#ወንድሜ_ከእስር_ተፈቷል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Комментарии • 234

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 Месяц назад +39

    በቃ መታስር መፈታት ነው ወይ አገሬ መች ነው በነጻነት የሚኖረው ።
    እንኳን በስላም ወጣህ ወንድማችን አራአያ

  • @rahelbelay8302
    @rahelbelay8302 Месяц назад +22

    ሶዶሙ ብልፅግና የእናተ ዜና ያገሸግሸዋል መታሰሩን ሳንሰማ መፈታቱን ይገርማል የእማማየ ኢትዮጵያ ነገር ለማንኛው አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ከዚህ ከሶዶሙ ብልፅግና ሁሉ ነገር ያነስረዋል።።።።።።

  • @lulsegedbelachew5529
    @lulsegedbelachew5529 Месяц назад +32

    ጋዜጠኛ አራዓያ መካሻ እንኳን ለቤትህ አበቃህ !

  • @user-vu7wc9ho9l
    @user-vu7wc9ho9l Месяц назад +16

    ❤❤❤ወንድማችን አርአያ እንኩዋን በሰላም ወጣህ

  • @sebleankala6149
    @sebleankala6149 Месяц назад +15

    ወንድሜ አርአያ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ለበጎ ነው የእመብርሀን ወዳጅ።

  • @TaduLema-jj6nj
    @TaduLema-jj6nj Месяц назад +17

    አርአያ መካሻ እንኳን እግዚአብሔር አሰፈታህ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @Gchnk
    @Gchnk Месяц назад +13

    እኔም እሄን ነበር የፈራሁት ።እንኳንም ለቤትህ አበቃህ በለልልኝ ።

  • @reyotamhara
    @reyotamhara Месяц назад +35

    ወንድማችን አርአያ መካሻ እግዚአብሔር እንዃን ለቤትህ አበቃህ።ይህ ሚዲያ ለትርፍ የተቋቋመ ሳይሆን አገርን ከመፍረስ ለማትረፍ የሚሰራ ሚዲያ ነው ። ስለሆነም ወደፊት ከዚህ የበልጥ ነገር እንደሚገጥማችሁ 100% እርግጠኛ ነኝ ።ምክንያቱም ስራችሁ ለሰው ልጆች ሁሉ የሚጠቅም እንጂ ለስረዓቱ (ለአገዛዙ) ስለማይጥቅሙ ፈተናዎች ይኖራሉ ፣የሚጥበቅም ነው ።በርቱ ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን❤❤❤።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад +3

      እንካን ለቤትክ አበቃክ ወንድሜ ❤❤❤❤ በቃ አገራችን አይተንፍሱ ሆነች በቃ

    • @reyotamhara
      @reyotamhara Месяц назад +4

      @@TigistTeklehaymanotGebreselass አይ እህቴ በዚህ ወቅት ኢትዮጵያ ውስጥ በሰላም ወጥታ የምትገባው ፀሀይ ብቻ ናት

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k Месяц назад +5

      ​@@reyotamharaፀሐይም በሰማይ ስለሆነች እንጅ አግተው ጨለማ ውስጥ ያኖሩን ነበር ።

    • @user-eg9eo5qh9x
      @user-eg9eo5qh9x Месяц назад +1

      ዶክተር አይተንፍሱ አህመድ ግን ከዚህ በላይ ምን ሊያደርገን አስቦ ነው ? ኧረ ቢያንስ ትንሽ ካለፉት ነገስታት ትንሽ እንደው ትንሽ ተማር ።ዘላለማዊ መንግስት የእግዚአብሔር ብቻ ነው።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Месяц назад

      😊😊😊😊😊😊 በትክክል

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j Месяц назад +6

    ወይ የኔ እንቁ ወንድም አርአያ መካሻ እንኩዋን ለቤትህ አበቃ የኔ ጀግና እዉነት ሚአወራ ሰዉ አይወደድም አንተ ግን እዉነተኛ ነህ የእዉነት አምላክ ይጠብቅህ ሁሉ ለበጎ ነዉ

  • @user-qc5vt4hr1c
    @user-qc5vt4hr1c Месяц назад +10

    እንኳን በሠላም ወጣ ወንድማችን አርአያ መካሻ🙏 ይገርማል እዉነት ተናጋሪ በሠላም መኖር የማይችልበት ሐገር 😢

  • @masaratalemayeohu7502
    @masaratalemayeohu7502 Месяц назад +9

    ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ወንድማችን እንኳን ለቤትህ አበቃህ

  • @welansaali674
    @welansaali674 Месяц назад +5

    እንኳንበሰላም ወደቤትህ ተመለስክ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ነጋሽዬ

  • @selamawitwoldeab2994
    @selamawitwoldeab2994 Месяц назад +17

    አንድ ቀን ይሄ እንደሚሆን እገምት ነበር አይዞህ ለበጎ ነው

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen Месяц назад +11

    እንኳን እግዚአብሔር አስፈታልን ፈጣሪ

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya Месяц назад +10

    ነጋሽ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልን ❤❤❤❤❤

  • @ናኒ
    @ናኒ Месяц назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ለቤት አበቃህ 🙏

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Месяц назад +7

    ወይ ብልፅግና የተዋህዶ ልጆች ነው እንዴ ስልጣኑ ሚያስርዝም 😂😂😂እያለቀሱ መሳቅ ነው የሆነብኝ ወንድሞቼ በርቱ ያለ መታሰር ምንም አይደለም

  • @tzitagebra
    @tzitagebra Месяц назад +10

    እንኳን ለቤቱ አበቃው

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 Месяц назад +9

    እንኮን እመቤታችን እረዳቻችሁ እስዋ የቀደመችለት አያፍርም እውነት ሁሌም አሸናፊ ናትና 💚💛❤🙏

  • @astierdegene8835
    @astierdegene8835 Месяц назад +11

    ወንድማችን እንኳን ሰላም ሆንክ አሁንም አምላከ ቅዱሳን ለሀገራችን ሰላምን እስኪያመጣ እራሳችሁንጠብቁ

  • @wubitethiopia1405
    @wubitethiopia1405 Месяц назад +1

    ወንድማችች አርአያ እንኳን ለቤትህ እብቃህ። ነጋሽ ለምታደርገው ሁሉ እናምመሰግናል።ሁሌም የድንግል ልጅ መድሃኒዓለም ይጠብቃችሁ።።

  • @user-kh6xj1xt9n
    @user-kh6xj1xt9n Месяц назад +7

    እንኳን በሰላም ወደቤትህ ተመለስክ ወንድሜ

  • @astuworku7780
    @astuworku7780 Месяц назад +6

    ውይ ወንድማችን 🤔
    መታሰሩን መች አወቅን 🤔
    ለማንኛውም ፈጣሪ እንኳን ከቤተሰቡ ቀላቀለው 🙏

  • @FenetGossa-qc9zp
    @FenetGossa-qc9zp Месяц назад +5

    አርአያ መካሻ ሲጀመር ነጋሽ ሚዲያን አይመጥንም!!! በሩቁ ብትረዳው!!!

  • @marthabekele5900
    @marthabekele5900 Месяц назад +6

    ወንድማችን አርአያ እንኳን ለቤትክ አበቃህ እግዚአብሔርይመስገን።

  • @user-mb6mk4sd5b
    @user-mb6mk4sd5b Месяц назад +6

    አራያ። በዛሬዋ ኢትዮጵያ መታሰር ከተፈጥሮ ሕግ አንዱ ከሆነ ቆይቷል ስለዚህ የተፈጥሮን ሂደት ነው የቀመስከው። በርታ ቅል ድንጊያ መስበር ከጀመረ ቆየ እኮ

  • @HaymanotGosaye
    @HaymanotGosaye Месяц назад +4

    አይዞህ ወንድሜ አለም ለእውነተኛች አትመችም

  • @user-cd3lp6mb4p
    @user-cd3lp6mb4p Месяц назад +7

    ነጋሽ ወንድሜ እናቴ ማርያም በችግርህ ሁሉ ታግዝህ ክርስቶስ ረጂም እድሜ ይስጥህ!!!

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene3530 Месяц назад +1

    ወንድማችን የሆነዉ ሁሉ ለበጎ ነዉ እንኳን እግዚያብሄር ለቤትህ አበቃህ

  • @user-rk9gu8xm9g
    @user-rk9gu8xm9g Месяц назад +9

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ነጋሽ ።በጣም ይገርማል በቃ አለም የውሽታሞች ብቻ ሆነች 😢😢😢።

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 Месяц назад

    ወንድማችን አርአያ እንኳን እመቤቴ በሰላም ለቤትህ አበቃችህ ወንድሜ ነጋሽ እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ 🙏🏽

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Месяц назад +3

    ወይጉድ አርያ ታስሮ ነበር ወይ መድሃኒያለም እንኩዋን ተፈታ እግዚሐብሄር ይመስገን እዉነቱን እያጋለጠ ስለሚገስዕ ነዉ😮

  • @user-eg9eo5qh9x
    @user-eg9eo5qh9x Месяц назад

    አረአያ ወንድማችን እንኳን ለቤትህ አበቃህ ሁላችሁንም እመብርሀን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ።

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 Месяц назад +1

    ንግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን አረአያ መካሻ እግዚአብሔር እኳን ለቤትህ አበቃህ እንኳንም ደስ አለን

  • @bisratbeyene3980
    @bisratbeyene3980 Месяц назад

    ጋዜጠኛ አራዓያ መካሻ እንኳን ለቤትህ አበቃህ
    ነጋሽ ወንድማችን በርታልን

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 Месяц назад +1

    አርያ ወንድማችን እንካን ተፈታህ እግዛብሔር ይመስገን

  • @lillyatg256
    @lillyatg256 Месяц назад +1

    አርአያ ወንድማችን ስለተፈታህ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን እውነትን የያዘ ምንግዜም አሽናፊ ነው አይዞህ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9k Месяц назад +2

    ወንድማችን አራያ መካሻ አንኳን ለቤትህ አበቃህ

  • @Fitih1888
    @Fitih1888 Месяц назад +2

    እንኳን አግዚአብሔር አስፈታህ:ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ።

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i Месяц назад +1

    ውይ በሥላሴ ወንድማችን አርያ እንኳን እግዚአብሔር ለቤትህ አበቃህ ጥሩ የሚናገር አይወደድም እነዚ አረመኔዎች በርቱልን ነጋሽ እና አሪያ🎉🎉🎉

  • @temesgentemesgen4398
    @temesgentemesgen4398 Месяц назад +2

    አራያ መካሻ እንኳን ለቤትህ አበቃ

  • @sosinatemesgn9665
    @sosinatemesgn9665 Месяц назад +1

    ❤❤❤ወንድሜ እንኩአን እግዛብሄር ደረሰልህ ወንድሜ እወድሃለሁ❤❤❤

  • @frehiwotzeleke5578
    @frehiwotzeleke5578 Месяц назад

    አርአያ እንካን ለቤትህ በሰላም (በቀላሉ አበቃህ ) ሰዉከወጣ የማዪመለስበት አገር እየሆነነው 🙏💐💐💐

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Месяц назад +1

    ነጋሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሳብህን በጣም ነው የምደግፈው

  • @AbebaMassene-q4g
    @AbebaMassene-q4g Месяц назад

    ወንድሜ እንኳን ለቤት አበቃ ለካ በምክንያት የጠፋችሁ እመብርሃን ከእናንተ ጋር ትሁን።

  • @user-rc9ht7nh5d
    @user-rc9ht7nh5d Месяц назад +2

    አግዚያብሄር ይመሰገን ስለሁሉም ነገር❤❤❤❤❤

  • @michgebrmichgebr2135
    @michgebrmichgebr2135 Месяц назад

    አርአያ እንኳ እግዚአብሔር በሰላም አወጣህ::አይዞህ መድሀኔአለም ክርስቶስ አለ: በርታልን : ነጋሽየም እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад

    ወንድሜ፡ ነጋሽ፡ እንደ፡ እናት፡ ልምከርህ! ኦርቶዶክስ፡ ውስጥ፡ ሌቦች፡ ሸቃቾች፡ ፈጣሪን፡ ደፍረው፡ ከጋኔን፡ ጋር፡ ተባብረው፡ ኢትዮጵያን፡ ከክርስትና፡ ትምህርት፡ ነጥለዋል/በርዘዋል! ኢየሱስ፡ እኔን፡ ስደቡኝ፡ መንፈስ፡ ቅዱስን፡ የሰደበ፡ ምህረት፡ የለውም፡ ብሏል! አትድፈር!

  • @SinafkshHaile
    @SinafkshHaile Месяц назад

    የምታምኑት አምልክ አሁኑም ይጠብቃችሁ ስለሁሉም ክብር ምስጋና ለርሱ ይሁን

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Месяц назад +1

    ወይ ጉድ እንደው ግን ምድነው መሰር መፍታት ሆ ለማንኛውም አርአያ ወንድማችን እንኳን ለቤትህ አበቃህ

  • @marteyateshome7827
    @marteyateshome7827 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተፈታልን ወንድማችን ጋዜጠኛ አርአያ

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 Месяц назад +1

    ወድማችን እኳን ለቤቱ አበቃው በተረፈ አገራችን ህግ አልባ ከሆነችኮ ድፍን 5,አመት አለፋትኮ ወድሜ ግን በፈጣሪያችን ተስፋ አንቆርጥም እውነት ያሸንፋል

  • @Tigisthailu-iv7zg
    @Tigisthailu-iv7zg Месяц назад +5

    ውይ በስመ ስላሴ ደሞ ምን አድርግ ብለው አሰሩት አይ ሀገሬ እንደው ይሄ ሰውዬ ማሰር መፍታት ለማንኛውም እንኳን በሰላም ወጣህ ወንድሜ

  • @tyjhggggggijjg7039
    @tyjhggggggijjg7039 Месяц назад

    ወንድሜ እንኳን ለቤትህ አበቃህ ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤

  • @sabawelday2213
    @sabawelday2213 Месяц назад +1

    እንኳን ለዚህ ኣበቃህ ወንድሜ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ

  • @tsehaygrmay6667
    @tsehaygrmay6667 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለቤትህ አበቃህ

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 Месяц назад

    እንኳን፡ ደስ፡ አላችሁ፤ ደስ፡ ብሎኛል፤፤ አሁንም፡ እናት፡ ልጅ፤ ይጠብቋችሁ፤፤፤

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu Месяц назад

    አርአያ ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር አስፈታህ

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ

    ለዛነዉ የጠፋዉ እንኳንም በሠላም ወጣክ እግዚያብሄር ይመሥገን ❤❤❤❤❤

  • @user-tc1kf3vf9t
    @user-tc1kf3vf9t Месяц назад +1

    ወንድማችን እንኳን ለቤትህ አበቃህ

  • @መኮንንኃይሉ
    @መኮንንኃይሉ Месяц назад

    ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ወንድማችን እንኳን ለቤትህ አበቃህ

  • @buruckleykun9017
    @buruckleykun9017 Месяц назад

    እንኳን በጤና ለቤትህ አበቃህ

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Месяц назад

    እንኳን እግዚአብሔር በሰላም ለቤቱ አበቃዉ ተመስገን 🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-eg9eo5qh9x
    @user-eg9eo5qh9x Месяц назад

    ነጋሽ ወንድሜ ወደኋላ ተመልሼ አካውንቱን ለማግኘት ሞክሬ አልቻልኩም እኔም በረከቱ ቢደርሰኝ ደስ ይለኛል ።እናም ወንድሜ እባክህ አካውንቱን እንደገና ላስቸግርህ። ስርጉተ ማርያም ነኝ።

  • @wubakaleshetu7513
    @wubakaleshetu7513 Месяц назад

    Wendemachen Araya mekasha enqwan lebetek abekah

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Месяц назад +1

    Wendemae Negashe Medhanialem Kirstos Beserachehu Hulu Kiberuin Yaweresilin 🎉

  • @getahunsheleqo
    @getahunsheleqo Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማለም

  • @lemlemokay1348
    @lemlemokay1348 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር እንክዋን አስፈታህ 🙏🏾

  • @akliletsigie8932
    @akliletsigie8932 Месяц назад

    የሰው ልጅ እንደ ሰው መኖር ያልቻለበት አገር ቢኖር ኢትዮጵያ ውስጥ ነው እንደ ፈለጉ ከብት ይመስል ያስራሉ ይፈታሉ ፈጣሪ የእጃችሁን ይስጣችሁ አገራችን በእንደዚህ አይነቶቹ ሰላም አጣች ፍርድ ለንፁሀኑ

  • @tilayekebede
    @tilayekebede Месяц назад

    እንኳን ለቤቱ አበቃው አስቸጋሪ ነው ምን አጠፋ ሊሉ ነው ቆይ ግራ ገባን እኮ

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya Месяц назад +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @ZaharaShumi-ty3li
    @ZaharaShumi-ty3li Месяц назад

    ወይ ኢትዮጵያ ሀገራችን ለሀገር ና ለእምነት የቆሞ ወደእስር ይወረወራል ከተማና ሀገርን በጩህት የሚያውኩት እንደፈለገ ይፈነጫል ፈጣሪዬ ሆይ ፍረድጂ ጉድ ጉድ

  • @agegnheuatena3920
    @agegnheuatena3920 Месяц назад

    አንድ ቀን እንደሚታሰር እጠብቅ ነበር። ድሮም እውነት የሚናገር ሰው እንደዚህ ነው። ወደፊትም ይህ ድርጊት እንደሚጠብቃችሁ ተዘጋጅታችሁ መጠበቅ። ❤❤❤❤

  • @user-gf7ev3yz6i
    @user-gf7ev3yz6i Месяц назад +1

    ወንድማችን እንኳን ለቤትህ አበቃህ ወይ የኛ ሀገር ህግ በነሱ ቤት እኮ እውነትን ማስደበራቸው ነው ግን እውነት ማንም አያጠፋትም

  • @Getachew-tw6dc
    @Getachew-tw6dc Месяц назад

    ❤እግዚአብሔር ❤
    የወደደውን ያደርጋል ሰለ ሁሉ ነገር ፈጣሪ ይመስገን።
    ወንድሜ አንተም የሚያስሩህ ይመስለኛል
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    🌿በፈተና የሚፀና የተባረከ ነውና🌿
    ፈተናው ቢበዛም አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @duliti7133
    @duliti7133 Месяц назад

    እንዃን ተመለስክ

  • @badriyaamhbashih-hj5bn
    @badriyaamhbashih-hj5bn Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔስ አልሰማሁም ነበር እንኳን ተፈታህ ወንድሜ ነፃነት በበለበት አገር መወጣት መግባት ከባድ ነው አይ ጊዜ ደጉ መልካም ለሰራ እስራት ሞት መንገላታት ክፉ ለሰራ እንደ ልቡ መፈንጨል የጌዜ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ዘመን ያምጣልን አሜን

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 Месяц назад

    ጋዜጠኛ አራዓያ መካሻ እንኳን ለቤትህ አበቃህ

  • @mesimesi7756
    @mesimesi7756 Месяц назад

    ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቃችሁ እመቤቴ በድባቧ ትሸፍናችሁ።

  • @Ethiopi1219
    @Ethiopi1219 Месяц назад +1

    አርአያችን ምን አርጎ ነው ደግሞ የታሰረው መቼም ምክንያት የለም የተዋህዶ ልጆችን ማሰር
    💔ለማንኛውም እንክዋን እግዚአብሔር ለቤቱ አበቃው ወንድማችንን

  • @AsnakechAlemu
    @AsnakechAlemu Месяц назад

    ወንድሜ አራያ መካሻ እንኳን ለቤት አበቃህ ድሮም እውነት የንግግር አይወደድምና ደስ ብሎናል ስለተፈታህ

  • @hirutgm
    @hirutgm Месяц назад

    እንኳን እግዚአብሔር አስፈታህ አርአያ ወንድሜ ሁሌም ፕሮግራምህን ስከታተል እንደሚያስሩህ አስብ ነበር

  • @user-gg3ez8xn2r
    @user-gg3ez8xn2r Месяц назад +1

    እግዚአብሄር እንክዋን ለቤትህ አበቃህ ሌላ ምንም አንልም

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 Месяц назад +1

    ታስሮ ነበር ለምን? እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ጠብቆ እንኳን ለቤትህ አበቃህ ወንድሜ ወይይይይይጉድ🙏🙏🙏

  • @abelgames5247
    @abelgames5247 Месяц назад +1

    እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ 🤲🙏🙏

  • @user-sp5rv9op9h
    @user-sp5rv9op9h Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገንእንኳን በሠላም ወጣ

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 Месяц назад +1

    እንኳን በስላም ወጣህ ወንድም አርዕያ

  • @user-of2wz7ny1q
    @user-of2wz7ny1q Месяц назад

    ተመስገን

  • @AddisWorkneh
    @AddisWorkneh Месяц назад +1

    ወንድሜ እንኳን በሰላም ተፈታህ በዚ ጊዜ ይሔ ከበቂ በላይ ነው

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Месяц назад

    ዘንዶው አቢይ ኢትዮጵያውያ የሚለውን እያሳደደ ይነክሳል ወንድማችን እንኳን ለቤትህ እግዚአብሔር አበቃህ መርዙን ይረጫል ገና አይዞን💪

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 Месяц назад

    አንኳን ደስ አለን ዘንድሮ እውነት ከትፈለግ ሆነብን
    🤔🤔🤔

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 Месяц назад

    እንኳን፡ ለቤትህ፡ አበቃህ፤ ጋዜጠኛ፡ አርዓያ፡ መካሻ፤፤

  • @MeseretBogale-pm4ke
    @MeseretBogale-pm4ke Месяц назад

    እግዚሐብኤር ይመስገን ፎቶውን ሳየው በጣም ጨንቆኝ ነበር ዋናው መፈታቱ ነው ለሁሉም ነገር እግዚሐብኤር ይመሰገን

  • @BrketMan-hp1yh
    @BrketMan-hp1yh Месяц назад

    እንኳን በሰላም ተፈታ ሺህዎች እንደመንድማችን በእስር ያሉ አሉ አይ ህግ ህግን ውሀ በላት ዛሬ ፈተው ነገ መልሰው ያስራሉ እንደኔ ነጋሽ አንተንም ማሰራቸው አይቀርም ከቻላችሁ ከሀገር ወጥታችሁ የምትሰሩበትን ሁኔታ ብታመቻችሁ መልካም ይመስለኛል

  • @senaithagos8687
    @senaithagos8687 Месяц назад

    ለምን መጥሪያ አይሰጡም ልክ እንደ ማፊያ በፈለጉት ስዓት እየሄዱ ማፈን የፍርድ ቤት የላቸው በጣም ብልግና ነው ዲሞክራሲ እየተባለ የሚሰራው ማፈን ነው

  • @user-rk9gu8xm9g
    @user-rk9gu8xm9g Месяц назад +1

    አሁንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ።

  • @user-cd3lp6mb4p
    @user-cd3lp6mb4p Месяц назад

    እኛ ክር ያለን ሰዎች የት ነን ኧረ በቃን ነጋሽን እንደ ኦርቶዶክስ እናግዘው!!! አባት በጠፋ ሰዐት እነ ነጋሽ መጡ በቃ በቃ በቃ!!!ኦርቶዶክስ አንገታችን ናት!!!ነጋሽ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ!!!

  • @m.s.f2591
    @m.s.f2591 Месяц назад

    አይ ሀግሬ እኔ ድግሞ የት ጥፍ ስል ነብር እንኮን አላህ አስፍታህ

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna Месяц назад

    ጋዜጠኛ አርአያ መካሻ እግዚአበብሔር አምላክ እንኳን ከቃየናውያን እጅ አስመለጠህ