የማጣት ጥቅሞች The Positive Side Of Loss

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 25

  • @Ephrem-d9r
    @Ephrem-d9r День назад +6

    አብሮኝ የበላ የጠጣ በቤቴ ያደገ ወዳጄ አብሬው እንድሰራ ጠይቆኝ ከተስማማን በሁዋላ ሰርቼ ስጨርስ ከለከለኝ በጣም ብዙ ገንዘብ መሆኑ ብቻ ሳይሆን በጣም የተቸገርኵበት ጊዜ ነበረ:: የ egoዬን ጩኸት መቋቋም አልቻልኵም

  • @dawitjenbere9329
    @dawitjenbere9329 День назад +1

    ገና አልሰማሁም በጣም ደስ አለኝ ደብሮኛል ያንተን ስሰማ በጣም ደስ ይለኛል ለየት ባለ ነገር ነው የምታስተምረው ሌላው ምድራዊ ስግብግብነት ብቻ የእድገት መጨረሻ አርገው ቤተክርስቲያንም የስግብግብ አንዱ አዱን የመብለት ትምህርት ነው ያለው ወጣ ያለ ነገር የለም የሚያረጋጋ ነው የሚያስፈልገው

  • @TsegaBekele-en5cy
    @TsegaBekele-en5cy 16 часов назад

    በሀይሉ በጣም ጥሩ እይታ ነው አመሰግናለሁ ህይወት እንደ መራችን ነው የምንኖረው የድሬ ልጅ አብዛኛው ድሬ ላይ አይኖርም ድሬን እየናፈቀ ይኖራል ድሬ ለተወላጅ አትሆንም ሲባል ከልጅነታችን እንሰማለን አይደል ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @JaJa-c4m
    @JaJa-c4m 7 часов назад +2

    ``ሃማስ እኮ አጥፍቶ ጠፊ አይደልም`` ከኢስራኤል ወታደር በላይ ምንም አላደረገም!

  • @YesuefeBehaga
    @YesuefeBehaga 5 часов назад

    በሀይሉ ሴጋ የምታቀርባቸው ሀሳቦች ሀሪፍ ናቸው

  • @RahlefekaduRahlefekadu-d1i
    @RahlefekaduRahlefekadu-d1i День назад +3

    ቅዱሴ ግን መች ነው ብቅ ምትለው❤

  • @kidushaile-r5z
    @kidushaile-r5z 7 часов назад +1

    beha telant yhen video ayche maryamn zare selken tebelaw

  • @seblewongelbiruk2435
    @seblewongelbiruk2435 3 часа назад

    ቅዱሴ ድምጡ ተመችቶኛል በል ስልኩን 😅

  • @AdisAdis-q3f
    @AdisAdis-q3f День назад

    Adama aycheh selme alemaye kochgne

  • @Sina-yz7kc
    @Sina-yz7kc 19 часов назад

    ❤❤

  • @Newbook_99
    @Newbook_99 3 часа назад

    ከ 15ቀን በኃላ ወደ ድሬ ከች ሊል ነዉ አገኝሃለው ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @VenusAlex-e8z
    @VenusAlex-e8z День назад

    Hawassa yelem

  • @millala7327
    @millala7327 11 часов назад

    የኔን ጉድማ ኮመንት ቦክሱ አይችለውም ግሩፑ ላይ እዘረዝርልካለው ብዛውም ጥያቄ ይሆንኛል ትንሽ ግራ ያጋባኝ ነገር ስላለ ማለቴ የጠፋብኝ መጥፋቱ ጥቅም አስግኘቶልኛል ብለላ መልኩ ደሞ ይሰው እጅ አሳይቶኛል መሰለኝ ልዛ ነው ጥያቄም ይሆናል ያልኩት

  • @dawitleulseged6604
    @dawitleulseged6604 8 часов назад +1

    You are Good Ethiopian so please don't copy JOE ROGAN podcast LOGO ,everybody can see and be sad such talent wasted , you mentioned many creative Ethiopians so i hope u'll be one of them

  • @ishakibrahim3234
    @ishakibrahim3234 12 часов назад

    ባሂ ድሮ የዛኔ በባሪያ ንግድ ነጮጭ ጥቁሮች ላይ እንደዛ ሲጫወቱ ህሊናቸው የት ነበር ትላልቅ ባለብቶች ለድርጅት ሰራተኞቻቸው ለምንም የማቶን ደሞዝ ሲከፍሉ ህሊናቸው የት ነበር ? ሰዎች ላሽ ካልካቸው ይጫወቱብሀል ግን አንዳንድ ሰው ቸግሮት የሆነ ነገር ቢሰርቅህ ምንም ማለት አደለም ይሄኔ ከዛሬው ካንተ video ተምሬያለሁ

  • @eri_gq1741
    @eri_gq1741 День назад

    That is bullish bro I don’t believe one bit mill Gibson house is one of the burn houses.

  • @yonasAtelabachew
    @yonasAtelabachew День назад

    አንገትክ ላይ መሀተብን ምነው

    • @efesonabay9550
      @efesonabay9550 День назад +1

      መሀተም ኖሮት ስራው የረከሰ ቢሆንስ ? 😒😕

    • @dawitjenbere9329
      @dawitjenbere9329 День назад +3

      መሃተብ ማድረግ ጻድቃን አያደርግም እኔ የዛሬ ስምንት ዓመት ሆነኝ ማድረግ ካቆምኩ ምክንያቱም አስመሳይ ሰው ምልክት ነው እዳለ ትክቶክ ላይ ተሳዳቢዉ ማሃተብ ያረጉ ናቸው የዝሙት መንፈስ ያለባቸው ሴቶች በየሶሻል ሚድያ እዩኝ እዩኝ እዩኝ የሚሉት እዳለ ማህተብ ያረጉት ናቸው አርቲስቶች እና ዘፋኝ እንዳለ ማህተብ ያረጉት ናቸው ማኅተብ ማረግ የኢጎ ያለባቸው ሰው ምልክት ነው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ስለ ኢጎ ስላወኩ ማኅተብ ማርግ ተውኩት

    • @Bezak7
      @Bezak7 15 часов назад

      በእነሱ judge ትደረጋለህ ማለት ነው።@@dawitjenbere9329

  • @Metshafelisan
    @Metshafelisan День назад

    First

  • @efesonabay9550
    @efesonabay9550 День назад

    አሪፍ ብር የማገኝበትን ስራ ጀምሬ በአንዳንድ ጉዳዮች መልሶ ሸሸኝ 😢😢
    ለበጎ ነው በዚ አጋጣሚ ሴልስ ምትፈልጉ DM አርጉኝ 😊😊
    ባሂ ደሞ "ሰው ያለኝ ሳይመስለኝ ነው ያደኩት ያልከው " እጋራለሁ ።
    ቆንጆ ቪዲዮው ነው 🎉🎉

  • @YohanseTizazu
    @YohanseTizazu 22 часа назад

    ruclips.net/p/PL6lsUJdGLFx7OGLRQCQfHQPWcMDPc5Ey7&si=NE4-4FvxyiSlmMeG