ሚሊዮኖች ያደነቋትን ድንቅ ልጅ surprise አደረግናት!! ድንቅ ልጆች 42 ፡

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 3,5 тыс.

  • @mindakeneni1930
    @mindakeneni1930 2 года назад +20

    I'm really speechless..may God bless you more...I have dream this child will be the famous actor in Ethiopia once upon time. Pls give her chance for advertise too.

  • @anwartube9151
    @anwartube9151 3 года назад +3233

    ጣፋጭ የሆነች ልጅ 3ኛ ዙር ትቅረብልን ምትሉ🥰🥰🥰🥰😍😍

  • @HelaTube
    @HelaTube 3 года назад +1218

    እሼ አያቷን ብትጋብዝልን በጣም ነው ደስ የሚለን ይህንን ማንነት ያነጹት እሳቸው ናቸው እና ምስጋና ይገባቸዋል።

  • @fghh5572
    @fghh5572 3 года назад +169

    እግዚአብሂር እነደዚች አይነት ጣፋጭ ልጅ ይስጠኝ ❤🙏

  • @bkentertainment6384
    @bkentertainment6384 3 года назад +225

    እሼ ምርጥ ሰው: ከትልቁ ጋር ትልቅ: ከትንሹ ጋር ትንሽ:: ተባረክ ወንድማለም:: እራኪ እንደእናንተ አይነት ህፃናትን ስናይ የነገዋ ኢትዮጵያ ብሩህ መሆኗን ስናስብ መንፈሳችን በደስታ ይሞላል:: እደጉልን:: ለኢትዮጵያ: ለወሎ ወግኖቻችን ፀልዩ!!

  • @መቅደስፍቅር-ዀ3ኀ
    @መቅደስፍቅር-ዀ3ኀ 3 года назад +199

    በሂወቴ ልጆች አይቻለው እንደዚች ልጂ ጣፍጪ ማራኪ የሆነች አላየውም ፈጣሪ ያሣድጋት

  • @tube4412
    @tube4412 3 года назад +3

    አንች ራስሽ ጣፍጭ ነሽ ምን ያረግልሻል የኔ ጣፍጭ ደጋጉሜ ባይሽ አልጠግብሽ ባገኝሽ እውጥሽ ነበር አንች ፍቅር የሆንሽ ልጅ አቦ ዘመንሽ ይባረክ አያታን አቅርብል ብልዝ አያታ ትትትትትትትቅቅቅቅቅቅቅረረረረረረረረረረረረብብብብብብብብ ልልልልልልልል ንንንንንንንንንን

  • @haymanotcherenet9757
    @haymanotcherenet9757 3 года назад +117

    ምርጥ ተዋናይ ነው የምትሆነው
    አይታችሁ አትለፋት የፊልም ባለሞያዎች
    እባካችሁ አዲስ ተተኪ ትውልድ ነው ማፍራት ያለባችሁ
    የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ አንዲያድግ
    የኔው ፈጣሪ ያሳድግሽ

    • @gentegente3000
      @gentegente3000 3 года назад +1

      በትክክል

    • @kiberyohannes331
      @kiberyohannes331 3 года назад

      ፊልም ምን ያረግላታል ትምርቷን ትማር ፊልም ትክክለኛ ማንነቷል ይቀይረዋል አስመሳይ ነው የሚያረጋት

  • @yeshiloveethio7240
    @yeshiloveethio7240 3 года назад +415

    አግብቼ ልጅ መውለድ ትልቁ ምኞቴ ነው። ጌታ ሆይ እንደዚች አይነት ምርጥ ልጅ ስጠኝ🙏

  • @MELAKUATINAFU
    @MELAKUATINAFU 3 года назад +248

    የሚገርም ዘመን ነው ።ህጻናት እንደ አዋቂ ሲያስቡ፣ አዋቂ እንደ ህጻን !ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርክ።🙏🙏🙏

    • @umuyusratube9265
      @umuyusratube9265 3 года назад +5

      የኢትዮጲያ ድህነት በህፃናት ልትነቀል ነዉ

    • @be8cab
      @be8cab 3 года назад +2

      በትክክል. አሜን

    • @tensiadaily4840
      @tensiadaily4840 3 года назад +1

      I hope we don't corrupt their mind with our backward thinking!

    • @abebaelu4232
      @abebaelu4232 3 года назад

      @@be8cab ፡

    • @tararss7015
      @tararss7015 3 года назад

      😘😘😘😘😘

  • @khadijaallahamdullahekhadi4583
    @khadijaallahamdullahekhadi4583 3 года назад +161

    እሼ ምርጥ ሰው አንተንም እረጅም እድሜናጤና ይስጥህ ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም

    • @tube6676
      @tube6676 3 года назад

      ማማየ በቅንነት ደምሪኝ ውደ

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 3 года назад +22

    የሆንሽ ጣፍጭ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ♥♥♥
    አሼ ግን ከይቅርታ ጋር የታመሙ የተለያዩ ወገኖችን ስትጎበኝ ለምን ዘማሪ ሀይሉን አትጎበኘው በጣም ብዙ ፈተና ያሳለፈ በእግዚአብሔር ቸርነት ሁሉን የቻለ ነው ብትጎበኘው መልካም ነው አሼ በዛውም እሚረዳው ሰው ሊገኝ ይችላል እባክህ አሼ ጎብኘው

  • @bayushbori8688
    @bayushbori8688 2 года назад +3

    በጣም ጎበዝ ናት

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 3 года назад +57

    እሽዬ ወንድሜ! ከህፃናት ጋር እንደ እነርሱ ሆነህ የምታቀርብል ፕሮግራም መላው ኢትዮጵያዊያንን አንቅቶናልና በርታልን ወንድማለም። እሸትዬ አንተ መልካም ሰው የምንወድህና የምናከብርህ እልፍ ነንና የቱንም negative compliment ቦታ አትስጠው። ራኪዬ እድግ በይልኝ የኔ ቅመም

  • @helenbirhan900
    @helenbirhan900 3 года назад +78

    እራኪብዬ ድጋሚ ስለቀረበች ደስ ብሎኛል እሼ አንተ 3 ግዜ ነው ያየህው እኔ አለሁ አይደል 10 ግዜ ያየሁት ቅመም የሆነች ልጅ ከቅልጥፍና ጋር ጥያቄ እና መልስ ትጠላለህ😃😍😍😍😍😍እረስቸው እንኳንም ተወለድሽ የኔ ውድ

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 2 года назад +1

    ራኪ ቆንጆ ጣፋጭ የሆንሽ ልጅ እንኲን ተወለድሽልን መልካም ልደት። እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ በጤና በፍቅር ባርኮ ያሳድግሽ ።ውድድድድድ አረግሻለሁ ።

  • @eritreanjohnny3074
    @eritreanjohnny3074 3 года назад +42

    እሼ እንኳን አደረሰህ እንኳን አደረሳቹህ ህጻን ራኬብን መግለፅ በጣም ይከብዳል በጣም ጣፋጭ ልጅ እግዚአብሔር ብጥበብ በጸጋ ያሰብሽበት ያድርስሽ🇪🇹❤️🙏💯🇪🇷🙏

  • @hikmaassen4780
    @hikmaassen4780 3 года назад +56

    የኔ ዳይመድ የሆንሽ ልጅ ጣፋጭ ❤

  • @sampsonstephane9351
    @sampsonstephane9351 3 года назад +1

    አማርኛ በጣም ጎበዝ ነች ኦሮምኛ እየተማረች ነው በጣም ጎበዝ በርቺ

  • @habihabesheya1128
    @habihabesheya1128 3 года назад +138

    ይችን ልጅ ደግመህ አቅርብልን ብለህ ነበር ስላቀረብክልን እናመስግናለን እሽ አንተ መልካም ስው

  • @zenashdesalgn7128
    @zenashdesalgn7128 3 года назад +15

    የኔ ጣፋጭ ማዳሜ ስታናድደኝ ያንቺን እያየው ንዴቴን በሳቅ ይቀየራል እሼ እደዚህ አፋቸው ሚጣፍጥ ልጆችን እያቀረብክ ስለምታዝናናን እናመሰግናለን ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ

  • @ኑሀሚንያሬድ
    @ኑሀሚንያሬድ 3 года назад +22

    ምትገርም ህፃን በስመአብ ተስጦ 😍❤️ እውነት ፊልም ቢያሰሩዋት አሪፍ ነው

  • @ዘላለምጥላዬ
    @ዘላለምጥላዬ 3 года назад +171

    ዋውው የምትገርምና ድንቅ ልጅ ናት አያቷንም ብታቀርቧቸው ጥሩ ነበር ።

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 года назад +40

    🌹የአላህ ባሩች የነብያችን ውዳጅች የታላቹ ከቃላት ሁሉ በላጩ የአላህ ቃል ነው ማነው ግን ከእኔጋ ቁርአን የሚቅራ የልባችን የህመማችን ማፍውሻ ነው የአላህ ቃል❤️

    • @emu5495
      @emu5495 3 года назад +1

      እኔን አቅራኝ ማማየ

    • @yegetershitatube8816
      @yegetershitatube8816 3 года назад +1

      ሰው በእምነቱ ስጠነክር በጣም ደስ ይላል ያበርታሽ እህታለም 🕋❤💒

    • @Habebetoube
      @Habebetoube 3 года назад

      👉በጀነት ውስጥ ሁረል አይን አለች
      👉በዱንያ ደግሞ ሰለፍይ ሴት አለች
      🌹በዱንያ ያለችው ሠለፍይ ጀነት ውስጥ ስትገባ ከሁረል አይኗ የበለጠ ውብ ትሆናለች

    • @moonamoona3403
      @moonamoona3403 3 года назад

      እኔም እቀራለሁ ውድ

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 3 года назад

      ያመኛል ኢትዮጵያን ሲነኳት ያንሰፈዝፈኛል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ልጆቿን ይባርክ ቤተሰቡን ሆናለዉ

  • @tsehayregassa6853
    @tsehayregassa6853 3 года назад +71

    በሚቀጥለው ደግሞ ከአያቷ ጋር ብታቀርቧት ደስ ይለናል!!

  • @mulualemtena8010
    @mulualemtena8010 3 года назад +86

    ኧረ ይቺን ልጅ ምን ላርጋት መዋጥ ነበር 😍😍😍😍😍😍😍 እድግ በይ !!!!!! ውድ የኢትዮጵያ ልጅ !!!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @lulu-ld1di
      @lulu-ld1di 3 года назад +1

      ክክክክ አፈላይ ማርይዘንባል

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 3 года назад +1

      ክክክክክክክክ ክኒን ነች እንዴ

    • @bebitube9931
      @bebitube9931 3 года назад +1

      😂😂

    • @kidesttube6881
      @kidesttube6881 2 года назад

      ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @burax1714
    @burax1714 3 года назад +490

    ኧረ ድጋሚ ትቅረብ ምትሉ👍👍👍

    • @BLACKCAT.212
      @BLACKCAT.212 3 года назад +3

      me me me

    • @sarakurfa5695
      @sarakurfa5695 3 года назад +1

      Me

    • @hawaomar3692
      @hawaomar3692 3 года назад

      @@BLACKCAT.212 aaaaààaaàaaaaaàaaaaaaaaaaaaaaaàaaaaaàaaaaaaaaaaaaaaaaaàaàaàaaaaaaàaaaaaaàaàaaaaaaaaaaaaaaaaaaàaaaaàaaaaaaaaàaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaàààaaaàaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaàaaaaaaaàaaaaaaaaaaaaàaaàaaaaaaaaaaaaaàaaaaaaaaaaaaaaaàààaaaaàaaaaàaaààaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaàa

  • @akmalsharfa7669
    @akmalsharfa7669 3 года назад +11

    Wow እጅግ በጣም የምትገርም ልጅ ናት ማሻላአላህ አሏህ የበለጠ ይጨምርላት መልካም በዓል ይሁንላችሁ መልካም ልደት አሏህ ያሣድግሽ ብለናል ወንድማችንም እሸቱም በጣም አድናቂህ ነን እናመሰግናለን ክበርልን ሁላችሁም

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 3 года назад +18

    የታደሉ ቤተሰብ ናቸው ሁሉም እድሜዋን እንደማቱሳላ ያርዝምላት የድንቅ ድንቅ ናት ከአፏ መጣፈጥ ጭምር

  • @Alemye777
    @Alemye777 3 года назад +41

    ረጅም እድሜ ኑርልን ወንድምየ እንዳንተ ያለ ሰው የለም

  • @atsedegodefa9732
    @atsedegodefa9732 2 года назад +1

    ልጅቱዋ የተባረከች ናት አብየት ትግስትዋ ልቦናዉ አነጋግርነትዋ ሰርዓትዋ እደግልኝየኔ ዉድ

  • @merihabesha8494
    @merihabesha8494 3 года назад +21

    የእውነት ልጅቷ እራሱ ጣፋጭ ነች እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋት እሸ አተም ከልጆች ጋ እደልጅ ካዋቂወች ጋ እዳዋቂ ሁነክ ዝግጅቱን በአግባብ ስለምታዘጋጅልን እጅግ እናመሰግናለን

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 3 года назад +19

    እንኳን ተወለድሽ የኢትዮጵያ ምርጧ ጣፋጭ መልካም ልደት

  • @yitaeshetu9286
    @yitaeshetu9286 3 года назад +1

    የኔ ጣፋጭ እግዚያብሔር ይባርክሽ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 года назад +169

    ከሰደት መለሠ እንደዚች አይነት ጣፍጭ ልጅ ይሰጠን🥰🥰🥰

  • @mesfnekassa2058
    @mesfnekassa2058 3 года назад +66

    ይገባታል የኔ ቅመም እውነትም ድንቅ ልጅ 🥰🔥🥰 እሽዬ አንተም ወልደህ ለመሳም ያብቃህ !!! 🙏❤️🙏

  • @mistireworku7163
    @mistireworku7163 3 года назад +7

    በጣም ነው የማከብርህ በእውነት።
    ካንተ ጋር አንድ ስራ ብሰራ ደስ ይለኛል የምር!

  • @መቅዲነኝየአማኑኤልስራ
    @መቅዲነኝየአማኑኤልስራ 3 года назад +25

    ጣፋች የሆነች ልጅ ስታምር ደስ ስትል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እዉቀቱን ጥበቡን ያብዛልሽ

  • @cufhir9001
    @cufhir9001 3 года назад +64

    ናፍቃኝ ነበር የኔ ውድ ልጂ ፊልም በሰራች

  • @ycyy5088
    @ycyy5088 3 года назад +2

    እሸቱ በጣም ምርጥ ሰው ከምንም በላይ ነው የምትመቸኝ ሶሻል ሚዲያን የምትጠቀምበት ሁኔታ አድናቂህ ነኝ ማሻ አላህ

  • @harmilatasew7527
    @harmilatasew7527 3 года назад +50

    በ3ኛው ዙር ግን አያቷን አብረህ አቅርባቸው መመስገን አለባቸው
    የማትጠገብ ጣፋጭ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @khawlah9347
    @khawlah9347 3 года назад +54

    ለዚች ልጅ ቃላት የለኝም በቃ ጣፋጭ ነሽ 🌹🌹🇪🇹🇪🇹

  • @mitikebirhanu7790
    @mitikebirhanu7790 3 года назад +1

    የኔ ጠፈጭ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ከክፉ አይን ይጠብቅሽ አሼ አንተ እራስክ በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ ከልጮች ጋር እየወልክ ሁሌም ቅን ሆነክ ትኖራለህ እውነት እግዚአብሔር አንተ የበርክህ

  • @mesi540
    @mesi540 3 года назад +249

    ፍትህ ስር ቤት ላሉ ወንዶች በማርያም ድምፅ ሁኑ😓

    • @tube564
      @tube564 3 года назад +1

      አዎ በእውነት

  • @kiya5113
    @kiya5113 3 года назад +179

    የእኔ ሚጥሚጣ ደስ ስትል 3ኛ ዙር ከአያቷ ጋር አቅርብልን የማትጠገብ ልጅ ነች

    • @eyoba541
      @eyoba541 3 года назад +1

      Yaaa

    • @bhelhee8313
      @bhelhee8313 3 года назад +2

      አያታ ማየት እንፈልጋለን

  • @ሜቲ
    @ሜቲ 3 года назад +2

    እድግ በይ ጣፋጭ

  • @selamselamymaryamlij111
    @selamselamymaryamlij111 3 года назад +15

    እድግ በይ ጣፋጭ የሆነች ልጅ ናት 💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @ኢትዮጵያትቅደምከሁሉም
    @ኢትዮጵያትቅደምከሁሉም 3 года назад +15

    እንኳን ተወለድሽ ቅመሞ እድግ በይ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ቤተሰቦችሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ የነሱ ውጤት ነሽ

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 2 года назад +1

    Very smart girl. May God bless all of you

  • @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
    @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 3 года назад +28

    ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሉ የኔ ፍልቅልቅ ስታምሪ እድግ በይልኝ😘😘የ አሼ አበላል😃😃

  • @Orthodoxawi12
    @Orthodoxawi12 3 года назад +64

    አምላክ በፀጋው ያሳድግሽ Raki 🥰🥰🥰🥰

  • @yohannshabtamu8509
    @yohannshabtamu8509 3 года назад +1

    እድግ በይ እመብርሀን ትጠብቅሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ

  • @hailuyosef6722
    @hailuyosef6722 3 года назад +25

    ቆንጆ ዝግጅት ትልቅ ታሪካዊ ማስታወሻ መልካም ቤተሰብ።

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 3 года назад +24

    ራኬብዬ ማር ከአእምሮ በላይ የሆነች ድንቅ ልጅ ነሽ መድሃኔአለም ባርኮ ያሳድግሽ
    መልካም ልደት የኔ ቆንጆ እድግ በዪ

  • @የመዝሙርጥናትኦርቶዶክስ

    ድንግል ማሪያም ትጠብቃት የኢትዮጵያ ተስፋ ነች

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 3 года назад +6

    የኔ ጣፋጭ እድግ በይልን አዛኝቷ በእቅፏ ታሳድግሽ እማ ለቤተሰቦችሽ እድሜና ጤና ይስጥልን የድንግል ልጅ ተባረኩ ዘመናቹሁ ይባረክ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @yefikirTube
    @yefikirTube 3 года назад +180

    ያመኛል ኢትዮጵያን ሲነኳት ያንሰፈዝፈኛል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ልጆቿን ይባርክ ቤተሰቡን ሆናለዉ

    • @familychannel7775
      @familychannel7775 3 года назад

      It’s so funny how you eat eshtu 😀😀

    • @Helawit
      @Helawit 3 года назад +2

      አረ ያንሰፈስፍሻል ማን ነው ግን የነካት ያሱዳኒ ወይስ ኤሬ ቲቪ እንደው ስታቅለሸልሹ

    • @tibaahmad8918
      @tibaahmad8918 3 года назад

      ወይመዘርዘር ተዘርዝረን አለቅነ

    • @zaramohamad6294
      @zaramohamad6294 2 года назад

      @@familychannel7775 demry pls pls pls pls

    • @zaramohamad6294
      @zaramohamad6294 2 года назад

      @@tibaahmad8918 demry pls pls pls

  • @userenter2635
    @userenter2635 3 года назад +6

    የምትገርም ጣፋጭ ልጅነች የኔቆንጆ እንካን ተወለድሺ💐💞

  • @muhammedhassen2469
    @muhammedhassen2469 3 года назад +228

    በቅርብ ቀን ፊልም ላይ እንደማያት ተስፋ አድርጋለሁ
    ያሳድግሽ ቅመሟ 😘

  • @fatiyanasir3956
    @fatiyanasir3956 3 года назад +4

    ይች ልጅ የድንቆች ድንቅ ነች
    አላህ ያሳድጋት የእኔ ቆንጆ ጣፋጭ ነች
    በቃ ቃላት የለኝም

  • @emmandahailusherar2623
    @emmandahailusherar2623 3 года назад +9

    ራኬብዬ ጣፋጭ የሆንሽ ውድ ልጅ ነሽ። ስንት ጊዜ እንደማይሽ ጌታ ያውቃል። በስመአብ ልጅ ይወለድ እንዳንቺ አይነቱ ቅመም።

  • @MaryMary-jg7ox
    @MaryMary-jg7ox 3 года назад +25

    መልካም ልደት እራኪዬ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ💚💛❤🙏

  • @ፍቅርወለተማርያም-ለ3ዘ
    @ፍቅርወለተማርያም-ለ3ዘ 3 года назад +22

    የአባቷ እርጋታ ዋውውውው እናቷ ግን አለባበሷ አይነፋም መገላለጥ ለዚያውም በሚድያ ላይ አሼ መልካም ሰው አቤት ግጥምህን ስወደው❤️❤️

    • @سميره-ذ1ذ
      @سميره-ذ1ذ 2 года назад

      ወዶቹ ተሰትረዉ ሴቶቹ እሚሆኑት ጠፋቸዉ

  • @zeinazizi5759
    @zeinazizi5759 3 года назад +1

    የኔ.ጣፋጭ.ልጅ.እግዚአሔብር.የአሰአደገሸ.ምርጥ.ልጅ❤❤❤❤

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 3 года назад +51

    በጣም ደስ ይላል። ልጆቻችንን ሀገራዊ ፍቅር እንዲኖራቸው አርገን እናሳድጋቸው። ልጃችሁን ፈጣሪ በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ።

  • @143tube9
    @143tube9 3 года назад +54

    ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብረሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ....አገራችንን ሰላም ያርግልን...🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 3 года назад +8

    በጣም ደስ የምትል ታዳጊ ህጻን 🙏🏾👌❤️
    አያቷ መቅረብ ነበረባቸው !! እናትና አባት ደግሞ አበሻ ቀሚስ ቢለብሱ በጣም ደስ ይል ነበር👌

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 3 года назад +12

    እዳቺ ጣፋጭ ሤቶች አሉኝ ።ምሥጋና ለአለማት ጌታ ተባረኩ ወላጆቿ።

  • @tadelemekuriaw2492
    @tadelemekuriaw2492 3 года назад +36

    አብርሽ ዘርይሁን ምርጥ አባት ሆነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ወንድሜ ኮርቸብሃለሁ።

  • @mahilakew3868
    @mahilakew3868 3 года назад +8

    አሽዬ የምር በጣም የምትገርም ልጅ ነች አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @AmalAmal-rp4eh
    @AmalAmal-rp4eh 3 года назад +43

    እሼ የውነት ትልቅሰውነክ የምታቀረበው
    ፕሮግራም አደኛነው ቀጥልበት ተመችቶኛል
    በተለይእራኬብዬን ስታቀረባት የውነት ደስብሎኛል ከጅምሩ😍😍😍😍

  • @getnettiruneh8973
    @getnettiruneh8973 3 года назад +4

    የምትገርም ድንቅ ልጅ እግዚያብሔር በጥበብ ያሳድግሽ🙏 እናመሰግናለን እሼ እነዚህን የመሰሉ ድንቅ ልጆች ሰለምታቀርብልን።

  • @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
    @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ 3 года назад +31

    ኡኡኡኡ የኔ ጣፋጭ አንቺ እራሱ ማር ነገር ነሽ የኔ ልዕልት እድግ በይልኝ😘😘😘

  • @haregnahum2418
    @haregnahum2418 3 года назад +39

    Love this little girl.I am so proud of her parents.

    • @simethio2517
      @simethio2517 3 года назад

      They have done such a wonderfull job🙏🏾

  • @suuadd3673
    @suuadd3673 2 года назад +2

    Happy birth day👍💞💟💋💗💖💌❤🇪🇹

  • @soyemedia2234
    @soyemedia2234 3 года назад +55

    ወይኔ ጣፍጭ የሆነች ልጂ አላህ ያሳድግሽ🥰🥰🥰🥰🥰

    • @betibeti72
      @betibeti72 3 года назад

      ❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ኤማንዳቲናYouTube-s5y
    @ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 года назад +98

    ወይ እሼ አንተ እኮ ለማዝናናት ነው የተፈጠርከው ህፃኗ ራኬብ ስትጣፍጥ እፉ ፈጣሪ ያሳድግሽ💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

    • @tube6676
      @tube6676 3 года назад +1

      የኔ ውድ በቅንነት ደምሪኝ እመልሳለሁ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 3 года назад +2

      ውዴ እንደማመር

  • @እጓሂእምበርተስፋኣይቀርጽ

    የኢትዮጵያ ቅመም 🌹🌹🌹🌹🇪🇹🙏💯

  • @እኛለኛይቱብ
    @እኛለኛይቱብ 3 года назад +21

    የቤት ክራይ ጨምሯል እኛም እንጨምራለን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 3 года назад +11

    እናት አባት በጣም የታደላቹ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ

  • @asterdibekulu2128
    @asterdibekulu2128 3 года назад +2

    የኔ ቅመም የኔ ጣፋጭ እድግ በይ

  • @የማርያምነኝ-ለ1የ
    @የማርያምነኝ-ለ1የ 3 года назад +5

    እናመሰግናለን ዶንኪዎች!
    She is so smart and sweet !

  • @ፅናትየኢትዮጵያልጅ
    @ፅናትየኢትዮጵያልጅ 3 года назад +33

    እንኳን ለብረሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ🙏
    ሃገራችንን ሰላም ያርግልን 💚💛❤
    ራኬብ ትንሿ ጣፋጭ እደጊልን😍

  • @ycyy5088
    @ycyy5088 3 года назад +2

    ስታምር ወላሂ ልጅቱ አላህ ትልልቅ ነገር ያድርስሽ የኔ ማር እድግ በይልኝ

  • @Emabetdibaba
    @Emabetdibaba 3 года назад +15

    ወይ ህፃናት ንፁ ወረቀት ናቸው ጣፋጭ ነሽ እኮ

  • @የቅድስትድንግልማርያ-ነ6ለ

    ወይኔ እችን ልጅ እንዴት እንደምወደት❤❤❤❤❤❤

    • @asdfjkm4435
      @asdfjkm4435 3 года назад

      በጣም የምታምር በሳል ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ!

  • @yohannesgebera7744
    @yohannesgebera7744 3 года назад +3

    በስማም መጨረሻው ያሳምርልሽ የኔ ቅመም ምንም ቃላት የለኝ በእውነት ነው ምላቹህ

  • @ኣቡነሰላማሃዋርያናይሓበሻ

    እግዚኣብሄር ኣምላኸይ ልበይ ልቢ ህጻን ቀይሮ ንጹህ ደስ ትብል ህጻን

  • @bemnettube7262
    @bemnettube7262 3 года назад +48

    ራኬብ የጊዜያችን ዕንቁ ናት።በዚህ ዕድሜዋ ያላት እውቀትና ንቃት ሁሌም እንዳስገረመኝ ነው።እግዚአብሔር አሳድጎ ለታላቅ ቁምነገር ያብቃሽ።
    ዶንኪ ቲዩብ ለእንደዚህ ዓይነት ህፃነት ለእይታ መቅረብ ምክንያት በመሆኑ ምስጋናዬ ይድረስ።

  • @ilovemymom784
    @ilovemymom784 3 года назад +6

    የኔ ቆንጅ ደስ ስትል ደግሞ ስራአቷ ትልቅ ቦታ ድረሽ 😙😙😙😙

  • @yemiten
    @yemiten 3 года назад +14

    ለብርሀነ መስቀሉ እንኳን አደረሳችሁ🙏 ራኪዬዬ የኔ ጣፋጭ እንኳን ደህና መጣሽልኝ አነጋገርሽ እኮ ማር ነው 💯😍 ማነዉ እንደኔ ደጋግሞ ያያት ☝️☝️☝️ እድግ በይልኝ የኔ ቆንጆ መልካም ልደት 🎂🎊🎉🎁🎊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሂወትይቀጥላል-የ3ከ
    @ሂወትይቀጥላል-የ3ከ 3 года назад +6

    በጣም ትልቅ ቦታ የምትደርስ ልጅ ናት 💕

  • @none922
    @none922 2 года назад +1

    የኔ ቅመም እድግ በይልኝ😍😍😍

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +30

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ቤታችሁ ዉስጥ ያልታሰበ ደስታ እና በረከት ቤታችሁ ዉስጥ ይግባ
    ፈጣሪ ቤተሰቦቻችሁንም እናንተንም ከድገተኛ አደጋ እና ካስደጋጭ አገጋ ይሰዉራችሁ።።።

  • @hayata6678
    @hayata6678 3 года назад +216

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ።ሀገራችንን ሰላም አርግልን ያረቢ

    • @Habebetoube
      @Habebetoube 3 года назад +4

      👉በጀነት ውስጥ ሁረል አይን አለች
      👉በዱንያ ደግሞ ሰለፍይ ሴት አለች
      🌹በዱንያ ያለችው ሠለፍይ ጀነት ውስጥ ስትገባ ከሁረል አይኗ የበለጠ ውብ ትሆናለች

    • @ሠላምለሀገራችንኢትዮጵያፍ
      @ሠላምለሀገራችንኢትዮጵያፍ 3 года назад +1

      አሜን(3) እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @hanahanaethopoeia2259
      @hanahanaethopoeia2259 3 года назад +2

      በእምነትሽ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
      ሰላም ለኢትዮጵያ ያድልልን🌺🌻🌾

    • @RahmaRahma-io5eu
      @RahmaRahma-io5eu 3 года назад +4

      ሀያት አይባልም

    • @መመመመመ-ፐ7ጘ
      @መመመመመ-ፐ7ጘ 3 года назад +1

      እናመስግናለን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @selamgizaw9692
    @selamgizaw9692 3 года назад +8

    ምትገርም ህፃናት ፈጣሪ ይጠብቃት👌😘😘😘

  • @سارهالعنزي-ك4ه
    @سارهالعنزي-ك4ه 3 года назад +10

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።👏
    የመስቀሉ ክብር ከናትዋ ይልቅ ልጅቱ ገብቶታል እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ልጅ 🥰

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 3 года назад +24

    *የድንቅ ልጆች ፕሮግራም ዉስጤ ነዉ❤❤*

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 3 года назад

      👍👍👍👍👍💚💛❤🙏🙏🙏👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍❤❤❤❤

  • @zebiderdamitie2703
    @zebiderdamitie2703 2 года назад +1

    አቤት ስርዓት የእኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ ውድድድድድ

  • @ቃልትልቅ
    @ቃልትልቅ 3 года назад +28

    ይሄም ከዚህ በላይ ይታይላችሁ ልጅቶ ጣፋጭ ናት