Ethiopia - የደበበ ጸጸት “አብይን የመሰለ ታላቅ መሪ መቼም አይገኝም “

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 дек 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 279

  • @AbrehAbnia
    @AbrehAbnia 2 дня назад

    እናመሰግናለን 🙏

  • @BerheAguaStories
    @BerheAguaStories 5 дней назад +10

    ወጋየሁ ንጋቱ ያልከዉን ቢሰማህ ኖሮ ምን ባለ ነበር

  • @birg1325
    @birg1325 5 дней назад +11

    እኔ እምለው ለምንድነው እርቲስቶች ሲባሉ እንደ ብቻ አይደሉም ብዙ ናቸው ክመጣው ካእልመጣው መንግሥት ጋር እንደ እሳማ ይበላሉ በሀላ ደግሞ እንደ በግ ይታርዳሉ ደስ የሚለው ንገር ቶሎ ቶሎ የሚገደሉት እንሱ ናቸው

    • @jenetjenet2880
      @jenetjenet2880 4 дня назад +1

      የፃፍከውን ግን አንብበሀል ምን አይነት የአይምሮ ደሀነክ

  • @beletetache4016
    @beletetache4016 4 дня назад +1

    እድሜ ለአልማዝ ደጀኒ በል

  • @Awito123
    @Awito123 5 дней назад +4

    Great man, Debe Eshetu ❤

  • @Hana-l9p2k
    @Hana-l9p2k 5 дней назад +3

    ፈታ ዴሌ አክብረህ ብትጠራ ትከበራለህ ለራስህም ለቤተስብህም ላገርህም ክብር የሌለህ ሰው ነህ ሞት አይቀርም ና እግዚአብሔር ልቦና ማስተዋልን ይስጥህ

    • @adamsolomon5320
      @adamsolomon5320 2 дня назад

      አቶ ስላላለ ነው ወይስ 🤔አርቲስት አንቱ አይባልም

  • @user-mg5dp7no8p6
    @user-mg5dp7no8p6 5 дней назад +3

    የደበበ ሰይፉ እድሜ የባከነ ዘልዛላ እድሜ ይመስለኛል ምክንያቱም አውሮፓ ልከው አስተምረው ሰው ያደረጉትን ንጉስ ከመስደብ እስከ ብልጽግና ያለው እድሜ የወቅቱን ሀጅ መጪ መሪ አሞካሽቶ አሽቃብጦ ያለፈን ከመኮነን በዘለለ ለሀገር ያበረከተው አስተዋጾ ምንም ነው።

  • @YOUNGBREEZY72
    @YOUNGBREEZY72 4 дня назад +1

    የሚገርመው እንዲህ እየቃዘህ ወደመቃብር መውረድህ ነው ትልቅ ሰው ብትሆን ኖሮ ንስሀ ትገባ ነበር እውን በምድነው አብይን የደገፍከው ብትባል መልስህ ምን ይሆን ወደ ሙታን መንደር ከመቀላቀልህ በፊት ይቅርታ ጠይቅ ምስኪን የኢትዮጵያ ሕዝብ

  • @danielgebrehiwot8846
    @danielgebrehiwot8846 5 дней назад +5

    አለ እንዴ?

  • @tigrayhumor
    @tigrayhumor 5 дней назад +1

    በንፁሃን በተጋሩ ሰቆቃ በግፍ የተሳተፈ ሃገር ድርጅት ወይም ግለሰው በፈጣሪ ዘንድ ዋጋው እያገኘ ይገኛል

  • @hailuhurrissa9692
    @hailuhurrissa9692 5 дней назад +25

    That is true Aby is the great leader of Ethiopia.

    • @YohannesChekol-l5n
      @YohannesChekol-l5n 5 дней назад

      Tinbe kirnatam Galla he is not Ethiopian leader he is the leader of kebte Galla 🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 3 дня назад

    Abbch Jeggnawwe a man of his words and fully wisdoms leader. Mama Ethiopia 🇪🇹 and Ethiopians lucky to have like Dr Abiy Ahmed and Moyer Adanch Abbibe working hard for their country. Long life and health for both leaders. ❤❤❤❤.

  • @EyAb-f3e
    @EyAb-f3e 4 дня назад +2

    የደርግ ደጋፊ ሁኖ እንዴት አብይን አይደግፍም ደም የጠማው አሁንም ያመመዉ በቂ ደም ስላላገኘ ነወ አብሮት ያለዉ

    • @askme7620
      @askme7620 День назад

      በሃምሳ ብር የቴሌኮም ካርድ ከሃምሳ አመት በላይ ለኢትዮጵያ በተለያዩ ገዢ መንግስታት አወንታዊ እንቅስቃሴ ላደረገ አርቲስት ስታነቅፍ አይገነዝዝህም ?!?
      አንተ ከመንቀፍ በስተቀር ምን ሰርተሀል ???

  • @daginatabayhine605
    @daginatabayhine605 5 дней назад +7

    Betikikil abechu ❤

  • @DaniAyele-r3w
    @DaniAyele-r3w Час назад

    ውይ እደዚ ሳሙና አይመስለኝም ንብረት

  • @modinali3987
    @modinali3987 5 дней назад +4

    wusha yewusha lij

  • @teklhaymanottekli3932
    @teklhaymanottekli3932 5 дней назад +11

    እግዚአብሔር መኖሩን ያረጋገጥኩት ደበበ በአፍንጫው ቱቦ ተሰክቶለት ሳይ ነዉ

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 5 дней назад +3

      እግዚአብሔር መቼም ይኖራል ይሄን ጉዳይ እንደዚህ መተንበይ አያስፈልግም

    • @PhawlosNigussie
      @PhawlosNigussie 5 дней назад +1

      አንተ ስትጠፋ ደግሞ ዳግመኛ መኖሩን እናረጋግጣለን እንበል ወይ?

    • @Zjcmiracle
      @Zjcmiracle 4 дня назад +1

      የራስህን መጨረሻ መች አየህና?

    • @yonathantekeste1618
      @yonathantekeste1618 4 дня назад +1

      በ እስተርጅና እና ኳስ ይጫወት ... ያንተን መጨረሻ አይተሃል?

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 5 дней назад +11

    That is a freedom of choice please respect that. don’t personalize a personal choice. That is a freedom of choice please respect that.

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 5 дней назад +6

    ጋሽ ደበበ የሰጠው መልስ ሁሉ ትክክል ነው። ህወሃት ላይ ዘመቻ ያዘዘው ሃገር ለማዳን እንጂ ለጥቅም አይደለም። ሲደግፍም ፣ሲቃወምም በምክንያት ነው። እድሜና ጤና ከመላ ቤተሰቡ ጋር እመኝለታለው። ጋሽ ደበበ በኢትዮጵያ ታሪክ በደማቁ ታሪኩ ይሰፍራል።

  • @BunaEthiopia-y4k
    @BunaEthiopia-y4k 5 дней назад +10

    ደበበ እሸቱም ነብዩ ባዬም ምርጥ የኢትየጵያ አርቲስቶች ናቸው

    • @enatneshmelaku2378
      @enatneshmelaku2378 5 дней назад +2

      ስለምርጥ አርቲስትነታቸው ማንም ጥያቄ የለውም በእርስበርስ ጦርነት ላይ የተጠመደን መንግስት ማቆላጰስ ግን እየሞቱ ላሉት የንፁሃን ደም ላይ መቀለድ ነው

    • @Ethiopiafreedom777
      @Ethiopiafreedom777 5 дней назад +1

      የአርቲስት ካድርና ሆዳም ግን ያስጠላል

  • @teshomeshene908
    @teshomeshene908 4 дня назад +4

    Our dear artist Debebe Esheto has the right to support or reject political ideas or politicians based on his beliefs. Debebe Esheto is a respected artist Ethiopia ever had and he isn't for sell and never been as most of our artists had been during the time of Tplf.

  • @GetachewYilma
    @GetachewYilma 5 дней назад +8

    እኔ አምሀራ የአብይ ደጋፊ ነኝ ከአውስትራሊያ

    • @enanu7590
      @enanu7590 5 дней назад

      😜😜😜😜😜😜

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 5 дней назад +1

      አይ የሳዋ ድንጋይ

    • @samirhassen9354
      @samirhassen9354 5 дней назад +2

      Tebda

    • @blackstone07
      @blackstone07 5 дней назад

      😜😜💩😜😜

    • @jeff.t7778
      @jeff.t7778 4 дня назад +2

      ውሻ በበላበት ይጮኻል።........

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 5 дней назад +4

    ደበበ ያው የሰማውን በመኑ ያናፈሰ ብስለተ
    ስንኩል,መሀል ጉብ ባይ ነው{ነበር},,አንጠራ
    ጠር ብዙ ስንኩሎች የተሸከመችው,ሀገር
    ፅናቱን ይስጣት፠

  • @IsraelPMenbere
    @IsraelPMenbere 5 дней назад +15

    Right! We have to support our visionary leader!

    • @aemyay5169
      @aemyay5169 5 дней назад

      Yeselamawi sewechin Dem mafses: kesatan gar yeteyayaze chikanayenet inji jegninet aydelem:: bealefew 6 ametat Mussolini kegdelew bly beAbiy iji teqotirew yemyaliqu Amharawech tasirew iyetesequ new: kemillionim bly techefchifewal:: Egziabhair yifred!!!

  • @GirmayTekilehaymanot
    @GirmayTekilehaymanot 4 дня назад +1

    የእድር ድክመት ነው እንጂ ከሞተ እኮ ቆየ

  • @YeshgetaAddis
    @YeshgetaAddis 5 дней назад +7

    ደበበ ነው ደደበ 🤣🤣🤣🤣🤣ይሂድ ወደ ሰማይ

  • @Mark-j4
    @Mark-j4 5 дней назад +1

    የደደበ ፀፀት !!! ነው የሚባለው ዘገባህን አስተካል ።

  • @lealemalemamen9029
    @lealemalemamen9029 5 дней назад +1

    ደበበ ጸጸት ካለው ጸጸቱ ምናልባት ሊሆን የሚችለው የጅብ ስጋ (ያለውን የትግራይ ህዝብ ጭፍጨፋ) ሳይበላ መታመሙን ይሆን?
    ደግሞ አሁን የአማራና የኦሮሞ ስጋስ ምን ይለው ይሆን?

  • @gvgv7344
    @gvgv7344 5 дней назад +1

    ደብሽ ሊከንፍ ነው ተባለ

  • @yidisho2350
    @yidisho2350 5 дней назад +9

    ጋሽ ደበበ እግዚአብሔር ይማርክ አስተዋይና መልካም ሰው ❤❤❤

  • @martadadi1654
    @martadadi1654 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አብቹ፡ኬኛሀ።

  • @coneralgera5900
    @coneralgera5900 2 дня назад

    ጅብ ቢበላ እርግጠኛ ነኝ ይድናል

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 5 дней назад +3

    አቶ ደበበ እሽቱ ምንአለ በዚህ እድሜህ እንኳን ከፖለቲካ ብትወጣ እና እንደተከበርክ ብትኖር ለሁሉም ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ ::

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 5 дней назад +1

    ዋው 81 አመታቸው ነው ልክ የኔ አባት እደሜ ገደማ ነው ያላቸው አባቴ በ41 አመቱ ነበር የሞተው በ19/75 እኔ 3 ሊሞላኝ 3 ወር ነበር የሚቀረኝ😭💔😭
    ዛሬ ቢኖር የሳቸው እድሜ ገደማ አከባቢ ይሆን ነበር😢💔😭

  • @HailegiorgisTesfahun-hp8oh
    @HailegiorgisTesfahun-hp8oh 5 дней назад +6

    እሳቸው ከመጀመሪያው የ ኦነግ ደጋፊናቸው እደዚ አይነት ሰዎች እድሚቸው ሲገፋ ሀገር ወዳድ ሁነው ይመጣሉ..የተለመደ ነገር ነው ለማነኘውም ፈጣሪ ይማራቸው።

  • @yohanneswondimu9891
    @yohanneswondimu9891 5 дней назад +20

    ጋዜጠኝነት አይታይብህም እቃጣሪ ነገር ነው የምትመስለው::

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 5 дней назад

      ስድብን ምን አመጣው መከባበር ቀረ ማለት ነው

    • @geze.burayu2946
      @geze.burayu2946 5 дней назад

      ትክክል ብለሀል !

  • @samirhassen9354
    @samirhassen9354 5 дней назад

    Debeb fetri. Ydefsh

  • @mefthimunshid6096
    @mefthimunshid6096 5 дней назад +3

    መንግስታት አንዱ ካንዱ ይለያያል ነገር ግን እስካሁን የደረስንበት መንግስቶች ታሪክ ስናይ አሁን በስልጣን ያሉት ዶክተር አብይ ሌሎች የጎደላቸውን ክፍተት ሊያሟሉ የመጡ ይመስላሉ በትግስት ከጠበቅን አለምን ያመራር ስርአት ያስተምራሉ ስም ከስራ ጋር እውነትም አብይ አህመድ በቃ መሪ አይነ ስል የሆነ ነው ሚያውቃቸው

  • @azmeragegziabher-yw1fe
    @azmeragegziabher-yw1fe 4 дня назад

    ናይ ትግራይ ህዝቢ ጆኖሳይደር ሰብ።

  • @kumessaregu4962
    @kumessaregu4962 5 дней назад +1

    እኔን የናፈቀኝ ካንተ አንደበት ሰለመልካም ሥራና ተግባር አድናቆትን መስማት ነው። ሁሌ ነቀፈታ፣ ማንቋሸሽ፣በተረብ ማጥላላትና ዝቅ አድርጎ ማየትና ማሽሟጠጥ ብቻ ነው የምተውቀው።

  • @fitnessacademy-x4t
    @fitnessacademy-x4t 5 дней назад +10

    አቢቹ ቃላት የማይገልፅህ ምን ብዬ ልግለፅህ...ዝም ብዬ ላድንቅህ

    • @birg1325
      @birg1325 3 дня назад +3

      @@fitnessacademy-x4t ልክንህ ክስው የተለየ ስው ሳይሆን ክሴጣን የተለየ ሴጣን መሆኑን ይደንቃል እሄን ለማ እለት ፍልገህ ንበር ንገር ግን ጋላ ስለሆንክ እማርኛ እትችልም

  • @yeshiMulat-h6g
    @yeshiMulat-h6g 5 дней назад +23

    ደንቆሮ በተሎ ይንቀልህ የአባቴ አምላክ. ደም እየፈሰሰ ዉሀ መሰለዉ አገሪቱን የሚያጥባት. ደስ የሚለዉ ነገር. ሁሉም ነገር ተቀያሪነዉ ነገ ሌላ ቀን ነዉ የጨካኞች ጊዜም ያከትማል

    • @munameroawi1777
      @munameroawi1777 5 дней назад +2

      ኢትዮ ክተፈጠረች ክጦርነት ቆማ አታቅም ሜድያ ስላልነበረ ነው ኣስተዳደግየ እዛው ጦርነት ማሀል ስለሆነ ለፈጣሪ መመለስ ኣለብን ለመሪ ልቦና ስጠው ይስማናል

    • @AaBb-v6n
      @AaBb-v6n 5 дней назад

      አሜን

  • @wubetandarge4698
    @wubetandarge4698 3 дня назад

    I can’t believe he said that,he must be losing his mind

  • @Azariyasteshotado
    @Azariyasteshotado 5 дней назад +2

    በማረግ ይቀብረኛል ብለህ ነው መስሎሀል አይ አርቲስት

  • @Hailemariam-qg1fw
    @Hailemariam-qg1fw 5 дней назад +9

    ቀድሞ ልብ ኣጥቶ ነው ነው እንበል እንደ እድሜው ግን በፖለቲካ ውስጥ መበሳበሱን ትቶ ፊቱን ወደ ፈጣሪ ቢመልስ ጥሩ ነበረ እሱ ግን እስከ እርጅናው ዘመኑ ባይበሳበስ።

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 4 дня назад

    Mr.Dabab......R.I.P

  • @Bio650
    @Bio650 4 дня назад

    ደበበ በ ደደበ ይስተካከል

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 5 дней назад

    Moteh Kerebwal Debebe

  • @ZinabeAbebayehu
    @ZinabeAbebayehu 4 дня назад +4

    እውነት ነው ከእሱ የበለጠ መሪ የለም ስላላወቃትሁ ነው እንጂ ለሁሉም እኩል ነው። እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጠው።

  • @JEMALMOHAMMEDYesuf-r4g
    @JEMALMOHAMMEDYesuf-r4g 5 дней назад +1

    ሰለበሽታ ነዉ የምትነግረን ወይስ

  • @birg1325
    @birg1325 5 дней назад +10

    ጋሼ ደበበ, እሽቱ ባእይባል ደስ ይለኛል ቅሌታም ሆዳእም እንደ ሽርሙጡ ክመጣው ክሄደው ጋር ሆድን ይሙላል እሱ ማእለት ክብር ሙጣ የሚለየው በምንድንው ማእፍሪያ ንፉሱን እይማርው እሄ ኢትዮጵያዊ እይደለም😮

  • @bogaleoda6331
    @bogaleoda6331 5 дней назад +1

    ደበበ እሸቱ ሀቀኛ እና ከዘር አስተሳሰብ ነፃ ነው ። ክብር ለጋሽ ደበበ 🎉

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 5 дней назад +5

    God bless our country and our Prime Minister and our Mayor. They are doing their best, they are not perfect but they are doing their best.

  • @TesfayHadis
    @TesfayHadis 5 дней назад

    ነው!

  • @AddisuTaddese-x2b
    @AddisuTaddese-x2b 5 дней назад

    እንኳን ተቃወመ

  • @teen158
    @teen158 5 дней назад +1

    Ok

  • @wondafrashmulatu128
    @wondafrashmulatu128 5 дней назад

    አሳዛኝ ሰው

  • @eyassukidanu6752
    @eyassukidanu6752 5 дней назад +1

    የደበበ እንዲህ መሆን ኣምላክ ክበር ተመስገን።

  • @BezenaSalema
    @BezenaSalema 5 дней назад +6

    ይህ ቆሻሻ ሰውዬ ጣርህን ያብዛው 😢😢😢😢😢😢

  • @temesgenyeshanew9883
    @temesgenyeshanew9883 19 часов назад

    ከመጣ ከሄደው ጋር የሚለጠፍ የእንጨት ሽበት::

  • @ZergawBechapa
    @ZergawBechapa 5 дней назад

    በደበበ ሳምባ ስለ ሳምባ ተማርንበት አጀብ

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 5 дней назад +9

    ደበበ በግዜ ፈጣሪ ይውሰድህ

    • @abdiiguddi7708
      @abdiiguddi7708 5 дней назад

      Malet😂😂😂

    • @abebatekle22
      @abebatekle22 5 дней назад +2

      አንተን እኛ ላይ ጥሎብን ደቤን ይውሰድ?ፈጣሪም አያረገውም

    • @schuschubika7673
      @schuschubika7673 5 дней назад +1

      😂😂😂😂😂 ሞትም የማይፈልገው ሰው አለ

    • @schuschubika7673
      @schuschubika7673 5 дней назад

      ​@@abebatekle22😂😂😂

  • @alimussa7187
    @alimussa7187 2 дня назад

    የ እፄ ኃይለሥላሤን ከሥልጣን መውረድ ዜና ያዘጋጀው በወቅቱ ተቀዳሜ የደርግ ጋዜጠኛ የነበረው ሟቹ መሐመድ ኢድሪስ ነበር፡፡ (ኣሏህ የጀነት ያርገው)

  • @amaregebru6560
    @amaregebru6560 4 дня назад

    ነብዩም ደበበም ለጊዜ የሚያድሩ ናቸው፡፡

  • @mizantesfay4259
    @mizantesfay4259 4 дня назад +1

    Yh Hodam Balege Yesrawn Yestew.HODAM.

  • @melkamukassie3248
    @melkamukassie3248 5 дней назад +4

    ትልቁ ችግራችን ደበበን አዋቂ አድርገን መመልከታችን ነው። በቃ ቲያትረኛ ነው። ታያትረኛ ደግሞ አሰላሳይ ነው። ቲያትረኛ ደግሞ የደራሲ ፍጡር ነው-ከፈጣሪው ያነሰ። ሰውየው አብይን ከደገፈ እልቂትን ደግፏል እንደ ፈ,,ታ ደይሊ። ደበበ ከዚህ በላይ ሳትምት ሂድ። የምትወዱትን መጥላት የማታውቁትን ከመጥላት ይበልጣል-ደበበንም ፈታ ደይሊንም አብዝቼ ጠልቻለሁ

    • @gabigebreal7620
      @gabigebreal7620 5 дней назад

      1000%TIKIKIL , HAKEGNA DEFAR GOBEZ AYITIFA .💚💛❤🙏🙏🙏 TEBAREK.

  • @geteasfaw-goop789
    @geteasfaw-goop789 5 дней назад

    ገሼ: ደበበ: እሸቱ:😢 ይሄው ወላዋይ: እወነቱ😢 ባለጌ: ደበበ😮😢😢😢

  • @mohammedshenasirmikore5889
    @mohammedshenasirmikore5889 5 дней назад

    ሚዛን ላይ....?

  • @gebremedhinhadera4652
    @gebremedhinhadera4652 5 дней назад +3

    ገና በአጭር ጊዜ ዉስጥ ትንፋሹ ይቋረጣል

  • @BrhenuhusinAedem
    @BrhenuhusinAedem 5 дней назад

    የሠራም ላገሩ ያልሠራም ስነፉ
    ያሥኬዳል መንገዱ በሞት ሲሰለፉ በልልኝማ
    ጥሌ ጨርሦታል

  • @Ze-BDZembaba
    @Ze-BDZembaba 5 дней назад +2

    ደበበ ሳይሆነ ጠበበ ነዉ መባል አለበት
    እንከፍ በዚህ እድሜዉ ስለሆዱ እንጅ ሌላ የማያስብ

  • @abebeabadi6981
    @abebeabadi6981 5 дней назад +3

    Egziabher kin feraj new

  • @muhammedali3610
    @muhammedali3610 5 дней назад +1

    ይህ ሚዲያ የህወሃት ነወ??????

  • @feedelband205
    @feedelband205 День назад

    በየቀኑ በድሮን የአማራ ህፃናትን እየጨፈጨፋክ
    ሰላም ፈላጊ ነኝ እያልክ ትሳለቃለህ አሁን ፋኖ አዲስ አበ ባ ሰሞኑን ይገባል እነደ ሶሪያው መሪ አውሮፕላን ላይ ተቃጥለህ ጥፋለህ የአማራ ህፃናትን በድሮን እንዳቃጠልቀክ ያን ሁሉ ደም አፋሰህ ዝንዪ ቀሚስ ውሰጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም::

  • @KidistTamiratAlemu
    @KidistTamiratAlemu 3 дня назад

    አርቲስቱ ሆዳም ለሆዱ ያደረ አሽቄ የሆኑ አር…
    መልካም አሉ በጣት የሚቆጠሩ እነሱን አይጨምርም

  • @ftdgtyyf-kk8dm
    @ftdgtyyf-kk8dm 5 дней назад

    ቂቂቂቂቂቂቂቂ

  • @SisayGuta-b9z
    @SisayGuta-b9z 5 дней назад

    Gud

  • @asmarebeleteyigzaw5098
    @asmarebeleteyigzaw5098 5 дней назад +1

    Swinging man

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 5 дней назад +1

    ደምአያፍርም በስተርጅና ትወጅኛለሽ ይላል የቆመበት

  • @SemereSeifu-m2f
    @SemereSeifu-m2f 5 дней назад +1

    😂😂😂 thanks doctor

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 4 дня назад +1

    Thanks feta daily 🙏🙏🙏

  • @btbt4487
    @btbt4487 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rama-qw5dw
    @Rama-qw5dw 5 дней назад +7

    ይሄ የእንጨት ሽበት ገና ይደፋዋል የብዙ ሰው ደም አለበት

  • @hasanmahmud5880
    @hasanmahmud5880 4 дня назад

    አለቅላቂ ነው አርቲስት ሲባል የሞቀበት ጣዱኝ የሚል ነው አብይ ያሳክመው

  • @solomona8102
    @solomona8102 5 дней назад +4

    ባለጌ ሰው ማለት ደበበ ነው

  • @birhanugedef1666
    @birhanugedef1666 5 дней назад +1

    አይ ደቤ ለምን ድብን አትልም

  • @zamosskeyas3002
    @zamosskeyas3002 5 дней назад

    Feta daily is weyane,

  • @Makeda-p5s
    @Makeda-p5s 5 дней назад

    Le ega le Tigray lijoche jebene belto mekdese nw yalw negegre bezi edmye betam Alrsawm never ever Always my mind Nesha geba ke lebhe tesesete 😢Egziyabhair yemarhe.

  • @NiguseBelete-e8m
    @NiguseBelete-e8m 4 дня назад

    ደበበ ደደበ ወለዋይ ነው እንኳን እንደዚህ ጃጅቶ ድሮም ድሮ ነው

  • @sarajungo6499
    @sarajungo6499 5 дней назад +3

    አብዬ በጣም ጎበዝ መሪ ነው
    ሰው አያመሰግንም
    ጭራሽ ዬሞታል እያሉ በዩቲውብ ላዬ የሚለቁ ባለጌዎች በታም ያሳዝናሉ እሱ ለቤተሰቡም ለኢትዮጵያም እግዜር ያኑረው

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 5 дней назад

    • @HabeshaFx-d4h
      @HabeshaFx-d4h 4 дня назад

      ኣንተ ኢ/ያ ውሰጥ ነው ምትነሮው ሚልዮኖች አ/ያውያን እኮ ኢ/ያ እየሞቱ ነው ሰለነሱ ኣያሳሰብህም በረሃብ , ጦርነት ... የእግዚሄር ሰም ጠርተህ እንዴት ገዳይ ትደግፋለህ

  • @saraeshetu1227
    @saraeshetu1227 5 дней назад

    Zebazinkiaem neh ...tastelaleh

  • @YoditMekonnen-r7z
    @YoditMekonnen-r7z 5 дней назад +1

    ሰው እየሞተ እንኳን እውነት እንዴት መናገር ይፈራል ዘመዶቹን በሸኔ እያስጨፈጨፈለት የሚያወድስ😭😭

  • @Sanjar_Fa
    @Sanjar_Fa 5 дней назад +2

    ብራቮ ነብዩ 👏👏👏

  • @awugichewdamtekebede901
    @awugichewdamtekebede901 2 дня назад

    Deebe aheyaw

  • @abby87877
    @abby87877 4 дня назад +1

    ደደበ እሸቱ ማለት የሸርሙጣ ልጅ ነዎ 🤧🤧🤧

  • @ruthymeglas
    @ruthymeglas 3 дня назад

    አሽቄ ነው😂😂😂ለንስሀሞት ያብቃው

  • @lemanlenager9080
    @lemanlenager9080 5 дней назад

    የዚህን አይነት ሰው "በሞቀው ዘፋኝ" ትለዋለች አያቴ

  • @bedigifumete
    @bedigifumete 4 дня назад

    አ ን ዳ ን ድ ሰ ው የ ተ ፈ ጠ ረ ው ለ መ ር መ ጥ ነው

  • @hanagosaye6269
    @hanagosaye6269 5 дней назад

    Ytegrai dem gena ydefahal wesha debebe dedebe

  • @AdungaNegash
    @AdungaNegash 5 дней назад +1

    ማንም ሰዉ ነፃ ነዉ። ነፃነት ደግሞ እኛ የወደድነዉን መዉደድ ሳይሆን እሱ የመረጠዉን ማድነቅነዉ። ደበበ ነፃ ሰዉ ጠንካራ አርቲስት ተፀሰዕኖ ፈጣሪ ጀግና ነዉ። አንተ ስለረገምከዉ አይሞትም። ስለወደድከዉ ከሞት አይቀርም። ስለዚህ እርግማን (ስድብ)የደደቦች መሰሪያ ነዉ። ደቤ ፈጣሪ ይማርህ።

    • @kidusgirma7909
      @kidusgirma7909 5 дней назад

      ማንም ሰዉ ነዉ ሰዉ ጨፍጭፉ ብሎ መቀስቀስ ግን ነጻነት ሳይሆን ገዳይነት ነዉ‼️