ከ dark night of the soul መውጫው። "The only way"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025

Комментарии • 48

  • @AbelAbel-si3gg
    @AbelAbel-si3gg 3 месяца назад +5

    በሀይሉ ወሬ መብዳት ትችላለ በርታልኝ
    አድናቂሽ ነኝ

    • @abuamar8958
      @abuamar8958 3 месяца назад +1

      Yant comment ras askign nw

  • @afrolid2127
    @afrolid2127 Месяц назад

    one of the best episode ❤ ! thank you !

  • @XbBeab-b1z
    @XbBeab-b1z 3 месяца назад

    ጎበዝ ትምህርቶችህ ተመችቶኛል

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu 3 месяца назад +3

    በሀ እንደምን ግዜውም ምርጥ ደፋሪዋን አታንከረፍፈውም ግን ብልሀት ይጠይቃል የማትፈራ ሴት መሆን አለባት ያንን ለማሰብ መረጋጋትና አለመደንገጥ ያስፈልጋል በሀ ብቻ ውብ ብየዋለው ❤ ክርስቶስ ከሲኦል ያውጣን መንፈሳችንም ይሰጠን

  • @wm3959
    @wm3959 3 месяца назад

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ጥልቅ እውቀት ተባረክ

  • @temu_rb7147
    @temu_rb7147 3 месяца назад +1

    Tileyaleh bewinet

  • @mikimouth79
    @mikimouth79 3 месяца назад

    ባያ አሪፍ እይታነው ያለክ...ስለበረከት ብታስረዳን ደስይለኛል

  • @mulugetadamteyegezawdamte4596
    @mulugetadamteyegezawdamte4596 3 месяца назад

    I love the freedom you have..... Keep it up bro you are doing well..... May God bless you more Thank you so much!!!!

  • @MapeA777
    @MapeA777 3 месяца назад

    Best video as always 👍 keep doing the good work beha

  • @mikiinspire
    @mikiinspire 3 месяца назад +2

    You are gunienly talk more make sense than other motivational speakers in ethiopia about our identity

  • @WubshetWolde-p3e
    @WubshetWolde-p3e Месяц назад

    Abrahamawi Mibalut 2 Sayhon 3 Haymanotoch nachew.

  • @alifgraphics
    @alifgraphics Месяц назад

    I really like your perspective on womens power & role in society,
    My biggest fans from psychology world is Jordan Peterson next to Imam Ghazali.
    I would like to recommend Islamic perspective on psychology and spiritually.
    By the way your content is More powerful and thoughtful for Men and leaders.
    Thanks.

  • @movies55675
    @movies55675 3 месяца назад

    Beha wengel mesbek jemerk😅,this honestly was one of your best videos.ende eyeta soft copy lemn download atadergem to access books weyes hard copy becha new metanebew?
    Laptop gezana keleleh soft copy awredeh manbeb techelaleh.beterfe ene vipassana mediation selemimecheg legabzeh mokerew.

  • @eyobtadele2488
    @eyobtadele2488 3 месяца назад

    Awesome ! The most difficult subject ! ሊያውም በ አገርኛ አገላለፅ ! ...recently I am so impressed of the similarity between the አይነጥላ and the shadow archetype ! .........
    ....honestlly you expressed the shadow and the persona wonderfully, pls. Tell us on the other two archetypes a little more -the Anima/Animus and the self all in relation to identity !...how each can influence the shift in identity ! As good or bad for social coexistence !

  • @ZikreMenkir
    @ZikreMenkir 3 месяца назад

    መንፈሳዊነት ቢታከልበት ትምህርትህ ጥሩ ነው ብዬ አምናለሁ። @Elzalmon ጋር የሆነ ጨዋታ ብትጀምሩ ደግሞ ደስ ይለኛል። እግዚአብሔር የተሻለውን ይግለጥልን።

  • @tigisttgi6802
    @tigisttgi6802 3 месяца назад

    ቅናቴ ብዙ ነዉ ። ስለ dark night of the soul, ስለ ክርስቶስ ስታወራው የተለየ ነው ስሜቴ ።ብቻ በረከትህን ይደርብኝ ልበል

  • @neimman8
    @neimman8 3 месяца назад

    ❤❤

  • @LifeSoul5G
    @LifeSoul5G 3 месяца назад

    ድንቅ መገለጥ!

  • @neimman8
    @neimman8 3 месяца назад

    ሃዬ ተፋሌጪም ቢሆን ይችን መፅሀፍ አመጣለሁ😊 በርታ በሃ 😊

  • @abeselomtola-fm6cz
    @abeselomtola-fm6cz 3 месяца назад

    Esty wandeme manbebeb efelgalew gen endet lijamer . Ejameralew manbebeb keza gen akomawalw

  • @SeyoMohammed-h6s
    @SeyoMohammed-h6s 3 месяца назад

    Ye comedian mame podcast gabezehalew emenegn . Kebrelegn bertalegn 10x

  • @afrosound9519
    @afrosound9519 3 месяца назад

    Kanjo ትምሮ መልካም ፍሬ እናፈራ ዘንዳ ጎፍታ ይርዳን።

  • @ሚኪያስ12
    @ሚኪያስ12 3 месяца назад +1

    እኔ ፐርሶናዬ ጠፍቷል ሻዶዬ ግን ለረዥም ጊዜ ብቻዬን በሆንኩ ቁጥር ሳላንኳኳ የምገባበት የግል ክፍሌ ስለነበር በቀላሉ ሊፈርስ አልቻለም:: አሁን ይህን ቻናል ካገኘው በኋላ ብዙ እያተረፍኩ ነው አመሰግናለው::

    • @Theo_crtv
      @Theo_crtv 3 месяца назад +1

      ያለህበትን ቦታ በትክክለኛው መስታወት እያየኅው መሆኑ ነው የመጀመርያው ስኬት ስለዚህ ላምባዲናህን መከተል የሚከብድህ እንደማይሆን እገምታለሁ።መልካም እድል

  • @yabtamiru
    @yabtamiru 3 месяца назад

    beha yezarew betaqm yabede new

  • @Wuyyt
    @Wuyyt 3 месяца назад

    ሰላም በሃይሉ
    እንዳለጌታ ስብሃትን ሲተውን
    "ሄሮ ለማይወራረድ ጥቅም ራስን አሳልፎ ለሰው መስጠት ነው ይልና
    እየሱስንና ቸጉቬራን ሲያነፃፅር
    ቸ ይህን ሲወስን በሦስተኛው ቀን እንደማይነሳ እያወቀ ነው" ይህ ሃሳብ ተሰንቅሮ ተቸገርኩ፣ መላ አታጣም ሂድበት

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 3 месяца назад +1

    መፅሀፍን ሀመጣሀናሀ ግን በኢትዮጵያ ብር ሳሀይው ን ባለንበት ሀገር ብር ነው የሚሸጠው ባለት ህንኤ የለውበት ሀገር 20$ ወይም ከዛሀ በላይ ነው ህዝኢ የሚሸጠው መፅሀፍሆች

  • @abuamar8958
    @abuamar8958 3 месяца назад

    ሃይማኖት ላይ ጠለቅ ያለ ዕውቀት የለሽም ብዙም አትግባ

  • @SurafelSolomon-ef7yo
    @SurafelSolomon-ef7yo 3 месяца назад +1

    ኢትዮጲያ እንጀራ ናቴ መሆኖዎ አሪፊም ነው ጉዳቱም በዛው ልክ ነው🤔

  • @Mame-Sultan
    @Mame-Sultan Месяц назад

    የበላያ ጉዳይ ግን ገዳይ ነው 😂

  • @ethio777tube9
    @ethio777tube9 2 месяца назад

    አሳ አጥማጁ ብዬሀለው

  • @HenokSirak
    @HenokSirak 3 месяца назад

    Dampel setegn

  • @Qwert-t9i6c
    @Qwert-t9i6c 3 месяца назад

    የፊትህ ጠማማነት ሲያስፈራ

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 3 месяца назад

    እፈልጋለሁ

  • @Henok1483
    @Henok1483 3 месяца назад

    ፊት ለፊት ያለችውን አለንጋ ተገርፌባታለው ሀሀሀሀ አንተስ?

  • @haileyesusyilhal
    @haileyesusyilhal 3 месяца назад

    RUclips ባይኖር አንተን የመሰለ ሰው የት አገኝህ ነበር

  • @mikiinspire
    @mikiinspire 3 месяца назад

    How look like your spirituality because you have to be one with the Devine force, That's God. Because you talked about how he directed you in all circumstances

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 3 месяца назад

    አውሆ please telegram Group አላገኝውትም

  • @ayatcinema
    @ayatcinema 3 месяца назад +3

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ጥልቅ እውቀት ተባረክ

  • @EyualZanba
    @EyualZanba 3 месяца назад

    እፈልጋለሁ