረችበት መልስልን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችን ኢትዮጽያን አላህ ሰላም ያረግልን ክፍትን ዘረኝነትን ያርቅልን ለዚች አጭር ህይወት አንባላ እንዋደድ እንተሳሰብ እንደጋገፋ መልካም እንሁን መልካምነት ለራስ ነዉ መልሶ ይከፍለናልና🌹🌹🌹
🌱 _አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ወሰህለን አል ኢማንየ ውዲና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ሰላም ለሀገራችን በዱአችሁ እንተሳሰብ ስደተኞችንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ ቤተሰቦቻችንንም አላህ ይጠብቅልን_🌱 _ቆጂየ ቪደወ ነው ቀጥሉበት የስኬት የምንበቃ ያዲርገን ተማንኛውም ነገር ተስፍ አትቁረጡ_
➧አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ቁርአንን ለመሀፈዝና በደንብ ለማድቀቅ የሚረዱን 5 መሰረታዊ ነጥቦች 💐1⃣ስንሀፈዝ የአላህን ፊት ብቻ መፈለግ በእርግጥም ነብያችን صلى الله عليه وسلم አላህ ይጠብቀንና 3 ሰዎች የጀሀነም እሳት ማቀጣጠያ ናቸውካሏቸው ሰዎች መካከል አንዱ ለእዩልኝና ለሙገሳ ብሎ ቁርአን የሀፈዘ በሀፈዘው የማይሰራ ሰው መሆኑ መናገራቸውን አለመዘንጋትና ሁሌም ንያን ማስተካከልና ነፍስያን መተሳሰብ ።2⃣በሌሊቱ ክፍለ ጊዜ አላህን መለማመጥና ሁሌም ወደ እርሱ መዋደቅ3⃣ ሂፍዝ ከመጀመርህ በፊት ቁርአኑን ያስተካከለ ሸይኽ ዘንድ መቅራትና አቀራርህ ለሂፍዝ ብቁ መሆኑ ማረጋገጥና 4⃣መሀፈዝ ያለብህን መጠን አቅምህን አይተህ መወሰንና በዚያው ላይ መፅናት5⃣ ከጊዜህ ላይ ቁርአኑን ምትሀፍዝበት ራሱ የቻለ የተወሰነለት ጊዜም ሊኖረው ይገባል በጭራሽ ቁርአን ለመሀፈዣ ትርፍ ጊዜህን እንዳትሰጥ ካለህ ጊዜ ለሰእርሱ የተቀመጠ ወቅት ሊኖርህ ይገባል ያኔ የጊዜ በረካህንም ታየዋለህ።📚
💢አቡሁረይራ ባስተላለፉት ረዥም በሆነ ሀድስ ውስጥ የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል።↪️ሁለት አይነት ክፍል የሆኑ የእሳት ጎዶች አሉ። እነርሱንም እኔ አላየሗቸውም ።↪️ አንዱ የከብት ጅራት የመሰለ አለንጋ ይዘው በዚያ ሰውን ያለአግባብ የሚገርፉ ሲሆኑ ሌሎቹ ደግሞ ↪️የለባሽ እርቃን (መስፈርቱ ያልጠበቀ ልብስ ለባሾች)፣ ተዘንባዮች እና አዘንባዮች (አሳሳቾች) እራሳቸ {ፀጉራቸውን} እንደ ግመል ሻኛ ያቆሙ የሆኑ ናቸው። እነዚህ በፍጹም ጀነት አይገቡም፣ ኧረ እንዲያውም ሽታዋንም አያገኟ
ማሻ አላህ ውዴ በርች በጣም አሪፍ ትምህርት ነበር
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህቴ ጀዛኪላህ ኸይር በጣም ደስ የሚል ዳእዋ ነው አላህ ይጨምርልሽ ሁላችንንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራን አላህን የምናስታውስበት ዚኪር የምናደርግበትን ልባችንን ክፍት ያድርገን
እሰላም አሌይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህቴ ማሻ አላህ ጥሩ ትምህርት ነው።ያረቢ በመልካም ተኗኑረው በመልካም ዱንያ ከሚሰናበቱ በአሄራም ጀነት ካዘገጀህላቸው ባሪያዎችህ አድርገን ጀዛ ከአላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ።
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቀን ከህመም ከሰው እዳ ከመለመን ከወንጀል ያረብ አንተ ጠብቀን
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ ውድ የታከበረቹህ እትዮጲያን በሙሉ በየለቹህበት ሰለመቹህ ብዝት ይበል ሰለም እና ፍቅር አብዝቼ ለእምዬ እትዮጲያ ታመኜው በጠም አርፍ ቆይታ ነበር ወደፊት ብዙ እንጠብቀለን
As wr wb አላሕ በሠማነዉ የምነሰሰራ ያርገን ያረብ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጥሩ ቆይታ ነበር፣አብሺሩ በርቱልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ለሀገራች ሰላም አንድነት መተሳሰብ ፍቅር፣መተዛዘን ይስጥልን ለሀገራችን እናም ለዚህም የበለጠ እንደምትሰሩ ትልቅ ተስፋ አለኝ አብረን ወደፊት ኢንሽአላህ
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውድ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርግልን ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ወድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሀገራችንን ሰላምዋን ይመልስልን ጦርነት በቃችሁ ብሎ ፍቅርን መተሳሰብን በመሀላከላችን ያስፍንልን
አሰላሙ አለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ውድ እህቴ እንካን ሰላም ቆየሽ ባለችበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ሀገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን የሀገራችን ሰላም ይመልስልን ማሽ አላህ አሪፍ ቆይታ ነው 👍👍👍🌺🌺🌺🌺
አላህጤናይሥጣችሁ
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር ለዚህ ቤት ይሁን ዉድ ያገሪ ልጂቺ በየአላም ዳርቻ ያላቺሁ ሰላምቺሁ ይብዛልኚ ሰላም አንድነት መተሳሰብ ለሀገራቺን ያረግልን መሸአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነዉ
አሰላማሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ አል እየእኳንደህናመጣሺማሻአላህ ጀዛኩምአላህኸይ አላህሀገራችንንሰላምያርግልን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ደስ የሚል ቆይታነበረን ገና ብዙ እንጠብቃለን ቀጥይበት ጨለማውን ገፍትሮ ብረሀንን ቦግ የሚያድርገድ ጌታችንንአላህሰበሀኑተአለ አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን ውድ ያግሬልጆች ስላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በያላችሁበት
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነበር ኢስልምና ከጉድለት የፀዳ ሀይማኖት ነው ለሁሉም ነገር መልስ አለ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ህይወት አጭር ናትና ለዚች ለመሰነባበቻ አለም የመጨረሻውን ቤታችንን እንስራ
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን አል ኢልሙ ኑር እንኳን ደህና መጣሽሽሽ💐💐
ኒካሕ ባሰርን በስንተኛው ቀን እጮኛዬ ሊዘይረን መጣ፣ ገና ቁጭ ብለን ወግ ከመያዛችን እናቴ መጥታ ፊት ለፊታችን ጭማቂ እና ፒዛ ነገር አስቀመጠች፣
መቼ እንደሠራችው እያሰላሰልኩ፣ ፍጥነቷንም እያደነቅኩ ነበር፣ መብላት ጀመርን፤
ባሌ ቆረሰና ወሰደ፣ … አሁንም መልሶም አነሳ፡፡
“ፒዛው ተመቸህ መሠለኝ” አልኩት
“ማሻአላህ ይጣፍጣል!” አለኝ
“ እኔ ነኝ የሠራሁት፣ ሙያችን ይህን ይመስላል፡፡” አልኩት ዐይን ዐይኑን እያየሁ፣ ቤታችንን እየናፈቅኩ፡፡
ፈገግ አለ …😍
“ኦ ጎበዝ ነሽ፣ ባለሙያ ሚስት ሊኖረኝ ነው” እያለ ማዳነቅ ጀመረ፡፡
ከቆይታ በኋላ ሸኘሁትና ወደ እናቴ ሮጥኩኝ፤
“ ዛሬ የሠራሽው ፒዛ ልዩ ነበር!” አልኳት ደስ እያለኝ፡፡
“ኦ እጮኛሽ ያመጣው እኮ ነው!” አለችኝ😀
ዉይ እናቴ! አንች ደግሞ አንዳንዴ እኮ አቤት ችኮላሽ …😭
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃች የሚሰማዉ የሚታየዉ ሁሉ ደስ የማይል ነገር ነዉ እስከመቸ ያረብ አንተ በቃ በለን አንተ ሰላሙን አስፍንል ሀገራችንወደነበረችበት መልስልን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችን ኢትዮጽያን አላህ ሰላም ያረግልን ክፍትን ዘረኝነትን ያርቅልን ለዚች አጭር ህይወት አንባላ እንዋደድ እንተሳሰብ እንደጋገፋ መልካም እንሁን መልካምነት ለራስ ነዉ መልሶ ይከፍለናልና🌹🌹🌹
🌱 _አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ወሰህለን አል ኢማንየ ውዲና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ሰላም ለሀገራችን በዱአችሁ እንተሳሰብ ስደተኞችንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ ቤተሰቦቻችንንም አላህ ይጠብቅልን_🌱 _ቆጂየ ቪደወ ነው ቀጥሉበት የስኬት የምንበቃ ያዲርገን ተማንኛውም ነገር ተስፍ አትቁረጡ_
➧አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ቁርአንን ለመሀፈዝና በደንብ ለማድቀቅ
የሚረዱን 5 መሰረታዊ ነጥቦች 💐
1⃣ስንሀፈዝ የአላህን ፊት ብቻ መፈለግ
በእርግጥም ነብያችን صلى الله عليه وسلم
አላህ ይጠብቀንና 3 ሰዎች የጀሀነም እሳት
ማቀጣጠያ ናቸውካሏቸው ሰዎች መካከል
አንዱ ለእዩልኝና ለሙገሳ ብሎ ቁርአን
የሀፈዘ በሀፈዘው የማይሰራ ሰው መሆኑ
መናገራቸውን አለመዘንጋትና ሁሌም
ንያን ማስተካከልና ነፍስያን መተሳሰብ ።
2⃣በሌሊቱ ክፍለ ጊዜ አላህን መለማመጥና
ሁሌም ወደ እርሱ መዋደቅ
3⃣ ሂፍዝ ከመጀመርህ በፊት ቁርአኑን
ያስተካከለ ሸይኽ ዘንድ መቅራትና
አቀራርህ ለሂፍዝ ብቁ መሆኑ ማረጋገጥና
4⃣መሀፈዝ ያለብህን መጠን አቅምህን
አይተህ መወሰንና በዚያው ላይ መፅናት
5⃣ ከጊዜህ ላይ ቁርአኑን ምትሀፍዝበት ራሱ
የቻለ የተወሰነለት ጊዜም ሊኖረው ይገባል
በጭራሽ ቁርአን ለመሀፈዣ ትርፍ ጊዜህን
እንዳትሰጥ ካለህ ጊዜ ለሰእርሱ
የተቀመጠ ወቅት ሊኖርህ ይገባል ያኔ
የጊዜ በረካህንም ታየዋለህ።📚
💢አቡሁረይራ ባስተላለፉት ረዥም በሆነ ሀድስ ውስጥ የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል።
↪️ሁለት አይነት ክፍል የሆኑ የእሳት ጎዶች አሉ። እነርሱንም እኔ አላየሗቸውም ።
↪️ አንዱ የከብት ጅራት የመሰለ አለንጋ ይዘው በዚያ ሰውን ያለአግባብ የሚገርፉ ሲሆኑ ሌሎቹ ደግሞ
↪️የለባሽ እርቃን (መስፈርቱ ያልጠበቀ ልብስ ለባሾች)፣ ተዘንባዮች እና አዘንባዮች (አሳሳቾች) እራሳቸ {ፀጉራቸውን} እንደ ግመል ሻኛ ያቆሙ የሆኑ ናቸው። እነዚህ በፍጹም ጀነት አይገቡም፣ ኧረ እንዲያውም ሽታዋንም አያገኟ