ከ19 ዓመት በኋላ ሲገናኙ በእንባ ታጠቡ!!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር 11 часов назад +3

    እሼ ከቃል በላይ ነው የሰራከው ስራ በጣም ደስ የሚል ነው የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ የዘራከው ይብቀል የወለድከው ይደክ ተባረክልን እሼ የሰውነት ውሃ ልክ ባለ ማህተቡ እናት እና ልጅ እንኳን ደስ ያላቹ ቅዱስ ገብርኤል በምልጃው ለመነ ፈጣን ተራዳይነቱ ለሁላቹም ይድረስ አሜን በዚህ በጎ ስራ የተሰማራቹ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ ዋጋቹን ይክፍል

  • @Rukiya-ሪቾ
    @Rukiya-ሪቾ 2 дня назад +453

    ልጁ ተነስቶ ሶላቱን ሲሰግድ እስኪ እንዴኔ ደስ ያለው 👍👍👍👍

  • @SeSe-go4co
    @SeSe-go4co День назад +66

    ማሻአላህ ልጅ ሶላቱን ሲሠግድ ደስ አለኝ ወላሂ እናቱን አላህ ሂዲያ ይስጥለት😢❤❤

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 День назад +1

      አላህበድነል ኢስላም ያፅናው ያረህማን ለናቱም አላህ ሂድያይስጣት

  • @Alem-s5x
    @Alem-s5x День назад +142

    ከሁሉም ደስ ያለኝ ተነስቶ ሶላቱን ሲሰግድ አላህ ያጠንክርህ❤😊

    • @galaxyim8630
      @galaxyim8630 День назад +2

      አሜን ያረብ ❤❤❤❤

  • @merhateshenkute3689
    @merhateshenkute3689 День назад +80

    የሚሰጡ እጆች ይባረኩ የምትሰጡ ሰዎች እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሙሉ የምትሰጡት አያሳጣችሁ እሸቱ አሁንም በጸጋ ላይ ጸጋ በበረከት ላይ በረከት በእውቀት ላይ እውቀት እግዚአብሔር አምላክ ይጨምርልን ቤተሰብህን ዘርህን ይባርክልህ።

    • @zdwtube44
      @zdwtube44 День назад +1

      ይሄን ስሜት ልጅ ያለው ብቻ ነው የሚያቀው

    • @jannaibrahim142
      @jannaibrahim142 18 часов назад +1

      እሼ መደብህ ላይ ኣቅርበኝ😢😢

    • @Kia-k7p
      @Kia-k7p 13 часов назад

      ❤❤❤❤

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 2 дня назад +198

    መላኩ ቅዱስ ገብረኤል ደስታ አብሳሪው ❤❤
    ደስታን ለእህታቺን ስላበሰርካት እናመሰግንሀለን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት 2 дня назад +94

    እሼ ግን ምን አይነት የሰው ልክ ነህ😢😢
    ቸሩ መድሀኔአለም ዘርህን እንደ ምድር አሸዋ ያብዛልህ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤❤❤

  • @hiwotfiker619
    @hiwotfiker619 2 дня назад +78

    አልቅሼ ስጨርስ ልኮምት እሼ በህይወት ዘመንህ ክፍ ነገር አይግጠምህ አሜን በሉ🤲

  • @admoltradingplc2730
    @admoltradingplc2730 День назад +116

    19 አመታት በዉጪ ቪዲዮ የተለቀቀዉም በ 19 ቅዱስ ገብርኤል ቀን። ደስ ይላል!

  • @rgdghddc
    @rgdghddc 2 дня назад +150

    ወላሂ እሸ የእዉነት ሰዉ ነህ አላህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን እንዴት እንዳለቀስኩ 😢😢😢

  • @Maryam-ms4ut
    @Maryam-ms4ut День назад +15

    አሼ እናመሰግናለን ልጆች እባካችሁ ተረዱን ማንም እናት ወዳ ከልጆ መለየት ምትፈልግ የለችም አላህ ቢረዳንና አንድ ላይ ብንኖር ደስ ይላል ተረዱን ልጆች እናትየው ግን አንዱን እምነት ያዢ አንዴ ገብርኤል አንዴ አላህ ትያለሽ አንቺንም አላህ ቀጥተኛውን አንድ አምላክ ብቻ ሚመለክበት ማይወልደው ማይወለደው አንዱ አላህ እስልምና ነይ አደራ ልጅሽን ግን በእምነቱ እንዳትመጪበት አደራ አደራ አንም አደራህን እስልምናህን ተምረህ ጠንክረህ እናትህን ሂጃብ አልብሳት አደራ

  • @TadeleTadiyos
    @TadeleTadiyos 2 дня назад +422

    ዛሬ እኮ ብስራተኛው ገብርኤል ነዉ እንኳን አደረሳቹ

  • @hayfayoutube7281
    @hayfayoutube7281 День назад +222

    በሀቅ የሚመለክ አምላክ አንድ አላህ ብቻና ብቻ ነው የሚል ደምሩኝ ❤

    • @QwertyuQwrthu
      @QwertyuQwrthu День назад +3

      አሽሀዱ አላ ኢላ ሀይለሎ ወሸሀዱ አነ ሙሀመድ ረሱለላ

    • @እሙሂክማ-ዠ4ለ
      @እሙሂክማ-ዠ4ለ День назад

      ❤❤❤

    • @sara-ip8db2do5d
      @sara-ip8db2do5d День назад

      💞💞💞💞💕💕💕💖💖💯👌

    • @DdfcDfff
      @DdfcDfff День назад +3

      ሰለ እምነት ማን አወራ ከዚህ

    • @sara-ip8db2do5d
      @sara-ip8db2do5d День назад +1

      @@DdfcDfff 😂😂😂 እኛ አወራን

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 дня назад +213

    እስቲ እንደኔ የእሼ ፕሮግራም የሚመቻቹ 👍👍👍🙏እናትነት የለያል እዉነተኛ ፍቅር ያለዉ እናትጋ ነዉ❤

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 2 дня назад +1

      ❤❤❤❤😂

    • @SamreaMama
      @SamreaMama День назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o День назад +16

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ በለተቀኑ ብስራት አበስረሽ እንኳን ደስ አለሽ እሼዬ መልካም ሰው🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tiruyatube705
    @tiruyatube705 2 дня назад +142

    የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል አንተ ታምረኛ ብዙ ነው ታሪክህ ቁሜ በአውደ ምህረት እንድመሰክርልህ አብቃኝ አባቴ አንተ እኮ ድንቅ ነው ስራህ

  • @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ
    @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ 2 дня назад +11

    ያረቢ እሱ ምን ይሻለዋል ወደ እምነትሽ ይመልስሽ የኔ እናትልጁ ደግሞ ፈግግታው❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @tig4592
    @tig4592 2 дня назад +180

    በመጀመርያ ተመስገን አምላኬ … እሸ አንተን የወለደች እናት ሽ አመት ትኑር አቦ ታድለክ ምን አይነት ቅን ልብ ነው ያለክ … እንደናንተ ያሉ ወጣቶችን ፈጣሪ ያብዛልን , ሽ አመት ኑር❤❤❤

  • @ruhama2434
    @ruhama2434 День назад +23

    ተጀምሮ እስኪአልቅ በእንባ የጨረስኩት ቪዲዮ እንኳን ቅዱስ ገብርኤል እረዳሽ እስኪ ላይክ አድርጉኝ ይሂን ኮመንት እሸ አንብቦ ለኔም ለልጅ የትምህርት እድል ቢሰጥልኝ ሌላ ምንም አልፈልግም ልጀ 16 አመቱ እና የ 10 ክፍል ተማሪ ነው በስደት ብቻየን ያለ አባት ነው ያሳደኩት ❤❤❤❤

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 2 дня назад +108

    አባቴ ቂዱስ ገብርኤል እንካንም ረዳሽ ❤️❤️❤️❤️

  • @teumayimen5881
    @teumayimen5881 День назад +9

    አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አለህ አላህ በድንህ ላይ ጠንካራ ሁነህ ለአለም እምታስተምር ያርግህ ቃላት የለኝም

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 2 дня назад +416

    ቅዱስ ገብኤር አንቺን እደረዳሽ ሁላችንም ይርዳን

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 День назад +9

    አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ምስጋና ይድረስህ ከፈጣሪ በታች እሼ የብዙዎችን እንባ አባሽ በወለድካቸው ተደሰት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤

  • @ኢዘድንአብዱልከሪም
    @ኢዘድንአብዱልከሪም 2 дня назад +48

    መሻአላህ ትልቁን ዲን ይዘኸዋል የኔ አበሳ በርታልን አድገህልን እዲናይአላህ ያሳድግህ ምርጥ ወጣትነህበሬታበድንህጠንከረር

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 День назад +3

      ሱናው ዉበቱን ዴፍቶባታል ከኢማንጋር ኢስላም ነዉበታችን እናቱንአላህ ሂድያይስጣት

  • @jdjdnxnnxnxjdjdj3453
    @jdjdnxnnxnxjdjdj3453 2 дня назад +57

    በጣም አለቀስኩ እናቴ ከውጣይ 20አመት በላይ ሆናት ነይ ስላት የሰው እዳአለብኝ ትለኝ አለች አባየለኝ እናቴም በሰው አገር እደውጣች እዳቀርብኝ የአገሬህዝብ አስገቡልኝ ልለምናች እባካችሁ ከባድ ችግር ላይ ናት ካላህ በታች እናተናችሁ እምታግዙ አልቅሸ መሞቴነው እኔም

    • @hayuti7346
      @hayuti7346 День назад

      😥😥😥

    • @AmyAmy-g7k
      @AmyAmy-g7k День назад

      ​@@hayuti7346እግዜአብሄር ያሳካልሽ የኔ ቆንጆ ግብግብ ብዬ አለቀስኩ የኔም ልጆች መምጣቴን ስለሚናፍቁ የሼን ስልክ የደወልሽ ጠይቂ የእውነት ስላንቼ ነብሴ ተጨነቀች እኔስ በ2 አመትም ቤሆን እየሄድኩ አያቸዋለው ጎብዢ ሚድያ ለማግኝት ሞክሪ የኢትዮ ህዝብ መልካም ነው ይረዳሻል እግዜአብሄርም ይረዳሻል እናትሽን ስለምትናፍቂ ደሞ ደስተኛ ትሆንብሳለች ጥሩ ነገር ሁሉ ይግጠምሽ ማሬ😢

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p День назад

      አላህ በሰላም ለሀገሯ ያብቃልሽ ውዴ

    • @ShibibaAtoipi
      @ShibibaAtoipi 13 часов назад +1

      አላህ ለሁላችንም መገናኛችንን ቀን በሰላም ያቅርብልን

    • @seniyousf1990
      @seniyousf1990 11 часов назад

      እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 2 дня назад +71

    ምን ልበል ቃል አጣሁ በዚህ በጎ ስራ የተሳቸፋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ዘራችሁን ይባርክ እህቴ እንኳን ከልጅሽ ጋር በሰላም አገናኘሽ
    ቅዱስ ገብርኤል በእለተ ቀንህ እኛንም ተለመነን እልልልልልልልል እንኳን ስለትሽ ሰመረ ❤❤❤❤

  • @ራየተይቲ-1tg
    @ራየተይቲ-1tg 2 дня назад +39

    ቅዱስ ገብርኤል ኣባቴ እኔም ለምኘው ኣጥቼ ኣላቅም ለኔ ልዩ ነው የራማው መልኣክ ጠባቂዬ😢❤

  • @kadegauae5403
    @kadegauae5403 День назад +13

    እንደ እሸ አይነት ሰዎች ብቻ ናቸው ኢትዮጵያን የሚያስፈልጋት❤

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 2 дня назад +53

    እሺ ትልቅ ሰው ለኛ ለስደተኞቻችን የቆምክ ተባረክ ቅድስ ገብርኤል አንተንና ቤተሰቦችህን ይባርክልህ ለናትህ እረጅም እድሜ ይስጣቸው❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ День назад +3

    ❤❤😢😢እልልልልልልልል ደስታ አብሳሪው መላኩ ቅዱስ ገብረኤል ለእህታችን ደስታን ስላበሰርክልን ክብር ምስጋና ይግባህ እናትና ልጅ ስለተገናኙ በጣም ደስ ብሎናል ተመስገን😢😢❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @abge5258
    @abge5258 2 дня назад +167

    እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ የትኞውም ኢትዮጵያዊ ያላረገውን የእውነት ኢትዮጵያዊነትን መገንባት በተግባር ያሳየህ ለመላው ኢትዮጵያውያን እሼቱ ደርሶዋል ንፁህ አእምሮና አስተሳሰብ ስላለህ ሁላችንም ካንተ ጥሩ ነገርን እንማር የፈጠር እግዚአብሔር ሁሌ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ ይባርክህ አሚን

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc День назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @TaduUte
      @TaduUte День назад +1

      ❤❤

    • @SamreaMama
      @SamreaMama День назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TeketelAbate-m3k
    @TeketelAbate-m3k День назад +23

    እሼ ምን እንደሚሰማኝ ታቃለህ እግዚአብሔር ምንኛ ቢወደን ነው አንተን የሰጠን ለዘልአለም ከፍፍፍፍፍፍፍ ብለህ በሞገስ ኑርልኝ 😘🙏🙏🙏

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 2 дня назад +249

    ዛሬ ደስ ብሎኛል አግባሁ የሰዉ ደስታ የማስደስታቹ ላይክ አርጉኝ ግን ያገባሁት በህልም ነዉ😊

    • @sarafaris5018
      @sarafaris5018 2 дня назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ደስታክ እውን ይሁን አሜን በል

    • @HalimaSeid-j1v
      @HalimaSeid-j1v 2 дня назад +1

      ባል ናፍቆሺ ነው አላህ ይሰጥሺ ጥሩ ትዳር

    • @WubitTekeba
      @WubitTekeba 2 дня назад

      😂😂😂😂😂😂😂ደስይብልህ😅😅

    • @MeremAdisu
      @MeremAdisu 2 дня назад +1

      የእውን ያድርግልሽ 😂😂😂😂

    • @ኡሙማሂየራቢህመጨረሸችንን
      @ኡሙማሂየራቢህመጨረሸችንን 2 дня назад

      😅😅😅😅

  • @Tigist-jj6xe
    @Tigist-jj6xe День назад +2

    እሺ ምንም አልልም ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የእሷ ታርክ ሁላችንም ቢነካው ይሄንን አመት ሙሉ በስማም መጥፋት ማለት ሄወታችንን ነው የምያበላሻው ከዚህ ይሰውረን

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 дня назад +80

    መላዕኩ ቅዱስ ገብርኤል ለአንች የደረሰሽህ ለእኛም ይድረስልን

    • @susukedirsusukedir1881
      @susukedirsusukedir1881 День назад

      የመዳም ቅመም ይገባታል እሼ ቴንኪው ስደት ላንዱ ተሳክቶ ላንዱ ሳይሳካለት እድሜ ልካችን በሰው ሀገር አልሀምዱሊላህ ጤና አታሳጣን

    • @MeseretSolomon-v5t
      @MeseretSolomon-v5t День назад

      Amen 🙏🙏🙏

  • @ሳሪየድንግልማርያምልጅ

    እኔ የገረመኝ ግን ሙስሊም ሁና ገብሪኤል ታምናለች😢 ገብሪኤል ያላሰብሽው ደስታ ይስጥሽ🙏❤️

  • @Almazdera
    @Almazdera 2 дня назад +58

    በጣም ትልቅ ስራ ነው ልጅህን ያሳድግልክ

  • @BhVd-s7z
    @BhVd-s7z День назад +4

    አችን የሰማሽ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ይስማን አባቴ ቅዱስ ገብርኤል አተ የልቤን ታውቃለህና አተ አሳካልኝ

  • @MeriEthi
    @MeriEthi 2 дня назад +47

    ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት ወንድሜ እንኳን ደስ አላችሁ አሸ የኛ መልካም ወንድም❤❤❤

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd День назад +33

    አላህየ መጨረሻየን አሳምርልኝ ሙስሊም አድርገህ ሰለፈጠርከኝ ሙስሊም አድርገህ ግደለኝ ያረብ

    • @Channel-z1o
      @Channel-z1o 18 часов назад +2

      አይ የናተ ነገር 😂😂

    • @weletearegaytadesse4444
      @weletearegaytadesse4444 3 часа назад

      ሙስሊም ሆኖ የተፈጠረ የለም 😂😂😂ሰው ሆኖ እንጂ

    • @SADID3202
      @SADID3202 45 минут назад

      ሙስሊም ሁነው ሢፈጠሩ ለዛነው ክረስታኖች ተጠመቁየምትሉት።

  • @HeranMaru-z8q
    @HeranMaru-z8q 2 дня назад +21

    እሼ ድግልማርያም ቤትክን በደስታ ትሙላልህ ከ እግዚያቤሂር በታች ሁሉም ባንተ ምክኒያት ሆነ ከነ ቤተሰብህ ተባረክ

  • @lemlemdagnaw7573
    @lemlemdagnaw7573 19 часов назад +1

    እንዴት ደስ ይላል ያመንሽው ቅዱስ ገብርኤል አሁንም ዘመንሽን በሙሉ በጤና በእድሜ ከልጅሽ ጋ ያኑርሽ❤❤❤እሼ ላንተ ቃል የለኝም

  • @የጣናዋጮራ
    @የጣናዋጮራ 2 дня назад +19

    እሼ አንተ ከእግዚአብሔር የተሰጠኅን ሀብታችን ነህ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰🥰🥰እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ ዘርህ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ababaabdallah3773
    @ababaabdallah3773 День назад +10

    ቸሩ መድሀኒአለም አችንም እደረዳዉ እኛንም ይርዳን እፍፍፍ እኔሣ ከቶ አለመታደሌ የምገናኘዉ ከልጆቸ😢😢

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 2 дня назад +37

    እደው እሸቱን ምንልበለው አላህ እንደው እስተሰባት ትውልድህ ችግርም ናፍቆትምአይካህ አቦ❤❤❤

  • @MuleMull
    @MuleMull День назад +7

    እረ ወሏሂ ቃል አጣሁ እሼ ሽ አመት ኑር ትክክለኛ ኢትዮጵያ ዊይ ነህ የሰው ደስታ የሚያስደስትክ ያብይን እድሜ ጨምሮ ይስጥህ ቅመሞቸም አይዟችሁ በርቱልኝ ኢንሻ አሏህ እኛም አንድ ቀን እንገባለን ጉሉ አሚን 🤲🤲🤲

  • @teyibamehammed-c1z
    @teyibamehammed-c1z 2 дня назад +79

    ምናለ እኔንም እደዚህ አድርጋችሁ ብታስገቡኝ ሀገሬ እናቴ ባያት ይሄው 13አመቴ አይን አይን እያየች እፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww 2 дня назад +9

      ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ❤❤❤

    • @MeskeremBekele-jc4vs
      @MeskeremBekele-jc4vs День назад +1

      Ayizoshii wanaw tenaa kaleshii betesebishii balubetii selam yihunuu hulachinim nenii getaa befekedenaa biredan enigebalen

    • @Meazamoges-vm5wy
      @Meazamoges-vm5wy День назад +5

      ግን እኮ ብር እየተባለ ብዙ ነገር ማጣት አለ 13 አመት ሙሉ ስራ የለሽም እህቴ😢

    • @werkenateethiopia245
      @werkenateethiopia245 День назад +2

      አይዞሽ የኔ እህት

    • @አሚአባቴንናፋቂ
      @አሚአባቴንናፋቂ День назад +2

      እኔም አለሁ 15 አመቴ አረ አሁንም መረረኝ ያረቢ መቸም አይሞላም አላህ ይሁነን 😢

  • @HappyFamily-y2t
    @HappyFamily-y2t День назад +2

    የምታምኝዉ ቅዱስ ገብርኤል ህልምሽን ሀሳብሽን ስላሳካልሽ እኔም ቅዱስ ገብርኤልን አመሰገንኩት አሁንም የቅዱስ ገብርኤልን ፀበል ተጠመቂ ጤናሽን እንዲሰጥሽ በዚች እናት ወደ ሀገርዋ እንድትገባ አሻራ ያሳረፋችሁ ሰዋች ሁሉ ገናናዉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ጎዶሎችሁን ይሙላላችሁ🙏🏾

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 дня назад +12

    ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እኮራለሁ🎉🎉የዚችን ምስኪን እምባ ያበሳችሁ ዘራችሁ ይባረክ❤❤❤

  • @tsega5507
    @tsega5507 2 дня назад +3

    😢😢😢ልጄ እኔስ መቼ ይሆን አይንህን ማየው በጣም ናፍቀህኛል እሼ ላንተ ቃላት የለኝም የምታደርጋቸው ተግባሮች ሁሌም ያስደሙሙኛል ተባረክልኝ። ስደተኞች እኛም በሰላም ለሀገራችን ለቤተሰቦቻችን ለልጆቻችን በሰላም ያብቃን አሜን😢❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 дня назад +5

    ስለ እሷ ደስ አለኝ አለቀስኩኝም እሸቱ መለሰ ዘርህ ይብዛ ቤት እና ሁሉንም ነገር ላሟላችሁላት እግዚአብሄር በወጣ ይሙላላችሁ 🙏🙏🙏 እንኳን ደስ አለሽ ልጇም እንኳን ደስ አለህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BayeSelemon
    @BayeSelemon День назад +4

    አላህ ለልጇችህ እድሜና ጤና ይሰጥህ የምታደረገዉ በጎነገረመልካሙን እመኘልሀለዉ

  • @jamilaEnderis-qd9dg
    @jamilaEnderis-qd9dg 2 дня назад +23

    እሸ ዘርክ ይባርክ አቦ ዘርክ እደ ጤፍ ይብዛ ሺ አመት ኑርልን

  • @Selamawitmelkamu-m6m
    @Selamawitmelkamu-m6m 2 дня назад +5

    አንዴ ልጩህ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ እንዴት መታደል ነዉ አምላኬ ሆይ ስጠኝ እና ልስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shenotube1330
    @shenotube1330 2 дня назад +5

    በመጀመሪያ ክብር ሁሉ ለድንግል ልጅ በመቀጠል እሼ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ብድር ይግበህ ተባረክ ለኔ የተደረገ ያክል በጣም ደስ አለኝ እሽዬ ተባረክልኝ😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BezaLesanu
    @BezaLesanu День назад +6

    በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት አሼ እግዚአብሔር አምላክ ከፍ ያድርግህ

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 2 дня назад +33

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ መጋቤ ሐዲስ
    ጥበቃህ አይለየን የራማው ንጉስ

  • @MeryemShemsu
    @MeryemShemsu 2 дня назад +4

    አሼ እድለኛ ነህ ባንተ ሰው ሰበብ ሲደሰት ማየት 🥺🥺🥺🥺🥺 ደስ ይላል መጨረሻህን ያሳምረው 🙏🙏

  • @MenashuNebro
    @MenashuNebro 2 дня назад +7

    የእውነት በጣም ኘው ደስስስስ ያለኝ እኛን በስደት ያለነውን ልጆችህን የልባችነን መሻት ፈፅመህ ከልጆቻችን ጋር በሰላም አገናኘን ቅዱስ ገብርኤልአባቴ እነኳን ደስስስስስ አለሽ እህቴ❤❤🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tinsaezedagim4808
    @tinsaezedagim4808 2 дня назад +3

    በስመአብ ለኔ የተደረገልኝ ነው የመሰለኝ በእውነት እሸቱና ቲሞችህ ቤተሰቦችህ በአጠቃላይ ለሰው ልጅ መልካም የምታስቡ የምታደርጉ ሁሉ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድርግላቹ!!!😢😢😢
    እንኳን ደስ አላቹ እናትና ልጅ ስሜቱ ልዩ ነው በቃላት መግለፅ አይቻልም 😢😢😢❤❤❤🎉🎉🎉

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 2 дня назад +6

    እሼ ተባረክ የኧው እኛ ስት ዓመት ሰው ሀገር እንፈገፈጋለን ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤❤

  • @Orthodoxተዋህዶ
    @Orthodoxተዋህዶ День назад +4

    አብሳሪው መላእክት ቅዱስ ገብርኤል እንኳን በሰላም ለሀገርሺ አበቃሺ👏👏👏👏👏👏እሼ እመቤታችን ትጠብቅህ ወንድም አህዛቦች በማይመለከታችሁ እየገባችሁ ስለእምነት ከምትዘባርቁ የተቸገር እርዱ በእምነት ብቻ አይፀደቅም ተግባርም ሲኖርበትነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መመረጥነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍቅርናት ኦርቶዶክስ ሳትሆኑ እንዳትሞቱ💒💒❤❤🕊

  • @Ehtiopia
    @Ehtiopia 2 дня назад +10

    ኢትዮጵያ ሀገሬ 😢😢😢😢😢😢😢😢ሰላምሽ ይመለስ እናተ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን ❤❤❤ኤርትራዊያን❤❤❤እግዚአብሄር በሰፌ እጁ ይስጣችሁ ተባረኩ ፍቅር ደስታ ጤና ይስጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MessiPower-i7z
    @MessiPower-i7z День назад +5

    እውነቴን እምለው ልጄ በጣም የናፈቀኝ እንካን ደስ ያለሽ የኔ መጨረሻ እንደዚ ሚመስለኝ ፈጣሪዬ ለልጄ ሚያስፈልገኝን ስጠ ከልጄ ጎን ልኡን ያረብ

  • @Yemariyam21md
    @Yemariyam21md 2 дня назад +26

    እሸቱ ግን በጣም ነው የሚወዲህ ሚርጥ ሰው ነህ❤❤❤❤

  • @የ12abate
    @የ12abate День назад +1

    እሼን የምወደዉ በምክንያት ነዉ ኢትዮጵያዊነትን ሳይበረዝነዉ የማይበት የወለድከዉ ይባረክ አብሳሪዉ ገብርኤል ሁሌም ደስታን ያብስርህ እንኮን የሰራኸዉ የረገጥከዉም ይባረክ ማርያምን እራሴን እስኪያመኝነዉ ያለቀስኩት ከልጇጋር ስትገናኝ ያለዉ ስሜት የኔልጅ እኔም አንድቀን አገኝሻለሁ

  • @AdisBelihu
    @AdisBelihu 2 дня назад +17

    እሼ እረ እኔ ቃላት አጠረኝ እናት እንኳን ላገርሽ አበቃሽ ልጅሽም እንኳን ደስ አለው እርፍ በይ ባገርሽ እድሜ ለእሼ

  • @Zuzu-zo4gl
    @Zuzu-zo4gl 2 дня назад +4

    ወይ ዘድሮ ጉድ ነዉ እዲሁም ይሄን አይተን ይቅርና ዝም ብሎም ሆድ ይብሰናል ዘንድሮስ ማልቀስ በዛ ኡፍፍፍፍ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ እሼ ግን ላንተ ምንም ቃል የለኝም ድንግል ከነ ልጇ ትጠብቅህ❤❤❤

  • @seadamohammed8549
    @seadamohammed8549 2 дня назад +8

    እንደ እናት ናፍቅት ከባድ ነገር የለም😢
    ከ አላህ በላይ ላንቺ አልበልጥም ላንቺ አላስብም " ወላሂ❤

  • @muhammadkbid4179
    @muhammadkbid4179 21 час назад +3

    እኛ አረብ ሀገር ያለን ሰወች ለሰው እምንደርስ እጅ ሰው ለኛ ያለ አይመስለኝም ነው አልሀምዱሊላህ እኛም ሀገርና ወገን አለን ለካ 😢አሹየ በጣም ነው የምናመሰግነው ለኛ ለአረብ ሀገር ስደተኞች ልጆቻችንን ጥለን ለተሰደድን ለሁላችን እደተደረከ ነው የተሰማኝ እናመሰግናተለን

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 2 дня назад +45

    ለሰጪ ይስጥልን ❤ እሼ ዘርህ ይብዛ

  • @haimanotterefe
    @haimanotterefe 2 дня назад +5

    እሸቱ ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 2 дня назад +6

    እሼ ከፍ በል በስራ በሁሉም ነገር እመብርሃን ትቅደምልህ ተባረክ ቃል የለኝም 🙏🙏👏👏👏👏

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ День назад +2

    _እኔስ ቃላት አጣሁ ለአንተ እሽ ተባረክ ለዚህ በጎ ስራ የተሳተፋችሁ ሁሉ አላህ ይጨምርላችሁ🎉🎉🎉🎉_

  • @ፈዉዛንአሚራ-ሸ8በ
    @ፈዉዛንአሚራ-ሸ8በ 2 дня назад +15

    እሼ❤❤ይሁላችንም እንባ ነው ያበስከው አላህ ይኤን ልብህን አይቀይርብክ በጣም እናመስግናለን ለምታደርገው በጎ ነገሮች ሁሉ መልካም ሰው💓ከማዳም ቅመሞች🎉🎉

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ

    እሼ ዘመንክ ይባረክ አይ ስደት 19አመት ጭራሽ ለትኬትም የላትም ወየው እድሜያችን😢 በከቱ

  • @trr1069
    @trr1069 2 дня назад +35

    ወላሂ እሄ ፕሮግራም በጣም ነዉ የሚአስለቅሰኝ አንዳንዴ እድለኛ ነኝ እላለሁ ወልጄ ባለመሰደዴ በላጤ ነት መሰደዴን ወደድኩት

    • @kiya9587
      @kiya9587 2 дня назад

      እረ እኔ ደግሞ እድለኛ ነኝ ብዬ ነው ማስበው ስደት አይሞላም ሳይታሰብ ነው እድሜ የሚሄደው

    • @ሰብሪናአሚን
      @ሰብሪናአሚን 2 дня назад +2

      መዉለድ ትልቅ ስጦታነዉ ማማ ናፍቆቱ እንዳለ ሆኖ ግን ለመኖርሽ ለደስታሽ ሰበብ ነዉ ልጅ

  • @muluyetaddese5528
    @muluyetaddese5528 День назад +3

    እሸ የምስጥህ አስተያዬት ከአሶሳ ሲሆን ታሪኩን ተከታተልኩት አንተ ማለት የሰዉን ህይት የምታጣፋጭጥ ቅመም የዘመናችን ስለሆነክ ድንግል ማርያም ጤናህን ትስጥልኝ የኔ ወንድም

  • @woubemekuria4425
    @woubemekuria4425 2 дня назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እመቤቴ እንኳን ለልጅሽ አይን አበቃሽ ለሁላችንም እግዚአብሔር ለሀገራችን ያብቃን ።

  • @zenitube4006
    @zenitube4006 День назад +5

    ሁላችን በያለንበት ምን ያህል እየተጎዳን እንደሆነ ነዉ የተረዳሁት እኔም ልጀ ካየሁት 12አመቴ እናቴ ነይ ነዉ የሚለኝ እዉነት እራሴን መቆጣጠር ነዉ ያቃተኝ አላህ በሰላም ያገናኘን ❤

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 2 дня назад +6

    እሼ ተባረክ በእዉነት የዛሬዉ የተለዬ ነዉ እባየን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ነዉ ያይሁት🥺🥺እደዛሬ ተደስቼ አላቅም ጥሩ ስራ ሰራህ❤🙏 አተ ልዩ ሰዉ ነህ በምን ቃል ልግለፅህ ❤🙏🙏እግዚአብሔር በድሜና በጤና ያቆይህ አተን የወለደች እናት መታ በሆንህ ነበር በእዉነቱ 🤲ይትባረክ እድግ በል ልክ እደሼ እድትሆን ምኞቴ ነዉ ሜሉ እመብርሃን ትቅረብሽ🙏🙏❤❤

  • @mamilove-fz3fd
    @mamilove-fz3fd День назад +1

    ያአሏህ በጣም ከማልቀሴ የተነሳ ልቤን አመመኝ ማነም አይጣ ማነም ክፉ አያግኘው ያረብ ከልጆቸ ጋር የምገናኘበትን ጊዜ አንተ አቅርብልኝ ሁሉንም አስተካክለህ ልጀ ዘንድሮ ኬጅ ተመራቂ ናት እማየ ለምርቃቴ አደራ እንድመጭ ተብያለሁ አይድየ አልታደሰልኝም ያረብ ታድሶልኝ የምሄድ አሏህ አድርገኝ

  • @ሠውመሆንይቀድማል
    @ሠውመሆንይቀድማል 2 дня назад +34

    እኔም ልጄ ይሄንን ሳይለኝ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 8 часов назад

    እፍ አብሳሪው መላዕክ እንኳን የልብሽን ሞላልሽ!እግዚአብሔር ይመስገን!!የሰጣችሁት ሁሉ ዘራችሁ ይባረክ!❤❤❤❤

  • @rozatube-21
    @rozatube-21 2 дня назад +51

    ስደት ስንቱን ጨረስክ ስንቱ ኣስለቀስክ ስንቱን ኣደከምክ😢
    ውድ የስደት እህቶቼ ፈጣሪ በሰላም ወደ ሃገራችን ያድርሰን🙏😢❤

  • @AsterAlamo
    @AsterAlamo День назад +1

    እውይ የኔውድ ስያምር ልጁ እግዚአብሔር በደስታ ያኑራችሁ ቸሩ መድኃኒአለም እኔም ከልጄ ጋር በዚህ መልኩ በገኛው ብዬ ተማኛሁ በናፍቆት መለቅ ሆና የኔ ኑሮ አሁንማ ልጄ አያወራኝም አኳርፎኝ እኔም መልቃስ እንጂ ሌለ መልስ የለኝም

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 2 дня назад +16

    መሸአላሕ የሙሥሊም ወንድሜ አብሪያቸውነው ያለቀስኩት😢😢😢😢

  • @fatinooraldine7936
    @fatinooraldine7936 День назад +10

    እኔም ልጄ እራበችኝ 😢😢😢😢በቃ የማይሞላ ኑሮ ግን ኢንሻ አላህ አንድቀን ይሞላል😢😢😢😢😢

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 2 дня назад +9

    በእለተ።ቀኑ።ቅዱስ።ገብርኤል።ደረሰልሽ።ለሁላችንም።ይድረስልነ።እሸ።ተባረክ።ቃላት።የለኝም።አብሬ።ነው።ያለቀስኩ።

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ День назад +2

    በእንባ ጀምሬ በእንባጨረስኩት
    መላኪ ቅዱስ ገብርኤል የኔም በነገሬ ሁሉ እየረዳኝ ዛሬን ያየሁት በሱነው የኔ ጠባቂ መላክ ይክበርልኝ

  • @ላስታመዉብቻየንየስደትኑሩ

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ በለተቀኑ ብስራት አበሰረሽ እንኳን ደስ አለሽ 🎉እሼ መልካም ሰዉ 🥰

  • @elenigirma7033
    @elenigirma7033 День назад +1

    እሼ እድሜ ልክህን የሚያስደስት ህይወት ይስጥህ ከፍ ያለ እንጀራ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZenuDesalegn
    @ZenuDesalegn 2 дня назад +5

    ተባረክ እውነት ፈጣሪ ልጆችህን ያሳድግልህ ዘመንህን ሁሉ ይባርከው እሸቱ

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 14 часов назад

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የኔ ፈጥኖ ደራሽ ሁሌም ከመከራ ታወጣኛለህ ጠርቼህ አሳፍረኸኝ አታውቅም አሁንም ብዙ አጣብቂኝ ውስጥነኝ ችግሬን ፈተህ በአውደምህረትህ ላይ ቆሜ ለምስክርነት አብቃኝ አሜን🙏🏽❤️

  • @hayuti7346
    @hayuti7346 День назад +4

    እናትየዉ ትንሽ ያማታል መሰለኝ መንፈስ ነዉ ብላለች ወደ ቀልብሽ ይመልስሽ

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 дня назад +1

    የኢትዮጵያ ባለሀብቶችን እግዚአብሔር ያብዛችሁ የእውነት ደግ እኮ ናቸው ብቻቸውን አይበሉም ለተቸገሩ እረድተው የታመመን አሳክመው ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ🙏አሜን❤🙏የፎይታ እንጀራ ይስጥ🙏ከልጅሺጋ በደስታ ኑሩ❤

  • @محمدمحمد-ف9ث8ظ
    @محمدمحمد-ف9ث8ظ 2 дня назад +6

    የኔ እና የልጀን የህይወት ታሪክ እኔም 20 አመት ሊሞላኝ ወራት ነው የቀረኝ የሚናገረውን ንግግር ስለሚከብደኝ አኮርፈዋለሁ ላይሞላ ኑሮ😢😢😢😢

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 дня назад +1

      ለምን ታኮርፊዋለሽ እሱም በራሱ ትክክል ነዉ

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 2 дня назад

      ሀያ አመት ቆይተሽ ደሞ ታኮርፊያለሽ

  • @MasrtiMasrtigeto
    @MasrtiMasrtigeto 17 часов назад +1

    እኛ በሰዉ አገር ስንኖርከኛ ዉጪ ማንም አዪረዳንም በጣም አስለቀሱኝ የኔ ናት መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @SolianaAdonaye
    @SolianaAdonaye День назад +3

    ቅዱስ ገብኤል ላንቺ የደረሰ ለኔም ይድረስለልኝ ... እሼ ድንግል ማርያም ዋጋህን ትክፈለው

  • @DgDyh-m3w
    @DgDyh-m3w 15 часов назад +2

    መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አባት እኔንም አተ አግዘኝ አሜን❤❤❤ለተጨነቁት ሁሉ አተ አግዛቸዉ አሜን🎉